ደም አልቅሳ ደም ያስለቀሰችን ባለታሪክ || በ20 ሚሊየን ብር የሚገዛኝ ካለ ዉሰዱት ትላለች | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 97

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  9 месяцев назад +9

    እጄ ላይ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ዉድ ሰነድ አለኝ። በ20 ሚሊየን ብር የሚገዛኝ ካለ ዉሰዱት ትላለች።

    • @SEP2922
      @SEP2922 9 месяцев назад +6

      የእንዳልክ ትልቁ ችግርህ ሰዉ አታስወራም,,,! ባለታሪኮችን ስታቀርብ ታሪካቸዉን እንዲያወሩ እድል አትሰጥም በመሀል interrupt ስለምታደርግ የታሪኩን flow ታቆራርጠዋለህ,,,,ብዙ ሰዉ ኮሜንት ላይ ይነግርሀል ለመታረም ግን ፈቃደኛ አትመስልም,,,,ሰዉን አለመስማት ግብዝነት ነዉ ከኔ በላይ አዋቂ የለም ባይነት ነዉ,,,,,ምክር ስማ ይጠቅምሀል,,,!! 44:09

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 9 месяцев назад +1

      @@SEP2922
      ችግሩ አኮ አውቃለሁ የሚል ሰው ፓዘቲቭን እንጂ ገንቢ ሊሆን ተሚችል negetive አስተያየትን እንኳን ሊቀበሉት ሊሰሙትም አይፈልጉም።

    • @mattewe492
      @mattewe492 9 месяцев назад +2

      በትክክል እኔም ብዙ ጊዜ ኮሜንት ሰጥቻለው:: ታሪኩን ስለሚያቆራርጠው ታሪኩን ኣሰልቺ ያረገዋል:: በተለይ ደግሞ ሁለት ሲሆኑ ደግሞ ደግሞ የበለጠ ኣሰልቺ ያረጉታል:: ለዚህም ይመስለኛል የሚያቀርባቸው ታሪኮች ጥሩ ሆነው ሳለ ብዙ ቪው የላቸውም:: እንደ ግል ሀሳብ ግን ጥሩ ችሎታ ያለው ገዜጠኛና ብዙ ስራዎችን በግል እንደሚሰራ እረዳለሁ

    • @mattewe492
      @mattewe492 9 месяцев назад +3

      በትክክል እኔም ብዙ ጊዜ ኮሜንት ሰጥቻለው:: ታሪኩን ስለሚያቆራርጠው ታሪኩን ኣሰልቺ ያረገዋል:: በተለይ ደግሞ ሁለት ሲሆኑ ደግሞ ደግሞ የበለጠ ኣሰልቺ ያረጉታል:: ለዚህም ይመስለኛል የሚያቀርባቸው ታሪኮች ጥሩ ሆነው ሳለ ብዙ ቪው የላቸውም:: እንደ ግል ሀሳብ ግን ጥሩ ችሎታ ያለው ገዜጠኛና ብዙ ስራዎችን በግል እንደሚሰራ እረዳለሁ

    • @mattewe492
      @mattewe492 9 месяцев назад +2

      በትክክል እኔም ብዙ ጊዜ ኮሜንት ሰጥቻለው:: ታሪኩን ስለሚያቆራርጠው ታሪኩን ኣሰልቺ ያረገዋል:: በተለይ ደግሞ ሁለት ሲሆኑ ደግሞ ደግሞ የበለጠ ኣሰልቺ ያረጉታል:: ለዚህም ይመስለኛል የሚያቀርባቸው ታሪኮች ጥሩ ሆነው ሳለ ብዙ ቪው የላቸውም:: እንደ ግል ሀሳብ ግን ጥሩ ችሎታ ያለው ገዜጠኛና ብዙ ስራዎችን በግል እንደሚሰራ እረዳለሁ

  • @mahdereshitto271
    @mahdereshitto271 9 месяцев назад +6

    አቤት የሰው ልጅ ግፍ እግዚአብሔር ስ እንዴት ይታረቀን ምድሪትዋስ እንዴት መልካም ታፍራ ? ይቅር ይብበለን ። እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው በዚህ ሁሉ ውስጥ ያሳለፈሽ ጌታ እአይጥልሽም በርቺ ።

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 9 месяцев назад +9

    ምናለ ክላሲካሉ ቢቀር በጣም ይረብሻል ምንም ደስ አይልም ራስ ያማል ለመስማት አቅቶኝ ላቋርጠው ነው ጆሮዬ ደነቆረ

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 9 месяцев назад +3

    እዳልክ. የሠወች ተምሳሌት ረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 9 месяцев назад +5

    በጣም አሳዛኝ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት 😢😢😢😢😢 ግን ጠንካራ ለሌላ ምሳሌ የምትሆን ሰው ናት እህቴ አይዞሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ahlu206
    @ahlu206 9 месяцев назад +2

    የኔ ጠንካራ አይዞሺ ነገ ሌላ ቀነው ትልቅ ደረጃ ትደረሻለሺ

  • @SEP2922
    @SEP2922 9 месяцев назад +5

    የዚች ባለታሪክ ህይወት አልገባኝም,,,,የተናገረችዉ ሁሉ በሁሉም ኢትዮጽያዊ ህይወት የሚያልፍ ነዉ,,,,ምንም ከሌላዉ የተለየ ችግር አልደረሰባትም አታከብዱ ከዚህ በላይ በመከራ የሚያልፍ ስንት አለ!?,,,

  • @dagikal7431
    @dagikal7431 9 месяцев назад +4

    ቆይ አንተን እንስማ ወይስ ባለታሪኮችን በቃ ዝም ብለህ ብትሰማ ምን አለበት እስቲ የአለም ሰገድን ዝም ብሎ የማዳመጥን ልምድ ውሰድ ። በጣም ይረብሻል በመሀል ስታቋርጣቸው ። ለማስተካከል ሞክር

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 9 месяцев назад +6

    በገጠሪቱ ኢትዮጲያ ያለው አብዛኛው ሰው ያው ይዚች ልጅ አይነት ላይፍ ነው የሚያሳልፉት

  • @yaduniacafeteria
    @yaduniacafeteria 8 месяцев назад +1

    ጠያቂው መቼ ነው ምትቀየረው አድማጭ ጋዜጠኛ ሁን ምድነው ምትለፈልፈው ታሪኩን በስርአት መስማት አልቻልንም ምድነው ፍጥን ፍጥን የምትለው ማዳመጥን ተማር አበዛህው አይ በሶ የት ሄጄ ልበጥበጥ አለች

  • @mekdesmengistu1852
    @mekdesmengistu1852 9 месяцев назад +6

    ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል ጠንካራ ሴት ነሽ 👍

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 9 месяцев назад +1

    እንዳለወክ በዛሬው እኢንተርቪ በደንብ ስላዳመጥካትና የአድማጭንም አስተያየት ስላከበርክ እናመሰግናለን።

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 2 месяца назад

    በጣም ነዉ እየ አለቀስኩኝ ነዉ የጨረስኩት😢😢😢😢😢😢❤

  • @የሕግአማካሪ
    @የሕግአማካሪ 8 месяцев назад

    ኧረ ሠስፔንስ! ምን ተአምር ልታወራ ነው ብዬ!

  • @freecell2840
    @freecell2840 9 месяцев назад +2

    እዉነት ❤ ጃማ ጎዳሬ በልቼ ነዉ ያዳኩት😢❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 9 месяцев назад +1

    አይዛሽ. እግዚአብሔር ታርክ ቀያራ ነው

  • @fetiyanuri-l7f
    @fetiyanuri-l7f 9 месяцев назад +2

    የፈለገ ፈተና ቢበዛ አላህን መተው ደሞ የባሰ ባዶ መቅረት ነው ለዚች ፈተና ለተሞላባት ዱኑያ አሔራን መተው ይገርማል ከዚም የባሰ ፈተና አለ ሰብር ግድ ነው አላህ ከሰብረኞች ያርገን 😢

  • @hani9864
    @hani9864 9 месяцев назад +2

    የባለታሪኳን ታሪክ የሚናገርላት እራሱ ጠያቂው ጋዜጠኛው ነው ባለታሪኳ ታሪኳን እንድትናገር ጊዜ እንኳን አይሰጣትም ምን አይነት ተፈጥሮ ነው እባክህ ባለታሪኮቹ ታሪካቸውን ይናገሩ

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 9 месяцев назад +9

    ይቅርታና ለምንንግግራቸውን ሣታሥጨርሥ በመሀልትገባለህ

  • @medinakemal2733
    @medinakemal2733 8 месяцев назад

    Endalk yezarewu tarikh yenan enat tarik astaweskeg 😢😢yemigermh enate esa yasalefechiwun tarik new yasalefechiwu enata beayatocha sayhon belila kirb zemedocha new yederesebat bemigerim hunata agibita egan keweledechi buhala ejig betam betam des yemil hiwet new ahun lay yemitnorewu

  • @tube-yk9ic
    @tube-yk9ic 9 месяцев назад +13

    ጋዜጠኛዉ ግን 👎 እስኪ ከእዮሀ ሚዲያ አዘጋጂ አለም ሰገድ ተማር እስኪጨርሱ ዝም በል😡

    • @yeneneshekebede9707
      @yeneneshekebede9707 9 месяцев назад +1

      አለምሰገድ የራሱ ብቃት አለው እንዳልክምዬ የራሱ የሆነ ድንቅ ብቃት አለው ገቢቶ

    • @abebakebede2354
      @abebakebede2354 9 месяцев назад

      Yezehes kefa betam New melefelefewu

  • @cellone8915
    @cellone8915 9 месяцев назад +10

    እንዳልክ ሰዉ ታሪኩን ሰናገር ማዳመጥ ልመድ በመሀል አታዉራ እባክ

    • @abebakebede2354
      @abebakebede2354 9 месяцев назад

      1,000 geze tenegerewu ayesemam

    • @AA-ln2fk
      @AA-ln2fk 9 месяцев назад +1

      ለምን የስው አስተያየት አትሰማም ሰው ከኮሜንት ብዙ ይማራል::

  • @bezamesfinsun3
    @bezamesfinsun3 9 месяцев назад +31

    እንዳልክ በፈጣሪ ባለታሪኮችን ሲያወሩ አታቁአርጣቸው

    • @bethelhemfekede9527
      @bethelhemfekede9527 9 месяцев назад +2

      ምንም አላቋረጣትም ታሪኩን እንድንረዳው ነው የሚያስቆማት

    • @abebakebede2354
      @abebakebede2354 9 месяцев назад

      1,000 geze tenegerewu ayesemam

    • @kerojiwolde3431
      @kerojiwolde3431 9 месяцев назад +1

      አይሰማም

    • @SEP2922
      @SEP2922 9 месяцев назад

      አይሰማም! ሁሌ የሚያናድደኝ ማንነቱ!

    • @rozakebede2610
      @rozakebede2610 9 месяцев назад

      Ye endalk chigir sewun alemadamet seatun lemarazem or tefetiro masitekakel alechalem

  • @abebelegasu3663
    @abebelegasu3663 8 месяцев назад

    እባክህ አንተ ብቻ አታውራ ፋታ የለህም ስልችት ትላለህ ደግመህ ደግመህ ያነኑ ታወራለህ እባክህ የሰውን ሐሣብ አታቋርጥ እባክህ የጀመርከውን አርስት ትተህ ሌላ አጀንዳ ውስጥ ትገባለህ ይሰለቻል እንዴት እንከታተል እባክህ አስተካክል በፊት ስከታተልህ ነበር በዚህ ችግርህ ምክንያት ትቼህ ነበር አሁን እስቲ አሻሽለህ ይሆናል ብዬ ብገባ ምንም ያው ነህ እባክህ አስተካክል

  • @beana3912
    @beana3912 9 месяцев назад +4

    ታሪዃ ያሳዝናል እንጂ ምኑ ነው ደም ሚያስለቅሰው ⁉️ከዚህ በላይ ስንት ታሪክ አልሰማህም⁉️ሰው እንዲያይልህ ብለህ ያልሆነ አርእስት ፈጠርክ ይልቅ የጋዜጠኛ ስርአት ይኑርህ አትቅለብለብ

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 6 месяцев назад

      እሱ ለአንተ/ለአንች ልሆን ይችላል። እኔና መሰሎቻችን እያለቀሰን የሰማነው።

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 9 месяцев назад +2

    good luck

  • @angatoesheto122
    @angatoesheto122 8 месяцев назад

    በአማረኛዋዋቴይበለል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selinaa7
    @selinaa7 9 месяцев назад +5

    ምርጡ ጋዜጠኛ አለምሰገድ አለምዬ አንተ ብቻ ስራ ከልቡ ጋዜጠኛ ይሄ ጋዜጠኛ ግን ምንም አይመቸኝም ጭራሽ አያስወራም እኮ

    • @asnakugemechu
      @asnakugemechu 9 месяцев назад

      Ekul new miaweraw kenesu ga kelkala new

  • @abebaabraha2478
    @abebaabraha2478 9 месяцев назад +1

    ከዚህ ታሪክ ያየሁት ወንዶቹ ሴት በ ሴት ላይ ያገባሉ ሴቶቹም እንደበግ ተጎትተው ይሄዳሉ በዛላይ 5_6 ልጆች ይወልዳሉ ልጆቹ ተስቃይተው ያድጋሉ 😢የእግዚኣብሀር ፈሪሃ የላቸው ። ለካ ኣብይ እዚህ ማህበረሰብ ጋር ነው ያደገው😡

  • @GfNm-j7w
    @GfNm-j7w 9 месяцев назад

    አይዞሽያልፋልእማኮ

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 9 месяцев назад

    እኔ የምመክራችሁ ይህን ታሪክ ተነግሮት በጥሩ ሁኔታ ሰርቶ የሚያሰራት ትክክለኛ ሰው ልጠቁማችሁ ። ""መንሱር ጀማል ""ይደወልለት

  • @Zeeyinab
    @Zeeyinab 9 месяцев назад

    ባለታርኮችን ተረጋግተህ አዳምጣቸዉ

  • @hiwot-
    @hiwot- 9 месяцев назад

    የልጅቷ ታሪክ ያሳዝናል😢 ግን እንዴት የ7 እና8 አመት ልጁ እያለች አሁን ላይ እንዴት ማስታወስ ቻለች? ይገርማል

  • @nuhamin
    @nuhamin 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ስትይ ደስ ስትይ እሱ መንገድሽን ያቅናልሽ 🥰

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 9 месяцев назад

    የኔን ሒዎት የመሠለኝ ነገርስ😥

  • @rigaatokubazghi4375
    @rigaatokubazghi4375 9 месяцев назад

    Ay echii Meder yesentu yeljoche eneba eyefesesebat new

  • @MunaBekele-kz2ji
    @MunaBekele-kz2ji 9 месяцев назад +1

    It is impossible to listen to the story with Endalk’s nonstop commentary. Can you stop talking ? Jesus 😡

  • @mulukenworekneh3628
    @mulukenworekneh3628 3 месяца назад

    አንተነህ ተጠያቂ የምትመስለው ።

  • @ስደተኛዋነኝ-በ2መ
    @ስደተኛዋነኝ-በ2መ 8 месяцев назад

    🤔ሙስሊም ነኝ እያልሽ ነበር ግን ?እንዴት ነው ወይስ ሀይማኖት ቀይረሽ ነው

  • @elsa3589
    @elsa3589 9 месяцев назад +3

    አምላኬ እረ እንዳልክ ምናለ ብትቆጠብ ወሬ ትወዳለህ እንግዶችህን አታስወራም እኮ ፣

    • @asnakugemechu
      @asnakugemechu 9 месяцев назад

      Ayadmitachewem eko minim ekul new miaweraw

  • @HappyBoomBox-hd3pk
    @HappyBoomBox-hd3pk 9 месяцев назад

    አረ ልጅቷን አላስወራም አልካት እኮ አለም ሰገድ የት ነህ?

  • @mulualemalemu4453
    @mulualemalemu4453 9 месяцев назад

    እንዳልክ እባክህ እሷን እናዳምጥ

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf 7 месяцев назад

    😢❤❤

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 9 месяцев назад

    I love endaleik the best journalist

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 9 месяцев назад +1

    AYZOSH
    Qltu WARA NEW
    Gòdare Be bzu hager yemigegn Dnch mesay mgb new

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 9 месяцев назад +1

    እባቡ አልነደፋችሁም ?????

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 7 месяцев назад

    20 ሚልየን ጆክ ነው

  • @mamaethiopia12
    @mamaethiopia12 9 месяцев назад +2

    ያላችሁትን በሉኝ የሌለብኝን ጥላቻ ጫሩብኝ
    ይሄ ታሪክ ሌላ ሰው ቢያወራልኝ በእንባ ነበር የማዳምጠው ጋላ ስለሆነች ግን ምንም አልመሰለኝም

  • @kidestyayuoseyasenat3518
    @kidestyayuoseyasenat3518 9 месяцев назад

    Ena abrat masert eklgalhog gen 20milon yalgem

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 9 месяцев назад

    Zare tiru adamache honehal

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 7 месяцев назад

    ተባለ እንዴ አንቺ ተበልትሽ ልታስበይወይ ልትበይ ውይ ሞኝነት ለደደብሰው

  • @saday1261
    @saday1261 9 месяцев назад +2

    አንተ ጋዜጠኛ ለምን አስተያየት አትቀበልም በመሀል አታውራ በጣም ታቋርጣለህ ልክ እንዳልተረዳን ታብራራለህ ዝም በል ፕራግራምህን መስማት እፈልግና ስትለፈልፍ እዘጋዋለሁ ብዙ ሰው አስተያየት ይሰጥሀል አትሰማም ከእንግዲህ ሰብስክራይብን አንስቻለሀ ባይ

  • @dtj4424
    @dtj4424 9 месяцев назад +1

    አገረ ጅማ ኑ አብረን እነጠቀም እንቀበላለን

    • @ahlu206
      @ahlu206 9 месяцев назад

      😊ጰጰጰኸኸኸ
      ኸኸኸኸ
      ኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸ
      ኸኸ
      ኸኸ

      ኸኸኸ



      ኸኸኸኸኸ
      ኸኸኸ

      ኸኸኸኸኸኸ
      ኸኸኸ
      ኸኸ


      ኸኸኸ




      ኸኸ

      ኸኸኸኸ
      ኸኸ
      ኸኸ

      ኸኸ

      ኸኸ

      ኸኸ
      ኸኸ

      ኸኸ
      ኸኸ
      ኸኸኸ
      ኸኸኸኸ

      ኸኸ
      ኸኸኸጰ

      ኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸ>>>>>>>>>>>>>>>>>》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》》ኸኸኸጰጰጰጰጰ

  • @almaalma5293
    @almaalma5293 4 месяца назад

    😂😂😂😂

  • @Amen499
    @Amen499 9 месяцев назад

    Neber bemebalew enelefew,, Abiye beawek yehen sera erasu birron yefelegew neber 😂 70.000.000 millionnnnn 😂 ayekebedem behawon sehat 😂

  • @ሰላምወሎዬዋ
    @ሰላምወሎዬዋ 9 месяцев назад +2

    ሙስሊም ናት ኣ?
    ለምንድነው እግዚአብሔር እምትለው

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 9 месяцев назад +1

      ተጠምቃ ይሆናል ወይደሞ ከክርሥቲያኖች ጋር ይሆናል የኖረችዉ

    • @nuhamin
      @nuhamin 9 месяцев назад

      እግዚአብሔር እንደረዳት ስለገባት ነዋ

    • @memberekidane9096
      @memberekidane9096 9 месяцев назад

      Tebale daresolate nawe

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 9 месяцев назад

      ኧረባክሽ አላልሽም ​@@nuhamin

    • @meskermmeles9755
      @meskermmeles9755 8 месяцев назад

      የገጠር ሰዉ እንዲነዉ ሚለዉ ፈጣሪ ፈጣሪ ነዉ ሚሉት

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 8 месяцев назад

    በሻሻው ፅንፈኛው ለባለተረኛዎቹ ያዘጋጀው ጥቅማ ጥቅም ሰርተፍኬት ነው

  • @aluladesta3193
    @aluladesta3193 9 месяцев назад +4

    አብይ የአገሩን ሰዎች ለመጥቀም ያመቻቸው ነው ጅማ አከባቢ አልክ እንጂ ይሄኔ በሻሻ ነው

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 9 месяцев назад

    😢😢😢❤❤