Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Hi your program is very exllent. Plus this talented person , He has great golden sound.
ተባረኩ ወድሞቼ እወዳቻለው🎉🎉🎉❤❤❤
ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዘመንህ በረከት ይምላ ተባረክ ድምፀህ ከአንተ ሣይሆን ከላይ ነው
ሲድራቅዬ ጌታ ይባርክህ ድምፅህን ሰምቼ ከዘፈን አለም የመጣህ መስሎኘ ነበር ምህረት አርግልኝ ጌታ የረዳህ ወንድም ነህ ኑርልኝ ምህረትህ ይብዛልኘ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🌺🙌🍁🍂👏💐🌸🌷🍃🥰🎋🌼🌹🌻🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳንም የጌታ ሆንክ, የፀጋ ሁሉ አምላክ ይባረክ.🙏🙏🙏
ማን፣ጌታያልፈጠረው፣አለ፣የናንተ፣ግን፣ጭፈራነው፣በእግዚያብሔር፣ስም፣አትነግዱ፣አዳራሽ፣እየሞላቹ፣እንደበግ፣አሜን፣ስትሉ፣ትውላላቹ፣መቼነው፣ሰውምትሆኑት
@user-ge8eh5eh4e lol, we will be human beings when we see Jesus Christ in heaven!🙏 GBU!👌❤
Wow! ዘመንህ ይባረክ ሥድራቅ አድናቅህ ነኝ. ፓሥተርም በርታ ጌታ አገልግሎትህ ይባረክ!
ሰዉ አንተርቪ አራትጊዜያያል ተባረክ እንደገና ክርስቲያን ሆንኩኘ
ሕይወትህ በበረከት በደስታና በፍቅር ይሞላ... ያከበርከው እግዚአብሔር ያክብርህ❤
ዋውውውውውው እንዴት ድንቅ ልጅ ነው አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ።!!!!!
🙏🙏አሜን አንድ ግዜ አስበኝ ብየ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የሄ ድምፅ የሚገባው ለፈጠረው ለእግዚአብሔር በመሆኑ የጠራህ ጌታ ይባረክ 🌻🌻🌻🙏🙏🙏ዘመንህ እነድሁ እየለመለመ ኑርተባረክ ፓስተር ካሳሁን
ፓስተር ካስሽ ተባረክ በእውነት ከልቤ የምወደውን ድንቅ ዘማሪ ስላቀረብክልን
1
እሰይ በድን ቅ አጠራር የጠራን ጌታ የባረክ እንኳን የሱ አረገህ
ወንድሜ ሲድራቅ ይብዛል የሚገርም ድምፅ የጌታ ስጦታ ይጨምርልህ
ሞገስ የበዛልህ አገልጋይ,ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
ትልቅ ።።ትምህርት።።ነው።።ያገኘሁት።።።ተባረኩልኝ
አሜንንንንን አንድ ግዜ አስበኝ❤❤❤❤ ተባርክ
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የተሞላ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
አደበትህን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክልህ ውይ ተባረኩብህ ተባረክ
ጌታ ይባርህ አንተ የጌታ ነህዘመንህ ይባረክ
አራ ሲያወራ እና ሲዘመር ምንም አይገነንም ድምፁ waw አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤
Deep voice powerful voice Wow God is good he giving you amazing voice We love you❤❤❤ God bless you and your family
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ልጅ ቆንጆ ድምፅ አንተም እራስህ ቆንጆ ዘመንህ ይባረክ
ተባረክ ይህ ነገር ከላይ ከሰጪው ነው።
ሲድሪዬ ጌታ የሱስ ያለምልምህ እወድሃለሁ ወንድሜ
Wow የሚገርም ፀጋ ደሞ ድምፁ አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ተባረክልን
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ። ጌታ ሲከብር ለራሳችን እና ለምድራችን ትልቅ በረከት ነው ።
ይሄ ድምፅ እንኩአንም ለጌታ ኢየሱስ የምትዘምረበት ሆነ
በእዉነት የሚገርም መንፈስ ያለበት ዘማሪ ነህ ተባረክ
እረጋታክህ እጀግ በጣም የሚያሰደነቅ ነወ ጌታ አሁንም ወደፈትም ይህንን ፀጋ አይንፈግ የወጣት ተምሳሌት ነክህ ተባረክህ
ተባረክ ወንድሜ እውነትህን ነው ዝማሬከእግዚአብሔር ዘንድ የሚሰጥ ስጦታነው።ስንት ታለንት አለን ብለው የመጡሰዎችን አይተናል ግን ጉዞአቸው ቅርብየሆን በአጠቃላይ የወንድሜ መልስተመችቶኛል ተባረክልኝ!!
ተባረክ በጣም የምትገርም ሠው ተባረክ❤❤❤❤
እንዴት እንዴት ያለድንቅ ስብከት ነው ዝማሬ ስጦታ ነው ከእግዚአብሄር የመጣ ወደእርሱ የሚመለስ!!እግዚአብሄር ይባረክ
ዘመንህ ይባረክ ለምልም የሚገርም ድምፅ ትክክለኛውን ቦታ አግኝቷል
ቆንጆ ፕሮግራም (ግልጋሎት) ነው ተባረክ
ይቅርታ ቆንጆ ነው
ዘመንህ ይባረክ እውነት ነው
My goodness! አቤት ጌታ የሰጠሁ ድምፅ:: ተበራክ!
AMAZING.
What a wonderful gift he has, glory and praise to God almighty for his incredible gift. በጣም ቆንጆ ድምጽ ቆንጆ ልጅ በጣም ትሁት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ፓ/ር ካስሽ thank you ስለ አቀረብክልን እሄንን ልጅ..🙏🏽❤️✝️
ዋው ድንቅ ተስጦ ነው❤
Tebarek. Ante asmelaki bicha statihon amlakim nehe. Sitizemir tamelkaleh...egziyabher tsegawin yabzalih...Abzito yibarkih!!! ❤️ 😍
speechless😮what a glorious voice. stay useful 🙏🏽💜🙌🏽pastorye much respect ✊ 🙌🏽
ዘመንህ ይብረክ እሰይ እልልልልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ በጣም የምወደው ዘማሪ ነው ፓስተር ተባረክ በምታቀርበው ሁሉ እየተባረክን ነው
ዋው ይገርማል በጣም ተባረኩ በብዙ 🙌🏽
እግዚአብሔር ይክበር ስለሁም
የአለማዊ ሆንህ ብሆን ይቆጨኝ ነበር። praise the Lord❤
ፖስተር ከሳሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ርግት ያለና የተረጋጋ ልጅ ዘማሪ👍👍
እንኳንም የጌታ ሆንክ እግዚአብሔር ይባርክህ
ርእሱን በሰው መምሰል እንዳደመከው ጌታን መምሰልን የበለጠ ብታደምቅልን ነው የሚጠቅመን ስለልጁ ፀጋ ጌታ ይባረክ
Sewede eko pastor ❤❤❤❤
የስጦታዎች ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚሐብሄር አምላክ ይባረክ ልዩ ተሰጥኦ ስለተሰጠህ ጌታ ይክበር
በጣም የምወደዉና የሚባርከኝ ዘማሪ ሲድራቅ I love you my brother you are amazing God bless you ❤❤
Egiziabiher yibarachu❤🙏🏻
You’re amazing… heart touching song ❤❤❤
Such an amazing voice!!!! እንኮንም የጌታ ሆንክ
POWERFUL.
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ 🙏🙏🙏❤❤❤❤♥♥🍒🍒🍒🍒✅✅
ካስዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ስፋ ጩምር
Wow egzabhere yiberkachu endti desiyilale
ዘመንህ ይባረክ አሁንም ፀጋ ይብዛልህ በጣም ነው በዝማሬው የተባረኩት ❤
Tebark❤❤❤
Wowwow hashuuuuuu hallelujah hallelujah praise the God that's so great Explanation song Wowwow 🎻🎻🎻🎻🎻😭😭
የመናገር ጥበብህን ሳላደንቅ አላልፍም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!
አሜን እባክህን የእግዚአብሔር ሰው ጸልይልኝ
ፓስተር ካስሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ጊዜ ፕሮግራሞችህን እከታተላቸዋለሁ ከምትጋብዛቸው አገለጋዮችና ዘማሪዎች መደሰታች እንዳለ ሆኖ የአንተ መልካምነት ግልፅነትህ ማበረታታትና ለአንግዶችህ ያለህ ቦታ አንተን ምንም ሳልል ማለፍ ስላልቻልኩ ነውና ደግሜ በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ ወንድሜ ሲድራቅም በየትኛውም አገልግሎትህ ላይ እማትሰለች ሞገሳም የጌታ ልጅ ተባረክ ልልህ እወዳለሁ አመሰግናለሁ ተባረኩ
ፓስተር በጋራ ስትዘምሩ ዋው ነው ❤❤❤❤
ሲድራቅዬ በጣም የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
Geta yibarku pastor betam yimwodh zemari nw❤😊
waw you are blessed.sid...
WOW !! Belsse you 🥰🥰🥰🥰
የጌታ እየሱስ ልጅ እንኳን ሆንክጌታ ይባርክህ
Wowwww sedi geta zemen agelgelothin yebarkiew ante yetbarkina yemwodeh wondeme nehi tebarki💕💕💕💕💞💯demo ye derjen mezemur alsemami biye nebre gin endesima gulbet.endagegni adrgachugn💔🎸🙏💕
ተባረክልኝ
እግዚአብሔር በቀጥታ ለኔ ተናገረኝ። እግዚአብሔር ያነሳል!! አይተውም፣ ደግሞም አይጥልም!
WOW GOD bless you 🙏 ❤❤❤
ሰም ረሱ ስይምተታበት አይቀርም እንኳን እኔ ተባረክ
😮አሁን የሚናገረው ልጅ ነው እየዘመረ ያለው አጃኢብ ነው ለጦታው ክብሩን ጌታ ይውሰድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow gheta yibarkih
siduye amazing singer by full of grace,anointing,beauty,voice and calming my almighty God bless both of u pastor kasish❤❤❤
እረ ድንቅ ድምፅ ❤️❤️❤️
አንድ ጊዜ አስበኝ ብዬ 😢😢😢ሳሚ እኮ ናፍቆናል❤❤
Ebakh pasterye meskeremn akrbln ❤❤❤❤❤
Thanks!
ሁለታችሁም ድንቅ ናችሁ መልእክት አግኝቻለው ከእናንተ ተባረኩ.!!
God bless you we thank you for your gift.
ተባርክ ረጋ ያለ ልጅ 🙏💜💜 እያጏሩ ከሚጨፍሩ ዘላዮች ይልቅ ይህን መስማት ልብ ያረሰርሳል 🙏🙏🙏
ከናንተበላይ፣ጨፋሪና፣ዘላይ፣አለዴ፣መቼነው፣ምትባንኑት፣የማንም፣ውርጋጥ፣ወጠጤ፣በካልቾ፣እያለ፣ሲሰለጥንባቹ፣ይውላል
ተባረክ ❤❤❤
❤❤❤❤ወይ ድምፅ ❤❤ይብዛልህ ፍፃሜህ ይመርልን
wooooooow keber legeta yun ahunem yamenek yebark lamelem❤❤❤❤❤
የተባርከ ሰዉ😊
WOW.
Amen,egziabheir,abzto,dmxh,,ybarkh,,betam,asdenaki,,degmo,,paster agelgloth,ybarkh,,Des,yemil,,program,new,,❤❤
God gift golden voice , thank God for using for his glory you are blessed 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
Such an amazing voice!….. remain blessed 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Tebarek zemeneh yelemlem chewa agelgay neh Geta Egziabher yetebkeh bedemu yshefnehh❤
He’s truly touched me when he worships. This guy indeed is anointed and the Lord himself has given him the gift of worship. Tabareku
ይብዛልህ
What voice & spirit you have God bless you brother more grace
ሲናገር እና ሲዘምር በፍፁም አይገናኝም ተባርከሀል
God bless you he is Amazing, he looks like Royals family
AMAZING
Enkanem yegita honek tebatek
Wow Amen Amen God bless you 🙏🙏💖💖
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
ይገርማል በዚህ ድምፅ ከዝማሪ ዉጪ ሌላ አስቦ አያውቅም። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
Hi your program is very exllent.
Plus this talented person ,
He has great golden sound.
ተባረኩ ወድሞቼ እወዳቻለው🎉🎉🎉❤❤❤
ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዘመንህ በረከት ይምላ ተባረክ ድምፀህ ከአንተ ሣይሆን ከላይ ነው
ሲድራቅዬ ጌታ ይባርክህ ድምፅህን ሰምቼ ከዘፈን አለም የመጣህ መስሎኘ ነበር ምህረት አርግልኝ ጌታ የረዳህ ወንድም ነህ ኑርልኝ ምህረትህ ይብዛልኘ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🌺🙌🍁🍂👏💐🌸🌷🍃🥰🎋🌼🌹🌻🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳንም የጌታ ሆንክ, የፀጋ ሁሉ አምላክ ይባረክ.🙏🙏🙏
ማን፣ጌታያልፈጠረው፣አለ፣የናንተ፣ግን፣ጭፈራነው፣በእግዚያብሔር፣ስም፣አትነግዱ፣አዳራሽ፣እየሞላቹ፣እንደበግ፣አሜን፣ስትሉ፣ትውላላቹ፣መቼነው፣ሰውምትሆኑት
@user-ge8eh5eh4e lol, we will be human beings when we see Jesus Christ in heaven!🙏 GBU!👌❤
Wow! ዘመንህ ይባረክ ሥድራቅ አድናቅህ ነኝ. ፓሥተርም በርታ ጌታ አገልግሎትህ ይባረክ!
ሰዉ አንተርቪ አራትጊዜያያል ተባረክ እንደገና ክርስቲያን ሆንኩኘ
ሕይወትህ በበረከት በደስታና በፍቅር ይሞላ... ያከበርከው እግዚአብሔር ያክብርህ❤
ዋውውውውውው እንዴት ድንቅ ልጅ ነው አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ።!!!!!
🙏🙏አሜን አንድ ግዜ አስበኝ ብየ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሄ ድምፅ የሚገባው ለፈጠረው ለእግዚአብሔር በመሆኑ የጠራህ ጌታ ይባረክ 🌻🌻🌻🙏🙏🙏
ዘመንህ እነድሁ እየለመለመ ኑር
ተባረክ ፓስተር ካሳሁን
ፓስተር ካስሽ ተባረክ በእውነት ከልቤ የምወደውን ድንቅ ዘማሪ ስላቀረብክልን
1
እሰይ በድን ቅ አጠራር የጠራን ጌታ የባረክ እንኳን የሱ አረገህ
ወንድሜ ሲድራቅ ይብዛል የሚገርም ድምፅ የጌታ ስጦታ ይጨምርልህ
ሞገስ የበዛልህ አገልጋይ,ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
ትልቅ ።።ትምህርት።።ነው።።ያገኘሁት።።።ተባረኩልኝ
አሜንንንንን አንድ ግዜ አስበኝ❤❤❤❤ ተባርክ
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የተሞላ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
አደበትህን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክልህ ውይ ተባረኩብህ ተባረክ
ጌታ ይባርህ አንተ የጌታ ነህዘመንህ ይባረክ
አራ ሲያወራ እና ሲዘመር ምንም አይገነንም ድምፁ waw አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤
Deep voice powerful voice Wow God is good he giving you amazing voice We love you❤❤❤ God bless you and your family
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ልጅ ቆንጆ ድምፅ አንተም እራስህ ቆንጆ ዘመንህ ይባረክ
ተባረክ ይህ ነገር ከላይ ከሰጪው ነው።
ሲድሪዬ ጌታ የሱስ ያለምልምህ እወድሃለሁ ወንድሜ
Wow የሚገርም ፀጋ ደሞ ድምፁ አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ተባረክልን
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ። ጌታ ሲከብር ለራሳችን እና ለምድራችን ትልቅ በረከት ነው ።
ይሄ ድምፅ እንኩአንም ለጌታ ኢየሱስ የምትዘምረበት ሆነ
በእዉነት የሚገርም መንፈስ ያለበት ዘማሪ ነህ ተባረክ
እረጋታክህ እጀግ በጣም የሚያሰደነቅ ነወ ጌታ አሁንም ወደፈትም ይህንን ፀጋ አይንፈግ የወጣት ተምሳሌት ነክህ ተባረክህ
ተባረክ ወንድሜ እውነትህን ነው ዝማሬ
ከእግዚአብሔር ዘንድ የሚሰጥ ስጦታ
ነው።ስንት ታለንት አለን ብለው የመጡ
ሰዎችን አይተናል ግን ጉዞአቸው ቅርብ
የሆን በአጠቃላይ የወንድሜ መልስ
ተመችቶኛል ተባረክልኝ!!
ተባረክ በጣም የምትገርም ሠው ተባረክ❤❤❤❤
እንዴት እንዴት ያለድንቅ ስብከት ነው ዝማሬ ስጦታ ነው ከእግዚአብሄር የመጣ ወደእርሱ የሚመለስ!!እግዚአብሄር ይባረክ
ዘመንህ ይባረክ ለምልም የሚገርም ድምፅ ትክክለኛውን ቦታ አግኝቷል
ቆንጆ ፕሮግራም (ግልጋሎት) ነው
ተባረክ
ይቅርታ ቆንጆ ነው
ዘመንህ ይባረክ እውነት ነው
My goodness! አቤት ጌታ የሰጠሁ ድምፅ:: ተበራክ!
AMAZING.
What a wonderful gift he has, glory and praise to God almighty for his incredible gift. በጣም ቆንጆ ድምጽ ቆንጆ ልጅ በጣም ትሁት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ፓ/ር ካስሽ thank you ስለ አቀረብክልን እሄንን ልጅ..🙏🏽❤️✝️
ዋው ድንቅ ተስጦ ነው❤
Tebarek. Ante asmelaki bicha statihon amlakim nehe. Sitizemir tamelkaleh...egziyabher tsegawin yabzalih...Abzito yibarkih!!! ❤️ 😍
speechless😮what a glorious voice. stay useful 🙏🏽💜🙌🏽pastorye much respect ✊ 🙌🏽
ዘመንህ ይብረክ እሰይ እልልልልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ በጣም የምወደው ዘማሪ ነው ፓስተር ተባረክ በምታቀርበው ሁሉ እየተባረክን ነው
ዋው ይገርማል በጣም ተባረኩ በብዙ 🙌🏽
እግዚአብሔር ይክበር ስለሁም
የአለማዊ ሆንህ ብሆን ይቆጨኝ ነበር። praise the Lord❤
ፖስተር ከሳሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ርግት ያለና የተረጋጋ ልጅ ዘማሪ👍👍
እንኳንም የጌታ ሆንክ እግዚአብሔር ይባርክህ
ርእሱን በሰው መምሰል እንዳደመከው ጌታን መምሰልን የበለጠ ብታደምቅልን ነው የሚጠቅመን ስለልጁ ፀጋ ጌታ ይባረክ
Sewede eko pastor ❤❤❤❤
የስጦታዎች ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚሐብሄር አምላክ ይባረክ ልዩ ተሰጥኦ ስለተሰጠህ ጌታ ይክበር
በጣም የምወደዉና የሚባርከኝ ዘማሪ ሲድራቅ
I love you my brother you are amazing God bless you ❤❤
Egiziabiher yibarachu❤🙏🏻
You’re amazing… heart touching song ❤❤❤
Such an amazing voice!!!! እንኮንም የጌታ ሆንክ
POWERFUL.
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ 🙏🙏🙏❤❤❤❤♥♥🍒🍒🍒🍒✅✅
ካስዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ስፋ ጩምር
Wow egzabhere yiberkachu endti desiyilale
ዘመንህ ይባረክ አሁንም ፀጋ ይብዛልህ በጣም ነው በዝማሬው የተባረኩት ❤
Tebark❤❤❤
Wowwow hashuuuuuu hallelujah hallelujah praise the God that's so great Explanation song Wowwow 🎻🎻🎻🎻🎻😭😭
የመናገር ጥበብህን ሳላደንቅ አላልፍም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!
አሜን እባክህን የእግዚአብሔር ሰው ጸልይልኝ
ፓስተር ካስሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ጊዜ ፕሮግራሞችህን እከታተላቸዋለሁ ከምትጋብዛቸው አገለጋዮችና ዘማሪዎች መደሰታች እንዳለ ሆኖ የአንተ መልካምነት ግልፅነትህ ማበረታታትና ለአንግዶችህ ያለህ ቦታ አንተን ምንም ሳልል ማለፍ ስላልቻልኩ ነውና ደግሜ በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ ወንድሜ ሲድራቅም በየትኛውም አገልግሎትህ ላይ እማትሰለች ሞገሳም የጌታ ልጅ ተባረክ ልልህ እወዳለሁ አመሰግናለሁ ተባረኩ
ፓስተር በጋራ ስትዘምሩ ዋው ነው ❤❤❤❤
ሲድራቅዬ በጣም የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
Geta yibarku pastor betam yimwodh zemari nw❤😊
waw you are blessed.sid...
WOW !! Belsse you 🥰🥰🥰🥰
የጌታ እየሱስ ልጅ እንኳን ሆንክጌታ ይባርክህ
Wowwww sedi geta zemen agelgelothin yebarkiew ante yetbarkina yemwodeh wondeme nehi tebarki💕💕💕💕💞💯demo ye derjen mezemur alsemami biye nebre gin endesima gulbet.endagegni adrgachugn💔🎸🙏💕
ተባረክልኝ
እግዚአብሔር በቀጥታ ለኔ ተናገረኝ። እግዚአብሔር ያነሳል!! አይተውም፣ ደግሞም አይጥልም!
WOW GOD bless you 🙏 ❤❤❤
ሰም ረሱ ስይምተታበት አይቀርም እንኳን እኔ ተባረክ
😮አሁን የሚናገረው ልጅ ነው እየዘመረ ያለው አጃኢብ ነው ለጦታው ክብሩን ጌታ ይውሰድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow gheta yibarkih
siduye amazing singer by full of grace,anointing,beauty,voice and calming my almighty God bless both of u pastor kasish❤❤❤
እረ ድንቅ ድምፅ ❤️❤️❤️
አንድ ጊዜ አስበኝ ብዬ 😢😢😢ሳሚ እኮ ናፍቆናል❤❤
Ebakh pasterye meskeremn akrbln ❤❤❤❤❤
Thanks!
ሁለታችሁም ድንቅ ናችሁ መልእክት አግኝቻለው ከእናንተ ተባረኩ.!!
God bless you we thank you for your gift.
ተባርክ ረጋ ያለ ልጅ 🙏💜💜 እያጏሩ ከሚጨፍሩ ዘላዮች ይልቅ ይህን መስማት ልብ ያረሰርሳል 🙏🙏🙏
ከናንተበላይ፣ጨፋሪና፣ዘላይ፣አለዴ፣መቼነው፣ምትባንኑት፣የማንም፣ውርጋጥ፣ወጠጤ፣በካልቾ፣እያለ፣ሲሰለጥንባቹ፣ይውላል
ተባረክ ❤❤❤
❤❤❤❤ወይ ድምፅ ❤❤
ይብዛልህ ፍፃሜህ ይመርልን