Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የቴሌ ብር ሬሚታንስ አገልግሎቱ ለ ሀዋላ ብቻ ነው .. እሱም ውጭ ያለው ዳያስፓራ የውጭ ገንዘብ ወደ ሀገር በቀጥታ እንዲልክ እንጂ አንተ እንዳልከው ሀገሩ ውስጥ ያለው ሰው የ አማዞን አሊ ኤክስፕረስ እቃ ለመግዛት ክፍያ ለመፈፀም አይሆንም.. ይሄን መረጃ ኬት ነው ያመጣሀው ኢትዬ ቴሌኮም እንኳን ተጠይቀው ሙሉ ኢንተርናሽናል ክፍያም ሆነ መቀበያ በቅርብ ግዜ እናቀርባለን ነው ያሉት.... ይሄኛው ለ ሀዋላ አገልግሎት ብቻ የሚውል ነው.... ያለ በቂ እውቀት እና ማስረጃ ባትቀባጥር ጥሩ ነው
@@shashamir101 አስተያየት ለመስጠት በመጀመርያ አድማጭ መሆን ያስፈልጋል