ከቦናል || ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ || አዲስ ዝማሬ || Kebonal Zemarit zemenay Gosaye

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 264

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 10 месяцев назад +28

    ከቦናል የክብርህ ደመና
    ተሞላን ለስምህ ምስጋና
    ተገባህ ማህተሙን ልትፈታ
    በእርግጥም ኢየሱስ ነህ ጌታ
    ❤❤❤

  • @PanelBrhanuPnel
    @PanelBrhanuPnel 2 месяца назад +1

    ተባረኩ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛላቹ

  • @dimahe143
    @dimahe143 10 месяцев назад +18

    ወገኖች ስለእናንተ እጅግ ምስጋና ሞልቶኛል። ጌታ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው፣ በእውነትም ጌታ ነው።

  • @matusalapetros7381
    @matusalapetros7381 10 месяцев назад +10

    ዘድዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ጸጋውን ያብዛልሽ ዘርሽ የጠላቶችን ደጅ ይውረስ❤❤

  • @miheretseifu2762
    @miheretseifu2762 Месяц назад +1

    Amen amen!!

  • @boezdata2834
    @boezdata2834 10 месяцев назад +10

    ተገባህ ማህተሙን ልትፈታ
    በእርግጥም ኢየሱስ ነህ ጌታ
    ❤❤❤

  • @abeltedla8232
    @abeltedla8232 10 месяцев назад +5

    ዘዬ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @BisratZerihun-vu9lf
    @BisratZerihun-vu9lf 10 месяцев назад +7

    ምስጋና ለሚገባው ለአንድ አምላክ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን❤❤❤❤

  • @yeshidange
    @yeshidange 10 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 10 месяцев назад +6

    እሰይ፣ እልልልልልል በክብሩ የከበበን፣ ማህተሙን የፈታው የነገስታት ንጉስ፣ የጌቶች ጌታ ኢየሱስ ስሙ ብሩክ ይሁን። ጸጋ በብዙ ይጨመርልሽ እማዬ።

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 10 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sinishawkifle9514
    @sinishawkifle9514 3 месяца назад +1

    ...ባንተ ተሰውረን በቀኝ ነግሰናል አሜን

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 2 месяца назад +1

    Amen tebareku❤❤❤❤❤

  • @dannybeauteysalon8211
    @dannybeauteysalon8211 10 месяцев назад +2

    ከተለመደው ወጣ አላለም ዜማው ? ግንደስ ይላል ተባረኩ

  • @fikershifera
    @fikershifera 10 месяцев назад

    ከቦናል የክብርህ ደመና
    ተሞላን ለስምህ ምስጋና
    ተገባህ ማህተሙን ልትፈታ
    በእርግጥም ኢየሱስ ነህ ጌታ
    ❤❤❤ ዘድዬ ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @edelawitemoges5712
    @edelawitemoges5712 9 месяцев назад +1

    አያጠያይቅም በእርግጥም ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤
    ያብዛችሁ ፀጋው እየደገፋችሁ!

  • @yeshiworkdemelashe9193
    @yeshiworkdemelashe9193 10 месяцев назад +7

    በእርግጥም እየሱስ ነው ጌታ በብዙ ይጨመርልሽ ❤❤❤

  • @berhanujiss8759
    @berhanujiss8759 10 месяцев назад +2

    አሜንኔ አሜንን ተባረኩ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን እልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 10 месяцев назад +7

    ዜዶዬ አይደለም ዘምረሽ እንዲሁ ስትታዪ የኢየሱስ የመልዕክቱ ደብዳቤ እኮ ነሽ!😘😘
    ብዢልን እልፍ ሁኚ የእግዚአብሔር የልቡ ሀሳብ ያለመከልከል ከዚ በበለጠ ይገለጥብሽ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ! እንወድሻለን!❤😘

  • @hallelujah3985
    @hallelujah3985 10 месяцев назад +2

    በእውነት ነፍስ አልቀረችልኝም፡፡ እስከ መጨረሻው እንድትዘምሩ ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @Olibeckmot1
    @Olibeckmot1 9 месяцев назад +1

    በጌታ ወንድሜቼ ተባረኩልኝ! እህቴ ዘመናይ ፀጋው ይብዛልሽ !

  • @mala4122
    @mala4122 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ❤❤❤ፀጋው ይብዛላችሁ ፣እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም ፣❤❤❤❤ኢየሱስ ፍቅር ❤❤🙏🙏😘❤️🤲🤲🥰🥰💞💞💕🧡ኢየሱስ ጌታ ነህ፣❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕🧡🧡🤲🤲🤲

  • @yisehakdesalegn8215
    @yisehakdesalegn8215 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን!
    በእርግጥም ኢየሱስ ነህ ጌታ!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitleulseged8255
    @dawitleulseged8255 10 месяцев назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ማህተሙን የፈታህ ክብር ይገባሃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዜድዬ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 10 месяцев назад +4

    ዘመናቹ ይባረክ በእርግጥም ኢየሱስ ነው ጌታ

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 10 месяцев назад +3

    ኣሜን የፀጋው ደመና ወትሩ ይክበበን!!!
    ዘመንሽ ኢየሱስ ይባርከው።

  • @YigeremBelay-wm7ti
    @YigeremBelay-wm7ti 10 месяцев назад +1

    Zዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
    ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeskiHabte-rx3ep
    @MeskiHabte-rx3ep 10 месяцев назад +2

    ተባረኪልኝ ይብዛልሽ አዲሱ ዜማ ለጌታ።

  • @NebiyuKassa
    @NebiyuKassa 10 месяцев назад

    በጌታ የተወደድሽ እህት ዘመናይ ዘመንሽ ይባረክ! የመዝሙር ሰንዱቆችሽን እባክሽ እባክሽ ማጋራት ብትችይ...❤❤❤

  • @alemtsehay3581
    @alemtsehay3581 10 месяцев назад +2

    አሜን ከቦናል ... ኢየሱስ ሀያሉ

  • @BetlehmBelay
    @BetlehmBelay 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 10 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Tabareke

  • @emnettube6824
    @emnettube6824 10 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በጣም ማራኪው መዝሙር።

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 10 месяцев назад +1

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 10 месяцев назад +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው በኢየሱስ ክርስቶስም ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ ሃሌሉያ አሜን አሜን

  • @mamilamathew503
    @mamilamathew503 9 месяцев назад +1

    በርግጥም ኢየሱስ ነህ ጌታ ተባረኪ ዘሚ 💙🙏

  • @DanoAlemayo
    @DanoAlemayo 10 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ዘመነሽን ሙሉ ይበርኩ! ❤

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 9 месяцев назад +1

    አሜን !! በጌታ የተባረካችሁ ሁኑ ብሩካን

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 10 месяцев назад +2

    Essye Kebrune hulu Geta tekelelo yewesde 🙏 ehete zemeneshe yebareke endew legeta zeme belesh zemerie ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ 10 месяцев назад +2

    ዘመንሽ ይባረክ ክፉ አይንካሽ

  • @GirmaAsefa-q4j
    @GirmaAsefa-q4j 9 месяцев назад +1

    ታላቅየው እግዚአብሔር ረድቶሻል🙏

  • @Abiyeabi-ku8pt8nn8q
    @Abiyeabi-ku8pt8nn8q 10 месяцев назад +2

    ተባረኪ ዜድዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤፣❤፣፣፣❤

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 10 месяцев назад +3

    ዜድ የኔ ውድ ጸጋው ብዝት ይበልልሽ ግሩም እና ድንቅ ነው!❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቢኒአግዛ
    @ቢኒአግዛ 10 месяцев назад +2

    የምንወድሽ እህታችን ብርክ በይልን።እኳን ጌታ አገዘሽ

  • @jonahks3356
    @jonahks3356 10 месяцев назад +1

    ይብዛልሽ ❤❤

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi1208 10 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል

  • @ermiasalemayehugibee
    @ermiasalemayehugibee 3 месяца назад +1

    የአሁኑን ዝማሬሽን እና የሌሎች ወገኖች ዝማሬ የዘመርሽውን አነጻጽረሽ ስሚው የትኛው ሞገስ እንዳለው አስተውይ። እኔ በጌታ ያለሁ ሰው ነኝ አገልግሎትሽ ተሰሚነትን እንዳያጣ እንዲሁም ለመድረስ የፈለግነውን ህዝብ ተደራሽ ቢያደርግ መልካም ነው። ጻውሎስ እንዳለው በነገር ሁሉ ማስተዋልን ይስጠን።

  • @TiruworkSimegn
    @TiruworkSimegn 7 месяцев назад +2

    የእውነት የጌታንመምጣት አብዝቼናፈኩኝ ይህንድቅዝማሪስሰማ

  • @በፀጋውድንኛያለው
    @በፀጋውድንኛያለው 10 месяцев назад +2

    ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ

  • @BetlehmBelay
    @BetlehmBelay 10 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakutsige-j2k
    @melakutsige-j2k 10 месяцев назад +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ አቤት ስሙ በከንፈርሽ ላይ ማማሩ
    ጸጋው በዝቶልሻል ።

  • @habtamubogale616
    @habtamubogale616 10 месяцев назад +2

    ያብዛልሽ🎉❤

  • @Haragash-cj9bf
    @Haragash-cj9bf 10 месяцев назад +2

    አሜን 🙌ተባረኪ እህታችን❤

  • @BirukKebede-i3e
    @BirukKebede-i3e 10 месяцев назад +1

    ዘሚና ጌታ ጸጋና ሞገሱን ያብዛልሽ የባረከሽ ይባረክ ክብር ለጌታ ይሁን።

  • @tarikutilahun2831
    @tarikutilahun2831 10 месяцев назад +1

    ተባሪኪ

  • @mihretudiko2314
    @mihretudiko2314 10 месяцев назад +3

    ❤❤ ድንቅ ዝማሬ ነው በጣም ውድጀዋለው........ በሌላ ዝማሬ እንጠብቅሻለን
    ፀጋ ይብዛልሽ..... እንወድሻለን በጌታ ፍቅር 🎉🎉🎉🎉

  • @Gani560
    @Gani560 10 месяцев назад +2

    Amen elelelleeeeeee tebarki yene zediyee ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jojooome4485
    @Jojooome4485 10 месяцев назад +2

    ድንቅ ዝማሬ 🎉🎉🎉🎉🎉
    ተባረኪ ዜድ !!!!!
    ዶ.ር ጋሹ ተናፍቀሀል

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ
    ከቦናል የክብርህ ደመና
    ተሞላን ለስምህ ምስጋና
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @TiruworkSimegn
    @TiruworkSimegn 7 месяцев назад +1

    አብርሆቱያልተለየን ስሙይባረክ ዜድዬተባረኪየኔውድእህት

  • @kalkidanmesfin-uu5co
    @kalkidanmesfin-uu5co 10 месяцев назад +2

    tebarkilgn.zedeye tinsh zemaw fetenbgn ehite ehite tinsh atfitgiw eshi ema ewdshalew tebarkilgn tsga yebzalsh ❤

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 10 месяцев назад +1

    Wow ክብር ለጌታ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በእርግጥም ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን አሜን አሜን ዝድዬ ጌታ ይብርክሽ ❤❤❤👏👏👏

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx 10 месяцев назад +2

    ይገባሀል ክብር ታርደሀል እና ስለ እኔ

  • @TemesgenNur
    @TemesgenNur 10 месяцев назад +2

    ኢየሱስ በርግጥም ነህ ጌታ እልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamawitEsheteOfficial
    @SelamawitEsheteOfficial 10 месяцев назад +1

    እሰይ እሰይ ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ !!!

  • @yenutadese
    @yenutadese 10 месяцев назад +2

    በርግጥም ኢየሱስ ነህ ጌታ ❤❤❤

  • @Danayitmekbibofficial945
    @Danayitmekbibofficial945 10 месяцев назад +2

    Bless you my sis

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 10 месяцев назад +1

    መዝሙሩ በጣም ምርጥ ነው።
    ሙዚቃው ግን......ጮኸ

  • @berhanabera2175
    @berhanabera2175 10 месяцев назад +1

    ዉድ የተባረክሽ በርቺ♥️♥️♥️ፀጋ ይብ ዛልሽ!

  • @saramelese1218
    @saramelese1218 10 месяцев назад +1

    አሜን

  • @dagimbrhanu
    @dagimbrhanu 10 месяцев назад +1

    ስታምሩ ❤ ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባርክ ያለምልማቹ ስፉ ብዙ ጌታችን ኢየሱስ ይባረክ

  • @yesakorchristfamilyservice6148
    @yesakorchristfamilyservice6148 10 месяцев назад +6

    ተባረኩ የክብሩ ደመና በላያችሁ ላይ ያብራ❤❤❤

  • @AbenezerZerga
    @AbenezerZerga 10 месяцев назад +5

    ማህተቡን የፈታ እየሱስ ❤❤❤❤
    ደስ የሚል ዝማሬ
    ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @EluTola
    @EluTola 10 месяцев назад +2

    ስለእናንተ ሁልግዜ እግዝአብሔርን አመሰግናለው!
    ተባረኩልኝ!❤

  • @tigistmamo1427
    @tigistmamo1427 10 месяцев назад +2

    ፀጋ ይብዛልሽ ዜድይ ተባረክልኝ የኔ እህት ፡

  • @MeskiHabte-rx3ep
    @MeskiHabte-rx3ep 10 месяцев назад +1

    💙💙💙💙

  • @kasaneshtigabu
    @kasaneshtigabu 9 месяцев назад +1

    አሜን ተባርኩልኝ ቤተሠቦቼ አዎን ክብር ለአንዱ ጌታ

  • @MelesechAnulo
    @MelesechAnulo 10 месяцев назад +1

    "ከታቅ መከራ ወተን በመከራህ"😍😍😍😭😭😭😘😘❤🙏

  • @mulukentsehay3808
    @mulukentsehay3808 10 месяцев назад +2

    የኔ ውድ እህት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከው ተባረኪ

  • @ayantubizunehofficial
    @ayantubizunehofficial 10 месяцев назад +3

    የምድሩን ለምድሩ ትተን በሰማይ ነን!!
    ደንቅ ነው,ቡቹዬ ተባረኪ,ፀጋ ይብዛልሽ

  • @meskitesfaye363
    @meskitesfaye363 10 месяцев назад

    Elelelllll❤geta hoy semhe ybark❤

  • @seniesho9033
    @seniesho9033 10 месяцев назад +2

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 God bless you 🙏 ❤️ hallelujah 🙌 hallelujah 🙌 🙏

  • @DuretiBizunehduye-ox6vl
    @DuretiBizunehduye-ox6vl 10 месяцев назад +2

    ተባረኪልኝ ዜድዬ ❤❤

  • @TiruworkSimegn
    @TiruworkSimegn 7 месяцев назад +1

    እሜንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልል

  • @mulusemagnwbenh3310
    @mulusemagnwbenh3310 10 месяцев назад +2

    ዘመናችሁ ይለምልም ውዶቼ ዘምዬ ተባረኪ ለክብሩ እየዘመርሽ ዘመንሽ በልዑል እግዚአብሔር ይጠቅለል

    • @mulusemagnwbenh3310
      @mulusemagnwbenh3310 10 месяцев назад

      ምን ልበል ባንች ላይ የተቀመጠው የዝማሬ ፀጋ ይገርማል።ኢየሱስ ጌታ ነው ። የፀጋው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ

  • @D.nFedasa
    @D.nFedasa 10 месяцев назад +1

    Zemarit zemenaay goosaay bexaam new yemmi weddish yemmaakebresh....

  • @beletechtesfai1802
    @beletechtesfai1802 10 месяцев назад +2

    ዘሚየ ጌታ ፀጋው ያብዛልሽ

  • @endtimetrumpet8952
    @endtimetrumpet8952 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን ሀሌሉያ 🙏🙏🙏
    ተባረኪ ውድ እህቴ

  • @elroitesfaye
    @elroitesfaye 5 месяцев назад +1

    Yena wed eht geta zemnshn yebark.geta hoye tebarek selahulum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassahunabayneh6108
    @kassahunabayneh6108 10 месяцев назад +1

    ዘመንሽ ይባረክ❤🎉

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 10 месяцев назад +1

    ♥️ Egzeabehare yemasgan!!♥️ Swadeh!;💚💜💛🩵🩷🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidistfissha6575
    @kidistfissha6575 10 месяцев назад +2

    ፀጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛልሽ ይብዛላችሁ

  • @helenTeshale-nq6vn
    @helenTeshale-nq6vn 10 месяцев назад +1

    Amenn ehtachn tsega ybzalish

  • @SamuelShagaw-r4w
    @SamuelShagaw-r4w 10 месяцев назад +1

    Haleluya eyesusi geta new....
    Tebareku ,thegga yibthalachu

  • @yisehakdesalegn8215
    @yisehakdesalegn8215 10 месяцев назад

    ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏

  • @yosef-eshetu
    @yosef-eshetu 10 месяцев назад +2

    ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @metizawde7557
    @metizawde7557 10 месяцев назад

    Amen amen 🙏 tebarekulng ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetdawit1773
    @genetdawit1773 10 месяцев назад +1

    ሀሌሉያ

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 10 месяцев назад +2

    ወንጌልን በዜማ አዳምጫለሁ !!❤❤
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ (ያብዛላችሁ )❤❤