ጥቁር እንግዳ | ‹ለህዝብ የተሰራጩ ሙዚቃዎች ካለቁ በኋላ ድጋሚ እንዳይታተሙ ይደረግ ነበረ› | ክፍል 2 |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ከሙዚቃና ሕግ ባለሞያው ዘመድ ገ/አምላክ ያደረገው ጨዋታ ክፍል 2

Комментарии • 9

  • @ambayeomach3087
    @ambayeomach3087 3 года назад +1

    ገነነ እጅግ በጣም አስደናቂ ሥራ ነው እናመሠግናለን.

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 3 года назад +1

    ልጅ ገነነ ፕሮጎራሞችህ በጣም ወሳኝና አስተማሪ ነው በተለይ ለአሁኑ ትውልድ ያንፃል ያስተምራል ግፋ ወደፊት ቀጥልበት...

  • @nebiebazared9313
    @nebiebazared9313 3 года назад +1

    ገኔ a moving library 📚

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 4 месяца назад

    ሊብሮዬ ነብስህን ይማረው ታላቁ የስፓርት የታሪክ ሰው

  • @sasiekoratu3823
    @sasiekoratu3823 3 года назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ገነነ እኔ ያንተ ምጽሃፍት ፈልጌ ኣጥቻለሁ ኤውሮፓ ነኝ ያለሁ በምን ኣገኘዋለሁ በተለይ ፍትሃዊ የጠጅ ክፍፍል በናትህ ንገረን ከፈለክ ሰልከን ልጻፍልህ

  • @mofiti1
    @mofiti1 3 года назад +2

    ሰላም ገነነ (ሊብሮ)
    በዝግጅቶችህ ሁሉ ደስተኛ ነኝ:: ግን አንድ ቅር የሚለኝ ነገር ቢኖር የእንግዶችህን ታሪክ መጨረሻ ላይ ለመጠቅለል ስትል በጣም መሳጭ የሆነ ቦታ ላይ አጣድፈህ ትዘጋዋለህ:: ይህ በኮሮኮንችም በዚህኛውም መጠይቅ የታየ ነው::እንደዚህ አንጠልጥለህ ከምትተው ባይሆን ሶስተኛ ክፍል ላይ ብትሄድ እንኳ የሚሻል ይመስለኛል:;
    አመሰግናለሁ ከ ካናዳ!!

  • @Ethiopiahagere7057
    @Ethiopiahagere7057 3 года назад +1

    we love you Genene ..you are the special man. May God blessed you ..we are boring becouse of this stupid poletics so you do your best based on your specialized knowledge bringing us fine thank you so much

  • @محمدالسقاف-ه1ه
    @محمدالسقاف-ه1ه 3 года назад

    ነጋሸ በየነ ገርማ ጭብሳ ታደለ በቀለ
    የት ናቸወ በሃየሉ አሺቱ ሀበታሙ ቨፈረወ አረገወ በዳሲ አያሊዉ መሰፈን

  • @yosefdesta7963
    @yosefdesta7963 3 года назад +1

    ገኔ ያንተ ማንኛውም ዝግጅቶች በጉጉተት ነው የምጠብቀው