አሰላለፌን ወስኛለሁ | Kass | ወቸው GOOD

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 979

  • @FissehaFekadu-vo8ko
    @FissehaFekadu-vo8ko Месяц назад +267

    ልዩዬ የወቸው ጉድ ድምቀት ነሽ ግን interview ሲደረግ ለምን የእናትሽ ልጅ አይሆንም የምታቂውን ነገር ድጋሚ እንደማታቂ ነው መጠየቅ ያለብሽ እየጠየቅሽ እራስሽ አትመልሺ ጎበዝ ስለሆንሽ ነው አስተያየት የበዛብሽ

    • @eyosigoitom213
      @eyosigoitom213 Месяц назад +17

      What a professional comment 🤌

    • @elbitesfish966
      @elbitesfish966 Месяц назад +1

      @@eyosigoitom213 ikr 😊

    • @yilmagetachew
      @yilmagetachew Месяц назад +2

      እረረረ ወሬኛ ስለሆነች ነው ልጁን አላሶራው አለች እኮ ልምዱን ሊካፍል ነው የመጣው እድል መስጠት አለባት

    • @meketagezahegen515
      @meketagezahegen515 Месяц назад

      @@yilmagetachew eeeee....... dont yo ever f@$&n talk about her she is z best one of all time .....I have ben hear since z binging..... what a girl.....she is.....

    • @yilmagetachew
      @yilmagetachew Месяц назад

      @@meketagezahegen515 If a professional host invites a guest, will presents an initial idea or a question and the guest is given a chance to explain his experience , knowledge and thoughts !She was interrupted him before he could even finish his thoughts ! she don't fit for such type media

  • @tadekaldas1992
    @tadekaldas1992 Месяц назад +140

    በነገራችን ላይ ልጅቷ እውቀት አላት እውነቱን ለመናገር she has bright mind. ተመስገን 1 ፖዘቲቨ ኮሜንት ተገኘ 😬

  • @Mikmeargstudios
    @Mikmeargstudios Месяц назад +114

    Bro i felt like my wife couldn't stop talking while I'm watching a final football game, watching this episode and i don't have a wife...

  • @natnaelltesfaye1590
    @natnaelltesfaye1590 Месяц назад +419

    This girl bro let the guests talk

    • @sirakasresm5124
      @sirakasresm5124 Месяц назад +29

      Thank You, Let them talk , she talks too much gaaadaaaam

    • @kiddos4250
      @kiddos4250 Месяц назад +19

      She keeps yapping and yapping 😭

    • @Godblsu
      @Godblsu Месяц назад +11

      Good catch, but she's new. She will learn much listening rather than talking soon, i hope. Even tho it's normal. US girls are like that. Know what I'm saying, dude😅😅😅

    • @HelenDaniel-su2bx
      @HelenDaniel-su2bx Месяц назад +3

      I mean wechegud comment atanebumm endee

    • @mickyasgebeyehu9839
      @mickyasgebeyehu9839 Месяц назад +3

      Owww she seems a guest 😅😅😅

  • @RK-q9l
    @RK-q9l Месяц назад +61

    Please hosts don't interrupt guests, its not polite.😕

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 Месяц назад +165

    ልጁ ከ military ለ comedy ይቀርባል😂

    • @StoicS4m0r41
      @StoicS4m0r41 Месяц назад

      😂😂 adel, akuamuam military atmeslim lol

  • @stevenjoshoa5394
    @stevenjoshoa5394 Месяц назад +35

    መሃል ላይ እኮ ልጁ በፍጥነት ማዉራት ጀመረ እንዳትቀድመዉ 😂, Leyu we know you are knowledgeable about the US military process and all but it's good to take the back seat sometimes and let the guest talk about his/her experience. It is great to see your excitement, but after 20 minutes, you must tone it down (Cause it becomes annoying). ከዛ በተረፈ keep up the good work 👍👍

  • @musaabdu4210
    @musaabdu4210 Месяц назад +125

    የዚ ሁሉ ነገር ተጠያቂ አቤል ነው አንዴ ለበቻዋ በደንብ ጠይቃት የወሬ ጥማት አለባት ዛሬም አቋርጬዋለሁ

  • @tesfamichaelteshome5546
    @tesfamichaelteshome5546 Месяц назад +216

    ልዩ እባክሽ ትንሽ ተረጋጊ እያደረግሽ ያለሽው ለእንግዳ ምግብ አቅርቦ ከፊት ከፊቱ እየተስገበገቡ እንደመብላት ነው ይህ ደግሞ ብልግና ነው ለምታቀርቡት እንግዳ አከብሮት የለሽም ስለ ብዙ ነገር ልታውቂ ትችይ ይሆናል እንግዳው እንዲያወራ ሰፊ ጊዜ ሰተሽ እህ እያልሽ ልታስወሪው ሲገባሽ እንግዳቹ እንዲሰላች ታረጊዋለሽ ማወቅ ያለብሽ ነገር እንግዳው ካንቺ ጋር ቡና ሊጠጣ አይደለም የተቀመጠው ፓድካስታቹ ላይ ሰው የምትጋብዙበት ምክንያት የሱን የህይወት ተሞክሮ ለመስማት እኛም የምንሰማበት ምክንያት ከሰውየው የህይወት ተሞክሮ ለመማር ነው እንጂ ያንቺን ማወቅ ለማድነቅ አይደለም የባለፈው episod ባንቺ ምክንያት አቋርጬዋለሁ please የሚቀጥለውን episod መመልከት እፈልጋለሁ

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 Месяц назад +10

      ትክክል እኔም በሰአ ምክኒያት የባለፈውን አቁአረጥኩት ኮመንት የሚያዩ አይመስለኝም

    • @robel7788
      @robel7788 Месяц назад +5

      Perfectly said!!!

    • @amanaman07120
      @amanaman07120 Месяц назад +7

      Thanks man. In all their podcasts, the two girls come not to ask proper questions just they came to overact like a baby. Try to talk less and give time to the guest and pls don’t explain the guest idea.

    • @kidub3145
      @kidub3145 Месяц назад +1

      yea, she should work on her conversation skill

    • @zackman6276
      @zackman6276 Месяц назад +7

      I understand liyu is interrupting the guest a lot but this is like her second podcast i don’t get why everyone is being harsh and we didn’t even give her a chance to fix it i heard beki said they had 2 podcast recorded but they were not able to post it due to internet connection so she cant even read the comments from the andybetezema podcast and improve her errors .So i say lets give her a chance on the next one ps.peace and love

  • @footballhistory2139
    @footballhistory2139 Месяц назад +144

    Abela በሙድ turn her mic off next time😂😂

  • @misganawabebe8182
    @misganawabebe8182 Месяц назад +135

    ፋታ የማትሰጥ ሴትዮ ተጨነቅን እኮ😢😢

  • @adeyb5260
    @adeyb5260 Месяц назад +118

    ልዩ ስለ ነገሩ ብታውቂም እንግዳው እንዲያወራ ተይው እንግዳው ያውራ

  • @NatiSha-wf1tt
    @NatiSha-wf1tt Месяц назад +52

    አረረረረረ አቤል ደገመው ያን አስተያየት 😄

  • @ephraimwoldeyes1373
    @ephraimwoldeyes1373 Месяц назад +94

    እባክሽ አንቺ ልጅ ሰው አስወሪ አንቺ ከእንግዳው በላይ ጊዜ እየወሰድሽ ነው

  • @Ebuelu
    @Ebuelu Месяц назад +75

    የባለፈው የልዩ የመጀመሪያው ኤፒሶድ ከመተላለፉ በፊት የተቀዳ በመሆኑ ይመስለኛል እስካሁን በተሰጣት አስተያየት መሰረት ችግሮችን ማስተካከል ያልቻለችው ።

    • @Didi-2016-n
      @Didi-2016-n Месяц назад

      ቢሆንም ከመጀመሪያው ግን ለውጥ አለው እርግጠኛ ነኝ እየለመደች ስትሄድ አንደኛ ናት ምርጥ ልጅ ነች

  • @kenatubeonlypositive417
    @kenatubeonlypositive417 Месяц назад +107

    በጣም መስማት ጉአጉቼ ነበር... በፍፁም ልጁን መስማት አልቻልንም... ተረጋጊ በሏት 😢 የምር ያስጠላል.... Jesus

    • @brehanemeskelifa366
      @brehanemeskelifa366 Месяц назад

      ተበዳ ። ካልተመቸህ አትይ

    • @MunaTemesgen-sd6ih
      @MunaTemesgen-sd6ih Месяц назад

      አንተ ርካሽ
      እንዲህ አይባልም​@@brehanemeskelifa366

    • @mesaygetachew
      @mesaygetachew Месяц назад

      የምር አዎ አኔ ራሱ ቲክቶክ ላይተቆራርጦ ነበርያየውት እና ጓጉቼ ገብቼ ይቺ ትንሽ እውቀት በጠበጠችኝ

    • @mesaygetachew
      @mesaygetachew Месяц назад

      ​@@brehanemeskelifa366ቅምጥክ ነች እንዴ ምን አበሳጨክ

  • @user-dh3db8eq4g
    @user-dh3db8eq4g Месяц назад +24

    በቃ እቺ ልጅ ወሬ አልጨረሠችም አቤላ ድጋሚ ትጠየቅ😂😂😂😂

  • @abiyata_
    @abiyata_ Месяц назад +65

    Ere Leyu I was on your side eskezare. zare gen you make me very uncomfortable .. Please let the gust finsh atleast one sentence 😠😠

  • @tewabechbelay9688
    @tewabechbelay9688 Месяц назад +15

    እኔ እንጃ ግን ልጅቷ ትክክል አትመስለኝም
    እንግዳ የሚጋበዘው እሱ/እሷ እንድታወራ ልምድ እንድታካፍል/እንዲያካፍል ነው ልጅቷ ምንም ልታስወራው አልቻለችም እንደዚህ አይነት ሰው በብዙ ጊዜ የሚገኝ ነው ምናለ እሱ የሚለውን ብቻ ብንሰማ ወቸው ጉዶች የዚህችን ልጅ ነገር አስቡበት የሚሰጣችሁን ኮሜንት ለመሆኑ ታነቡታላችሁ ግን
    ምናለ ማሂ ትንሽ ምክር ነገር ጣል ብታደርግ

  • @ABELTAMIRAT-fd2xh
    @ABELTAMIRAT-fd2xh Месяц назад +76

    girl gobez nesh information alesh mnamn aweken bka gn kanchi sayhon kesu nw yehen mesmat yaleben ewunet liju yehone seat deberew mnshe?

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 Месяц назад +19

    እሷ ዩኒፎርሙን ሰቷት ብተነትን እሱ ባይመጣስ እንግዳዉ😂😂😂

  • @Ashe270
    @Ashe270 Месяц назад +147

    Ere please girl come down give time for guests my God!

    • @brehanemeskelifa366
      @brehanemeskelifa366 Месяц назад

      እከክ። ካልተመቸህ አትይ

    • @HiruthTsegaye
      @HiruthTsegaye Месяц назад

      አይ እሷ ትቀራለች እንጂ እኛማ እናያለን ትረጋጋ​@@brehanemeskelifa366

  • @hananmohammed4497
    @hananmohammed4497 Месяц назад +17

    በጣም ነው በዚ ሰው interview የደነገጥኩት። እኛ እዚ ሆነን ሀገራችንን ብናማርር ኑሮው ነው እሱ ወጥቶም እንዲ ያወራል። you can deny your roots but your roots will never deny you.

    • @user-nh7wu2wh6m
      @user-nh7wu2wh6m Месяц назад

      100%

    • @molladagnachew7537
      @molladagnachew7537 Месяц назад +1

      Denez silehone new . Be suis yedekeme lij yimesilal.

    • @resurrection355
      @resurrection355 Месяц назад +2

      He swore an oath to american government and to the American people. No matter his root, his allegiance is to the USA. That is what is means to be citizen.

  • @biniyammulugeta7995
    @biniyammulugeta7995 Месяц назад +14

    አቤል የቲኒስ ዳኛ ነው ሚመስለው አንገቱ ተንከራተተ እኮ😂, ግን ከየት ነው የመጣችው የወሬ ያለ ያስብልሽ, ደሞ እኮ ልጁ ያራዳ ልጅ ነው

  • @user-km6lo1fv1e
    @user-km6lo1fv1e Месяц назад +15

    ኧረ አቤላ ተመስጦሽ ሌላ ታሪክ ዉስጥ ገብቷል ወይ እስኪ ጣሪያውን አሹፊን እኛም እንመሰጥ ግን ይመቻችሁ we love 😍😍 you guys.

  • @user-uq3pf6tg4j
    @user-uq3pf6tg4j Месяц назад +95

    ኧአ አስወሪአቸዉ በናትሽ።ቤት የሚያዋራሸ የለምንዴ?

  • @eyerusalemdesta2824
    @eyerusalemdesta2824 Месяц назад +13

    girl did her homework, she carried the show, she asked questions

    • @rahmatemam1815
      @rahmatemam1815 Месяц назад +2

      Yes 🙌🏼 I swear that what I observe eswa bathon yhini endzi detail ansmam nber leyu gobez ❤❤❤

    • @Worldvax
      @Worldvax Месяц назад +1

      By constantly interrupting him

  • @henokyemataw3594
    @henokyemataw3594 Месяц назад +8

    እባካችሁ ልጅቷን ቀይሯት በጣም ነው ምትፈጥነው ምቸኩለው በሂወቴ እንደዚ ሰው የማያሶራ ሰው አይቼ አላቅም ወይ ተጠያቂውን አሶጣውና እሷ ታውራ ፈጣሪዬ ትጨንቃለች አይገልጸውም

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 Месяц назад +16

    ቪዲዬውን ከማየት በፊት ኮሜንት ላይ ጎራ ብዬ ሳይና ቪዲዬውን ስመለከት ይህችን ስማርት የሆነች ልጅ ምን እንዳጠፋች አልገባኝም።እንዲያውም ፖድካስቱን እንድታይ ከሚያደርጉህ ነገሮች ውስጥ በብዙ ነገሮች በሳል ነች።የግሩፕ ጨዋታ እንጅ ኢንተርቪው ስለማይመስል በጣም ደስ ይላል።እኔም አንድ ወቅት ያሳለፍኩትን የስልጠና ግዜ አስታዎሰኝ።ልጁ ግን በጣም ጨዋታ ይችላል።

    • @user-yq5jv4wq1m
      @user-yq5jv4wq1m Месяц назад

      Engda stakerb sewuyew yemetabetn neger mawek manbeb betam lidenek ygebal gn demo ya sewu anbbo sayhon noro new ezi bota lay yekerebew slezi esu endiwera mefked tegebi new
      .....

    • @YamuAmu-gm6mm
      @YamuAmu-gm6mm Месяц назад +1

      Positive ለመሆን ብለሽ ማይጠቅም አስተያየት የሰጠሽ ነው ማይመስል ሀሳብ ማስተካከል ያለባት ብዙ ነገር አለ

    • @habtamutadesse9109
      @habtamutadesse9109 Месяц назад

      ልጅቷ ቤት የሚያሶራት የለም ምንም የጠያቂ ስነ ምግባር የላትም በጣም ታናዳለች

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 Месяц назад +42

    Ok the first 10 minutes I was excited to see luyu .,.. then she start to take every topic and talk so the guest has nothing to had!!! Abel I am so disappointed!!! U have lost ur star!! This is not interview for sure but podcast suppose to be balanced between the guest and the hosts !!! I see that she is so knowledgeable that she can’t hold herself for others to speak too!! I officially not interested on ወይቸ good from the US!!! 🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🙄

    • @Dagi464
      @Dagi464 Месяц назад +3

      I’ve been trying to comment last podcast …im done! She won’t let the guest talk 😏

    • @kaleab3214
      @kaleab3214 Месяц назад

      She talks too much.🤦🏽‍♂️🤦🏽‍♂️

  • @zerihunyelma
    @zerihunyelma Месяц назад +63

    እረ ነፍሴ አየር እየወሰድሽ አስጨርሺው

  • @mishentertainment4242
    @mishentertainment4242 Месяц назад +60

    girl traumatize aderegshign eko kahun ahun lju siyawera akuaretechw eyalku please let the guests talk. love you demo🥰

    • @lifeofhabesha
      @lifeofhabesha Месяц назад +1

      Facts 😂😂😂

    • @tewabechbelay9688
      @tewabechbelay9688 Месяц назад

      እንዴ ማሂም ኦኮ ምርጥ ናት ይቺ ናት እንጂ ለመሆኑ ስም አላት

    • @tizitakassa
      @tizitakassa Месяц назад

      Girl shut up

    • @Jasmine-xs1hi
      @Jasmine-xs1hi Месяц назад

      😂😂😂

  • @Ethioli
    @Ethioli Месяц назад +12

    ንቀት ያለች ልጅ ናት። በጣም በርቺ ውበት ነሽ ለፖድካስቱ።
    አቤላ ትንሽ አሜርካ አፍስዛሃለች ነገር ግን ለማወቅ ፈልገህ የምትጠይቃቸው ጥያቄዎች ግን እንደ ድሮ ምርጥዬ ነው

  • @lifeofhabesha
    @lifeofhabesha Месяц назад +57

    zare huletegna episode new wechew guden sakuaret mesmat eyfeleku thanks to leyu ...we r here for the guests she had her episode GODDAMN

    • @RK-q9l
      @RK-q9l Месяц назад +4

      I stopped it halfway,

    • @jdarkjunior
      @jdarkjunior Месяц назад

      Me too i swear eyefelgeku

    • @jdarkjunior
      @jdarkjunior Месяц назад

      Me too i swear eyefelgeku

    • @estifwon3915
      @estifwon3915 Месяц назад

      Bro wat's with her ... my God

  • @Mz-mt4wv
    @Mz-mt4wv Месяц назад +21

    Whats the point of having a gust if you dont let them talk? Omg

  • @yordanoshaymanot7418
    @yordanoshaymanot7418 Месяц назад +50

    Er echi lij come down

  • @Kidist19
    @Kidist19 Месяц назад +14

    ቆንጆ ቆይታ ነበር ግን ከኢትዮጵያ አሜሪካን ስላስበለጣት ቆረጠኝ ከፍቶኛል 😮😀 አቤል እንደዚህ አይነት ልብስ የለበሰ ይፈራል እንዴት ጨዋ እንደ ነበረ አስተውላቹሁታል😂

  • @hailedc6725
    @hailedc6725 Месяц назад +5

    I don’t know why people hate on her. I think it’s because she is more knowledgeable than most of the trolls,

    • @tarikuzebene5325
      @tarikuzebene5325 29 дней назад

      ዝጋ ስርአት የሚባል ነገር አለ

  • @Sandraamanta123
    @Sandraamanta123 Месяц назад +21

    We understand that leyu has good constructive ideas about the topics being discussed, and her constantly interrupting the guest is aiming to provide more information. But this could be annoying for anyone watching the podcast, eventually making them quit without finishing.
    I hope you take all these comments positively and do better for the coming ones.

  • @AnsarNuradin-ky6xr
    @AnsarNuradin-ky6xr Месяц назад +5

    He’s literally motivating me to join the Army man.

  • @amanuelmulatu6723
    @amanuelmulatu6723 Месяц назад +31

    Let the guest talk jesus ...change the host or let her calm down !!!!!!!!!

  • @hashtube5475
    @hashtube5475 Месяц назад +6

    ልጅቷ 2x speed ነው ምታወራው ተረጋጊ በሏት ከፊቷ የ US Army ነው የተቀመጠው ልታሶራው ኣልቻለችም ትንሽ respect pls🙏

  • @HabtamuYirgeta
    @HabtamuYirgeta Месяц назад +5

    I don't like how she interrupt the story owner sentence than asking his perspective for clarification ,she try explaining her point of view,
    as if she been there through out his life.

  • @ekram0007
    @ekram0007 Месяц назад +13

    ምን አጭሳ ነው !? የፈጣሪ ያለህ !!!

  • @humanity1st494
    @humanity1st494 Месяц назад +4

    Yessss he deserve more episodes, i can't wait to see you again bro.

  • @tadekaldas1992
    @tadekaldas1992 Месяц назад +31

    አቤል በረከት እና ዮኒ ብቻ ያሉበት ወቸው ጉድ ናፈቀኝ

    • @hisqueen1441
      @hisqueen1441 Месяц назад +3

      እደወንድ vibe ሊመችህ ይችላል።
      በሴቶች እይታ ደሞ ማሂንና ልዩን enjoy እናደርጋለን።
      የአቤልን የብሄር ቀልድ የቤኪን የተግማማ ቀልድ የዬኒን አይሆኑ ጥያቄ ችለን ምስሎን ወቸው ጉድን የምንወደው
      አስተካክሉ ሌሎ ነገር ነው ልዬ ባታቋርጥ ማሂ የማይሆን ክርክሯን እንላለን
      አንተ ግን ATTACK መሰለብሽ ጀለስ😢

    • @msale
      @msale Месяц назад

      ​@@hisqueen1441ጅል ነሽ እንዴ

    • @EyasuDekeba
      @EyasuDekeba Месяц назад

      😓😒😭😭😭😭😭

  • @user-kq8sl9ib9k
    @user-kq8sl9ib9k Месяц назад +19

    እእእእህ በጣም መስማት የምፈልገው part ነበር አጨማለቅሽዉ እረ Abelo እንይበት አሳርፍልን

  • @tilahundemssie2106
    @tilahundemssie2106 Месяц назад +18

    Girl please let the guest

  • @tsiongebermeskel1370
    @tsiongebermeskel1370 Месяц назад +11

    As a matter of fact she was asking very specific questions, idk why everyone was mad!

  • @goodguy2656
    @goodguy2656 Месяц назад +7

    ማን ነው እንግዳው? ልጁ ወይስ ልጅቷ Eminem erasu endanchi ayfetenm. Calm down 😡

  • @naolnig
    @naolnig Месяц назад +5

    Best episode from a non social media influencer,enjoyed it.

  • @kalkidan366
    @kalkidan366 Месяц назад +26

    Guys, remember last Saturday what beki was saying? they had already recorded 2 episodes (WG from America) but couldn't upload it due to the ntk. So there is no way that Liyu could read the comments and knew what she had to improve or work on yet...esti give her time. Ngl she interrupted the guest a lot but she is also doing really well. Come on let's appreciate her ende

    • @Sarah_7-h8m
      @Sarah_7-h8m Месяц назад

      That’s an excuse! The other ET hosts were able to read all the comments so they could’ve shared it with Abel - beteley Beki always read comments so he could’ve told Abel - beka she’s too much and we are sick of it

    • @kalkidan366
      @kalkidan366 Месяц назад +1

      What I'm trying to say is this episode was already recorded before they posted the first one( with Liyu) even though they read the comments and got the feedbacks there is nothing they could do about it🤷‍♀️ since it's already been recorded. Let us see the next episode if she is going to continue like this or not. Yaw eskeza let's keep appreciating her

    • @Sarah_7-h8m
      @Sarah_7-h8m Месяц назад

      @@kalkidan366 You’re saying the same thing over and over again. Let me repeat, ene Beki n Yoni could have relayed the messages to Abel n her when she wasn’t able to read the comments. Shes annoying n there’s nothing to appreciate! 90% of the comments say it

    • @kalkidan366
      @kalkidan366 Месяц назад

      Dude it ain't like she wasn't unable to read the comments. infact, she could be the one who read every single comment since it's her first time hosting. mndnw r u dumb or what? These two episodes were recorded respectively alu eko beka but they were not able to post 'em due to connection problem!!...it's better to see her in the next episodes and judge!!

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Месяц назад +4

    ሴቱዋ ልጅ ግን ዝግጅቱዋን ወድጀዋለሁ ግን ጣልቃ የምትገባው ነገር አልተመቸኝም

  • @SolomonMemulia
    @SolomonMemulia Месяц назад +1

    Now I am from dc downtown, but
    ሰፈር ካዛንችስ ከጀለሶች ጋር ደቅ ብዬ የምንቀድውን ቀደዳ በነፃነት ወደ ኃላ ያስታወሳችሁን!
    ደስ ትላላችሁ ነፃ ጨዋታ ወቸው Good 👍

  • @dawitmulubrhan
    @dawitmulubrhan Месяц назад +12

    I was thinking she's was the gust bro tell her to behave her self, am disappointed ✌️

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 Месяц назад +2

    Hands down this the best wechew gud episode of the month okay
    He represent the Army so well (ቀንተናል )and fun, very informative ,well mannered
    አሜሪካን ስለመረጥክ ከሚወቅሱ ሰዎች አይደለሁም። ስራ ነው አንዴ መርጠሀል ለከፈለህ ህዝብ መቆም ግዴታህ ነው። አሁን ሀገርህ አማሪካ ናት😢 thats where your family is so
    As a late bloomer he did so well 30+ ሆኖ ከልጄች ጋ መሰልጠን እና አስተሳሰብ አኗኗርን መቀየር ከባድ ነው።
    ከድሬዱ ወጠጤ ወደዚህ ምራቅ የዋጠ ወታደር መሀል ያለው የመልክ ለውጥ it is insane he does not look the same age as abel i thought he was 40somthing
    ልዩዬ ዛሬ የሁለት ሰው ስራ ነው የሰራሽው አቤልን እንግድነት ጭምር ነው የሸፈንሽው ብዙ መሪ ጥያቄዎች ነው የጠየቅሽልን አንቺ ፈታ ሙድ ላይ ነበርሽ እሱ በዩኒፎርም ቆጠብ ብሎ ነው ያወራው
    ቀጣይ ክፍል እስኪለቀቅ ጓጉተናል በደምብ ፈታ እንደምታደርጉን ግልፅ ነው ልብሱ አፍኖታል
    Can't wait for the casual episod
    Thanks አሜሪካን ስላቀለላችኃት
    U know what i mean ባይ የዝቶ ነበር pisay🎉❤

  • @petershowofficial9408
    @petershowofficial9408 Месяц назад +4

    የምር አስቡበት እሷም ታስብበት፡፡ እንዴ ቢያንስ እኮ ሴት ስታወራ ወንድ ልጅ ደስ ሊለው ይገባል፡፡ የእሷ ግን በተቀራኒው ነው፡፡ ፕሮግራሙ በጣም ምርጥና አጓጊ ነበር እድሜ ለእሷ ጥልቅ ጥልቅ እያለች በጠበጠችው፡፡ እሱ ይጀምራል እሷ ትጨርሳለች፡፡ ፎ ምንድነው ቅጠል እንዳገኘ እሳት መንቀልቀል፡፡ መጨረስ የማይታሰብ ነው!

  • @user-ih1gn3hq3p
    @user-ih1gn3hq3p Месяц назад +1

    አቤል ሀላፊነቱን መውሰድ ያለብህ አንተ ነህ መስተካከል ያለበትን ነገር በፍጥነት ማረም የአንተ ስራ ነው u are the master mind of zis pdc

  • @Destavich
    @Destavich Месяц назад +19

    እዚ ኮመንት ስር የምትንጫጩት እረፉ! ልዩ በጉዳዩ ላይ በቂ እውቀት ስላላት ፤ አስፈላጊ ጥያቄዎችን እየጠየቀችና ተጨማሪም መረጃንም እየሰጠች ፣ በጉዳዩ ዙርያ ሙሉ መረጃ እንዲኖረን አድርጋለች። ይመችሽ! + Asfaw, Well done. I'm happy for you.

    • @andenetmersha6997
      @andenetmersha6997 Месяц назад +1

      እኔ እሷን ለመስማት አደለም ጊዜን ማባክነው የአብይ መንፈስ ነው ያለባት እኔ ብቻ ነይ ማቀው

    • @habtamutadesse9109
      @habtamutadesse9109 Месяц назад

      ከይቅርታ ጋር ጤነኛ ናት ግን ወይ መለፍለፍ ታናዳለች እንግዳውን አላሶራ አለችው

  • @ammanuelbekeletilahun9526
    @ammanuelbekeletilahun9526 Месяц назад +4

    አንድ ሠው ነገራት አይደል ምንድን ነው የዚህ ሁሉ ሠው negative comment? እየሄድን ወገን

  • @pubghabeshsa4957
    @pubghabeshsa4957 Месяц назад +6

    በቃ ጎበዝ ነሽ ታቂያለሽ 🤣🤣 ልጁን አሶሪው

  • @CalebWoldemedhin
    @CalebWoldemedhin Месяц назад +2

    Just so yall know shes trying to create a friendly and enaging environment so that the guest can engage more and talk freely. Let her be!

    • @ethope1783
      @ethope1783 Месяц назад

      Hasab balemascheres nw engage metaregew anchim yesua bite nesh

  • @user-zg1oe2ox6d
    @user-zg1oe2ox6d Месяц назад +3

    GOD DAMN
    What a guy his story telling and life experience and how described it. I liked it
    I'm very exciting for next episode and he describe his thought.
    and l'm waiting for next episode about his personal life
    Keep shining wechaw gud❤

  • @freyihunmolla
    @freyihunmolla Месяц назад +2

    በጣም ተናድጀ ኮሜንት ልሰጥ ስገባ ብዙ ሰው ልል ያልኩትን ብሏል እና ተውኩት

  • @sinortegegne8045
    @sinortegegne8045 Месяц назад +10

    @mahi ናፈቀችኝ !!!

  • @mickymg
    @mickymg Месяц назад +5

    He is so interesting guy can’t wait for the part 2

  • @Dagi464
    @Dagi464 Месяц назад +9

    I experienced the humidity when I first landed in Dallas 2009 😅😅I thought I inhaled warmed air lol

  • @RK-q9l
    @RK-q9l Месяц назад +9

    I don't know if am missed , but they didn't introduce him. No information on description (name, link,...)

    • @riri7913
      @riri7913 Месяц назад +2

      On purpose. He's in the military

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 Месяц назад +10

    For the first time I had to stop watching ur show 🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️

  • @user-rb5wv4zw2w
    @user-rb5wv4zw2w Месяц назад +1

    ምንድነው ልዮ ላይ ምትንጫጩት በሚገርም ሁኔታ በጉዳዩ ላይ እውቀት አላት detailed የሆነ information ሰው እንዲያገኝ ነው ተጨማሪ ነገሮችን ስትናገር የነበረችው እኽኽኽኽ ብሎ መስማት እኮ እውቀት አይጠይቅም እኔ በጣም ነው ያደነኩሽ ቀጥይበት 👍👍👍

  • @EyoAle
    @EyoAle Месяц назад +3

    ልጁልክነው ምንዋይወደዳል ኢትዮጵያ በመቀጣል ልጂትዋ ትፈጥናለች መረጋጋት የሚባልነገር አልፈጠረባትም እና ልጁ ጀግናነው

    • @kanamert14813
      @kanamert14813 Месяц назад

      እሄውልህ ወንድም ኢትዮጵያን ስትጠላት ዘመዶችህን ቤተሰቦችህን የምትወዳቸውን ኢትዮጵያዊያንን ነው እንጂ ኢትዮጵያ ሰው ከሌለባት ድንጋይ አፈር ወንዝ እና የመሳሰሉት ግኡዝ አካላት ነው ሚቀራት ነገር ግን ፈልገህ ተንከባክበህ ባስቀመጥከው ድህነትህ ምክንያት ኢትዮጵያ ብለህ አትሳደብ ያልኩህ ከገባህ ይጠቅምሀል

    • @EyoAle
      @EyoAle Месяц назад

      BRO ምስሎነው ቤተሰብ የለኝም ስለዚ እኔ ኢትዮጵያን ምትባል አገር አልወዳትም ሰውም አስልቶአራጅ ሀገሪትዋም በረከት የሌላት ላተከተመቸችክ ምርጥነው እኔግን አልወዳትም

  • @EluLeul-go7zf
    @EluLeul-go7zf Месяц назад +2

    ልጂቱ በጣም smart ነች ቀጥይበት ማሬ

  • @Elizewde
    @Elizewde Месяц назад +3

    እሱን መስማት ፈልጌ አላስወራ አልሽው:: እሱ የተጠየቀውን አንቺ ትመልሻለሽ::
    It’s kind of annoying

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 Месяц назад +12

    በእንግዳዉ ቦታ ለምን አንቺ አትቀመጭም?
    አላሰማ አልሽን እኮ ተረጋጊ እጂ አስጨርሽዉ ሲያወራ😢

    • @dagmawisolomon6077
      @dagmawisolomon6077 Месяц назад

      It's not an interview it's a podcast. Welcome

    • @tadekaldas1992
      @tadekaldas1992 Месяц назад

      @@dagmawisolomon6077 አታሽቃብጥ እና ፖድካስት ቢሆን ሙሉ ጥያቄውን እሷ መመለስ አለባት

    • @dagmawisolomon6077
      @dagmawisolomon6077 Месяц назад

      @@tadekaldas1992 endi kawek lemin serteh atasayenm
      Sidib yehabesha metawekiyaw new

  • @Mk20832
    @Mk20832 Месяц назад +14

    ምንድነው ሚያንቀዠቅዥሽ እንስማበት እንጂ ልጁ የሚለዉን ወይ ወንበር ተቀያየሩ 🙄🙄

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Месяц назад +6

    ማነው እንግዳው እረ በፈጣሪ ይሁንብሽ የሰው ምላስ ላይ አትቁሚ የባለፈውን ኮመንት አላነበባችሁም ወይንስ ምንድነው my god ltet him talk pls

  • @sosnew4164
    @sosnew4164 Месяц назад +6

    For those who want to know about the process and requirements for joining US Army, Leyu's interventions were crucial. I want to know more about the issue so I liked Letyu's approach. The show/podcust is not an interview and so not about who said what but what important is communicated or not. I likedher approach.

  • @henokyemataw3594
    @henokyemataw3594 Месяц назад +8

    እግዚአብሔር ይይልሽ ባንቺ የተነሳ ከ 20 ደቂቃ በላይ እንዳላይ አረግሽኝ የሚያገባሽ ጆሮው እንዴት እንደሚሆን አላቅም በ አጭሩ በጣም አሰልቺ ሰው ማታሶራ ቀዥቃዣ ሴት በፍፁም በድጋሚ አንችን ማየት አልችልም

  • @tewodrosehailu4998
    @tewodrosehailu4998 14 дней назад

    በጣም የመወደው ፕሮግራም ነበር አሁን ግን እጅግ እንደጠላው አድርጎኛል የፐሮግራም መሪ በዚህ ደረጃ ሀገርን መጠላቱ እጅግ የገርማል

  • @lenchomohammed3599
    @lenchomohammed3599 Месяц назад +11

    Enkuanem yegna hager wetadr alhone betife yelat nbr 😂😂😂

  • @MM.K333
    @MM.K333 Месяц назад +2

    Can’t wait for the next episode I bet it will be even more interesting

  • @abelmulat4691
    @abelmulat4691 Месяц назад +5

    liyu is amazing, she keeps the flow of the conversation አንደኛ ልዩ we LOVE YOU.

  • @Samuel_Mesele
    @Samuel_Mesele Месяц назад +15

    Le-ዪ አረጋጊው, መኪና ቢሆንኮ ገጭቶሻል!

  • @nardi19won77
    @nardi19won77 Месяц назад +4

    Why are you guys በጣም negative ግን በስማም ketopic አልወጣች ነገር እሱን support ነው ያደረገቹ የዚን. ነው ወይስ ሴት ልጅ awo ወይም eshi ብቻ ማለት ነው ያለባት ሚለው century ላይ ናችሁ
    ትችያለሽ ልዩ keep shining 🔥

    • @seidkedir-hr8do
      @seidkedir-hr8do Месяц назад

      Lemn endeza alshi, eskezare arif sihon arif new blenal, set or wend kemehon ga endet ayayazshiw???

    • @nardi19won77
      @nardi19won77 Месяц назад

      @@seidkedir-hr8do ሴቶቹ ላይ ነው ምትበረቱት

    • @seidkedir-hr8do
      @seidkedir-hr8do Месяц назад

      ​@@nardi19won77 it is not about the gender, lemndnew be gender meleyayet yefelegshiw, bzu supporteroucha,social media(tiktok ..) followerucha wendoch nachew

    • @yeabsiratsegaye7888
      @yeabsiratsegaye7888 Месяц назад

      Don't bring gender into this, she is just a terrible host.

    • @Truth658
      @Truth658 Месяц назад +2

      This isn’t about being a girl or not she literally interrupts the guest conversation yehe demo be Wendm be setem yastelal btw I am also a female so don’t make it about gender she simply has no clue how to host doesn’t mean she has no potential

  • @user-oj5lk2iu6i
    @user-oj5lk2iu6i Месяц назад +3

    Abela you're choose the right girl i saw she is supporting you by that you didn't know.

  • @Mulat-bn4sj
    @Mulat-bn4sj Месяц назад +22

    😂😂😂ልዩ ዉረጅ ከጉሮሮው ያውራ አላስወራ አልሽው 😂 ግን ይመችሽ❤❤ወቸው ጉድ

  • @alexlulu4004
    @alexlulu4004 Месяц назад +2

    This guy is an amazing guest in the ethiopian podcast show . very nice experience and motivate a lot of people .

  •  Месяц назад +5

    Liyu Liyu Liyu I’m sorry to say this but Thank you for Ruining it for me. Hopefully on the next one you will calm down….Dont take this as a Negative..

  • @dababety1137
    @dababety1137 Месяц назад +1

    This guy got mad communication skills, wechew good should consider having a 3rd host

  • @bekalufekadu1421
    @bekalufekadu1421 Месяц назад +16

    አቦ አትንጣጭብን በጌታ!!!!!!!!
    Engdaw ko anchi adeleshim

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Месяц назад +2

    የማዳም ቅመም ነኝ this guy is amazing even if she don’t let you to talk but I appreciate you bro

  • @tadekaldas1992
    @tadekaldas1992 Месяц назад +6

    ትራውማ ውስጥ ከተተችኝ የምር። ትንሽ ሰአት ዝም ብላ እሱ ማውራት ሲጀምር ከ አሁን አሁን አቋረጠችው እያልኩ ።

  • @tinsaegenene7217
    @tinsaegenene7217 24 дня назад

    It’s so nice that she joined as a co-host but she needs to let the guest be the guest and let them talk as they need it’s nice to give them notice when they skip topics but find a polite way to say it… but she has improved from the last episode tinish… keep shining dear 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @eyormak
    @eyormak Месяц назад +3

    Wow, I like the guest and all of hosts too. Thank you Wechew good!

  • @kimo5353
    @kimo5353 Месяц назад +2

    Liyu pronounciation 🔥
    English version wechew gud we need😊

  • @dagmawisolomon6077
    @dagmawisolomon6077 Месяц назад +8

    I went to school with Kassaye. He is the greatest story teller I have ever seen in my life.
    P.s to all the Habesha hating on the host you wouldn't last 2 seconds in her seat and no one would watch you

  • @nahomfikade1898
    @nahomfikade1898 Месяц назад +1

    ልጅቷ ብትረጋጋ አሪፍ ነው አስተያየት ይጠቅማቿል ተጠያቂ እሷ ነው ምትመስለው እኮ

  • @asnakukal233
    @asnakukal233 Месяц назад +4

    ምን ሆነሽ ነው የዚህን ያህል የማውራት አራራ እንዴ ልጁ ኮ አንድ ሃሳብ ጅምሮ የጨረሰው የለም .....በጣም እሚያስጠላው በጣም!!!!!

  • @henokdiga8746
    @henokdiga8746 Месяц назад +5

    ማማዬ ለምን ቦታ አትቀያየሩም 😅

  • @amirMahmed
    @amirMahmed Месяц назад +3

    ልጅቷ ለቡና ወሬ እንጂ ለፖድካስት አትሆንም ... What a gaddem women