Biruk, you let this guy to change the subject. He got away from the subject. You that one who lead and facilitate the discussion and you should not allowed him to get away from the subject.
This Mehemer / teacher didn’t came to learn. First of all he denys every truth, even from his book therefore there is no purpose to continue to discuss with him. It’s not necessary to waste so much time with him. You guys could discuss with two or three people instead this guy whose purposely consciously disagree to the truth.. Collusion this guy lives in his own movie.
ጌታ ይባርክህ ኤርምያስ ! ማርያምን የሚያመልኩ መናፍቃንን እንዲህ አጋድመህ በእግዚአብሔር ቃል ግረፍልን !!
ጴንጤ ቅዱስ እና የተመረጠ ህዝብ ❤❤
ሶፊ በጣም ብስለት የተሞላ ንግግር ነው አይቼብሻለሁ ተባረኪ
ሶፍያ በጣም ጥሩና ትክክል ነገር ተናገርሽ!
ምስጋና የሚሰዋ እርሱ ያከብረኛል ብሏል
ሶፊያ ኤርሚያስ ሐይለቃል እንዲናገራት ፈልጋ ነበር የገባችሁ በሱምክንያት ከጌታ ቤት ወጣሁ ለማለት እድሜ ለብሩኬ መሪዉን ሲጠመዝዝባት ዱብ አለች ሽታዬም ኤርሚን ጭዳ አድርጎ ነዉ ታች ቤት ተቀባይነትን ያገኘዉ የክርስቶስ ሳምራም ዳርዳርታ ያዉ ነዉ‼️‼️‼️
ጭር ሲል አልወድም እኮ ናት እሷ
ሶፊ ምን ነካሽ እኤርሚ ምን አረገ አስተውይ
ሶፊ እየሳተች ነው አትፍረዱባት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ብላችሁ ከፈጣሪ ሌላ የአምልኮ መስዋዕት እያቀረባችሁ ሕዝቡንም ከፈጣሪ ሌላ ለሌላ ምስጋና እንዲያቀርቡ እያረጋችሁ እግዚአብሔርን
አታስቆጡት የሕዝቡንም መከራ አታብዙ።እናንተ መምህራን ነን የምትሉ ትርጉሙ እንዲህ ነው እያላችሁ ትከራከራላችሁ ህዝቡ ግን ቀጥታ እንደፃፋችሁለት የእግዚአብሔርን ስም ይጠራል እንጂ ምስጋናን ክብርና አምልኮን የሚያቀርቡት ለፍጡር (ለማርያም)ነው።እግዚአብሔር (ፈጣሪ)ኢትዮጵያን ይቅር እንዲል ኦርቶዶክሶች ንስሐ ግቡ
እኛ የክርስቶስ አማኞች ገና ከአፉ እሳት የሚተፈ ትውልድ ይነሳል የኤርሜስ ይገርማቹሀል እዴ በክርስት ላይ እየቀለዳቹ አትኖሩም ጌታ እየሱስ ስራቹ ይፈረስ
ኢርሚ ቆራጥ የማይልመጠመጥ አገልጋይ ነው በርታ።
ሶፊ የሚያምርብሽ ቦታ ይህ ነው!!!!!!!!!!
ምን አዉቃ ነው ጠማማ ቂንጥር በላት ፡ ባልቴት ጠማማ ነው
የም መጥፎ ጠባይ ታይቶበት የውቃል አንቺ ግን የማሰመሰልና የሌለሺን እንዳለሺ ትቆጥሪያለሺ ጭር ሲል አልወዴም ነገር ነሺ ኤርሚ ምንም መጥፍ በሐሪ የለዉም ተረጋጊ
ጌታ ሆይ ሰውዬ ምን ነክቷቸውነው አምልኮ ለአምላክ ብቻ አለ ያክፍል ምን ማለት ነው ለሰው መሰጠት አይአለመታደል መሸመጠት
ለምስጋና እሰዋለሁ አይባልም ምስጋና ከሆነ አቀርባለሁ ነው የሚባለው አባቴ እንሰዋለን የሚለው ቃል እራሱ ምስጋና እንዳልሆነ ያሳያል እሰዋለሁ ካለ የሚሰዋ የሚታረድ ወዘተ ነው
Sofi please yawnt wengil nat orthodox maletsh tkkl aydeleshim awntun teenager I.Ermi tsasto aywkm slesu ymtaweri tkkl aydelshm
በእግዚአቢሄር ላይ ጥላቻ አሳዪን
ኦርቶዶክስ አባቶች በመረጃ ስትያዙ ማለት ያለባቹህ እንጠይቃለን ወይ ይሄን አላምንም አልደግፉም ማለት መብት አላቹህ
አንድ ጥያቄ ሲጠየቁ መልስ ከመስጠት ይልቅ ጥያቄን በጥያቄ የሚደረገው ነገር በጣም ገራሚ ነገር ነው😂😂😂😂😂😂
መምህር መንሆነዋላ ሉቃ 16 ላይ ፀሎት የለም በመጀመሪያ ሁለቱም በስጋ የሙቱ ናቸው እና ሲነጋገሩ ነው የምናየው
ሁለተኛው በስጋ ያልሞተ ሰው በስጋ ወደ ሞቱ ሰዋች እንደፀለዩ አይናገርም
ሶስተኛ አብርሀም ምን ብሎ ነው የመለሰለት ሙሴ እና የነብያት መፅሀፍት አሉላቸው ነው ያለውና እጂ የተደረገ ፀሎት የለም መምህር
ፔንጤዎቹ የጎደላቹህ ነገር ሴይኖር ከምትከራከሯቸው ሰዎች ጋ ብልጠት ተጠቀሙ መምህር ነን ካሉ አንቱ ወይ አባ በሉ፣ዲያቆኑንም እስካልተሳደበ በዲያቆን ጥሩት ከምእመናኑ በቀር አገዮቹን አንተ አትበሉ እንደስድብ ስለሚቆጥሩት
ቅድስት ማርያምንም ስትጠሩ ጥንቃቄ ማርያም አትበሉ እንደስድብ ይቆጥሩታል ድንግል፣ ቅድስት በሏት ማክበሩ የነሱን አፉ ያዘጋል
የበሳል ሰው commnet👍
ምናለበት ሶፊያ ውዥብር ባታደርጊው ኤርምያስን ለማለዘብ ነው ወይስ ?????ንግግር ከጀመርሽ ቶሎ ብትጨረሺ ትንሽ ዝም በይ
ይቺ ሴትዮ በጣም ታመቻምቻለች መንገድሽን አጥሪ
እሷ የክርስቶስ ነች አታመቻምችም
በዉስጥ ቄዳር ተጠምቃለች ሽታዬም ሊሸበለል አካባቢ እንዲህ ነበር ያረገዉ
@ አይደለችም ስራቹ ይፈረስ
@@HHa-q9m ምን አስቸኮለሽ በቆርብ እናየዉ የለ🤣
Biruk, you let this guy to change the subject. He got away from the subject. You that one who lead and facilitate the discussion and you should not allowed him to get away from the subject.
This Mehemer / teacher didn’t came to learn. First of all he denys every truth, even from his book therefore there is no purpose to continue to discuss with him. It’s not necessary to waste so much time with him. You guys could discuss with two or three people instead this guy whose purposely consciously disagree to the truth..
Collusion this guy lives in his own movie.
ኤርሚ ጉድህ ፈልቶ ነበር አጠገባቸው ብትሆን በብረት መስቀላቸው ፈላልጠውህ ነበር።አባ ስለትእግስቶት ባደንቆትም ለክርክር የሚያበቃ ዕውቀት አላየውቦትም
Sofi please yawnt wengil nat orthodox maletsh tkkl aydeleshim awntun teenager I.Ermi tsasto aywkm slesu ymtaweri tkkl aydelshm