ዋጋ በከፈሉት ልክ አልተመሰገኑም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024
  • ዋጋ በከፈሉት ልክ አልተመሰገኑም

Комментарии • 164

  • @mathiaswoldeamanuel6758
    @mathiaswoldeamanuel6758 2 месяца назад +15

    ምርጥ የሃገር ፍቅርን የተላበሱ ለማልያ ፍቅር የሚጫወቱ ድንቅ ስብስቦች ድንቅ የሃገር ባለውለታዎች ናቸው! በያሉበት ሰላማቸው ይብዛ!

  • @victorious.5394
    @victorious.5394 2 месяца назад +28

    የምን ማራዶና የመን ፔሌ ፔሌ
    ለኛም አለልን ገብረመድህን ኃይሌ
    የተባለለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ

    • @mvab3252
      @mvab3252 2 месяца назад +2

      የምን ማራዶና የምን ፔሌ ፔል እኛም ሀገር አለ ገ/መድህን ሀይሌ ይባል ነበር ልክ ነህ 🔥🇪🇹🤗⚽️

  • @yonasaraya2402
    @yonasaraya2402 2 месяца назад +10

    Ye Semen lijoch Tarik seri,Eritrea🇪🇷💪

  • @solomonzeleke6246
    @solomonzeleke6246 2 месяца назад +15

    ገብረመድህን በጣም ምርጥ ተጫዋች ቢሆንም በአገራችን ብቻ ተወስኖ መቅረቱ ያሳዝናል

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 2 месяца назад +20

    ,የ12 ዓመት ልጆ ነበርኩኝ ያኔ ዘረኝነት የለ ምን የለ ዝም ብሎ መኖር ብቻ ,,,,,,,,,,0

  • @dani-zj2jd
    @dani-zj2jd 2 месяца назад +11

    ነጋሽ ተክሊት,አማኒኤል እያሱ,ከኤርትራ ጫማ ፋብሪካ

  • @kibromgebrekidan7947
    @kibromgebrekidan7947 2 месяца назад +3

    Amesiginuwachew le Eritrawiyan Ethiopea yale Eritreawi Ashenifa atakim thank you Eritreans

  • @siriussirius1274
    @siriussirius1274 2 месяца назад +20

    ገ/መድህን ሀይሌ የማይረሳ ችሎታ የነበረው ድንቅ ተጫዋች ነበር፤ በጭንቅላት ገጭቶ በማግባት እስካሁን የሚስተካከለው ያለ አይመስለኝም፤ ገብሬላ ሰላሳየኸን ድንቅ ጨዋታ ከፀባይ ጋር ሁሌም እናስታውስሀለን 🙏

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 месяца назад +1

      ሰሎሞን ሽፈራው/ችቦ/

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 месяца назад

      @@siriussirius1274 መንግስቱ ወርቁ ሰሎሞን ሽፈራው ገ/መድህን ሀይሌ ድንቅ ሄደሮች ነበሩ

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 2 месяца назад +14

    ነጋሽ ተኽሊት አና ኣማኑኤል እያሱ አሉ ከሚባሉ የ ኤርትረአ ተጫዋቻኦች ነበሩ ኸ ጁቦልኒ ክለብ ነበሩ ኸ ኤልባ ክለብ ተቃናቓኝ ነበሩ በ እርግጥ ለ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከፍተኛ ኣስተዋጽአኦ ያርጉ ኮኮቦች ነበሩ ኸ ገብረመድህን በፊት አከታትለው መረብ ኣሳርፈው ለቀሩ ሞራል ሰጡ ልመስገኑ በ አግር ኩኣስ ታሪኽ ልታወሱ ይገባል ::

  • @dani-zj2jd
    @dani-zj2jd 2 месяца назад +13

    ኤርትራዊ ነኝ የሄ ግዜ ይናፍቀኛል

    • @abrahamdebesay2275
      @abrahamdebesay2275 2 месяца назад +3

      ወዲ ተወልጄ

    • @አሰርህዝባዊግንባር
      @አሰርህዝባዊግንባር 2 месяца назад

      ​@@abrahamdebesay2275ሎቅማጽ ወዲ ኢሰፓ ክትከውን ኣለካ ወይ ወዲ ቀኝ.... እንበር ኣብዚ ግዜ እዚ ኤርትራውያን ኣብ ጎቦታት ሳሕልን ጎላጉል ባርካን ናጽነት ንምድላይ ይረጋረጉ ኔሮም

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 месяца назад

      ​​@@abrahamdebesay2275 እዋእ ኣንታ ኣብርሃም እንታይ ሕማቕ ተዛሪቡ ድዩ።

    • @abdlmejidshure340
      @abdlmejidshure340 2 месяца назад +4

      በኤርትራዊ መልካም ጎረቤቶቼ ተኮትኩቼ ያደኩ ጎረቤቶቼን በታዳጊ ዕድሜዬ በባድሜ በጦርነቱ አማካኝነት ብዙ የትምህርት ቤት ጓደኞቼን በእንባ የሸኘውበትን ክፉ ዘመን አልረሳውም አንድነት ሀይል ነው እና መልካሙን ሁሉ ለሁለቱ ህዝቦች እመኛለው

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Месяц назад +2

      እኔም ያ ግዜ ይናፍቀኛል🙏🏾🇪🇹❤️🇪🇷

  • @issu23
    @issu23 2 месяца назад +6

    Well said!!! GOLDEN TIMES!!!!😍

  • @Badema1991
    @Badema1991 2 месяца назад +7

    part 2 አለው ይሄ ኢንተርቪው ወይስ የለውም እያወራ እያለ ነው ያለቀው በጣም ይመስጥ ነበር??? በዛን ዘመን እንደዛሬው በዘር በሐይማኖት መቦጫጨቅ አልነበረም መሰለኝ የአምስት ወይም የስድስት አመት ልጅ ነበርኩ

  • @abdelletifMohammed
    @abdelletifMohammed 2 месяца назад +3

    ደጉ ዘመን 😍🇪🇷🇪🇷✌️🇪🇹🇪🇹

  • @akliluzewdie8658
    @akliluzewdie8658 Месяц назад

    እኔ በዚህ ወቅት በአገር ውስጥ አልነበርኹም ነገር ግን ከፍተኛ ስሜትንና ፍቅርን የፈጠረ ድል ነበረ ።
    አፈሩ ይቅለለውና ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ ደግሞ በዕለቱ ልዩ ነበረ ፤ ዕድሜውን ሙሉ ለኢትዮጵያ ስፖርት በተለይም ለእግርኳሳችን ማደግ ሲሟገት የኖረ ስናሸንፍ የሚደሰተውን ያህል በተሸነፍን ቁጥር ሲበግን የነበረ ሆኖም ግን ተስፋ ባለመቁረጥ በማይታጠፈው የሙያ ፍቅሩ ይበጃል ያለውን ሃሳብ ሁሉ እያዘጋጀ ሲያቀርብ የነበረ ድንቅ ሰው ነበረ ።
    ፈጣሪ ነፍሱን በአጸደገነት ያኑራት ።
    ተጫዋቾቹም ይመሠገናሉ ።
    አሁንም መልካሙ ሁሉ እንዲገጥማቸው እመኝላቸዋለሁ ።

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 2 месяца назад +11

    * ዳኛቸው በግራ አሳይቶ በቀኝ - በቀኝ አሳይቶ በግራ 😅😅😅😅
    ** ደምሴ ዳምጤ ወደር የማይገኝለት የስፖርት ጋዜጠኛ ከደስታ ብዛት ዳኛቸው ሁለት ጎል ያገባ ነበር ያስመሰለው 😅😅😅 በግራ አሳይቶ በቀኝ - በቀኝ አሳይቶ በግራ 😅😅😅😅😅

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 2 месяца назад +6

    ደምሴ እኮ ቀድሞ ውጪ ሲል ነበር የዝምባዋብዌ ከመምታቱ በፊት።

  • @michalegg1956
    @michalegg1956 2 месяца назад +2

    ደምሴ ኮ ገብቶ ቢጫወት ይሻለው ነበር አይዞ በቄ 😂

  • @user-wc1ev7vk5i
    @user-wc1ev7vk5i 2 месяца назад +4

    Golden times mother Ethiopia

  • @teddy_highlight
    @teddy_highlight Месяц назад

    አቤት ጊዜ እንዴት ይሮጣል የትናንት ያህል ሆኖ ከነትውስታው ይሠማኛል ስታድየሙ ውስጥ የነበረው በገብሬ ጎል የተጨፈረው መጨረሻ በዳኙ ጎል ካታንጋ እንደተመኘኃት አገኘኃት

  • @aronuymengstu345
    @aronuymengstu345 2 месяца назад +3

    gebre jegina techewachi nebere❤❤❤❤ rispect!!!

  • @dawg929
    @dawg929 2 месяца назад +2

    I remember this moment❤

  • @hailutadesse2230
    @hailutadesse2230 Месяц назад

    🎉🎉🎉ዘርቃማ ግዜ

  • @InnocentBabyPenguin-if2om
    @InnocentBabyPenguin-if2om 2 месяца назад +1

    ሁሌም አዲስ የሆነ ጨዋታ

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Месяц назад +1

    ኢትዮጵያ እናታችሁ አልነበረችም? ኤርትራ ብላችሁስ ምን ተጠቀማችሁ? ክህደታችሁ አንሶ ካሳ ፈለጋችሁ? ይገርማል!

  • @yonasdawit8382
    @yonasdawit8382 2 месяца назад +4

    Abesha be fkr ena mekebaber metawek alebn .
    I am from Eritrea .
    I love Ethiopian wendmochachn.

    • @kaleabh
      @kaleabh Месяц назад

      They never been wendimochachin..... Telatochachin

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 2 месяца назад +2

    ገብሬ፡ ጀግናው፡ ፀባየ፡ ሸጋው።

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox 2 месяца назад +3

    እውነታው ያ ነው ኤርትራዊያን ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያን ለኤርትራዊያን ይሄን አንድነታችንን የበጣጠሱት የወያኔ መርዞች ነብሳቹ በምድርም በሰማይም ነብሳቹ አይማር

    • @Mulugata-y6g
      @Mulugata-y6g 2 месяца назад

      ቀድመው፡የነቁ፡ከአረመኔ፡ጋር፡አንኖርም፡ከከሃዲያን፡ብለው፡ተለዮ፡የራሳቸው፡አገር፡፡

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu 2 месяца назад +1

    Gazetegnau semetu😢

  • @yamlakbelete3609
    @yamlakbelete3609 2 месяца назад +1

    የ ደምሴ ጭንቀት የ ሚገርም ነው::

  • @lukej2891
    @lukej2891 2 месяца назад

    ሁለት ቦታ ደሞዝ አየበላህ ከዚህ በላይ መመስገን አለ እንዴ ገብሬ የእግዚአብሔርን አይን አትውጋ

  • @sibarksibark1247
    @sibarksibark1247 2 месяца назад +3

    በዋንጫ ጨዋታ ሁለት ፔናሊቲ ሚያድን በረኛም ነበረን ለካ

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 месяца назад +1

      @@sibarksibark1247 ሁለት ፔናልቲ በተከታታይ የሚስት ተከላካይ በቀለ ኀይሌም ነበረን 😋😋🇪🇹🇪🇹

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 месяца назад +4

      ለማ ክብረት አምስቱንም ፔናሊቲ የያዘ በረኛ

    • @neguseberi3013
      @neguseberi3013 2 месяца назад +2

      @@ss-jm8se ለማ ክብረት ከሦስት ፔናሊቲ በላይ ከሞርሸስ ጋር እንደመለሰ ትዝ ይለኛል አራት አምስት ምት እርግጠኛ አይደለሁም የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ላይ ምን ዋጋ አለው ሰባት ተጫዋቾች ጠፉ እንጂ

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 месяца назад +1

      @@ss-jm8se ** ለማ ክብረት የሰፈሬ ልጅ ቴድሮስ አደባባይ ተረት ሰፈር ♥️
      ** እሱ አምስት ጎል ሲያድን የሱ ቡድን አራት ነው አምስት የሳተው የትኛው ቡድን ? አቤት ቀደዳ 😋😋😋

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 месяца назад

      @@mesfinabraham6412 ጠንካራ ተከላካይ በመሆኑ ለፍፁም አድርሶናል

  • @naodasmerom4900
    @naodasmerom4900 2 месяца назад

    Inoubliable

  • @BeyumaxMax
    @BeyumaxMax 2 месяца назад

    🎉🎉🎉

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv 2 месяца назад +15

    ኤርትራ ሚኒሊክ ካዳቸው እንጂ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሆነው በቀጠሉ ነበር።

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 месяца назад +1

      @@tomtom-qj4fv ነበረ ነበረ ነበረ በተስፋ በቁጭት በነበረ መተከዝ አፍሪካ ውስጥ ካሉ 13 ትላልቅ ወንዞች 9ኙ ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛሉ ! ኢትዮጵያውያን በየሰባት አመቱ በሃይለኛ ድርቅ በሚሊዮን ሰዎች ይሞታሉ ይህንን ለማስቀረት በመስኖና በትናንሽ ግድቦች በመስራት በቀላሉ መቋቋም ይቻላል ። ነበረን ትተህ ይቻላልን ብትለመድ - ነበረን ረስተህ ይሆናልን ለትውልድ ባወረስክ ✅

    • @BrhinMotivotion
      @BrhinMotivotion 2 месяца назад +1

      And honen anakim

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 месяца назад +1

      @@tomtom-qj4fv ታሪክን አንሻፈህ እንደፈለክ መመኘት ድንቁርና ብቻ ነው ። ከታሪክ ትማራለህ እንጂ ወደ ሗላ ተመልሰህ ማረም፣ ማስተካከል ፣ መመኘት አይቻልም ። ሚኒሊክ አይደለም ኤርትራን ትግራይንም አጼ ዮሓንስ ባይሞት ወደ ሰሜን ድርሽ ባላለ ነበር ። አይደለም ኤርትራውያን ኢትዮጵያዊነትን ሊመኙ ይቅርና ። 🇪🇷♥️🇪🇹

    • @shulukashanka-z4w
      @shulukashanka-z4w 2 месяца назад +1

      ኃይለስላሴ ክሷቸው አልነበር 😂

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 месяца назад

      @@shulukashanka-z4w ሀ ሁ ሂ ሃሃሃሃሃሃሃሃ😋 *ብዙ ይቀረሃል አንብብ ✅

  • @BabeTafes-i6b
    @BabeTafes-i6b Месяц назад

    ገብሬን የሚተካ አልተገኘም

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 2 месяца назад +5

    መመስገኑ ይቅርና አሁን ሰላም ስጡን

    • @hadismis6573
      @hadismis6573 Месяц назад

      Dedeb shermuta

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 Месяц назад

      @@hadismis6573 የሸርሙጣ ልጅ ሁሉ ሸርሙጣ ይመስለዋል😜

    • @Abissinya-v3s
      @Abissinya-v3s Месяц назад

      😢😂

  • @Hadguasgedom4
    @Hadguasgedom4 2 месяца назад

    Gebre personally tru sew now Adenkewalow!

  • @Nigat-w7y
    @Nigat-w7y 2 месяца назад

    ይሄ ገብረ ምናምን የሚባል ትቢተኛ ሰዉ ለምን እዛዉ ደደቢት አይሄድም?!ያሳየንን ትዕቢት መቸም አንረሳም ጭራሽ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ብ/ራዊ ቡድን አሰልጣኝ?!!

  • @mohammedabdul-kader8771
    @mohammedabdul-kader8771 2 месяца назад +2

    man, I was at that game.

    • @shida2004
      @shida2004 2 месяца назад

      Danachew is fanjue ? And what year was that ? Please

    • @shida2004
      @shida2004 2 месяца назад

      Sorry, Tesfamicheal Dagnew. Is (Fanjue) not him.

  • @habteabafeworki8138
    @habteabafeworki8138 2 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ ነገር፡ መጀመርያ ለሁለቱ ኤርትራውያን ከዛ ቀጥሎ ደሞ ትግሬው ነው ያመቱት፡ ከሳቱ ኣውቃቹዋል ምን እንደሚባሉ? ግን ኣገቡ። የኋላዎቹ መጥትው ደሞ ሳቱ። መቸስ ኢትዮጵያ ኣፍሪቃ ዋንጫ ስታነሳም ማን እንደነበሩ ታስታውሱ ይሆን።

    • @abrahamdebesay2275
      @abrahamdebesay2275 2 месяца назад

      ያ ቆሻሻ የሶቆቃ ግዜ አለፈ

    • @shida2004
      @shida2004 2 месяца назад +1

      I might be mistaken but i think danachew is Eritrean (Fanjue) he used to go in Addis by ዳኛቸው and use to play in asmara with keyh bahiri. Then Addis Abeba team bought him.

    • @shida2004
      @shida2004 2 месяца назад

      Sorry, Tesfamicheal Dagnew is (Fanjue) not him.

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu 2 месяца назад

    Ygermale

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 2 месяца назад

    ስፕርተኛ ነህ ፖለቲካ አይገባህም። ኤርትራውያን ደም ለኢትዮጵያ አላፈረሰሱም።

  • @sisayyadessagemechu985
    @sisayyadessagemechu985 2 месяца назад

    Hulem kibrachu mezeker yemigebachu ye Ethiopia jegnoch nachu!!! Minale ahun yalut endew le ande bicha yihen tarik le medgem kelibachu bewene bilefu

  • @ራስዳርጌ
    @ራስዳርጌ 2 месяца назад

    ካታንጋ ነበር የተቀመጥነው ስዓቱ የመጨረሻው 90 ደቂቃ እያለቀ ስለነበር ቅድመን ለመውጣት ስንሞክር ፓሊስ አትወጡም ብሎን ታግተን ቆመን እያለን ነው ያች ታሪካዊ ጎል ገብታ ...
    Unforgettable Out of body Experience, total madness,euphoria ያየሁበት ቀን ነብር
    ሁሌ ነጋሽ ተክሊት የማልረሳው በአንድ ጨዋታ ላይ ኳስ ከሩቅ መቶ የጎሉን አግዳሚ መቶ ጎል አልገባም ግን ከምቱ ጠንካራነት የተነሳ ጎሉ ስነጋነግ ያየሁት በፍፁም አይረሳኝም
    ነጋሽና አማኑኤል ለኔ ሁሌም ጀግና ና ጨዋ ኢትዮጵያዊ ናቸው
    ስማቸውም ከአምሮየ አይወጣም
    የማንም ቆሻሻ የ CIA ቅጥረኛ ባንዳ ወያኔና ሻቢያ የባንዳ ልጆች
    የማንንም የዜግነት መብት መንጥቅና መለወጥ መብት የላቸውና
    💚💛❤️✌🏾

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 месяца назад +1

      @@ራስዳርጌ ኩራ በድንቁርናህ ኤርትራውያን በፍላጎታችን በሪፈረንደም አድርገን ነፃነታችንን አረጋግጠናል አለም ምስክር በነበረበት ✅ *ሻዕቢያም የደርግን ጦር ደምስሶ በጦርነት አሸንፎ አዲስ አበባ አራት ኪሎ ወያኔን ስልጣን ላይ ያስቀመጠ ጀግና የጦር ሰራዊት ነው። ይህንን በአይንህ በብረቱ አይተህ የማታምን ዶማ ራስ የምን አባክ CIA ነው የምታወራው ። ደደብ ✅

    • @amiceeri2263
      @amiceeri2263 2 месяца назад +1

      አሪፍ ሃሳብ ትመስላለች ግን ይቺ ሃሳብ ነጋሽ ተክሊት እንደሌባ ከይዞ በድንበር በኩል ሲሳደድ ብትነገር ኖሮ ያምር ነበር፡፡ አሁን ግን ኤክስፓየርድ የሆነ ንግግር ስለሆነ ጆሮ ይኮርውኩራል፡፡ ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኽ እንዳይሆንቦት ዘም ማለት ነው ሚያዋጣው፡፡

    • @berihuteclebrhan6425
      @berihuteclebrhan6425 2 месяца назад +1

      Qoshasha Ahya ! yetechemalqk Chemlaqa neh !

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 2 месяца назад

    English ኛዉ ቢቀርስ

    • @user-wc1ev7vk5i
      @user-wc1ev7vk5i 2 месяца назад

      @@kirstanmore1709 shut up and enjoy the interview mirz atrichi

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 2 месяца назад

      @@user-wc1ev7vk5i make me

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 2 месяца назад +1

    The problem’s every time Ethiopians are forgiving saying the past is the past. Your president constantly insulting Ethiopians and Ethiopian history and some of you tubers constantly insulting Ethiopian. I truly cannot trust or want anything to do with Eritrean. But I sincerely mean it wish them all the best but I don’t want to see them in Ethiopia because I have a feeling they’re up to something. Every time they run to Egypt, Somalia, Sudan and Djibouti working against Ethiopian interests. Why should we even allow Eritreans to enter Ethiopia when you know they’re always turning against you.;(

  • @erihayet7566
    @erihayet7566 2 месяца назад +1

    ደማችን ማፍሰስ እንጂ የዋልንላቹ ምስጋናስ በቀረብን የአህያ ምስጋና ርግጫ ሁኖብናል የናንተ ነገር። ክፉ እድላችን ነው ከናንተ መጎራበት

  • @isayasyeneneh5370
    @isayasyeneneh5370 2 месяца назад

    Fesam Zim bileh atasekabet

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 2 месяца назад

    ፋኖ ከእናትሐገርዋ ኢትዮጵያ የኦሮሙማ ፖለቲከኞች በግድ ለሚገነጥሏት ኦሮምያ ወደብ ይዛ እንድትገነጠል ብሎ በኢትዮጵያ ስም ተሸውዶ አይዋጋም !!!
    ፋኖ ከእናትሐገርዋ ኢትዮጵያ የሕወሓት ፖለቲከኞች አስገድደው ለሚገነጥሏት ትግራይ የአሰብ ወደብን ይዛ እንድትገነጠል ብሎ በሚወዳት ኢትዮጵያ ስም ተሸውዶ አይዋጋም !!!
    ፋኖ የሚዋጋው ለኢትዮጵያ እና ሕዝቦችዋ አንድነት እና ደህንነት ግድ የሌላቸው ስልጣን ላይ ያሉትን መርዛማ ልማት ለበስ ኢትዮጵያን በታኝ ፖለቲከኞችን ነው ።
    ኢትዮጵያን እና ሕዝቦችዋን በሴራ ገነጣጥለው በውስጥ አዳክመው ከጎረቤት ሐገራት ሳይቀር አውቀው ለማስወረር አናክሰው ከሚያፈራርሷት ፖለቲከኞች ጋር ነው የአማራ ሕዝብ ፋኖ መሰረታዊ ትግል !!!
    *የኢትዮጵያ መላ ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦች እና ሐገር ጠላቶች ስልጣን ላይ ያሉ የብልፅግና ቁማርተኛ ፖለቲከኞች ናቸው !!! * እነዚህ በጣት የሚቆጠሩ ማፍያ ፖለቲከኞች በልማት እና በዘር ጭምብል ተሸፍነው ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦች አማራ አፋር ትግራይ ኦሮሞ ሱማሌ ደቡብ ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝቦች እና ሐገር ደህንነት ግድ የላቸውም !!!

  • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
    @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 2 месяца назад +1

    ጡት ነካሽ ማን ነው? ባሁንዋ ደቂቃ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እየሆነ ነው? ግም ነህ.

  • @sabri5460
    @sabri5460 2 месяца назад +1

    ቂቂቂቂቂ ዘረኝነት ነበረ ! ከነጠርሶቹ!! ለደነዘዙ ብቻ ነበረ የማይሰማቸው!

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 месяца назад +3

    ኤርትራውያን ለኢትዮጲያ ከለገሱት ደም የካዱት ይበልጣል

    • @teaghes7654
      @teaghes7654 2 месяца назад +3

      ያለማወቅ ክፉ ነው። በኤርትራውያን ላይ ያደረሱት ግፍ ያፈሰሱት ደም ምን ያህል ነው? እኛና እዛ የነበሩት ያውቁታል።
      የማያልፍ የለምና እግዚኣብሄር ይመስገን ኣለፈ። ከንግዲህ ሁሉንም ኣይተናል ሁሉንም ኣልፈናል፡ ሰላምና ሰላም ብቻ ነው የሚሻለን።

    • @habtomyemane5371
      @habtomyemane5371 2 месяца назад +2

      መዋሸት ትችላለህ እውነታው ግን ሌላ ነው እውነት መናገር ባትችል ምናለ ውሸት ባትናገር ኤርትራዊ በክህደት ኣይታወቅም ጝን ደህና ማን እንደሆንክ ስለትዋወቅን እንዲህ በማለትህ ኣይገርመንም ከዛች ክልል ምንም ጥሩ ኣይጠበቅም

    • @TFBk-gq5sx
      @TFBk-gq5sx 2 месяца назад

      Ante tnbe Agame .drose mene argachu takalach Agamewoche kemlemenena,kemesrek. Gebremdeheneme Eko Eritrea seladege new..🤮🤮🤮🤮

    • @peintatonic5296
      @peintatonic5296 2 месяца назад

      Esti abath dena kehone wey gorebeth abatoch teyk

  • @FNeway
    @FNeway 2 месяца назад +1

    Once you are gone, bye bye. Parasites. The "legacy" of 30 years of " struggle" has been seen.

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 2 месяца назад +8

    መቼ ነው ኤርትራዊያን ለኢትዮጽያ ደማቸውን የለገሱት? ወሬ አታሙቁ!! ኤርትራ ሳትገነጠል በክለቦችና በብሔራዊ ቡድን የተጫወቱት እንደማንኛውም ኢትዮጽያዊ በኢትዮጽያዊነት ስሜት እንጂ ተጨዋቾቹ የኤርትራዊነት ስሜት እየተሰማቸው ለኢትዮጽያ ብለው አይደለም የተጫወቱት:: ነገ ኦሮሞ ወይም አማራ ቢገነጠል እንደዛ ልትሉ ነው ማለት ነው? ትንሽ አስቡ::

    • @aronuymengstu345
      @aronuymengstu345 2 месяца назад +2

      ertrea mibal hager ke 9 belayi bherochi yalut kedimo neber 18981 jemiro tarik anbbi weyi teyiki 😁

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 месяца назад +1

      @aronuymengstu: የትኛው ዘመን ነው 18981? ከኤርትራ የሚመጡ ተጨዋቾች እንደማንኛው ኢትዮጵያውያን ከሌላ አካባቢእንደሚመጡ ተጨዋቾች የተመረጡ ነበሩ:: የገብረሙድህን አድናቂ ነኝ:: በዚህ የኳስ ነገር ውስጥ ገብረመድህን የፖለቲካ ፑሻፕ መስራት አያስፈልገውም:: " ማንኛውም ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን የባህር በር ሙብትና የታሪክ ባለቤትነትን ያንሳ እንደ " ነፍጠኛ” አይተን እኛ እራሳችን እናጠፋዋቸዋለን ብለው የፋከሩትን የኢትዮጵያ የቀድሞ መሪዎችን አይተናል: : ስለዚህ የአንተ ሙቀባጠር አይደንቅም!

    • @alem8640
      @alem8640 2 месяца назад

      Thank you

    • @alem8640
      @alem8640 2 месяца назад

      @@aronuymengstu345echama anbibenal enante anbibu atikadu and kilil nebere tegenetele tigre ena oromom ktegenetelu alnebernim lilu new

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 месяца назад +5

      @@kalkidanteshome-j8u በከፊል ትክክል በዛ ዘመን ኤርትራዊነትህን ማንጸባረቅ አይቻልም ሞት ካላማረህ በቀር እስፖርት ሰዎችን ያፋቅራል የሆዴን በሆዴ እያለ ስንቱ ኤርትራዊ ለኢትዮጵያ ተጫውቷል ቀን ሲወጣ ግን ኤርትራዊነቱን በካርድ ድምጹን ሰቶ በሪፈረንደም ኤርትራዊ ሆኗል ለኢትዮጵያ ያውም ላደግንበት አገር መጫወት ክብር ነው ነገር ግን ኤርትራዊነታችንን አያጎድለውም ። 🇪🇹♥️🇪🇷🙏

  • @helina5990
    @helina5990 2 месяца назад

    መንግስቱ ሀ/ማርያም ያለ እውቀት ኢትዮጵያን በብረት ድግስ ሲገዛ ሽፍቶች እና ግብፆች ሶርያውያን ኤርትራን ቆርጠው ከወሰዱ ጀምሮ ኤርትራዊ ብዬ አላውቅም ኢትዮጵያ ትውልዱ ያልተባረከ ስለሆነ ያበደ ትውልድ ነው ::

    • @tesfaytesfazgy6502
      @tesfaytesfazgy6502 2 месяца назад

      ኤርትራ ያንተ አልነበረችም እድሜ ለአሜሪካን ። ያ በጣሊያን ጦርነት እንግሊዝ አገር ሸሽቶ ለሄደው ንጉስህ
      አይዘንአወር ነው ስዊስ ካናል መርከብ ላይ ኤርትራን እንደሚሰጠውና የቃኘውን የጦር ሰፈር አሜሪካ እንደምትጠቀምበት ለንጉስህ የነገረው ።
      ለ30 አመት በነፃ ወደቡን ተጠቀመ ጣሊያን የገነባውን ነቃቅሎና ዘርፎ ወደ ኢትዮጵያ አጋዘው ሻዕቢያ ደግሞ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ፊንፊኔ ድረስ ሄዶ መንግስቱን ፈንቅሎ ወያኔን አራት ኪሎ ተክሎ ምእራፉ ተዘጋ።

    • @helina5990
      @helina5990 2 месяца назад

      @@tesfaytesfazgy6502 ምዕራፉ ይከፈታል አትቸኩል ! መሀሉን አረጋግቼ ከአሰብ እስከ ጥንቱ የመጨረሻው ንጉስ ዬሀንስ ድረስ ወደብ ሆኖ ለ3 ሽህ ዘመን የኖረውን አዱሊስ እናቴ ቀሚስ አስገብቼ ላንተ አስመሬራና ከረን ትቼ በመላ ኢትዮጵያ እርጥብ ህፃን የአስመራ ተወላጅ ታጥቦ አውጥቼ ከመላው ኢትዮጵያ አውጥቼ አሳይሀለሁ አንት የግብፅ ገረድ

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 месяца назад

      @@helina5990 እንደ አንተ አይነት ዶማ ራስ ከማስረዳት - ማስበዳት ይቀላል ። ቱልቱላ 🤧

    • @helina5990
      @helina5990 2 месяца назад

      @@mesfinabraham6412 አባትህ እናትህን ሳያንጎዳጉድ ወደዚህ አለም አልመጣህም ! ቅል ራስ አጋመ

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 месяца назад

      @@helina5990 ምን ጥያቄ ኣለው ዶማ ራስ አንተን አርተውህ ነው ወደዚህ አለም የመጣሃው ኩበት የሆንክ ነገር ነህ ።

  • @rrts-f7w
    @rrts-f7w 2 месяца назад +2

    በጣም ነው የምትገርሙት የእናት ጡት ነካሽ እንደገና አመስግኑኝ ይላል ..ማፈሪያ

    • @yonasalazar6198
      @yonasalazar6198 2 месяца назад

      Shush!

    • @YT-ck6de
      @YT-ck6de 2 месяца назад +1

      ድሮስ ማመስገን እማ ይገባቸዋ ማን ነካሽ እንደሆነማ ታሪኽ እያሳየን ነው።

    • @rrts-f7w
      @rrts-f7w 2 месяца назад

      @@YT-ck6de እናት ልጆቿን ለመመገብ የምትከፍለውን ዋጋ ኢትዮጵያ አድርጋለች እነሱ ግን ተበድለናል ብለው ሲወጉን የኖሩ ሰዎች ናቸው (ከጣሊያን ጋር ሆነው, ከግብፅ ጋር ሆነው ከሶማሊያ ጋር ሆነው )ሲወጉን የኖሩ አሁንም ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚታገሉ ህዝቦች ናቸው ...በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ህዝብ ለነሱ አዝኖ በሩንና መሶቡን ከፍቶ ተቀብሎ እየመገባቸው ነው...አሰመራ የነበረ ኢትዮጵያዊ ያውራ የነሱን ክፋት

    • @YT-ck6de
      @YT-ck6de 2 месяца назад

      @@rrts-f7w አትሳሳት ታሪኽ ተመልከት ከድሮም ኢትዮጵያዊያን ሆኖው አያውቁም ፡ ንጉሱ ከአሜሪካ ብስጦታ ተሸጠች ኤርትራ እንጂ ኢትዮጵያውያን አይደሉም የደርግ ወታደር ያደረገው በነሱ ግፍ ብታይ ከላይ የጻፍከውን ባልጻፍክ ነበር፡ለዚህ ነው ታሪክ ወደሀላ ተመልሰህ መርምር ያልኩህ፡ብዙ ታሪክ ስለማነብ ነው።

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 2 месяца назад +1

      @@rrts-f7wመጀመሪያ ትክክለኛ ታሪክ እወቅ ሲቀጥል ስለ ኤርትራ ህዝብ ለማወቅ ብዝዎቹ ከመሰከሩት ውስጥ ኣንዱ በአርቲስት ኣዳነች ወልደገብርኤል ሰይፉ በebs ላይ ያረገችውን interview ስማ ድንጋይ ራስ ከገባህ😏