|እዉነት ግን ተበድላለች|| ባለቤቷ live ላይ መቶ ተፋጠጡ || tiktoklive || habeshatiktok |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 11

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 4 месяца назад

    በአጭሩ ካልተግባቡ ተለያይታችሁ መኖር ትችላላችሁ

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 4 месяца назад

    ስለ ትዳር አታውቅም ይላል እንዴ 2ልጅ ወልዶ ከኖረ በውሀላ🙄🙄 ?? ሴት ልጅ እንኳን ወልዳለት ባትወልድም ትዳር አገባች በውሀላ የፈለገ ቢሆን ባይብሰባት ቤቷን ትታ በፍፁም አትወጣም !!! አብረው መኖር ካልቻሉ ከመገዳደላቸው በፊት መለያየታቸው እና ልጆቻቸውን በስነ ስርአት ቢያሳድጉ ጥሩ ነው !!!

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 4 месяца назад

    ልጆች ከወለዳችሁ ብኋላ መለያየት በጣም ይደብራል

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 3 месяца назад

    ሴቶች ሴት ስለ ሆናቹ በሴት ሳይድ መሆን አይጠበቅባችሁም ሁለቱንም ሳይድ መስማት ነው 😢

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 4 месяца назад

    ለልጆቻችሁ አስቡላቸዉ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 4 месяца назад

    ጎበዝ ተወዛገብን እኮ🙌

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 4 месяца назад

    እህ ባልየው ውሸቱን እደሆነስ

  • @AtsedeTola
    @AtsedeTola 3 месяца назад

    😢

  • @AtsedeTola
    @AtsedeTola 3 месяца назад

    Eszabere makanno

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 3 месяца назад

    በቃ ይፋቱ ምንም ትዳር አይደለም