🛑 በአስገራሚ ፍጥነት ከ4 ኪሎ እስከ 6 ኪሎ እየተሰራ ያለው መንገድ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 40

  • @sheger6344
    @sheger6344 4 дня назад +1

    I do have good memories of shola sidist kilo there was also small playground behind pepsi shola, thanks for sharing

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 4 дня назад +4

    Please go to Gonder and Arbaminch to show us developments over there too.

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 4 дня назад +2

    Thank you guys I like your videos with nice explanations. I am watching you from Virginia and I appreciate how you know every detail of the areas.

  • @teferihailu9010
    @teferihailu9010 5 дней назад +9

    በጣም ምረጥ ነው ቪዲዪ ከማብራሪያ ጋር ቀጠሉበት ከልቤ ወድጀዋለሁ

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 5 дней назад +1

    🟢 🟢🟢 🟢 ልወዝወዘው በእግሬ በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት በንእናመሰግናለን። እያንዳንዱን የከተማችንን ቦታዎች በሚጥምብትረካችሁ እያዋዛችሁ ትልቅ እውቀት ውያስጨበጣችሁን ነው ብዙ ወይን ለቆየንማ ደጋግመን ነው እም ናየው ። ከአራት ኪሎ ስድስት ኪሎ ትንሽም ቢሆን የአገር በቀል ዛፎች በማየታችን ደስ ብሎናል green ብዙ ቅርንጫፍ ያላቸው ዛፎችን የመሰለ ለenviormnet ለ ምንተነፍሰው oxygen እሚጠቅሙን እሚሰጡንንእነሱ ናቸው።

  • @yetnaythiruy1594
    @yetnaythiruy1594 5 дней назад +1

    የሚገርም ነው በሦስት አመት ውስጥ ይሄ ሁሉ ለውጥ እኔ ተመልሼ ሀገር ብገባ የማውቀው አልመስልሽ አለኝ ሰፈሬ መነን የምወድሽ ያደኩብሽ ትዝታሽ ሁሌም በልቤ ውስጥ ይኖራል🙏🙏🙏

  • @BerahanaYohalashet
    @BerahanaYohalashet 5 дней назад +1

    ጤናይሰጥል በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በዚህም የማቴሪያል ብክነት ይታሰብበት የአገር ሃብት ማባከን ለምሳሌ1የኤሌትሪክ ፖል ተነቅለው ተመልሰው መተከል ሲችሉ ባሉበት መሰበር
    2/የእግረኛ መንገዳችንን አስፓልት የነበሮት ባሉበት ማስፋት ማደሰ እየተቻለ ሙሉ በሙሉ ማፍረሰ ምሳሌ ሰሜት ፎየል ቤት ግራና ቀኝ እሰከ ላይ ማደያ ፀሐይ ሬ 12:39 12:41 ሊስቴት
    3/ቀይ አፈር የተገኘውን በአንድ አቅራቢያ መሰብሰብ ሲቻል ይወገዳል ተመ 12:33 ልሶ በውድ ዋጋ

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 5 дней назад +1

    የምታብራሩበት ፡ መንግድ ፡ በጣም ፡ ነዉ ፡ ደስ ፡ የሚለዉ ፡ ክረምቱ ፡ ሳይመጣ ፡ ቢያልቅ ፡ ጥሩ ፡ ነዉ ፡ በተረፈ ፡ ፀዳ ፡ ብላለች ፡

  • @Degukono
    @Degukono 5 дней назад

    Gentle men I do appreciation your team work, and knowledge of the locality. Bravo!

  • @beaglecutedog2312
    @beaglecutedog2312 5 дней назад

    ልወዝወዘው በግሬ !!በርቱ ወገኖቼ ጥሩ ስራ ነው
    ግቢ ገብርኤል በሁለተኛው ዙር የፈረሰውን አሳዩን እናመሰግናለን

  • @deborhateferi7122
    @deborhateferi7122 5 дней назад +1

    Brhanena slam Gerba yadkubte sefer (Abune sifre)

  • @lulsegedmergia3299
    @lulsegedmergia3299 5 дней назад

    በርቱልን ባልደረቦቼ❤

  • @YonasTesfay-gd1bu
    @YonasTesfay-gd1bu 5 дней назад

    ወይኔ ሰፍሬ መነን ናፍቀኝ እኔ የመጋጫ ልጅ ትውልደ መጋጫ ኑሬልኝ ሰፍሬ የሰፍሮቼ ልጆች የምር ትመቹኛላቹ ባለፍው ኤካ ዲናሞ ስት ጠላ አንደኛ የምር ሴፔ ነኝ እንግሊዝ ይመቻቹ ኑሩልኝ

  • @iframgabrielasfaw675
    @iframgabrielasfaw675 5 дней назад +1

    ኃይሌ ፊዳን አስታወሳችሁኝ ነብሱን ይማርና ኩራዝ መጽሐፍት ቤት

  • @dremc1000
    @dremc1000 4 дня назад

    Bravo, nice job guys keep it up. Do you know if Blue Tops still there? That's where my friends and I used to go after school on Fridays. Thanks for your work.

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 5 дней назад

    Hi salaam

  • @frehiwotKefelegn-n9n
    @frehiwotKefelegn-n9n 3 дня назад

    ከሌሎች ነምትለየውና አብዛኛው 8:07 ተመልካቾች የምንወደው ከማብራሪያው ጋር ያለው አቀራረብህ ነው ሌሎች ዲዳዎች ካንተ ይማሩ 10q

  • @kelemeworkfeleke5751
    @kelemeworkfeleke5751 5 дней назад

    በርቱልን ብእውነት ምን ላይ ደረሰ ብዬ ነበር በሚገርም ሁኔታ አሳያችሁን ግሩም ነው

  • @deborhateferi7122
    @deborhateferi7122 5 дней назад

    Hagera Gata Gubgnte Eyarglat Niw
    Tbarku Kifu Aynkachu

  • @wedajoqejela4433
    @wedajoqejela4433 4 дня назад

    የዛሬ 30 አመት የተማርኩበትን ት/ቤት አሳያችሁኝ። አመሰግናሁ!

  • @deborhateferi7122
    @deborhateferi7122 5 дней назад

    Siw Yetefawe Tkekle niw Eza Akababi Yenbrut Batsbocha kuya fechu Hadwal

  • @deborhateferi7122
    @deborhateferi7122 5 дней назад

    "zare kidame niw"

  • @gechove1154
    @gechove1154 5 дней назад

    People who live abroad send him good quality G pro he can show us good quality content

  • @wubitta2
    @wubitta2 5 дней назад

    Hi tinish mastekakeya CONCORD sayhon DONDOR new yeneberew

  • @et2507
    @et2507 5 дней назад

    ተ፬ኪሎ ስዲስት ኪሎ ፀ ኪሎ
    ===================
    ተፍ ተፍ ሚባለው ፈረንጂ ወርድ ወይንም ኣማርኛ ቃል የተፈጠረው ወዴ ፲፱፳፯ ነ ይባላል:: What is your method? University bus to ensue at the autonomy or governate stuff.

  • @seifuhaile
    @seifuhaile 4 дня назад +3

    Plies respect ሚኒሊክ እያላችሁ ታወራላችሁ የክብር ስማቸዉ አፄ ሚንሊክ ነዉ አስተካክሉ

    • @-theabyssiniatv2388
      @-theabyssiniatv2388  День назад

      እርማቱን ከልብ ተቀብለናል ዳግማዊ አጼ ምኒልክ

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 5 дней назад

    🟣🟣 🟣 እሚገርማችሁ ብዙ ሰዎች ሚዚየም የለም ብለው ተከራክረውኛል እኔ እንኳን ብሄራዊ ፣ አ አ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ሁለት አቃለሁ የድሮዎች ማለቴ ነው ። እስቲ ውስጡ ገብታችሁ የሙዚየም ቪዲዬ ስሩልም ። ከ እንጦ ጦ ሚኒልክም ቤተመንግስት ሙዚየም ነው አሉኝ አሁን ግን እኔ እሱን አላቅም ስለዚህ ሶስቱን ስሩ ልን

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 4 дня назад +1

    China ነው፣መኘንገዱን፣ የሚሰራው? ማን፣ ነው፣?

    • @elizabethamsalework3006
      @elizabethamsalework3006 4 дня назад

      Certamente, oramai La Cina ha conquistato l'Etiopia

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 4 дня назад

      @elizabethamsalework3006 ,ምን፣ለማለት፣ነው?? በትክክል ፣ፃፊ።

    • @elizabethamsalework3006
      @elizabethamsalework3006 4 дня назад

      @Hiwot246 ti sto scrivendo la mia perplessità a riguardo la popolazione etiope

  • @tafesseassefa9615
    @tafesseassefa9615 4 дня назад

    Amropa garage yete Ale? Thanks for your time. I’ll subscribe you. Love you guys. Good job that shola my medeberia

  • @dawitfeleke4188
    @dawitfeleke4188 4 дня назад

    lemehonu kasa iyetekefele new woy limatu yemikahedew ?kifilehager gin feresaw maweyayet inkuuwan yelelew kasa yelelew mahiberawi kewisu kefitegna yehone bizuwochein tsom yasadere ke hige mengistu gar yetekarene..............

  • @yonasmitike
    @yonasmitike 3 дня назад

    ዳግማዊ ሚኒሊክ ስላሴ ውልደቴ የ80ቹ ጉርምስናዬ አመጣችሁት

  • @dimodela
    @dimodela 4 дня назад

    so what is it a big deal may be for you it's a big deal for us it's nothing the only thing we can see on that video is a demolished city looks like a war zone

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 5 дней назад

    🟢 🟢🟢 🟢 ልወዝወዘው በእግሬ በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት በንእናመሰግናለን። እያንዳንዱን የከተማችንን ቦታዎች በሚጥምብትረካችሁ እያዋዛችሁ ትልቅ እውቀት ውያስጨበጣችሁን ነው ብዙ ወይን ለቆየንማ ደጋግመን ነው እም ናየው ። ከአራት ኪሎ ስድስት ኪሎ ትንሽም ቢሆን የአገር በቀል ዛፎች በማየታችን ደስ ብሎናል green ብዙ ቅርንጫፍ ያላቸው ዛፎችን የመሰለ ለenviormnet ለ ምንተነፍሰው oxygen እሚጠቅሙን እሚሰጡንንእነሱ ናቸው።

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 5 дней назад

    🟣🟣 🟣 እሚገርማችሁ ብዙ ሰዎች ሚዚየም የለም ብለው ተከራክረውኛል እኔ እንኳን ብሄራዊ ፣ አ አ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ሁለት አቃለሁ የድሮዎች ማለቴ ነው ። እስቲ ውስጡ ገብታችሁ የሙዚየም ቪዲዬ ስሩልም ። ከ እንጦ ጦ ሚኒልክም ቤተመንግስት ሙዚየም ነው አሉኝ አሁን ግን እኔ እሱን አላቅም ስለዚህ ሶስቱን ስሩ ልን