//አዲስ ምዕራፍ// አትሌቷ ያለችበት አሳዛኝ ሁኔታ... //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • በአዲስ ምዕራፍ የአትሌት የሺ ተስፋዬ ታሪክ ተጋርቷል ኢቢኤስ ቴሌቪዥንም የሺን ለመደገፍ የ 6 ወር የቤት ኪራይ ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን እንዲሁም ችብስ መጥበሻ ማሽን እንደሚያበረክትላቸው ቃል ገብቷል።
    "In Adis Miraf Segment, EBS Television shares the inspiring story of athlete Yeshi Tesfaye, promising support with six months of rent, a washing machine, and a chips frying machine."
    መርዳት ለምትፈልጉ
    0901 128354 የሺ ተስፋዬ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000501293133
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 426

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 3 месяца назад +44

    የሷ ጉዳይ መንግስትም ይመለከተዋል የሀገር ባለውለታ አይደለች እንዴ? መንግስት ሌላው ቢቀር ዘላቂ መኖሪያ ያመቻችላት ebsሶች ግን የእውነት ለእናንተ ቃላት የለኝም

    • @yenubayu1696
      @yenubayu1696 3 месяца назад

      መንግሥት ኢትዮጵያ ውሰጥ አለ እንዳትለኝ ብቻ
      ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳት ሰው ያሰነሳላት
      አይ መንግሰት😢

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 3 месяца назад +71

    ኢትዮጵያ ውስጥ በቃ ቀና ብሎ መሄድ ህልም ሊሆን ነው የሚበልጠንን አንፈልግ መተተኞች በዛን ፈጣሪ ይታረቀን ወገኖቼ ምንም ቢኖራችሁ ቡትት ብላችሁ ተንቀሳቀሱ ሰልባጅም የሚያስቀናቸው አእምሮአቸው የጠበበ ሰዎች ሞልተዋል ለማንኛውም መዳኛሽ ፀበል ነው በቤት ውስጥ የፀሎት ቦታ አዘጋጂና ፀሎት ስግደት ፈጣሪን ተማፀኚ ደጋሚን እግዚአብሔር ይንቀልልን

    • @RahelgebruR
      @RahelgebruR 3 месяца назад +3

      እውነት ነው

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 месяца назад +46

    በመተት፡ጭንቅላቷን፡አበላሺተዋት፡ይሆናል ፈጣሪ፡ይማርሺ፡እህቴ፡ደሞ፡እገዛ፡ካለ፡በደንብ፡ትድናለች፡ደሞ፡ታዋቂናት፡ሺ ሀለቃ ሀይሌ ገብረ ስላሴ፡ይቺን ሴት፡ጎብኛት፡ከፈጣሪ፡ታገኛለህ፡ኢቢኤስ፡ተባረኩ❤

    • @زوزوالمغربي
      @زوزوالمغربي 3 месяца назад +2

      ትክክል ሀበሻ ምቀኛነው አስረዋት ይሆናል በመተት

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 3 месяца назад +50

    በተለይ በተለይ ይድረስ ኢትዮጵያዊን እና ኤሪትሪያውያን አትሌቶች በሙሉ በህይወት እያለች አሁኑኑ ድረሱላት

    • @ZabeebNuigs
      @ZabeebNuigs 2 месяца назад

      በትክክል መግስትም ይመለከተዋል

  • @RffVv-l2k
    @RffVv-l2k 3 месяца назад +11

    አይዞሽ ቅዱስ ገብርኤል ጠላትሽን ሽባ ያደርግልሻል ትድኛለሽ የፈጠረሽ አምላክ እንደገና አንድ ብሎ ህይወትሽን ይጀምራል ተስፋ አትቁረጪ 😢😢

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 3 месяца назад +93

    የኔ እናት በእውነት ስራ አላሰራ ብሎ ስንክል የሚደርግ ሰይጣን እግዚአብሔር አጥፍልን

    • @godisable10
      @godisable10 3 месяца назад +3

      Awo lik new zare betam tinish erdata aderegachu Ebs minew Sasachu

    • @ሚስጥርሚዲያA
      @ሚስጥርሚዲያA 3 месяца назад +1

      ቆንጅዬዋ ደምሪኝ ስወድሽ❤

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 3 месяца назад +20

    እውነት ነው አትሌት የሺ የምታምኚው አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው ይህ ሁሉ ያልፋል እግዚአብሔር ምን ሊያስተምርሽ እንደሆን አታውቂም ማግኘትም ማጣትም በሰው ልጅ ላይ ተፈራራቂ ነው አይዞሽ በርቺ እባክሽ የምመክርሽ አታልቅሺ ወደ ፀበል ሒጂ እንደገና ተፈጥረሽ ትመለሻለሽ እምነትሽ ያድንሻል እባክሽ እባክሽ እባክሽ ተስፋ አትቁረጪ ተሰፋህ ሁሉ የእግዚአብሔር ነው በርቺ በርቺገና ቆመሽ ትመሰክሪያለሽ

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 3 месяца назад +11

    እርስበርስ ድግምት ጥንቆላ ይደራረጋሉ አንዱ አንዱን ጥሎ ለማለፍ፣ የሌላውን እድል ለመውሰድ ብዙ የጥንቆላ አሰራር አለ፣
    ነጻ መውጣት አለብሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ነጻ የሚያወጣው

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 3 месяца назад +156

    የኔ እናት በመተት አስረውሽ ቢሆን ነው እንጂ ይሄ ሁሉ ስቃይ አይገባሽም ነበር አሁንም አልመሸም እግዚያብሔር ይምርሻል!

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 3 месяца назад +6

      😢😢😢100%100😢

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 3 месяца назад +5

      That's My Doubt🤷🏽‍♀️

    • @AhelamSied-zk7nq
      @AhelamSied-zk7nq 3 месяца назад +3

      Eweneteshen new Ethiopia west eko lmene Komen bmheadachrn enquan ymayedestu ejegoch nachew umigermew degemo swe messelew mnoracheew

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 3 месяца назад +7

      ይህ የድግምት ስራ ነው። ደብተራ እና ስራው በኢየሱስ ስም ይፍረስ።

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 3 месяца назад +1

      እንዳሰርሽህ ፍታት

  • @yz7517
    @yz7517 3 месяца назад +26

    ያገር በባለውለታዎች ወድቀው ሲገኙ ልብ ይነካል ጓደኞቿስ ምን ነካቸው ነገ ምን እንደሚገጥማቸው ምን ያውቃሉ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 месяца назад +4

      ስው እሚፈልግሽ ሲኖርሽ ነው

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 месяца назад +48

    ኢቢኤሶችን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይማራት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AterefTeshomeDemissie
    @AterefTeshomeDemissie 3 месяца назад +9

    በአሁኑ ሰአት የችብስ መስሪያና የ6ወር የቤት ኪራይ ምን ያደርጋል ከቻላቹ ቋሚነገር አርጉላቸው 28:25

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 3 месяца назад

      Enam eko gerem mileg bat sayenorachew ye lebes matebiya mash yesetalu beyetegaw meberates

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 3 месяца назад +23

    ጌታ ይድረስልሽ ኡይዞሽ ጌታ ሁሉ በሁሉ ነው ፈውስሽን ያፍጥንልሽ አድኖሽ ክብሩን ይውሰድ በኢየሱስ ስም ተፈወሺ አሜን!!!

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 3 месяца назад +7

    እነዛ መተተኛ ራጮች ናቸው በመተት ያሳመሟት::
    Without Any Doubt🤷🏽‍♀️
    መሰረት ደፋር በጣም ነበር የምወድሽ ግን አንቺ ለዚች ምስኪን ያውም ከጅምራቹ አብራቹ የምትሮጡ እዚ ቦታ ላይ እያየሻት ማለትም በህመም እየተሰቃየች አንድ #ኮንዶሚኒየም ማረፊያዋ ባለመግዛትሽ በጣም ታሳፍሪያለሽ😢 ምን ይታወቃል እናንተ ይሆናል በመተት አስራቿች ለዚህ ያበቃቿት በተለይ እነዛ እህትማማቾች🤷🏽‍♀️ #ጨርሻለሁ

    • @EyzakAbrham-vb7hh
      @EyzakAbrham-vb7hh 3 месяца назад +1

      Yenyem hasbe new beeetam new yemetasazenw Atheletochu merdedate yechelu neber😢😢😢

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 3 месяца назад +1

      Hmmmmmm Genzba dibaba ye49 milion mkina .... Zmm .....

    • @EyzakAbrham-vb7hh
      @EyzakAbrham-vb7hh 3 месяца назад

      @@Dhdt-zj1wq very 😔

    • @mamilamamino9564
      @mamilamamino9564 3 месяца назад

      የነ መሰረት ደፋር ድግምት እና ሟርት ነው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 месяца назад +20

    እግዚአብሄር በምህረት እጁ ይዳብሳት እረዳት ታገኘች ትድናለች❤❤❤

  • @chefgeni7700
    @chefgeni7700 3 месяца назад +11

    በሉ ተሰባስበው ቤት እንግዛላት😢

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 месяца назад +46

    አቤት ውቢት ኢትዮጵያ ማዘርን እባካችሁ ለመንግስት አድርሱላት እንዲሁም የእስፓርት ኮሚሽን ሊያግዛት ቢደረግ መልካም ነው የካቲት 12 ሆስፒታል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤት ቢሰጣት ፈውስሽን ያፍጥንልሽ ቤት እና መቃብር ለብቻ ይባል ነበር ድሮ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 3 месяца назад +17

    የሰው ልጅ ቆሞ እስከ ሄደ ድረስ ነው በቃ ስንወድቅ ትንሽ ነን እግዚአብሔር ይማርሽ አናት ቢያንስ የቀበሌ ቤት እንኳ ይገባት ነበር ማዳያው የኢትዮጵያ ስም ነው አስቧት እናቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад

      ውዷደምሪኝ😢

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 3 месяца назад +18

    የኔ እናት የልጆችሽ አምላክ ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @FekerHayle
    @FekerHayle 3 месяца назад +23

    ቆይ ለሀገር የሩጡ ሰዎች እንዲህ ሲሆኑ ለምን አይረዱም 😭😭😭ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @ShetuMulate
    @ShetuMulate 3 месяца назад +12

    በጣም ነው የምታዛዝነው በቅድሜያ የebstv ሠራተኞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንድህ አይነቱን ትልቅ

  • @woinshetgirma709
    @woinshetgirma709 3 месяца назад +17

    አይዞሽ የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ😢😢😢

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 месяца назад +11

    አይዞሽ አላህ አፊያሽን ይመልሰው ለኢትዮጲያ እና ህዝቦቿ የምን ጊዜ ጀግናችን ነሽ

  • @zelalemshewalema538
    @zelalemshewalema538 3 месяца назад +8

    ሁሉም የተቻለውን የአስኮ ህዝብ እያደረገ ይገኛል ሊመሰገን ይገባል አስኮዎች ምርጥ ናችሁ

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 3 месяца назад +10

    አላህ ምህረቱን ይላክልሽ!! ምሥጋና ለ ebs 💗🙏💗

  • @tenbitademissie3132
    @tenbitademissie3132 3 месяца назад +6

    በጣም ያሳናል ዪሔንን ማየት. አይዦሽ እህቴ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ! ልጅሽን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው. እኔና እናቴ የምንችለውን እንረዳሻላን. እባካችሁ የአገሬ ህዝብ እንርዳት ይችን የሀገር እንቁ!ልጅንም ጭምር

  • @meseretejigu9308
    @meseretejigu9308 3 месяца назад +19

    ሰው ምቀኛነው ምን እዳስነኳት አላህ ይወቅ እቺን የመሰለች ጀግና ቆንጆ እቤት አስቀራት አላህ ሙሉ ጤናሽ ይመልስልሽ

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 3 месяца назад +9

    አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ ebsከፈጣሪ ታገኝላችሁ። ከክፉይጠብቃችሁ

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 3 месяца назад +7

    የሀገር ባለዉለታ ነሽ እመቤቴ የድሮዉን ጤናሽን ትመልስልሽ ኡፍፍፍፍፍፍ ያማል ጤና ሲጓደል ህይወት ይጨልማል ያለማንም አጋዥ ህልም በድንገት ሲጨልም ህመሙ ከባድ ነዉ እመቤቴ ትዳብስሽ ፀበል ግቢ ንስሀ ገብተሽ ሱባየ ያዢ ትድኛለሽ እህታለሜ የማዳም ቅመሞች ሀብት ንብረት የለኝም ብለን እንዳንማረር የእዉነት ትልቁ ሀብታችን ጤናችን ነዉ እግዚሐብሔር ከሀብት በላይ ጤናችንን ይስጠን በስደት ሀገር ይጠብቀን የማያቀላፋዉ አምላክ ከጎናችን ነዉና በርቱልኝ ስንተኛም ስንነሳም የድንንግል ማርያምን ልጅ እየሱስ ክርስቶስን እናመስግነዉ ጤናችንን እንለምነዉ ::

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 месяца назад +9

    ዋው ጅግና ነሽ አይዞሽ አላህ እፎይ ያረግሻል እንሽእላህ 🙏 አገራችን ለሀገር የለፉትን ማየቱ ላይ ትንሽ ይቀረናል

  • @HaymanotGetachew-t7h
    @HaymanotGetachew-t7h 3 месяца назад +3

    እንደው አትሌቶዋን መድሐኒአለም ይማራት አስተያየት የምትሰጡ አንዳንዶች ግን ኧረ ቀና ቀናውን አስቡ የሰውልጅ በብዙ ምክንያት ሊታመም ይችላል ሁሉ ነገር መተትና ሰይጣን ማለት ጤነኝነት አይመስለኝም ቀናውን ያሳስበን አምላክ

  • @EhiteAbera
    @EhiteAbera 3 месяца назад +7

    አረ እነደራርቱ ለስንቱ ይተርፋሉ

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 3 месяца назад +2

    ምነዉ የኢቲዮጲያ አትሌቶች ይቅርታ አርጉልኝ እና ብርመሰብሰብ ብቻነዉ እህታችዉን የትወደቀች ማለት ከበዳችዉ ለስማችዉም ጥሩ አደለም ሀይሌ ለምሳሌ በየወሩ ብትረድዋት ምን አለበት ሁላችዉም ድረሱላት በጣም ትገርማላችዉ ማሀበር ፈጥራችዉ ተጠያየቁ ተረዳዱ ከናተ ይሄን አጠብቅም ለስዋ ቤትም መኪናም ደሞዝም ከናተ ይበቃል እፈሩ

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 3 месяца назад +11

    ያረብ የማታ እንጀራስጠኝ😢

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 месяца назад +6

    የሃገር ባለውለታ ድነሸ ቆመሽ እንይሽ ምህረት በእጁ ነውና እግዚአብሄር ይዳብስሽ ይማርሽ
    🙏🙏🙏

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq 3 месяца назад +14

    እኔና የሺ አልታደልንም በጣም ይገርማል የሺ ኦሜድላ ስትገባ ጌጤ ዋሚ እና እኔ ክረምት ኮርስ ስንሠራ... በዛን ጊዜ ክለቦች እየመጡ አወዳድረው ይቀጥሩ ነበር , ጌጤን ኦሜድላ ሲወስዳት እኔን አረቄ ፋብሪካ ሜክሲኮ ያለው ወሠደኝ ... ትሪሊንግ የምንሠራው ግን ከኦሜድላ ጋር ነበር ... ሁሉም ያሠበውን አያገኝም or አይኖርም... በ52 አመቴ አሁንም የማዳም ቅመም or ማዳም ቤት ነኝ ቤተሠብ ባልመሠርትም ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጤነኛ ነኝ 🙏🤲, የሺዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 🙏🤲❤️

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 3 месяца назад +3

      አይዞሽ እህቴ በርቺ ‼‼‼ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏 ዋናው ጤና ነው በሌላ. በኩል ህይወትሽ ይቀየራል ተስፋ አትቁረጪ በርቺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የሰው ሁሉ ህይወት ያሳዝናል እንበርታ ብቻ ።
      እሶንም እግዚአብሔር ይማራት አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @nolawimilael6981
      @nolawimilael6981 3 месяца назад +2

      ዋናው ጤና ነው የእኔ እመቤት ፈጣሪ የሠው እጅ አያሳይሽ እሱ በፈቀደልን ነው የምንኖረው አይዞሽ በርቺ ❤❤❤

    • @seblipomi3684
      @seblipomi3684 3 месяца назад +1

      ዋናው ጤና ነው የኔናት አይዞሽ እግዚአብሄር አያልቅበትም ህይወትሽንም ይቀይራል

    • @محمدالامام-ف1ف
      @محمدالامام-ف1ف 3 месяца назад

      አይዞሽ እማዬአላህ ልብሽን ያበርታልሽ

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 3 месяца назад

      @@seblipomi3684 አሚን 🤲🙏❤️

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 3 месяца назад +5

    ይሄማ የመታት ስራ ነው በትክክል ፀበል ህጅ ወይም ይውሰድሺህ😢😢

  • @tewodros4795
    @tewodros4795 3 месяца назад +5

    ምን አለ ያሁላ ንብረት ህንፃ ያላቸው አትሌቶች ቢያግዟት???? 🤔🤔🤔

    • @yenubayu1696
      @yenubayu1696 3 месяца назад +2

      የእኔም ሀሳብ ነው በእውነት ሁሉም ነገር ቀሪ ነው ጌታ ሰው ያስነሳላት

    • @TsinatKassahun
      @TsinatKassahun 3 месяца назад

      በርግጠኝነት ይደርሱላታል

    • @mamilamamino9564
      @mamilamamino9564 3 месяца назад +1

      እራሳቸው አይደሉ ያስደገሙባት ስንት አመት እንደሚበሉት እናያለን

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd 3 месяца назад +15

    መተት አርገውባት ነው የኔ እናት ጌታ ኢየሱስ በደሙ አጥቦ ያንጻሽ

  • @emebethabte595
    @emebethabte595 3 месяца назад +4

    መልክተኛው በዚህ አጋጣሚ እንዲጎበኛት እማጸናለሁ።❤

  • @jemijemi9368
    @jemijemi9368 3 месяца назад +11

    የአላህ ወላሂ እኔ ቀላት የለኝም ኢቪኢስ

  • @TezuLema
    @TezuLema 3 месяца назад +8

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ እሱ መሀሪ ነዉ ምንም አይሳነውም እህቴ

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 3 месяца назад +1

    Ebs እንዴት ነው በስድስት ወር ቤት ኪራይ ስለተከፈለላት ህይወታቸው የሚቀየረው በኪራይ ቤትስ የልብስ ማጠቢያ ፣ መተኮሻና የቺብስ መስሪያ ማን ያስጠቅማቸዋል ? ኤሌትሪክ ፍጆታውን እያወቃችሁት ምንም የረባ ነገር አላደረጋችሁላትም ሱቅ ብትከፍቱላቸው ይሻል ነበር ደሞ እንደ ዋንትያ ላሉ ጎረምሶች እንኳን ብር ስብስባችኋል ለሷስ ያን ብታደርጉ ? አዳነች አቢቤ ጋር እንድትደርስና ቤት እንድታገኝ ብትረዷት ያን ግዜ አዲስ ምእራፍን ይጀምራሉ

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 2 месяца назад +2

    እባካችሁን ኢቢኤሶች እሷ ያገራችንን ባንዲራ ያውለበለበች ጀግና ነች ያገራችን ጀግኖች እቺን ጀግና አትሌት ከዚህ ከጭንቅ መከራ አውጧትና የራሷ ቤት እድትኖር አስደርጓት ጭንቁ በሽታዋ ብቻ ሳይሆን ዋነኛው ጭንቅ ቤት ክራይ ነውና ውሀም ጠጥታ ቢሆን የራሷ ቤት ካላት ከበሽታዋ አገግማ ትነሳለች ይሄን ኮሜንት አድርሱልኝ ለነ ሀይሌ ለነ ደራርቱ ለነ ቀነኒሳ ለነ ጌጤ ጡሩነሽ ለነ መሰረት መቼም ለሷ ቤት መግዛት እኳን ቢያቅታችሁ የደሀዎች እናት አዳነች አበቤ አድርሱልኝ አይዞሽ አርቲስት የሺ እደጨለመ አይቀርም ሀገራችንን ሰላም አርግልን ኢቢኤሶች ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በዚሁ ቀጥሉ

  • @Zebibanuru-w5h
    @Zebibanuru-w5h 3 месяца назад +4

    በሰው ልጅ ላይ መተት የሚሰሩ እጆች ሸባ ያድርገው ምስኪን የአገር ባለውለታ የሆነች ሴትዮ እንደዚህ ማድረግ የኢትዮጵያ አትሌቶች የት ናቹ ድረሱላት 😢

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 3 месяца назад +25

    ይቺ ሴት መንግሰት ይመለከትዎል!!!!!!!

  • @زوزوالمغربي
    @زوزوالمغربي 3 месяца назад +13

    ሀበሻ ምቀኛነው በለጠችን ብለው በመተት አስረዋት ይሆናል ፀበል ውሰዷት

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 3 месяца назад +10

    የእኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ😢😢😢😢❤❤❤

  • @meriedtsegaye731
    @meriedtsegaye731 3 месяца назад +1

    ምድረ አትሌት ሁላ አፈር ያብላችሁ ሌላ ምንም ምንም አልላችሁም አሁን እሷ እዚህ ሚዲያ ላይ ወጥታ ይህን ሀሳብ ስታወራ እያንዳንድሾ ከፈጣሪ ታገኚያታለሽ (ህ) ebs ያቅሙን አድርጓል አትሌቶች ግን ወየውላችሁ የፈጣሪ የመጣ ለት .........

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 2 месяца назад +1

    አቤት:እህቴ:ሆይ: ምን: ይሆን:የሆንሽው??? እግዚአብሔር:ከመድሀኒትሽ: ያገናኝሽ! 🌼🏆💜🙏🏾🌼🥰🍀💐💐💐

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 месяца назад +2

    👉ብዙ እሯጮች በመምህር ግርማ ሲፈወሱ አይተናል ጌጤ ዋሜ እራሱ ተፈዉሳለች ታማ አሜሪካ ሄዳ በኤሌትሪክ ትታሽ ነበር ፊዞትራፒ ትሰራ ነበር ትዳሯን ሁላ ፈታ ነበር ግን መተት ሆኖ ተገኘ

  • @wegenejemebere
    @wegenejemebere 3 месяца назад +3

    ቁዋጠሮሽን እመብቴ ትፍታልሽ

  • @mudayzewdie30
    @mudayzewdie30 3 месяца назад +1

    መተት አርገውባት ነው የኔ እናት ጌታ ኢየሱስ በደሙ አጥቦ ያንጻሽ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 3 месяца назад +10

    ኢቢኤሰ እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ ወደ ወጭ እንድ ሄዳ ብትታከም ትድናለች እባካችሁ መንግሰትም ማሳከም አለበት የሃገር አትሌት ይጣላል አይዞሸ አላህ ለሚወደው ሰው ይፈትናል ቀን ያልፋል አታልቅሸ ተመሰገን በይ ፈተናውን ማለፍ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ይረዳሻል ኢቢኤሰም ደጎች ናቸው ባለቤቶችም ሰራተኞችም አላህ ይርዳቸው ሃይሌ ይርዳት ደግምአላህ ይሰጣቸው

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 3 месяца назад +2

    ይህ፡የአጋንንት፡የደብተራ፡ድግምት፡ትበልጠናለች፡በለጠችን፡ብለው፡የተሰራብሽ፡ድግምት፡ነው፡፡እህቴ፡የሚፈታሽ፡ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡ብቻ፡ነው።የዲያብሎስን፡ስራ፡ሊያፈርስ፡የእግዚአብሄር፡ልጅ፡እየሱስ፡ክርስትስ፡ተገልጡዋል፡፡የተሸነፈ፡ሰይጣን፡ወደ፡ቸርች፡ሂጂ፡ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡ነቅሎ፡ይጥልልሻል።እየሱስ፡ያድናል።እርስ፡በእርሳቸው፡በአጋንንት፡ስራ፡አንዱዋ፡አንድዋን፡እየጣለች፡አንዱ፡አንዱን፡እየጣለ፡የሩዋጮቹን፡ጉድ፡ስንት፡አይተናል።ይህን፡የሚያደርጉ፡ምናምንቴዎች፡ዘር፡አይውጣላቸው፡እግዚአብሄር፡የጃቸውን፡ይክፈላቸው።

    • @mamilamamino9564
      @mamilamamino9564 3 месяца назад

      ቀላል በረከትሽን በቁሙሽ በሉት ጌታ ይገስፃቸው

  • @radidkonjo5622
    @radidkonjo5622 3 месяца назад +4

    አቤት እንደው የሰው ልጅ ህይወት እንደው ከባድ ነው እመብርሐን ትማርሽ እናቴ

  • @bmm3152
    @bmm3152 3 месяца назад +3

    አይዝሽ አለህ ይዘንልሽ አለህ ሙሉ አፍየሽን ይስጥሽ የኔ እናት ልጆችሽንም አለህ ለቁም ነገር የብቀልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 2 месяца назад +1

    አትሌቶች ተረባረቡላት እባካቹ የመኖር ተስፉ መኖር ላልቻሉት መድረስ ነው አደራ በእግዚአብሔር ስም እለምናለው 😢😢😢

  • @sabalakew3940
    @sabalakew3940 3 месяца назад +2

    ይህቺን ሴት ያሰሯት በመተት ነው ወደ ቤተክርስቲያን ሄደሽ ፀሎት ቢደረግልሽ ነፃ ትወጫለሽ

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 3 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይማርሽ አይ ይቺ አለም ለማንም አትበጅ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ከእሰራትሽ ይፍታሽ

  • @belayneshsisay-o8d
    @belayneshsisay-o8d 3 месяца назад +3

    ወየዉ ስታሳዝን ግን እኮ. ህክምና እንድታገኝ ብታመቻቹላትእናየስቤዛ ወጭ ያስፈልጋቸዋል

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 3 месяца назад +6

    ፈጣሪ ይማርሽ ፀበል ተጠቀሚ

  • @romanatsimu9460
    @romanatsimu9460 3 месяца назад +2

    እኔግን የግረመኝ እስፖርተኘቹገን በተደጋጋሚ እያየዉነዉ ለምንደነዉ ሲታማሙ መንግስት ዘርበሎ ኣያየቹዉም

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu 3 месяца назад +3

    የኔ እናት አይዞሽ ይሄ የስይጣን ስራ ነው ፀበል ጊቢ ጤናሽ ይመለስል

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 3 месяца назад +4

    ድጋፉ በቂ አይመስልም። ለእናትየዋ ህክምና፣ ለወንዱ ልጅ የትምህርት ድጋፍ ቢሰጥ ይሻል ነበር። የልብስ ማጠቢያና መተኮሻ የኤሌክትሪክ ፍጆታው ታይቷል? የሚሰሩትና የሚኖሩበት አካባቢ ላይ የገበያ ጥናት ተደርጓል?

  • @bethlehemadugna7076
    @bethlehemadugna7076 3 месяца назад +3

    መተት ተደርጎብሽ ነው እህቴ። እባክሽ ፀበል ተጠመቂ

  • @TigistTerefa-yd9gr
    @TigistTerefa-yd9gr 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ወደነበረ ህይወትሽ ይመልስሽ ከፀበል አትራቂ ይሄ መተት ነው የአጋንንት ሰራ ነው የሰንታችንን ህይወት አበላሹ

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 3 месяца назад +5

    እመቤቴ ትማርሽ

  • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
    @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 3 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ መንግስት ለሀገር ውለታ የሰሩትን ለምን አይመለከትም ቆይ😢😢😢😢💔ዘር ከዘር ከሚያባላ 😢😢😢ፈጣሪ ይድረስልሽ ፀበል ሂጂ እናቴ😢😢

  • @Wubalemgetahew
    @Wubalemgetahew 3 месяца назад +29

    ስውሯ ማርያም ሂጂ ትድኛለሽ እመቤቴ ትምርሻለች የምታውቋት እባካችሁ አቅም ያላችው እባካችሁ ስውሯ ማርያም አድርሷት እሷ ትማርሽ

  • @ሁሉምበጊዚው
    @ሁሉምበጊዚው 3 месяца назад +5

    አትሎአት ፊደኢሪሽን ለምን በቋምነት አያያትም

    • @tigist422
      @tigist422 3 месяца назад

      Asheber Mibal Jib Eyale

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad 3 месяца назад +1

    የኛስው እዲት አያሳክሞትም ይሂን ያህል ስትታመም ለዚህነውእኩ አገራችን የማታድገው

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 3 месяца назад +1

    የአኔ እናት ይሄ የመተተኞች ክፉ ዲሪጊት ነው በርሜኤል ጊዮርጊስ ሂጂ ፈውሱን እንደምታገኝ ሙሉ አምነት አለኝ

  • @bute5158
    @bute5158 3 месяца назад +18

    እውነት ለመናገር በመተት ነው እንዲህ የሚያደርጓችው ምቀኞች መቸም በህይወት መኖርዋ ጥሩ ነው ኢቢኤሶች ፈጣሪ ይባርካችሁ ኢትዮጵያ ን አገልግለው ሲጣሉ ሰለምታያቸው ያሳዝናል ፈደሬሽኑ ሰው አትርሱ ብሏቸው ተጠቅመውባቸዋልና ስማቸውን አንዴ አስጠርተዋልና

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад

      ውዷደምሪኝ😢

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 2 месяца назад

    የኔናት እኔን አይይይይ የኛነገር 😢እመብርሀን ትማርሽ የኔእባይፍሰስ አያበሻ እሚያነሳህም እራሱ እሚጥልህም እራሱ 😭😭😭😭😭😭

  • @alomhossen7565
    @alomhossen7565 2 месяца назад

    በቂአልነበርምእንዳታዉወደህዝብመቸምአያትእጂ😢😢ፈጣሪይንዳሽ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 3 месяца назад +3

    በመተትታስረውነው:የኔ ናት:ፀበልያለማቋረጥ:ይጠመቁ

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 3 месяца назад +3

    አትሎአትለምን አይረዷትም ክፎ ናቸው😢😢😢

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 3 месяца назад +2

    የኔ እናት😢ስለበለጥሻቸው
    በመተት ነው እንዱህ ያረጉሽ አብሽሪ አላህ ውፕደነበርሽበት ይመልስሻል ደሞ ውበቷ❤ መልኳ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 3 месяца назад +3

    የኔ እናት ዛሬ ስታጭ ጎደኞችሺ እራቁ

  • @ShetuMulate
    @ShetuMulate 3 месяца назад +2

    እህዚእብሔር በምህርት እጁ ይዳስሽ :: ምህረቱ በጁ ይሆነው አምላክ
    ነገም ሌላ ቀን አለው አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ አይተውሽም እነዚህ የ EBSTv ሥራተኞችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁሊም እንደተመርቃችሁ ነው ተባርኩ ለዚች አትሊት ያድርጋችሁት ድጋፍ ብቻ ሳይሆን መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጭምር እንዲመልከታተ አርጋችኇልና በተለይም ደጋ ጏች አትሌቶቻችን መልስው የተሽጠውን የፑል ማጫዋቻዋን እንደሚግዙላት ተስፋ አደርጋለሁ ::

  • @FelleBeyene-to9gp
    @FelleBeyene-to9gp 2 месяца назад

    እባክሽ እህቴ እየሱስ ያድናል ይሄ የአጋንንት አሰራር ነው እርስ በእርሳቸው ይመቀኛኛሉ እና እህቴ እንዳትበልጫቸው ነው ነው ያሰሩብሽ ነይ ፈቃደኛ ከሆንሽ እየሱስ ያድናል እንዲፀለይልሽ ፍቀጂ ህይወት እየሱስ ነው ጌታ ነፃ ያወጣል

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 3 месяца назад +1

    ወላሂ በጣም ከባድ ነው የሀገር ባለውለታዎች ሲሰሩ ብቻ ሳይሆን ሳይሰሩም ሲታመሙም መንግስት ከጎናቸው ሊሆን ይገባዋል አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ኢን ሻ አላህ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 3 месяца назад

    ebs የሁሉ ደራሽ አላህ እድሜና ጤና ይሥጣቹ እኔን የገረመኝ የሃገር ባለውለታዎች የሆነ ችግር ሲደርሥባቸው የመንግሥ አካል ለም ዝም ይላል ነው ወይሥ መረጃው አይደርሰውም ይሆን ይገርማ ኢቺ እህታች ደሞ እዚ ድረሥ መሰቃየት የለባትም ነበር አትሌት ሆና በአለም እንቁና ጀግና አትሌቶቻችን እያሉ እንደዚ እሥክትሽማቀቅድረ እንዴት አሥችሏቹ ዝም አላቿት ምናልባት መረጃው ሳይደርሳቹ ቀርቶ ይሆናልና አሁን ግን እድሜ ለebs በአለም ያላቹ አትሌቶች ይቺን እህታች የሃገር ባለውለታ ልትክሷት ይገባልልልልልልል

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 месяца назад

    የአትሌቲክስ ፌደረሽኑ መጠየቅ ማሳከም ሲገባው 😢 አትሌቶቹስ ቢሆኑ ከሞተች በኃላ እየዬ ምን ይጠቅማል ፣ ባልደረባቸውን በደምብ መርዳት ነበረባቸው ። ያሳፍራል የኢትዬጺያ ባለሃብት ነገር 😢 ልቦና ይስጠን

  • @DigemOne
    @DigemOne 3 месяца назад

    አይ ኢቤስ ከእነዚህ ሁሉ አትሌቶች አንዳቸው ቤት ገዝተው መስጠት ሳይችሉ ቀርተው ነው ወሬኞች ምንም አላረጉላትም ምቀኞች ሁላ ደሞ የሉላ ማሽቃበጥ ለአትሌቶቹ 👎👎👎👎

  • @Eyubak
    @Eyubak 2 месяца назад

    የኢትዮጽያ አትሌቶች በሰይጣን አሰራራ የታወቁ ናቸው።፡ ሳትሰለቺ በፆም በጸሎት በጸበል ብትበረቺ በእርግጠኝነት ውጤት ታያለሽ።

  • @yayature2051
    @yayature2051 2 месяца назад

    ኢብኤስ እርዳታችሁ ደስ ይላል። ነገር ግን እንደዚህ ለአገር ጥሩ አሻራ ጥሎ ላለፈ ቢያንስ ሞልቶ እየተዘረፈ ላለ ቤት ። በመንግስት እርዳታ የራሷ የሆነ የቀበሌ ቤት ወይም መጠለያ ምን አለ ቢሰጣት 🤔 ለማንኛውም በድጋሚ ኢቢሶች እናመሰግናለን።

  • @beltebelte9575
    @beltebelte9575 2 месяца назад

    ኦሜድላ ምነው ዝም አላቹህ እንደሸንኮራ ጉልበቷን መጣቹህ አትሌታቹህ በህመም ስትሰቃይ መጠየቅ ማሳከም አቃታቹህ አይ የኛ የስፓርት ክለብ ትዝብት ውስጥ ናቹህ

  • @TiruyeTesfaye
    @TiruyeTesfaye 3 месяца назад

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ!!! መጨረሻዬን አሳምርልኝ ብሎ መፀለይ

  • @esfile5867
    @esfile5867 3 месяца назад +1

    አይዞሽ፣የኔ፣እመቤት፣አሁንም፣አልመሸም፣ፈጣሪ፣አያልቅበትም፣መምህር፣ግርማ፣ወንድሙ፣ጋ፣ሄደሽ፣ተጠመቂ፣ይሄ፣መተት፣ነው፣አይዞሽ፣ትፈቻለሽ፣በርተሽ፣ጸበል፣ተጠመቂ፣እመብርሃን፣ትፍታሽ፣ስራ፣ለሰሪው፣እሾህ፣ላጣሪው፣ነውና፣ይሄን፣ላደረጉ፣ፈጣሪ፣ማስተዋልን፣ይስጣቸው፣

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 3 месяца назад +1

    ምናለ ባለሃብት የሆናቹህ አትሌቶች አረ የት ነዉ ያላቹሁት እባካቹህ እርዷት

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 2 месяца назад

    ሰው ከፍ ሲል የማይወዱ አንዳንድ አትሌቶች አሉ የሠውን እድል ቀድግምት ወደራሳቸው የሚወስዱ

  • @haymiastatke8055
    @haymiastatke8055 3 месяца назад

    ዶ/ር አሸብር ስልጣን አለቅም ብሎ ይጋደላል እዛ ለሀገር ውለታ የከፈለች አትሌት ደግሞ ታማ ተቸግራ መንገድ ላይ ወድቃለች አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @MuluMamo-z3f
    @MuluMamo-z3f 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለም ትድኛለሽ ግን ወደ ፀበሉ ሂጂ

  • @አይሻየአዩቤናፋቂ
    @አይሻየአዩቤናፋቂ 2 месяца назад

    ምስኪ ይሄኔ ከጓደኞቿ አንዳቸዉ አሰናክለዋት ይሆናል

  • @FathimaFathiha-k9o
    @FathimaFathiha-k9o 3 месяца назад +4

    አላህ ያሽርሽ

  • @AdiyamPark-n9c
    @AdiyamPark-n9c 2 месяца назад

    አቤት አበላሹሽ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው አይዞሽ አምላከ ሚካኤል ይማርሽ ፡

  • @emebetgetahew7945
    @emebetgetahew7945 2 месяца назад

    እውነት እንዲህ ማድረግ አቅታችሁ ነው አትሌቶች አሳፍሪዎች ናችሁ ለልደት ለሰርግ የምትበትኑት ብር ሁሉም ምድር ላይ ይቀራል