Lualawi ሉዓላዊ-ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር በጥቅምት 2017 የተደረገው ቃለምልልስ ክፍል 1 እና 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    RUclips
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии • 49

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 6 дней назад +21

    ከተማሩ፣ከተመራመሩ፣ሀገርን ካፈቀሩ፣ህዝብን ከወደዱ ሰው ሊሆን የሚችለው ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ነው።ለእኔ የአንድ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ዜጋ መገለጫው ይህ ነው።

  • @GrAzeb
    @GrAzeb 6 дней назад +9

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሁለት ጀግኖች ኑሩልን

  • @Black-2024
    @Black-2024 6 дней назад +6

    Thank you #Professor #Birhanu | #Sisay #Agena
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @TKaMeyona77
    @TKaMeyona77 6 дней назад +9

    የሰወነት ተምሳሌት!!!

  • @EyasuBinchebo
    @EyasuBinchebo 6 дней назад +7

    ምርጥ ትንተና, ፕሮፌሰር brave 🙏🙏🙏thanks sisay

  • @solomontaa3555
    @solomontaa3555 6 дней назад +9

    ብሬ የቁርጥ ቀን ልጅ ሰላም ሰላም 🙏🙏

  • @alemeyasu635
    @alemeyasu635 6 дней назад +5

    Thank you so much

  • @alemeyasu635
    @alemeyasu635 6 дней назад +6

    Thank you ❤❤❤❤❤❤

  • @seblewongelkassa5550
    @seblewongelkassa5550 5 дней назад

    Thank you, Ses. grate Jobe 🙏 🎉🎉🎉 Dr, Berehanu, you are one of the greatest people who happened to Ethiopia Education. You are my hero.
    I THANK YOU VERY MUCH

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 5 дней назад

    ዶክተር እናመሰግንሆታለን ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 6 дней назад +4

    Professore berhanu nega merte ethiopiawi
    Alla edmena Tena yestelne
    Le ethiopia enalehezbioa ladergute talake astewasto ke lebe enamesgenale 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🇪🇹🌻🌻🌻🇪🇹🌻🌻🇪🇹🇪🇹🌻❤❤🇪🇹🌻🌹🌹

  • @ethiopiantube1014
    @ethiopiantube1014 6 дней назад +3

    This is poltics thank you prof

  • @arsemamobile6461
    @arsemamobile6461 6 дней назад +1

    ሚኒስትር ብርሀኑ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን፣ ፣

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 6 дней назад +4

    ሰላም ሲሳይና ጀግናው ብርሀኑ ነጋ እናመሰግናለን ኢትዮብያ በአለም ከፍ በይ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 4 дня назад

    Danke 🙏❤️🇪🇹❤️🙏

  • @tesemagudiso1091
    @tesemagudiso1091 6 дней назад +1

    በኢትጵዮጵያ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የትምህርት ቤቶችን የዉስጥ አሠራርን ከሙስሊም ሴቶች አለባበስጋር አያይዞ ወደ ፖላቲካ ለማስገባት የተለያዩ ጥራቶችን ማድረግ ነዉ።

  • @WonduAbsu
    @WonduAbsu 6 дней назад +1

    Be courageous!!

  • @computerengineering6852
    @computerengineering6852 6 дней назад +4

    ልደቱ ካህዲው እንዴት ከፕ/ሮ ጋር ስሙ ይነሳል

  • @melatvmelat8116
    @melatvmelat8116 6 дней назад

    Birds of the same feather flock together.pows

  • @ibrahimabshiro
    @ibrahimabshiro 6 дней назад +1

    ምን ያህል ግዜ ነው ግን "ህልውና " ውስጥ ምንቆየው ? ህልውና አስጠብቆ ወደ ዲሞክራሲያዊ ስርአት ለመሄድ ምን ያህል ይፈጃብ ?

  • @zenebe1567
    @zenebe1567 6 дней назад +1

    ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት የብሔር ፖለቲካ ሳይሆን የሕብረብሔራዊነት ፖለቲካ ነው። በሕብረብሔራዊነት ፖለቲካ የአንድ ብሔር የበላይነት ይከስማል።

  • @ALEXLEOSUS
    @ALEXLEOSUS 6 дней назад

    ምርጥ ምሁር ብርሽ

  • @abinaabdu8970
    @abinaabdu8970 4 дня назад

    ሲሳይ ፍትሐዊ ጋዜጠኛ ስራክን በአግባብ እየሰራክ ነው ነገር ግን የትምህርት ሚኒስቴር አላፊ እሰከሆነ ድረስ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ላይ በየጊዜው ትምህርታቸው ላይ እንዳይማሩ እክል የሚፈጠረዉ ለምንድን ነው ሙስሊም ስለሆኑ አትማሩም እያሉ የመማር መብታቸውን ለምን መገርሰስ ተፈለገ ፍታሐዊ የሆነ አሰራር አይደለም ለምንስ መፍትሔ አይሰጡበትም ትምህርት ሚኒስቴር አያውቀውም ብዬ አልገምትም

  • @seidjila838
    @seidjila838 6 дней назад +1

  • @computerengineering6852
    @computerengineering6852 6 дней назад

    ሲስ ጀግናው ፕ/ሮ መስፍን ልጅ ወልደዋል
    ሞቱ አይባልም ዕድለኝ ናቸው

  • @FrehiwotGsadik
    @FrehiwotGsadik 6 дней назад +1

    በቃ መደገፍ ብቻ ነው ማለትህ ነው

  • @tesemawondy1942
    @tesemawondy1942 6 дней назад

    አህንም እናንት እያራመዳችሁት ያለው ምርጥ ዘረኝነት ነው ካልሆነ ቀላሉን የዘር መታወቂያ በኢትዮጵያ ዊነት ቀይሩ ንጐሳዊ አመራል ይቁም።

    • @tolosawakene7487
      @tolosawakene7487 5 дней назад

      ሀገራዊ መታወቂያ ከመጣ ለሁሉም ሕዝብ አልተዳረሰም እነጂ ቆየ ።

  • @GetachewKebede-kx6dp
    @GetachewKebede-kx6dp 6 дней назад

    Eczema sejemer behiowt ale????

    • @Kereyeze
      @Kereyeze 6 дней назад

      Geta just make sure you are breathing

    • @Kereyeze
      @Kereyeze 6 дней назад

      Check your self

  • @ezrabekele6263
    @ezrabekele6263 6 дней назад

    “97 elections “again ,again ,both you guys looser we need new face new people new Ideology still you cry about 1997 elections people is exhausting with this faces!!!!!

  • @AbdlkerimShemsu
    @AbdlkerimShemsu 6 дней назад

    እንደዚህ ለሀገር እያሰብክ ሙስሊም ሴቶች እንዳይማሩ ማድረግህ ምን ማለት ነው ግራ ገብቶኛል አዝናለሁ ጥላቻ ልበለው ወይስ ምን አልገባኝም

  • @AbdlkerimShemsu
    @AbdlkerimShemsu 6 дней назад +2

    አነደኛውንም ለምን ብልፅግና አትሆንም

    • @zerguat
      @zerguat 6 дней назад +2

      አአይ ጃዊሳ ይሁንልህ ?

    • @dadatadesse
      @dadatadesse 6 дней назад

      ገሪባ፣

    • @AbdlkerimShemsu
      @AbdlkerimShemsu 6 дней назад

      @@dadatadesse ሆላ ቀር ካስረክብንህ ቆይቶዋል! M. S. Ga...

    • @dagmawiabate8765
      @dagmawiabate8765 6 дней назад +3

      አንተ እድሜህን ፈተና ስትኮርጅ የጨረስክ መሆን አለበት እንጅ የሚናገረው ግልፅ ነው

  • @Tottizemichael
    @Tottizemichael 6 дней назад

    dedeb😂

  • @AbdlkerimShemsu
    @AbdlkerimShemsu 6 дней назад

    ሙስሊም ተማሪዮች እንዳይማሩ ሂጃብ ኒቃብ እያልክ ታዋክባለህ አንተ ሰለ ዲሞክራሲ ስታዋራ አታፍርም

    • @berhanu12
      @berhanu12 6 дней назад +1

      ደብረፅዮንን ጠይቀው ብርሃኑ ሙስሊም ሂጃብ ያደረጉ ትምህርት ቤት አይማሩ አላለም