ፊቴን አበባ ያስመሰለው🌸ለሁሉም አይነት ፊት የሚሆን for clear skin, removes dark spot

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 219

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 года назад +46

    ይሰራል ተጠቅሜ አውቃለው በደንብ ለውጥ አለው ... ድንችም ጥሩ ነው ግን በጣም አቀላኝ በሳምንት ሁለቴ ድንች ማስክ ተጠቀሙ እርድ ደሞ ፊታቹን እኩል ከለር ይሰጠዋል .. እሩዝ ማስክም የፊት መሸብሸብን ይቀንሳል ... ተቀቡ ሴቶችዬ

    • @dagmawitzemedkun8379
      @dagmawitzemedkun8379 3 года назад

      Dnchun endet nw mntekemew?

    • @mabubamohammad1517
      @mabubamohammad1517 Год назад

      ውነሺንነውእደትነውየጠፍልሺአረንገሪኝተበላሸፊቴ

    • @ayenlembhr2514
      @ayenlembhr2514 Год назад +1

      የሩዝ ማክስ አጠቀሙን ንገሪኝ

    • @TsedaleWosene
      @TsedaleWosene 8 месяцев назад

      ❤ 0:04 ፈ​@@mabubamohammad1517

    • @HayelomHadush-xr6ru
      @HayelomHadush-xr6ru 4 месяца назад

      እውነትሽን ነው እኔ ፊቴ ተበላሽተዋል ጠቁረዋል በጣም ምን ትመክርኝያለሽ እህቴ?

  • @halimaabuyetessema2401
    @halimaabuyetessema2401 3 года назад +5

    እናመሰግናለን እጠቀመዋለሁ በጣም ሀሪፍ ነው ለቡጉር በተለይ ለኔ እረድቶኛል

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 года назад +6

    በጣም ቆንጆና ቀላል ነገር ነዉ። አንዳንዴ እኮ እንደዚህ በቀላሉ ማከም የምንችለዉን ነገር ባለማወቅ ብዙ ኬሚካል በመጠቀም እናበላሸዋለን። ተባረኪ የኔ ቆንጆ። የፊትሽ ጥራት ዋው ነዉ! አሁኑኑ እሞክረዋለሁ 💙😘

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 года назад +9

    አቢዬ ሁሌም መልካም ነሽ ተባረኪልኝ እሞክረዋለሁ በተለይ ሀገር ቤት ላለነው ይጠቅመናል በቀላሉ የምናገኝው ስለሆነ አመሰግናለሁ

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад

      Thank you my dear 🙏

  • @azeb8953
    @azeb8953 3 года назад +7

    Wow I can’t wait to try the tomato and sugar face scrub. Thank you for sharing 🙏🏾

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад +2

      Thank you 🙏

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +7

    ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ እሞክረዋለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +4

    ዋዉ ሰላምዬ ምርጥ ውህድ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ይሞከራል 🙏👍🥰❤️🥰❤️🥰

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 года назад +4

    ደስ ስትሉ እንደዚህ የሰዎችን ሊንክ ማስቀመጥሽ የጥሩ ነትሽ ምሳሌ ነው

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад +1

      Thank you 🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ👍👏

  • @newday7200
    @newday7200 3 года назад +3

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ 💖የቲማቲም እስክራቭ ሞክሬው አላቅም አሁንኑ እሞክረዋለሁ👍👌

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 3 года назад +1

    ቆንጆ ነሽ ዛሬ ነው ያየሁሽ አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ። እና ተደምሪያለሁ።

  • @tigist1217
    @tigist1217 3 года назад +2

    ሁለቱም በጣም ሪፍ ነው ሞክሬዋለሁ እናመሰግናለን ቆንጆ

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 3 года назад +3

    It’s amazing bless you my face also bright and smooth thank you so much can we put in room temperature

  • @azebgebrehiwot5625
    @azebgebrehiwot5625 3 года назад +2

    እጅሽ ይባረክ እናት በርችልን
    አሁኑኑ እሞክረዋለሁ የቲማቲሙን ስክራፕ በሳምንት 1 ግዜ ነው የምናደርገው?

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад +1

      በሳምንት አንዴ በቂ ነው እኔ ግን ለጊዜው በተደጋጋሚ እየተጠቀምኩት ነው:: አመሰግናለሁ

  • @luliya6032
    @luliya6032 3 года назад +4

    በጣም ቆንጆ ውሕድ ነው ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 3 года назад +3

    Love it good job I use same things at home except the oil.

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 года назад +2

    Tomato 🍅 scrap is the best and thank you beautiful 👍👍😍👍

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад +1

      Thank you 🙏

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Год назад +2

    beautiful God blesd more gearis ❤

  • @kidutafesse108
    @kidutafesse108 3 года назад +2

    አው በጣም ጥሩ ውጤት አለው እኔም ሞክሬዋለሁ እናመሰግናለን

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад +1

    እርዱን እጠቀማለሁ የቲማቲሙን ግን ሞክሬው አላውቅም በጣም ቆንጆ ነው የሆነው ፊትሽ እሞክረዋለሁ 😍🙏ሼር

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад

      Thank you 🙏

    • @emugmareyam468
      @emugmareyam468 3 года назад

      በጣም እናመሰግናለን

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 3 года назад +2

    Hi Abi adiss temelkachish negn yeserashew wehid betam des yelal qelal new gin bio oil calagegnen men entekem.Mesegnalew.

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад

      Bio oil ከሌለን ማንኛውም የሚስማማንን ቅባት መጨመር ይቻላል:: አመሰግናለሁ🙏

  • @haymidenbel223
    @haymidenbel223 3 года назад +1

    Thank you for sharing. I will try it.

  • @berryfamilytube1127
    @berryfamilytube1127 3 года назад +1

    የቲማቲሙ ተመችቶኛል የእርዱን ሞክሬ እነግርሻለሁ

  • @Meriyem-c5d
    @Meriyem-c5d Год назад

    እናመሰግናለን እንሞክረዋለን ❤❤❤❤

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 года назад +1

    Thank you for sharing ❤️ God blessed you

  • @tigisttariku-sg2nj
    @tigisttariku-sg2nj 6 месяцев назад

    የsocial media ngr alaminm nbr betam nw miserawu ene be hulet ken nw fite bigur mulic arigolignal btm fitm yakelal ameseginalew ehite🥰🥰🥰

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 года назад +2

    ቆንጆ ውህድ ነው አቢ እናመሰግናለን

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад +9

    ጥሩ ተሞክሮ ነው ቆንጆ አንቺም አበርቺን😍

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t Год назад

    በርቺውድ እኔግን ምንምአይነትለፍቴ ተጠቅሜአላውቅም ግንይሔንንእሞክርዋለሁ ውድ❤❤❤❤

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 3 года назад +5

    በጣም እናመስግናለን

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Год назад

    የኔውድ:ቲማቲሙ:በጣም:ለውጥአንጥቶልኛል:ተባረኪ:ግንእባክሽ:አይኔሰር:በእንባብዛት:ሸብሽቧል:ምንልጠቀም

  • @yodtikebede3491
    @yodtikebede3491 3 года назад +3

    አራፈ ነው እኔ ማር እና ቀስል እጠቀማለው አሁን የተለየ ነገር ስኳር እሞክራለው

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 3 года назад +1

    እህቴ ልክነሽ oliy face በጣም ጥሩ ነው

  • @haben5084
    @haben5084 3 года назад +2

    I did the same twice a week i never save the left over and i use lemon juice instead of oil maybe i should it is good thank you sis 🙏🙏🙏

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 3 года назад +1

    Hi Abi endet nesh vidioshen ayalehu betam des yelal timatimun lemangnawem fit meqebat yechalal? Ene fite yederkna betam yasakekegnal bikebaw yehonal wey? Beye sint gizew enkebaw yemaruns.amesegnalew Abiye.

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад

      አዎ ለሁሉም ፊት ይሆናል ግን የሚያሳክክሽ ከሆነ ግን መጀመሪያ ሳታበዢ በትንሹ ሞክረሽ እይው እና ከተስማማሽ በተደጋጋሚ ማድረግ ይቻላል:: የማሩን በየ ቀኑም መቀባት ይቻላል:: አመሰግናለሁ

  • @zertiewsisya2941
    @zertiewsisya2941 3 года назад

    እናመሰግናለን እህቴ እሞክረዋለሁ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад

    እናመሰግናለን🙏

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 3 года назад +1

    Betam harif yemeslal emokerewalehu , thank you my dear 💕

  • @henokmisgana8145
    @henokmisgana8145 Год назад

    አቢ እናመሠግናለን

  • @selamtube1448
    @selamtube1448 3 года назад +1

    Wow it really helpful thank you so much for your helpful information.

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад

      Thank you Selamity

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад +3

    Thank you for sharing my dear!

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 3 года назад +1

    Thank you for sharing ❤️ God blessed you 🙏🙏🙏

  • @kulanitube1108
    @kulanitube1108 3 года назад +2

    Thank you for sharing this video!

  • @ተራመዶትተጋገዞት
    @ተራመዶትተጋገዞት 3 года назад +1

    አቢዬ ልብስሽ ያምራል ዋው

  • @empowerherqueen
    @empowerherqueen 3 года назад +2

    Thank you for sharing your skin look beautiful i will follow you more its nice to see My Habesha girl collaborating ❤❤

  • @YordanosTeklay-h2v
    @YordanosTeklay-h2v 9 месяцев назад

    be bio oil fanta cocounat metekem enchlalen?

  • @marymoges2499
    @marymoges2499 3 года назад

    ዋውውውው በጣም ያምራል

  • @ekramshemsu1735
    @ekramshemsu1735 3 года назад

    Honey buger yebezal yebalal fita demo oily new what do u advise me tnxs

  • @wubeberhanu2477
    @wubeberhanu2477 3 года назад +1

    Betame yemigerme naw basetemarshen meserte lesw srchye besetate sedete adergolatale ere eginme amerobenale gen lederke fete mene asebeshe!! Betame betame amesegenalhu😘😘😘😘❤❤❤

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад

      Thank you so much 🙏

  • @hanasamuel9336
    @hanasamuel9336 3 года назад +1

    Betam konjo thank you so much 👏😍

  • @bethelehemabebe9173
    @bethelehemabebe9173 6 месяцев назад

    ውዴ ግንባር ላይ ለሚጠቁር መፍትሄ ካለሽ

  • @analemtarawneh6969
    @analemtarawneh6969 2 года назад

    Yimechish sister betam thanks

  • @SemiraAwel-m5h
    @SemiraAwel-m5h 9 месяцев назад

    ቲማቲምእናስኳርብቻቢሆንምንችግርአለዉ

  • @Fatiyahesan
    @Fatiyahesan 8 месяцев назад

    Ka asiree qan bahwala miqare chigeer yalaweem?

  • @sabatekie6351
    @sabatekie6351 3 года назад +2

    Thank you for sharing

  • @senaytgirma437
    @senaytgirma437 Год назад +1

    በቲማቲሙ በስኳር ሞክሪ ነበር ግን ለውጥ የለውም የኔ ፊት ቆይ እስኪ ደግሞ የማሩ ልሞክር ከእርዱ በፊት ያደርግሹ አልገባኝም ምንድነው ስሙ ጨው ነው እንዴ?💖💖

  • @zeytulashif5121
    @zeytulashif5121 Год назад +1

    ውዴ ክሬሙን ከተጠቀምን ቦሀለ ባሰሙነነው ምንተጠበው እራድ ስለለባት ማላቴነው !!

  • @brookenegash570
    @brookenegash570 3 года назад +1

    እናመሰግናለን እርዱን በዉሀ ብቻ ነዉ የምንታጠበዉ

    • @brookenegash570
      @brookenegash570 3 года назад

      ውህዱስ ምን ያህል ግዜ ይቆያል

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад

      እርዱን በሳሙና ነው የምንታጠበው:: እስከ ሁለት ሳምንት ማስቀመጥ እንችላለን:: አመሰግናለሁ

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 3 года назад +3

    Wow አርፍ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመስግናለን ተባርኪ በተስብ እንሁን በትትና።

  • @zynatomer8045
    @zynatomer8045 Год назад

    ቆጆ ነዋ ቀጥይበት

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад +2

    እናመሠግናለን እሕቴ

  • @meronyemane6697
    @meronyemane6697 3 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ግን ስንታጠብ በሳሙና ነው?

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад +1

      ቲማቲሙን በውሃ ብቻ እርዱን ከተቀባን በሁዋላ ግን በሳሙና

  • @genetgebermariame7180
    @genetgebermariame7180 3 года назад

    It's good thank you

  • @HabeshawitHanna
    @HabeshawitHanna 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ከ ሜሮን ፔጅ ነው የመጣሁት አዲስ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ብቅ በይ ጎበዝ ቀጥይበት ❤️

  • @bezaderseh4620
    @bezaderseh4620 3 года назад +1

    I am trying it right now , will update the result , thank you!

  • @meseratmeserat2133
    @meseratmeserat2133 3 года назад +1

    Thanks marr ♥️♥️♥️

  • @andnetgamlak1301
    @andnetgamlak1301 2 года назад

    ኮኮናት ቅባት ይሖናል ወይ ሌላው ዋው ነው ፡፡

    • @AbiTube
      @AbiTube  2 года назад

      ከተስማማሽ ይሆናል

  • @ወሄነትየገጉዩቲዩብ

    ሰላም ሰላም እንካን ደና መጣሽ እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንገናኝ

  • @elsabetkassa5616
    @elsabetkassa5616 3 года назад +1

    Selamye selayehush des belogal yeljenet gudegeya tebarkelege

    • @elsabetkassa5616
      @elsabetkassa5616 3 года назад +1

      Selamye selayehush des belogal yelejent guadegaye

  • @TihunTurebale-en5gb
    @TihunTurebale-en5gb Год назад

    Maru gin shibet ayawetam kinidibi seneka

  • @ejigayehutadewos5523
    @ejigayehutadewos5523 3 года назад +2

    Emokiralehu thank you ❤️

    • @ziontadi123
      @ziontadi123 3 года назад

      በጣም ወድጄሻለሁ ሁሉን እሞክራለሁ!!

  • @ሚሚ-ኈ5የ
    @ሚሚ-ኈ5የ 3 года назад +1

    አሪፍ ነው በርቺ

  • @IphoneMahtah
    @IphoneMahtah Год назад

    ፌቴን ፎቶአንስቼ ብልክልሽ ደስ ይለኝ ነበር ጥቁር ነገር እየወረረኝ ነው ምን ላድርግ

  • @azebb.semereab63
    @azebb.semereab63 2 года назад

    Tomat beye kenu new yemideregew

  • @tigestyasin456
    @tigestyasin456 6 месяцев назад

    ኦይሉ ምን አይነት ነው

  • @Jarry1919
    @Jarry1919 9 месяцев назад

    እርዱን የምንታጠበው በሳሙና ነው ?

  • @hereicome2366
    @hereicome2366 3 года назад

    Selam yene konjo bio oil lie oil skin yehonal fete bugur alignie

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ለ9ቈ

    ለቤትሺ አድስነኝ እሞክረዋለሁ ጡሩ ከሆነ ደግሞ አይቸ አመሰግንሻለሁ የበለጠ እህት አግቸ

  • @muramura4154
    @muramura4154 8 месяцев назад

    እርዱ የምግብ ነው ወይስ ላሌ እርድ ነው?

  • @Doha-pr3xz
    @Doha-pr3xz 3 года назад +2

    Melikam set neshi

  • @zuzuhabeshawit7920
    @zuzuhabeshawit7920 3 года назад +1

    Emaye erdu lamgb mntakambet yihonal woyis

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад +1

      Awe ene esun new yemitekem

  • @lizworede-said919
    @lizworede-said919 3 года назад +1

    The sugar does not hurt your face?

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад

      No It doesn't really hurt.

  • @nohaminyohanns1803
    @nohaminyohanns1803 3 года назад +1

    Thank u

  • @nurustot3267
    @nurustot3267 8 месяцев назад

    Bio oil yeti gegegal

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад +2

    Thank you for sharing my dear 😘. 👍

  • @kalkal3061
    @kalkal3061 3 года назад

    Erdun kmem yalew new weys kmem yelelew new emntekemew ??

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад

      Kimem yelelew

  • @sharonaron3535
    @sharonaron3535 3 года назад +1

    Erdun gdeta be samuna metateb alebn? Why??

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 10 месяцев назад

    የኔ ዉድ ለቤትሽ አዲሰ ነኝ ለማዳያት ሰሪልኝ እዳታልፊኝ

  • @berryfamilytube1127
    @berryfamilytube1127 3 года назад +2

    እኔ በጣም ጥቋቁር አለብኝ ቀን በቀን ብቀባ ችግር አለው

  • @ayinalembekele5157
    @ayinalembekele5157 3 года назад +3

    የሚቀመሙት ነገሮች ግልጽ ጀአልሆነልኝም

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад

      Description box ወይም comment ስር ላይ አለ

  • @kidinahom-px1hq
    @kidinahom-px1hq Год назад +1

    Bio oil mndnw

  • @ziyadayziyada3430
    @ziyadayziyada3430 3 года назад

    Mar yeareboj yhonal wey sister

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад +1

    አይ 🤔ለኛ ታሳዩናላችሁ ግን እናንተ ተቀብታችሁ አታሳዩምንም ሰለዚህ መጠቀም እንፈራለን።

  • @mdvip4228
    @mdvip4228 3 года назад +1

    Tematemun becha tekabetan lela bankebas cheger alew

    • @AbiTube
      @AbiTube  3 года назад

      ምንም ችግር የለውም

    • @mdvip4228
      @mdvip4228 3 года назад

      Thank you yena konjo የሸንተረር ካለሽ ብስሪልን

    • @HhHh-oo3ng
      @HhHh-oo3ng 3 года назад

      @@AbiTube ሠላም

  • @አብዱነኝየበረሀው
    @አብዱነኝየበረሀው 8 месяцев назад

    ውድእህቶች

  • @HadiyaMuhammad-c7q
    @HadiyaMuhammad-c7q 6 месяцев назад

    ማንኛውም አይነት እርድ ይሆናል

  • @teshagerteshe
    @teshagerteshe Год назад

    ለወድ ይሆኖል እዴ

  • @gggu5782
    @gggu5782 Год назад

    መሸአላበርች እስኪ እሞክረዋለሁ

  • @saranoon4749
    @saranoon4749 Год назад

    እጄና እግረ ይጦቅራል በስራ ብዛት ይሆን

  • @selamalem1129
    @selamalem1129 3 года назад

    እህቴ ቡጉር አለኝ እና ወዝም አለኝ አና ይሄን ብተቀም ዉ ይሆናል