#ሙርከኛው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @kendeltube
    Thank you for watching my video please SUBSCRIBE, Like and Share for more videos
    studio.youtube....
    KENDEL TUBE ነዚ ናይ ዩቱበ ቻናል ሓደሽቲ እንተደኣ ኮይብኹም Subscribe, Like ከምኡውን Share
    ብምግባር ቤተሰብ ክትኾኑ ንፈቱ

Комментарии • 146

  • @ሸጥማዓንጣ
    @ሸጥማዓንጣ 4 часа назад +25

    ዳዊት የሙርከኛ ብርሀኑ ጁላ የሰሜን ዕዝ ሲጨፈጨፍ video አለኝ እና በምን ልላክልህ . ወያኔ በ45 ደቂቃ የሴሜኑ ዕዝ ጭቁን ወታደር እንዴት እንደ ተጨፈጨፉ ባንተ media ለኢትዮጵያ ህዝብ እንድታይልኝ እና ኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረድ:: በmedia ያልተትየ ነውና ለኢትዮጵያዊያን ማሳየት እና ምን ዓይነት ጭካኔ እንደተካሄደ ማወቅ አለባቸው

    • @AzebWeldearegay-cx3hm
      @AzebWeldearegay-cx3hm 3 часа назад

      ስማ በተኛበት ወታደር መጨፍጨፍ ወንድነት እያሰኝም ይህ ጋንጊስተርነትንው።ይህንን ያደረገው የህዋት አባት የሆነው ኢሳያስ የሚባል የሻቢያ የገደል ዝንጅሮ ነው ።እስክዛሬ ኢትዮጵያ በማዘን ብዙ ራሷን ጎድታለች ነገር ግን ለወደፊቱ ኢትዮጵያ የተደበቀውን ጥፍሯን እንደምታወጣ እትጠራጠሩ ሁልሽም ትምህረትና የዝምድና ዘመናችሁ እልቋል ጋዛን እያሰባችሁ ደስ እያላችሁ ተዝናናኑ።እንተ አታካብድ ጦርነት ሲኬድ ለመዝናናት እይደለም በሁለቱም ወገን ነው የሚሰውት የትግራይም ልጆች ከሚሊዮን በላይ እልቀዋል ምን ታወራለህ ?የሌላውስ ነፍስ እይደለም ውይ ?ከዛም ከዚህም ሰው ያልቃል ምንይጠበስ በኢትዮጵያ ብቻ አልተደረገም በማንኛውም ጦርንት እንዲህ እይነት ይከሰታል ድሮም ነበረ አሁንም ያለ ነው ለወደፊትም ይቀጥላል እደደቤ እንደአዲስ ነገር አታሽቃብጥ።

    • @kiflaitesfai8538
      @kiflaitesfai8538 3 часа назад +1

      Azeb, Woyane's daughter, you don't want Woyane's evil action to be exposed?

    • @Enjr2328
      @Enjr2328 2 часа назад

      @ሽጥማዓንጣ ሓፍተይ ኹሎም ሓደ እዮም ያልተኝን ሰው ቢቀሰቅሱት አይሰማም ኹሉ ይፈልጥዖ እዮም ግን ሕጂ ናይ ኤርትራ መንግስቲን ሕውሓትን ይራኸቡ ኣለው እንዳተባለ ስለዝዝረብ ዘሎ ንዑ ንምምርዛግ ዮ ኣጀንዳ ኣም ሞንጎ ኤርትራን ክልል ትግራይ ዶባት ሰላም ንኸይረኽብ ምክንያቱም ብሶማል (ናይ ኢትዮ ሶማል)ንሕና ኢትዮ ኣይኮናን ሶማል ኢና እንዳበሉ እዮም::ኻልዓይ ጌታቸው ረዳ 480 ዝኾኑ ወንጀለኛታት ኻብ እሱር ስለዝፈትሓ ኹሉ ኤርትራ እያ ጌራቶ ንምባል እዮ::

    • @AzebWeldearegay-cx3hm
      @AzebWeldearegay-cx3hm 2 часа назад

      ​​​​@@kiflaitesfai8538እኔ ወያኔ እይደለሁም ለወደፊትም እልሆንም እኔ እውነትን ይዤ የምሄድ ሰውነኝ ለምን የናቴ ልጅእይሆንም ስተት ካገኝሁበት ከመናገር ወድዃላ እልለምኢሳያስ እኮ ወያኔ ለዛውም ህዋትን የመሰረተ መሰሬ ተንኮለችኛና ምቀኛ ክፉ ነው። በጣም የሚያናድደው። እኔወያኔ ?አብዳችዃል እኔንፁህ ኡትዮጵያዊ ነኝ።ፍኖ ነኝ እንዳትለኝ ፍኖን ራሱ የሚያሽከረክሩት የትግራይ ዝር ያላቸው አማራ እግር ተውልደው ያደጉ ትግራዋዮች ነው ህዋቶች ናቸው። አት ታለሉ እነዘመነካሳዬ ኤርትራዊ ነው። ጃልማሮ ህዝቅኤል ጋቢሳ ስትሰማው ስሙ እሮም ነው ነገር ግን ኦሮሞ አገር ተወልደው እዛው ያደጉ የትግራይ ልጆች ናቸው ።እነዚህ በመንግስቱ ግዜ አገራቸው ረሀብ ስለነበረ ቤተሰቦቻቸውን በየ አገሩ በሰፈራ መልክ በተናቸው ።እነዚህ ናቸውአማራና ኦሮሞው አገር ተቀምጠው ለአማራና ለኦሮሞ፡ በነፃ እውጭነት እንታገላለን በማለት በውሸት ማንነት የመጡ እታላዮችና ባንዳዋች ህዋቶች ናቸው።አላማቸው አገሬቱ ያለውን ህዝብ አስጨፍጭፈው ትልቋ ትግራይን ለመመስረት ነው ።አማራን ውይም ኦሮሞን፡ ንፃ ያወጡልናል የኛ ተቆርቋሬ፡ ናቸው ብላችሁ አትሸውዱ እየተሸወዳችሁም ነው ።ህዝቡ በጣም ያሳዝናል ልጁን እየገበረ እነሱ ልጆቻቸውን ውጭ ልከው እነሱ ከ ኢትዮጵያ የውጭ ጠላቶችበመገዛት ቁጭ ብለው ዶላራቸውን ይለቅማሉ ።ወያኔ ባንዳ የተረገመ የተመረዘ ዝር ነው

    • @rigat-cm3fb
      @rigat-cm3fb Час назад

      ​@@AzebWeldearegay-cx3hm
      በሽታሽ በጣም ኣደገኛ ነው ባንቺ ዓይነቱ በሽታ የተጠቁ ሰዎች የመዳን ዕድላቸው መንቃት ብቻ ነው ግን ማን ያንቃቸው ነው ጥያቄው
      ይሄ ሻዕብያ የሚባል ሓኺም ብቻ ነው የሚችለው ምን ይደረግ ሓኪሙን እንደጠላት ካሰብሽው የመዳን ዕድልሽ ከዜሮ በታች

  • @harounekubal8436
    @harounekubal8436 4 часа назад +8

    ሁለት ምርኮኞች : ደርግ : ሲቀጠቀጥ : ቀበቶ ፈተዉ ሱሪ አዉልቀዉ ትጥቃቸዉን ጥለዉ እጅ በመስጠት የተማረኩና : በምህረት : የተለቀቁ : አሁን : ኢትዮጵያውያ እያሉ ቢቀባጥሩ : የሚሰማቸዉ : የለም ።

  • @daniman1216
    @daniman1216 4 часа назад +6

    አይ ጁላ ሳምንት ሳይሞላ ሌላ ወሬ ያወራል እኛ ኦሮሞዎች እየገዛን ነው ብሎ የዛሬ 3ቀን በፊት ዛሬ ደግሞ ከወገንተኝነት ነፃ ነው ይልሀል ይሄ መርቃኝ

  • @meharizemikail3361
    @meharizemikail3361 4 часа назад +3

    ኣንድ ጀነራል የተናገረው ኢርትራ ከገባን የጠየቅነው ነዳጅና ትጥቅ ነው የጠየቅነው ከተመለስን በክሃላ ነው የተመለስን

  • @yemshefrawe3089
    @yemshefrawe3089 3 часа назад +4

    ሲሳይ እውነት ጋዜጠኛ ነው ወይስ ወሬኛ

  • @Deon.99
    @Deon.99 Час назад +3

    👉 🇪🇹 has become the playground for fools and idiots village politicians !!! Sad to see sisay sold his soul 😢

  • @yoditmesfin2697
    @yoditmesfin2697 2 часа назад +2

    ያሳዘነኝ ሲሳይ ኣጌና ነው እንጂ የውሸት ጀነራሉ እንኳን ድሮም ሞኝ ነው፡ ሲሳይ ግን ለምንድነው ከኣንበሳ ወደ ዝንጀሮ መንጋ የተቀላቀልው፡በእውነት ኣልገባኝም፡ኣያሳዝንም

  • @mebrhatueyob9169
    @mebrhatueyob9169 2 часа назад +2

    ናብ ኤርትራ እድሕር ኣትዮም ብዘይ ፍቃድ ኤርትራ ክምለሱን ዕጥቆም ኣይዋሃቡን ኢዩም ብሕጊ ኤርትራ ግን ምሃብ ኣይኮነን ብኣካል እውን ሓጊዛ እያ ኣብ መሬትካ ዝኣተወ ሙሩኽ እዩ ኩሎም ናብ ኤርትራ ዝኣተዉ ሙሩዃት እዮም።

  • @kfle
    @kfle 4 часа назад +2

    እናንተ ሙርዃኞች ኸሃዲዎች እንደ ብዛብህ ጴጥሮስ ለሁለተኛ ግዜ'የ መማረኽህ አይቀርም ኽሕደት ያሳዝናል

  • @wewe5688
    @wewe5688 4 часа назад +2

    ብርሃኑ ጆላ የዋህ ነው ልክ እንደ ተረት ተረት ይሚነግር ሽማግለ አያት ነው የሚያወራው

  • @nurhussenabdella6069
    @nurhussenabdella6069 4 часа назад +5

    የሙርኮኞች ስብስብ የማይልፍላት ሃገር

    • @tehabenhizbey2778
      @tehabenhizbey2778 Час назад

      ሲሳይ ለገንዘብ ብሎ ህሊናው የሸጠ ሆዳም ነው።

    • @awaken1701
      @awaken1701 31 минуту назад

      😅😅😅😂😂😂

  • @Martha-q3t
    @Martha-q3t 3 часа назад +2

    Selam 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏾

  • @DestalemKessete
    @DestalemKessete 3 часа назад +2

    This is Kids general but dnt forget all Éthiopie generals r like him.They even dnt know to talk.

  • @awaken1701
    @awaken1701 2 часа назад +1

    😂😂😂😂😂 የኤርትራ ሰራዊትን ተው ሲለው እምቢ ኣለ:: And the Ethio military does nothing 😅😅😅😅ወይኔ እፍረት

  • @songohan7170
    @songohan7170 Час назад +1

    የ ኢትዮጵያ መከላኪያ ሰራዊት ያረደ ያዋረደ የዘረፈ ይሄን ሁሉ ውድቀት የፈጸመ ለዚ ሁሉ ሞት ሰቃይ ዋናው ተጠያቂ ሀይል DDR እያል በዚ ገባ በዚ ወጣ ማለት ህዝቡ ላይም እራሱ የሚመራው መከላኪያ ሀይል ላይ መሳለቅ ነው ::

  • @dahabaraya4906
    @dahabaraya4906 Час назад +1

    እወይ ወይ ቡርሀኑ ሙርከኛ አይኑ በጨው ተጥቦ ለመዋሸት አይፍርም የምገርም ነው ዳዊቲየ።

  • @mebrhatueyob9169
    @mebrhatueyob9169 2 часа назад +1

    እሞ ናብ ኤርትራ እንተሃዲሞም ድኣ ኤርትራ ዝዓበየ እጃም ኔርዋ ማለት እዩ መስደምምምም

  • @estifotekle-ij1ee
    @estifotekle-ij1ee 3 часа назад +1

    ይሄን ነጥብ ያዙልኝ መሳሪያውን ሁሉ ይዞ ነው የተሻገረው ከናንተ ማርከው ነው የተዋጋቹ በርታ ብርሃኑ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል

  • @mebrhatueyob9169
    @mebrhatueyob9169 2 часа назад +1

    እቲ መሳይል ድኣ መን ሂብዎም ብዓሉ ክክክክክክ ገምጃዕ ሃገር ረኺብና ፖእእእእእ😂😂😂

  • @AmanTemareyam-jw1go
    @AmanTemareyam-jw1go 4 часа назад +1

    Jula Merkenual
    Katicalam wesdual hulum Simerekenu Endihe new Yemikebaterut😂

  • @songohan7170
    @songohan7170 2 часа назад +1

    ፊልድ ማርሻሉ በ እፉ ባይናገርም ሀገሩ ሙሉ መዋቅሩ ሰርዕቱ እንዲቀጥል እንዲያገግም የአንበሳውን ሚና የተጫወተው የ ኤርትራ መከላከያ ስራዊት መሗኑን በሚገባ አስቀምጧታል ::
    አሁን ያለውን የ ፓለቲካ ቅጥፈት እና ቅጀት ንዝረት ታሳቢ አድርገው በሚገባው መንገድ ለመግለፅ እሳችውም ጋዜጠኛውም ለመናገር ድፍረት ያጡበት ነው :: 👈🏻🇪🇷👍✔️

    • @alemayehum.mellese1257
      @alemayehum.mellese1257 2 часа назад

      If shabia forces, according to your argument, played the greatest role in the Tigray war between the Ethiopian government and TPLF, why did you fail to totally defeat the TPLF forces? Imagine, shabia came into Tigray from the nearest territory across the Zalanbessa or mereb river. You can see Shabia and its dogs like you are nothing except boasting about your delusions. If you go back to history, Shabia alone didn't win the Derg regime. The downfall of Derg was caused by both external forces such as Egyypt (and its servant Shabia) and the internal banda of weyane who served the shabia forces. Shabia can't win a single battle in his own capacity. Shabia iwas crushed to its cave in the 1998-2000 Ethio-Eritrea war. Thanks to Meles Zenawi, he stopped the war and Shabia got the chance to resurvive. Shabis does nothing to its nation, it is totally obsessed with finding anti-Ethiopian external forces and cooperating with them. Shabia is a curse to horn Arica.

  • @michaelberhe2225
    @michaelberhe2225 2 часа назад +2

    ሰዉየው ግን የምን ኢታማጆር ሹም ነዉ? የሰራዊት ወይስ የምርኮኛ ኣለቃ?

  • @teweldemehari6294
    @teweldemehari6294 4 часа назад +2

    ❤🎉🙏🙏🙏🎉❤

  • @BeysawKasa
    @BeysawKasa 4 часа назад +1

    ሰላም፡ይብዛልህ!

  • @amanuelweldemichael9595
    @amanuelweldemichael9595 4 часа назад +1

    ሰላም ቃንዴል

  • @MichaelAbraham-o5x
    @MichaelAbraham-o5x 4 часа назад +1

    Selam

  • @DestalemKessete
    @DestalemKessete 3 часа назад +1

    They r crazy lazy etc .

  • @ethio360-yl5ll
    @ethio360-yl5ll 7 минут назад

    ኤርትራ ለህወሓት ከዚህ መድረስ እና በአማራ ላይ ለደረሰዉ የትርክት ጥፋት አስተዋጽኦ አድርጋለች ። ይሄንን ስህተት በሚክስ መልኩ የአማራ ፋኖን እንደምትደግፍ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @MulugetaA-p8f
    @MulugetaA-p8f 3 часа назад +1

    💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️💪💪💪💪

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 57 минут назад

    ድሮስ ምርኮኛ ምን አዲል ትጠብቃልህ ብሮ ሰው የተፈጠረበትን ጠባይ ሲለቅ ከአፍካርነት አየሽሽ አራሱን ለበቀል አሳልፎ ይሰጣል 😭😭😭😭

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Час назад

    የጨነቀው ምርኮኛ እንደመናጢ ውሻ በየሄዱበት እያባረሯቸው ፊት ሲነሷቸው አሁን ደግሞ ከነተላላኪዎቻቸው መቀባጠር ጀመሩ ያስቃሉ ረጅም እድሜና ጤና ለጀግናው ለአፍሪካ መሪ ኢሳያስ አፈወርቄ❤❤❤❤

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 Час назад

    ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ?በ30 ዓመት፡መራር ተጋድሎ አስከ ነጻነት፡ስንት የዳርግ በተለያዩ፡ኣውደ ወግያ፡ስንት ጀነራሎች ኮለኔል ሻለቃዎች፡ሻምበል መቶ ኣለቃዎች ሻምበል ባሻ(ከብርሃኑ ጁላ ጭምር) ኣስራለቃ የደርግ ወታደሮች ተማርከዋል ስንትስ በሞት በውግያ ተለይተዋል፡፡አባክህ የሪትራ መከለከያ ሚስተር በለዛ ፍቃደኛ ክከሆኑ ጠይቅሄ፡ስታስቲክስ፡ ብትነግረኝ ደስ የለኝ ነበር፡፡ስለ ሹሾ የደርግ ምርኮኞች ስፍር ቁጥር ስሌላቸው ስለነሱ ተወው፡፡በጉግት አጠብቃለሁን፡ከተቻለም በወያነ ወራር ጭምር፡፡

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 4 часа назад +1

    የምን ኢታማጆር ሹም ነዉ?የኩሽና ሠራተኛም መሆን የማይጋባዉ ኢታማጆር ይባላል እንዴ?

    • @EthioEthio-wu4zt
      @EthioEthio-wu4zt 2 часа назад

      Debdeb nesh. Who knows may be your are a child of one of derg soliders as most overtherr

    • @AzebWeldearegay-cx3hm
      @AzebWeldearegay-cx3hm 2 часа назад

      ምንአገባህ የእርጎ ዝንብ እትሁን ስለሱ የምታውቀው ነገር የለም ስለዚህ ቦታው እይገባውም ላልከው እግዚአብሔር ፍቅዶለታል እንግዲህ ምን ትሆን ከተናደድክ በረኪና ገዝተህ ጠጣ ንዴትህን በደንብ ያበርድልሀል።የራስህን አሳርረህ የሰው እታማስል እሽ!

  • @mebrhatueyob9169
    @mebrhatueyob9169 54 минуты назад

    ወያነ 270ሽሕ ኣይበጽሕን እዩ ማኣታን ገንዘብ ክረኽቡ ኢዮም ኣብዚሖሞ 150ወይ2ሚቲ ሽሕ ከማን እንተሊዎም ኢዩ።

  • @fretamaher7215
    @fretamaher7215 Час назад

    እህስዋች ኢትዮጵያ ትም ትብል ሀገር ስቅ የሚባል ልባና የለለው ተማርከው የተለቀቀ ሁለተኛ እንደበዛበህ ገቢ ትሀናል

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 28 минут назад

    የኢቲዮጵያ ወታደር ሪሣው ሢደራረብ አተ ብረት ነበርክ አትምትም

  • @tesfayebiru2245
    @tesfayebiru2245 2 часа назад

    አንተ ነህ የማረከዉ?የወያኔ ትርክት ካልተዘመረ አይጥማችሁም።የወታደሩ መታረድ ይካዳል?ሁላችሁም ከእዉነት ለማፈግፈግ አትሞክሩ።

  • @DestalemKessete
    @DestalemKessete 3 часа назад +1

    Hello kendel

  • @awaken1701
    @awaken1701 2 часа назад

    ሁለተኛ ቴሌፎን ኣታንሳ!! Not professional

  • @solomongonder9580
    @solomongonder9580 51 минуту назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ዳዊቶም❤ በጣም ጥሩ ኣስታየት ነው ያለ ህበርታ።

  • @gebreabo3849
    @gebreabo3849 4 часа назад +1

    Shalom!

  • @eyobgebrehiwet7436
    @eyobgebrehiwet7436 2 часа назад

    ማነው 200 ታንክ ነው የወሰዱልን ኣስቀድሞ የተናግርው ያስታውሳልን?

  • @dahabaraya4906
    @dahabaraya4906 58 минут назад

    ሙርከኛው ዘባረቀው ንግግሩ ፊሪ መው ይስታውቃል ዝም ብሎ ነው አይረባም።

  • @fghhh8660
    @fghhh8660 2 часа назад

    የናተ ወረታ ከፍለን አንጨርሰውም ብሏልእኮ አብይ

  • @fghhh8660
    @fghhh8660 2 часа назад

    እሱን አትፍረዱበት በል የተባለውን ነው ሚናገር

  • @tsige5325
    @tsige5325 3 часа назад +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bbnaam9220
    @bbnaam9220 Час назад

    DAWITOM ITI ZTEWESEDE MESARYA MENAKU FARKETA ZEYTRIYOM KKK

  • @MikiHabtuHaile-ur5ep
    @MikiHabtuHaile-ur5ep 3 часа назад +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉

  • @BirruDollaru
    @BirruDollaru 24 минуты назад

    General De Gaulle was the prisoner of the Germans after the battle of Verdun for 32 months, He led France during the WWII brilliantly, John McCain was prisoner of the Vietnamese for 4 years and became an influential US politician, Winston Churchill was prisoner of the Boers and 30 years later was a brilliant British politician who resisted the Nazis during WWII. You think that your 3 rd grade academic level generals who had been a nihilated at the great 2000 war can resist our chief of staff? General Abebaw who kicked your butt is his second in chief. There is no more General Tsadkan, or Megbe or Werede who had the same level of academic education as your trumpet officers. The Battle of trenches is over when you have BELAYNESH AMEDEY over your head. Look at the videos of the war between Azerbaijan and Armenia. Tell your old generals to look at this videos instead of watching porno films.

  • @abdulrahimsaleh1010
    @abdulrahimsaleh1010 Час назад

    ማይ ምነ ዉስጢ ኤርትራ በደቡብ ዲር ሰራየ ቤታነው

  • @tesfamariamandegiorgis6235
    @tesfamariamandegiorgis6235 3 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @SHa-hs8pn
    @SHa-hs8pn 14 минут назад

    እነዚህ ሙርኮኞች መዋሸት ባህላቸው ነው

  • @biniamhabte6148
    @biniamhabte6148 Час назад

    Thank you kendel media proud of you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @nebiatgebre6897
    @nebiatgebre6897 4 часа назад +1

    😂🤔

  • @Kine-i3e
    @Kine-i3e 4 часа назад +1

    111

  • @BereketeabGhebru-lm3kf
    @BereketeabGhebru-lm3kf 3 минуты назад

    Is this guy real? Doesn't he have any shame? omg. It took him 3 whole years to compose this fiction 😂

  • @LibanGalmo-me4ts
    @LibanGalmo-me4ts 2 часа назад

    You were not respectful towards field Marshall Birhanu Jula . Sir, I hope,there will be no war between Eritrea and Ethiopia. But, if the war starts between them, it will be the end of Eritrea.

  • @LibanGalmo-me4ts
    @LibanGalmo-me4ts 2 часа назад

    You were not respectful towards field Marshall Birhanu Jula . Sir, I hope,there will be no war between Eritrea and Ethiopia. But, if the war starts between them, it will be the end of Eritrea.

  • @alemayehum.mellese1257
    @alemayehum.mellese1257 2 часа назад

    Whether you like it or not (militia or anything) the TPLF forces have been destroyed and they lost over 1 million victims. What matters in the battle is the aggregate effect of the battle, not the intermediate stages. The end result is clear, that is the TPLF is crushed to the ground, human waves of innocent Tigrayans have been devastated by drones and air forces. As a consequence of this bitter war, the entire Tigray people are currently suffering from poverty, lawlessness, food insecurity. The Shabia forces participated in the war not to fight the TPLF forces; and they were totally engaged in looting all properties from Tigray region and Tigrean people.

  • @jklmnk9596
    @jklmnk9596 Час назад

    You miss debrich..can't stand debrich's interview or speeches.

  • @ramadansilemanmohammed8267
    @ramadansilemanmohammed8267 Час назад

    ههههه ✅✅🇪🇷💪💪💪🇪🇷 ትግራይ💪ትግራይ

  • @BeyeneTekie-f4j
    @BeyeneTekie-f4j 2 часа назад

    ዴቮ ጅግና ወደፊት ብቻ ኤሪትራዊው

  • @SHa-hs8pn
    @SHa-hs8pn 10 минут назад

    ትክክል ብለሃል ዳዊቶም ወንድሜ

  • @Lij.TheodrosTamrat
    @Lij.TheodrosTamrat 3 часа назад

    You would have done a better job if you just let us hear the interview and make our own decisions. Because when you show us clips of your preferences we dont know what you intentionally cut out. Especially for their supporters. Thet can easily say its openly doctored. Why you underestimate the capabilities of your audience to figure out what you did. Why choose and select what you want people to hear to make your point

  • @Eritrea7777
    @Eritrea7777 2 часа назад

    Wey mekelakeya serawit lol the best ye Ethiopia serawit was derg and weyane and where are they now 😊 lol Ethiopia never had strong military

  • @fekertesahlesahle857
    @fekertesahlesahle857 3 часа назад

    Selamachuh delachuh yebeza kendel stay exceedingly aboundently blessed

  • @edenmenghistu8329
    @edenmenghistu8329 2 часа назад

    Talake halafi teblo mitawek endeza Manager btam ygermal (yasafral )endebalefe temarike neberku malet ayshalm ?

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 2 часа назад

    Both birhanu julla and sissy agena are POW

  • @Lij.TheodrosTamrat
    @Lij.TheodrosTamrat 2 часа назад

    Tried to find this interview between jula and sisay but can't find it.

  • @EPLF1961
    @EPLF1961 22 минуты назад

    ❤❤❤❤❤ nice broo well speaking amharic

  • @bellighebremedhin9462
    @bellighebremedhin9462 32 минуты назад

    እነኚ ሙርከኞች😂

  • @Hunyalew-w5f
    @Hunyalew-w5f 3 часа назад

    ወይ አያምር ወይ አያፍር

  • @fghhh8660
    @fghhh8660 2 часа назад

    እስከ አራት ኪሎ ነዋ

  • @Hunyalew-w5f
    @Hunyalew-w5f 3 часа назад

    ምርኮኛ ብርሀኑ ጁላ

  • @Metkel-p3k
    @Metkel-p3k Час назад

    ምርኽ ጅልአ

  • @asmerethaile3545
    @asmerethaile3545 3 часа назад

    ሰላም ዳዊቶም

  • @ምጥን
    @ምጥን 4 часа назад +1

    ማናባህ አቅርብ አለህ ጀግና ያምሃል ማለት ነው ምቀኞ

    • @kebedekebede5757
      @kebedekebede5757 4 часа назад

      Jula galaaaaa

    • @awaken1701
      @awaken1701 3 часа назад

      ዳዊት ኤርትራዊ ስለሆነ ጀግናና በጭባጫን መለየት ያውቃል:: ዝም ብለህ ተማር

    • @Pray-for-peace-d5q
      @Pray-for-peace-d5q 2 часа назад

      እንደስምህ እውቀትህም ምጥን ነው ብዙም አይደለም

    • @ምጥን
      @ምጥን Час назад

      @@Pray-for-peace-d5q ስታወራም መጥኖ ማውራትን ተማር ከውቀት ነጻ ደደብ ሁላ ጀግናውማ እያርበደበድልኝ ነው ወሪ ብቻ ደፋሪዎች

    • @Pray-for-peace-d5q
      @Pray-for-peace-d5q Час назад

      ሀቅ ሲሰማ ያማል አይደል አይዞህ ዋጠው: ገና ሌላ ጉድ ታያለህ የውሸታም ስብስብ ሁሉ: የኢትዮጵያ ካርታ ትክክለኛ ቅርጿን ልትይዝ ትንሽ ነው የቀራት ጠብቁ ደነዝ ከሃዲ

  • @beyenehabte7072
    @beyenehabte7072 Час назад

    Yihe murkegnaw general mehon aygebawn neber murkegnaw hulu gizie murkegna new.

  • @dessiegebrekristos8241
    @dessiegebrekristos8241 2 часа назад

    ❤❤❤❤ I don’t know ❤❤❤❤❤❤

  • @medhaniebaire7840
    @medhaniebaire7840 2 часа назад

    Welcome kendel media

  • @LulsegedTadesse-dn5jp
    @LulsegedTadesse-dn5jp Час назад

    Benda

  • @kidaneberih7369
    @kidaneberih7369 Час назад

    Good morning

  • @MikiHabtuHaile-ur5ep
    @MikiHabtuHaile-ur5ep 3 часа назад

    👉👌💪👌🇪🇷♥️🇪🇬♥️🇸🇴♥️🇸🇸♥️🇯🇴

  • @awaken1701
    @awaken1701 3 часа назад

    Good job Dave

  • @saintibe2271
    @saintibe2271 32 минуты назад

    Hi hi

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 2 часа назад

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🙏🙏

  • @senaitgrmaiy1218
    @senaitgrmaiy1218 58 минут назад

    🙏🏻🇪🇷❤️🌹⭐️💪🐫

  • @abrahamasefaw6738
    @abrahamasefaw6738 2 часа назад

    ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @shewafessehaie9911
    @shewafessehaie9911 2 часа назад

    👍🙏🇪🇷🇪🇷❤️🌹

  • @eyosiyasAmenu-hw4ch
    @eyosiyasAmenu-hw4ch 4 часа назад

    አንተ ነህ ቀባጣሪ ጠብቅ

    • @awaken1701
      @awaken1701 3 часа назад

      አረ እፈሩ😅😅😅 ምድረ ሞርኮኛ ጀነራል ይዛችሁ ኣትንቀባረሩ

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 2 часа назад

    የኔ ወንድም የኤርትራን ህዝብ እንወደዋለን ግን አጣጥመህ እየጎረበጠኽም ቢሆን እንድትውጠው የምነግርህ ግን በደርግ ጊዜ የነበረው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ግን ሻብያ ራሱ ጀግንነቱን ጠንቅቆ ያውቀዋል አንዳንዶቹም ያደንቁታል ስለሽንፈቱ ተወዉ የራሱ ምክንያት አለው።

    • @ancharotube7658
      @ancharotube7658 2 часа назад

      😂

    • @ziadabdu6197
      @ziadabdu6197 50 минут назад

      You rhyite I am eritrean

    • @fenkel2293
      @fenkel2293 15 минут назад

      እኛ ኤርትራውያን የደርግ ወታደሮች እንዴት እንደነበሩ እውነቱን ተናግረን ጠላታችን underestimate ኣናደርግም። በኢትዮጵያ በኩል ስለ ኤርትራ የሚተረከው ውሸት ብቻ ነው። Why is that?

  • @amanuelweldemichael9595
    @amanuelweldemichael9595 4 часа назад

    ግደፎ ካብ ኣፉ ክንሰምዕ

    • @awaken1701
      @awaken1701 3 часа назад

      ካብ ኣፉ ዳኣ ነቲ ናቱ ቃለመሕትት ኬድካያ ምስማዕ:: ስራሕ ዳዊት ኣብዚኣ ሓሶት ምቅላዕዩ

  • @michaleaberham8021
    @michaleaberham8021 Час назад

    Bravo Davee

  • @eshetugmariam6611
    @eshetugmariam6611 4 часа назад +3

    ማፈግፈግ ወታደራዊ ስልት ነው የሚያስተች አይደለም!!

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 Час назад

      Yes it’s true but they crossed to another country 😂😂😂😂😂

    • @samuelmehari5188
      @samuelmehari5188 Час назад

      ልክ ነህ ማፈግፈግ ወታደራዊ ስልት ነው። ነገር ግን ማፈግፈግ ማለት ትጥቅህን እና ስንቅህን ጠርንፈህ የሰውን ሃይል አቅበህ ወደ ስትራቴጂካል ቦታ ተንቀሳቅሰህ የሰራዊትህን አቋቋም ደግም መደራጀት አድርገህ ጠላትህን በሚመችህ ቦታ እና ጊዜ ስታጠቃ ነው። የናንተ እኮ መሳሪያችሁን ጥላችው ወደ ጠላት የምትሏት አገር ነው የሸሻችሁት። በዛ ሰዓት የኤርትራ ሰራዊት ቢፈልግ ሙሉ በሙሉ ሰራዊቱን እንደምርኯኛ መያዝ ይችል፡ነበር። ግን ያው እንደምትሰማው ካደችሁን እናንተ አስቀያሚ ሸለመጥማጦች

  • @birhanetefera3668
    @birhanetefera3668 4 часа назад +1

    አሁን አንተም ተንትነህ ሞተሀል ዶማ እራስ ! የወቅቱን እንጂ የዛሬን ተናገረ

    • @awaken1701
      @awaken1701 3 часа назад

      ዝም ብለህ ተማር ደነዝ

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 3 часа назад +1

    እትዮጵይ ውስጥ ለሚደረገው ነገር፡ እይመለከታችሁም ።ምን አገባችሁ እንፈልጋችሁም ስንል ምንው ደረቃችሁ። አላበዛችሁትም እኛ ርስተናችዃል ማንኛውም ኡትዮጵያዊ ላደረገው እያገባችሁም ደግእደረገ መብቱ ነው እንደፈለገ ው። ያድርግእንተ አትነገግረውም ምን እንደሚያደርግ ።ምን ይመስላል ብትደበቅ ይሻልሀል አሽቃባጭ ሳሙና ፊት።

    • @awaken1701
      @awaken1701 2 часа назад

      ደነዝ:: ምርኮኛው ጁላ ስለኤርትራ ሱያወራ የመርሳትና ያለመፈለግ ምልክት ነው??

  • @idreesahmed82kanaro
    @idreesahmed82kanaro 2 часа назад

    ሰላም ቀንደሎቻችን ዛሬ 😂 ገደላችሁን እኔ እንደሚመስለኝ ኢትዩጵያ ሰላም ሰላም ሲባል የእውነት ሰላም እንዳልነበር የተረዳሁት ወዳውኑ ነው ኢትዩጵያ ለኤርትራ ማታለያ ነው ለመጠቀም እንደሆነ ግልጽ ነው መጀመሪያ ሃይለ ማርያም ሰላም ብሎ ሊያታለን እንደፈለገ በኣልጀዚራ ከኤርትራ ጋር ሊደረግ የነበረው የእርቁ ጥሪ ኣልተሳካም ሲባል ሰምተናል ወያኔም ይሁን ብልጽግና ተስማምተው የተወኑት ፊልም ነው የሚመስለው ኣሳባቸው ወያኔ በተኛበት ኣረደን ብለው ወደ ኤርትራ መሄዳቸው ሁለት ስልቶችን ይዘው ነው የኤርትራ ሰራዊት ለጥቃት የመጡ መስሎት ውጊያ ለማስገባትና ለማዳከም ነው ሁለተኛው ሙሉ ትጥቃቸውን ኤርትራ ማስገባትና እድል ከተገኘ ኤርትራን ማተራመስ ከዛ ባንድ ላይ ሁነው ኤርትራን መውረር ነው ይህ ሁለተኛው ያልኩት እዚህ ላይ ትኩረቴ ኢትዩጵያውያን የሚመለከቱን እንደምናቀላፋ ልክ እንደነሱ ግድ የለለን ነው ስለዚህ ታምራት የተለ ጋዜጠኛ ጥርሳችንን እየፋቅን ያለው ኣስታውሱ እንሱ ትህነግ እተኛንበት ኣረደን ሲሉ የኛ ጥያቄ ይት ሃገር ነው ወታደር የሚያንቀላፋው ? ሻዕብያ ኤርትራ እንደሎሚ ለመምጠጥ ትፈልጉ ይሆናል ግን እትይጵይን እውነት ልታቁት የሚገባችሁ ኤርትራ ህዝብና ሻዕብያ ሃይል ገብቸ እወጣለሁ ማለት በመርፌ ቀዳዳ ማለፍ ማለት ነው እኛን ኣዳክመው ለመውረር ነው የፈለጉት ሲነጋ ያየነው እውነታ ይህ ነው መቀማት ያቃተው ኣበድሩኝ ይላል ።

  • @asmerethaile3545
    @asmerethaile3545 2 часа назад

    የአሁን ትውልድ እየሰሙ ነው ያሉ አምላክ ውግያ አያመጣው እንጂ ከመጣ እንደ ጎርፍ የውስዳቸው ነው የሚሆኑ ውሸታሞች ወዲ በሻሻ እስከ ምርኮኛ ብርሃኑ ጁላ።
    አይይይ ከነዚ ጎረቤት መሆናቺን ብጣም ያሳዝናል።

  • @Dwr158
    @Dwr158 4 часа назад +1

    ተብታባ ሻቢያ።

    • @elsgola2666
      @elsgola2666 3 часа назад +1

      ተብታባ ማለትህ ለኢታማጆሩ ነው?🤣

    • @elsgola2666
      @elsgola2666 3 часа назад +1

      ወይ ኢትዮዽያ እንዲህ እይነት ፊልድ ማርሽል ነው ያላት😰ከእውቀት ነጻ ተብታባ, እንድ ተራ ወታደር ይበልጣል ከሱ

    • @awaken1701
      @awaken1701 2 часа назад

      ሂድ ወያኔ መሆንህን ኣውቃለው