አርሰናል አጥቂ ሊያስፈርም። ማንቼ የዲላይትን ፊርማ ለመጨረስ ሌሎችም የዝውውር መረጃዎች | ሰኞ ስፖርት ዜና ሐምሌ 22/2016 Mensur Bisratsport

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 35

  • @getakebu654
    @getakebu654 2 месяца назад +2

    ሰላም ፉአደ ሰላም የአድስ ስፖርት እንዴት ናቹ ኮቼ ነኝ ከጎፉ ቡልቂ እባክህን ፋአድ በደንብ ንገርልኝ የስፖርት በተሰብ ለሎቹም ይወቁ አሁንም እናት ልጇን ጥበቃ የተናደው ቦታላይ እየጠበቀች ነዉ 😢 በጣም አንጀት ይበላል እባካቹ እየመጣቹ እዩ እርዱ አከባቢየ ላይ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል ድረሱላቼዉ ኮቼ ነኝ ገዜ ጎፋ ቡልቂ ከንቾ ሻቻ ጎዝድ

  • @HussanBamud
    @HussanBamud 2 месяца назад +4

    በዝች ቀን በዝች ጦወት ፈጣር የልበችንን ሀሰብ ሁሉ ያሰከልን

  • @AwalMahamed-dd7lj
    @AwalMahamed-dd7lj 2 месяца назад +1

    ዉድድድድ

  • @MelkamuAgeralem
    @MelkamuAgeralem 2 месяца назад +1

    ፉአዴ እንዴት ነህ አስተያየት አለኝ ? ስላድ ተጨዋች መረጃ ስትሰጥ ፎቶውን እያሳየህ የማተነትን 👈 ስለኳስ መረጃህ በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @DagiKef12
    @DagiKef12 2 месяца назад +1

    ሠላም ሠላም ፋሀድ ማንቸስተር ሲቲ ከአለፈው አመት የተሻለ ሆኖ እንደሚመጣ እርግጠኛ ነኝ ዘንድሮም ዋንጫውን ወደ ማንቸስተር ሲቲ ከተማ ብቻ እና ብቻ ነው የሚጓዘው ።አቀራረብ ይመቸኛል መልካም ቀን ይሁንልን ወንድሜ
    ዳጊ ነኝ ከሊቢያ የማን ሲቲ ደጋፊ ነኝ

  • @semucRuit
    @semucRuit 2 месяца назад

    ፋሀድ በህሩ ሰላም አደረክ ምረጤ❤❤

  • @SynudeenSynu
    @SynudeenSynu 2 месяца назад +1

    ሰለም ሰለም ፉኣዴ እንዴት ነህ አድናቅህ ነኝ
    ዘይናዲን ከማል ከሰውዲ አርቢያ ጅዳ
    የአቡኪ ናጋር እንዴት ነው ከሰንዳውስ ለቋዋል
    ታብሎ ናባር

  • @TegegnSolomon-g7r
    @TegegnSolomon-g7r 2 месяца назад +1

    ሰላም ፌአዴ እንዴት ነህ ሰለም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቾወ ይሁን መረጀዎችህን ሰልሰመ ምንም አለደሪግም በጠም ነው ምዎድህ ስቲ በየአመቱ ወንጨን የምየስገኝ ተጨወች የስፈሪመል እናም አጨወዎቱንም ይቀይረል በለፈው አመት Givardiol አስፈሪሞ ጥሩ ጥምረት አግኝቶል አሁን ደግሞ ሰዢዕኖን በመስፈረም ከዱኩ ገር በመሆን ጥሩ ጥምረት አግኝቶል ስለዝ ስቲ በየአመቱ አጨወዎቱን እየቀየሩ ነው ምመጡ ተገኝ ነኝ የስቲው ከሰውዝ አፊሪከ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 2 месяца назад +1

    ፎዴ ሰላም አደርክ አህመዲን ሹኩር ነኝ ከዱባይ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @magenyiabachi1618
    @magenyiabachi1618 2 месяца назад +2

    Selam selam adispot fuad mageniy moyaalee arsenal dagap menal satkasor hewot tahark negar semnigar

  • @Yinebebterfo
    @Yinebebterfo 2 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ፋአዴ እንምን አደርክልኝ ወንድሜ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለምታደርን የስፖርት መረጃዎች ምስጋና አድናቆት ይገባሃል ይሄም ሲያንብህ ነው በተረፈ በርታልኝ የዘውት ተከታታይህ ይነበብ ተርፎ የማንቼው ነኝ የምፅፈው ከአ.አ ወርቁ ሰፈር ነው በመጨረሻም ለአዲስ ስፖርት ቤተሰቦች መልካም የስራ ቀን ይሁንላችሁ ምንጊዜም Manchester United is Red ❤❤❤❤❤❤

  • @belayworkye1451
    @belayworkye1451 2 месяца назад +1

    ሰላም አዲስ ስፖርት የሊኒ ዮሮ ጉዳት ለስንት ጊዜ እንደሆነ ቢነገር። በላይ ነኝ ከጃን ሜዳ።

  • @EdrishamidEdrishamid-xv9th
    @EdrishamidEdrishamid-xv9th 2 месяца назад +1

    Welcome fuad edu neg stebkh selamh yebza

  • @befkadufantu7700
    @befkadufantu7700 2 месяца назад +1

    ሰላም እንዴት አደርክ ፉአዴ ፕሮግራምህ ይመቸኛል አርሰናል ግን እንደኔ ሀሳብ ከ ራፊና ይልቅ ፔድሮ ኔቶን ቢያስፈርም ደስ ይለኛል። ፍቄ አርሴ

  • @MareDesta-u9i
    @MareDesta-u9i 2 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ፋአዴ ስለልቬ ምንም አዲስ ናገር የለም እንዴ እስካሁን ምንም አዲስ ነገር ልንሰማ አልቻልንም ምንድነው ሊቬን እንዳያስፈርሙ ያደረገ ማሬ ነኝ የሊቪው❤❤❤

  • @wendosenAlemu
    @wendosenAlemu 2 месяца назад +3

    ፉአዴ ዓማን ነው👏 ወንድወሰን ነኝ ከወለጋ ነቀምቴ የዘውትር አድማጪህና አድናቂህ ብሆንም ኮሜን በመፃፍ የመጀመሪዬ ነው። የማንቼ ጉዳት አሁን መጀመሩ ጥቅምም ጉዳትም አለው። ጉዳቱ የታወቀ ነው ነገር ግን ጥቅሙ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ሌሎች ተጫዋቾችን እንዲያይ ይረዳዋው። ይሄም ለክለባችን የተጫዋች ጥልቀት ወሳኝ ነው ባይ ነኝ። Manu united forever💯!!

  • @DasaBest-ot7jd
    @DasaBest-ot7jd 2 месяца назад +1

    ሰለም ሰለም ፏአድ ሰለምህ ዪብዘ በ አንቴ ዜነ ሱሰኘ ተበልኩ በ ቀን ሁለቴ አንታ ተወጠሌክ እኔ ጊን አረቴ ሰመሃለዉ አረቴ ከሊሰመዉኪ ከ ኢንቅልፌ የነቀኘል እዉነቴን ነዉ ፏአድ ደሰለኝ ነኝ ከ ሀደሮ ሠለም ወልልኝ

  • @MelkamumulugetaLelisho-qg7br
    @MelkamumulugetaLelisho-qg7br 2 месяца назад +2

    ሰለም ሰለም ፉሀዴ እንደምን አሌክ መልካሙ ኔንኝ ka south Africa ሰለ ቼልስ ምን ትለሌ ብዙ ሰው ቼልስ አሁንም ምንም አየመጡም ይለሉ ግን እኔ እንደ ምሰመ ከሆና per session ጮወተዉች ሁኮ ተቸወቾችን ለመዬት እንጅ ምቸውቱት ብቻ ለመሸናፍ አይዶለም ስለዚ እንኝ የቼልስ ደገፍዎች እንተገዝ እበካቹ London is the bleue always fuade iwodikalo barita🥰

  • @gopolangmothsweneng7966
    @gopolangmothsweneng7966 2 месяца назад +1

    Selma Selma fuade qxyi amti arsenal asfri hono ymxali wcunmi arsenal libalali wube ka south Africa ♥️

  • @AbdurahmanHailu-px7jf
    @AbdurahmanHailu-px7jf 2 месяца назад +2

    ሰላም ሰላም ፉአዴ እንዴት ነህ እኔ የምለው በሁለተኛው ቻናል ስለ እግር ኳስ ተጫዋቾች ታሪክ ብትነግረን ደስ ይለናል ምን ታስባለህ

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm 2 месяца назад +1

    Man utd,💯💯💯❤❤❤❤
    CR7❤❤❤❤❤💯💯💯💯💪

  • @BirukKelbesa-jv9de
    @BirukKelbesa-jv9de 2 месяца назад +1

    ፉአዴ አንተን መስማት በጣም ነው ሚያስደስተኝ ብሩክ ነኝ ከ ወሊሶ ካይሮ ፊዊሪ አሜሪካ ገባወይ? ሰላም ዋልልኝ

  • @MeketaAbebeMeketa
    @MeketaAbebeMeketa 2 месяца назад

    ሰላም እንደመናክ ፉአድ መከታ አበበ እባላለሁ ከደቡብ አፍሪካ cape town veleville central coffee shop የዘወትር አድማጭክ ነኝ ምታቀርበው ስፖርታዊ ዘገባዎች እና ትንታኔዎችክ ይመቹኛል በርታ ልልክ እወዳለሁ

  • @MelikamuBelay
    @MelikamuBelay 2 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም እንዴት ነህ ሁልግዜ ለምታሰማን የስፖርታዊ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ማን ዩናይቲድ የሚያጋጥመዉ የተጨዋቾች ጉዳት ገና የዉድድሩ ጨዋታ ሳይጀመር አሳሳብ ይሆናል ብየ አምናለሁ;ሁሌም ድል ለቀያዮቹ ሰይጣኖች እመኛለሁ
    መልካሙ ነኝ ከ አ.አ

  • @matiyasdereje-gm6ys
    @matiyasdereje-gm6ys 2 месяца назад +1

    ARS. ❤❤❤❤❤❤

  • @KiyaGirma-x5d
    @KiyaGirma-x5d 2 месяца назад +2

    arsebal

  • @TedyTamireAnshiso
    @TedyTamireAnshiso 2 месяца назад +1

    S❤❤❤❤❤

  • @ashenafisemerga8587
    @ashenafisemerga8587 2 месяца назад

    Fuade endet neh wendme arsenal MN eyasebe endehone aygebagnm striker yifegal .. Ashenafi ke wolkite betam yemigermh ke arsenal ketlo anten mesmat sus honobgnal

  • @mogesayele9525
    @mogesayele9525 2 месяца назад +1

    በላይ ከጃን ሜዳ። ምን ትሰራለክ በጠዋት ጃንሜዳ ወደ ሰራ አትሄድም

  • @GashawAndarge
    @GashawAndarge 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abdulmalikburhan6738
    @abdulmalikburhan6738 2 месяца назад

    ሠላም ሠላም ፎአዴ እንዴ ነህ እኔ እምላህ ፈራሳይ ለዬትኛውም እነት አክብሮት ዬለትም እነ አሠፈሪነት ዘሬ ስራ አልጋበንም ግን ምንም ችግር ዬለው ምክንያቱም ታዎደጁን የንታን ፖሮግራም እያታከታልኩ ነው ፎአዴ ይማችህ አርሴናል ዘንድሮ ጣንክሮ ነው የሚማጣው እነ አድነቂህ ነኝ አብድልማሊክ ረሽድ ከሳውዝአፍሪካ ማጌት ካታማ

  • @mensurnafie8607
    @mensurnafie8607 2 месяца назад +1

    ፉአዴ አንተ የተለየና ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ።

  • @RodahAlodat-sq2nk
    @RodahAlodat-sq2nk 2 месяца назад

    ፉአዴ የአላህ ሰለም ኢዝነትና በራከቱ በንቴላይ ይውራድ ፈድሉ ከዱባይ ነው አርሰነል መኒንም የስፈርም ማን አርሴ ጋ ስማጣ ሚርጥ ተጫወች ስለምሆን መንም ብማጣ ዳስታኛነን

  • @eyobgosa8079
    @eyobgosa8079 2 месяца назад

    😍😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @sileshigetachew9457
    @sileshigetachew9457 2 месяца назад +2

    ዛሬ ትዝብት አለኝ አዲስ sport Family የዛሬው Post ከ 3 ሰዓት በኋላ 5226 ሰዉ አይቶታል ነገር ግን like የተደረገው 533 ይህ ትልቅ ድክመታችን ነዉ
    ወንድማችን የምናበረታው በማየት ብቻ ሳይሆን like በማድረግ ነው ያን ጊዜ Family መሆናችን ይታወቃል፡
    እና አባካቹ Like አትርሱ መልካም ቀን