የተወገዘ የሮመዳን ዝግጂት።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 95

  • @ወሎየዋየሀይቅልጁ
    @ወሎየዋየሀይቅልጁ 2 года назад

    ጥሩ ትምርት ነው እናዳምጥ መሻአላህ💖💖💖💖💖💖💐

  • @ነኢማየገጠርታዳጊ1
    @ነኢማየገጠርታዳጊ1 2 года назад

    ማሻ አላህ ጥሩ ትምርት ነዉ ዉድ እህቴ መልካምና ጥሩ ቆይታ ነበረን

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 2 года назад

    መሸአላህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @hayattube34
    @hayattube34 2 года назад

    አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የሀይቋ እዴት ነሺልኝ እህቴ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር 🌹🌹🌹🌹👍👍👍

  • @ወለተየተዋህዶልጅYoutube

    ሰላምሽ ይብዛኝ እህታችን እኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነው ፈጣሪ የልባችን መሻት ይፈፅምልን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድለን ፈጣሪ ሰላምሽ ይብዛ

  • @fiafia342
    @fiafia342 2 года назад

    ጀካከላህ ኸይር

  • @እሙሀፍሷ
    @እሙሀፍሷ 2 года назад

    وعليكومسلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله أستاز اللهم صلي وسلم على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما على محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @ramitube9790
    @ramitube9790 2 года назад

    አሰላሙ አሌኩም ወራመቱላህ ወበረካቱ በጣም አስተማርና ጠቃሚ ነዉ ያኔ ዉድ ጀዛክአላህኸይር አችምበለቀቅሽዉ እኛም በሰማን ያምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደና መጣሽ እህት ሰላምሽ ይንዛ። ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ምክር ነው ረመዳንን በሰላም ፁመን ከሷቡ ይግጠመን ያረብ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ለህዝባችን

  • @oumeyaindentTube
    @oumeyaindentTube 2 года назад

    بَرَاءَةٌ مِّنَ اللَّهِ وَرَسُولِهِ إِلَى الَّذِينَ عَاهَدتُّم مِّنَ الْمُشْرِكِينَ
    (ይህች) ከአላህና ከመልክተኛው ወደእነዚያ ቃል ኪዳን ወደ ተጋባችኋቸው አጋሪዎች የምትደርስ ንጽሕና ናት፡፡

  • @AbduErohman
    @AbduErohman 2 года назад

    አሠላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ወሎየዋ እሮመዳንን በሠላም ጡምን የመጨርሠው ኸይር የምሠራበት ኸይር የምገበይበት ያርገን ያረብ 👍👍👍👍

  • @faridatube5102
    @faridatube5102 2 года назад

    እንሽ አለህ ጃዘክ አለሁ ኸይረን

  • @aigtameyoutube9232
    @aigtameyoutube9232 2 года назад

    አሰለም አለይኩም ወራህመቱለይ ወበራከቱ ወንድሜ መሸለይ ጡሩ ትምርት ነዉ

  • @Tube-bn1yn
    @Tube-bn1yn 2 года назад

    ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻላህ ደስ የሚል ስለሮመዷን ዝግጅት ነዉ በትክክል ወላሂ ይህ ሁሉ ሀርካ ማይፋ ልብን ብቻ ጥርት አርጎ መጠበቅ በቂ ነዉ

  • @ራህማYouTube-m5z
    @ራህማYouTube-m5z 2 года назад

    አስላም ወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ያሀይቆየ እኳን ደህና መጣሺ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ናበር ዉ

  • @HSM052
    @HSM052 2 года назад

    _👍🌹ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ዉዴ እኳን ደህና መጣሺ አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን ጀዛኪሏህ ኸይረን እናመሰግናለን👍🌹_

  • @aehribu-welolegabo
    @aehribu-welolegabo 2 года назад

    አሰላማሊኩምወራህመቱለሂወበረካትሁአላህበሰማነው ተጠቃሚያድርገን አላህእሱከመረጣቸውባሮቹያድርገንበሰላምይድርሰንያረብ

  • @jamilayesin9844
    @jamilayesin9844 2 года назад

    መሻአላህበሪቺጀዛካላኸይሪ

  • @haytsrimolo
    @haytsrimolo 2 года назад

    ሰላም ውድ እህቴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበለልኝ ያሰብነው ያሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 2 года назад

    አሠላ ሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ አሏህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያደረገን🌷🌷🌷

  • @Tube-mu2bc
    @Tube-mu2bc 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሸ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን

  • @Tube-qn3pm
    @Tube-qn3pm 2 года назад

    አሰላሙለይኩም የሀይቋ
    ሰላም ሰላም ዉድ እህት እኳን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎ እዴት ነሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ማሻላህ በጣም ደስ የሚል የሮመዷን የተከለከሉትን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ይህ ቻናልሽ ደግሞ አድጎ የተቸገሩትን የምትርጅበት አላህ ያርግሽ
    🌷ከእሙ ሀያት ቢቸና 🌷

  • @sytube5569
    @sytube5569 2 года назад

    ሰላም ሰላምሸ ይብዛ እህታችን ሰላም ለሀገራችን ፍትህ በሀገርም ከሀገር ውጭ ላሉ ወገኖች ፌትህ በሳውድ ሰርቤት ላሉ ወገኖች

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው አላህ ይጨምርልሽ አሪፍ ዝግጅት ላይ ነን ለረመዳን ሞቅ ደመቅ አርገን ለመቀበል ልዩ ዝግጅት ላይ ነን ደርሰው ከሚፆሙት ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገን የዛሬ አመት ደግሞ በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ከቤተሰቦቻችን የምንፆም ያድርገን

  • @fatema7
    @fatema7 2 года назад

    አሰለሞአለይኩምወራህመቱላሂበርካቱወላሂበትክክልግንኮ አላህ አሩመዳንብቻአይደለምአሚሰራዉ ለምድነዉ ለኒምጥያቂሁነብኚል

  • @sofitube439
    @sofitube439 2 года назад

    ስኬት አስቀድሞ የማየት እና የውሳኔ ውጤት ናት፤ አስቀድሞ ማየት/ማሰብ በጥልቅ አስተሳሰብ እና እቅድ ላይ የሚመሰረት ሲሆን የእቅድ በጣም አስፈላጊው ነገር የራስህን ምስጢሮች ለራስህ መያዝ ነው፡፡

  • @media9335
    @media9335 2 года назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢሻአላህ ያረብ አላህ ፁመዉ ከሚቀበላቸዉ ያድርገን ጀዛከላህ ኸይር ወድም በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን

  • @zemizemYouber-rr8pf1dh7g
    @zemizemYouber-rr8pf1dh7g 2 года назад

    asalmi alikuimi werahimatuila webarakatui weda ikani basalami mAtase weda arefi kita nabare masala alahi yaderesani yalahi 🤲🤲🤲

  • @hilal2907
    @hilal2907 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የዚህ ቤት ተከታታውች በሙሉ የአላህ ሰላም እዝነት በረከታ ሬድት በናተላይ ይሁን

  • @jamilayesin9844
    @jamilayesin9844 2 года назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁቆጂዩመጣሺእደትከረምሺ

    • @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
      @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ  2 года назад

      ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ እኳን ደና መጣሽልሽ ሁቢ ጀሚላ አልሀምድሊላ በጣም ሰላም ነች አች እደትነሽ💖💖

  • @ደቡብፍቅርዩቱብ
    @ደቡብፍቅርዩቱብ 2 года назад

    አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱለህ ወበራከቱያረብ ያአላህ በዝነትህ ለዚህም አበቃሃን ረመዳንን በሰላም ደርሰው ከሚጠቀሙበት ሰው አድርገን በየ አመቱ አድሰን ሀገራችን ም ሰላም አድርግልን
    ፍትህ በዬቦታው ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @tube8186
    @tube8186 2 года назад

    አሠላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለተከበረው ለሮመዳን ፆም በሠላም አደረሣችሁ ወሩ የሦላት የቁራን የዚክር የኢባዳ የደሠታ አላህ ያድርግልን ፆመው ተምጠቀሙት ባሮቹ ያድርገን ያረብ

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 2 года назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሎየዋ ሠላምሽ ይብዛ እህቴ ጀዛከላኸይር

  • @tube3529
    @tube3529 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም እዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሰቦቻችንንም አላህ ባሉበት ይጠብቃቸው ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን መልካምነት ለራስ ነው ሁላችንም እንተሳሰብ እንዎደድ እንከባበር ያሰብነው ይሳካል ኢንሻአላህ 🙏🙏🙏🙏

  • @አሚናትTube2
    @አሚናትTube2 2 года назад

    አሰላሙ ጨሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ እህቴ እንኳን ደህና ቆየሽኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችኝ ያድርግልን ፍጣሪ ለእስረኞች ፈረጃወን ያቅርብላችው

  • @emanahmede6910
    @emanahmede6910 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ጄዛ ካላህ ኸይር

  • @banchyoutube6118
    @banchyoutube6118 2 года назад

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለህዝባችን ይሁን ፈጣሪ አገራችን ሰላሞን ይመልሰል አንድነታችን ይመልሰልን

  • @ReemTube
    @ReemTube 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ እዝነት በረከተ አይለይሽ እህቴ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን

  • @rbaiahassentube2802
    @rbaiahassentube2802 2 года назад

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ ብያለሁኝ አላህ ከተጠቀሙት ያደርግልን ሀገራችንንስላም ያደርግልን ፍትህ ፍትህ ለእስረኞቻችንንን

  • @jabeltube.
    @jabeltube. 2 года назад

    aselamu aleyikum werhmgulahi webrktuhu jezakellahu keyiren allah remdan dersew kemitekmut yadrgen keyir sira yeminsra ina lesewchi azagn yadrgen allah keyirun wer tetekmew kemilfut yadrgen amiin

  • @RabiyaTybe
    @RabiyaTybe 2 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል በሮመዷን ወር አላህ ተጠቃሚዬየች ያድርገን ያረብ

  • @layla_youtube4793
    @layla_youtube4793 2 года назад

    Aselam aleykum werametulah weberekatu Mashala tebarekela. Alahi ketetekemutu yadegen amin alahu amin

  • @bedertutube4089
    @bedertutube4089 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ በብቸኝነት ከማያጋሩ ባሮችን ያርገን ረመዳንም በሰላም ያድርሰን

  • @lemlembeleteyoutube
    @lemlembeleteyoutube 2 года назад

    ሰላም ሰላም እዴታሻችሑ እዝባት ሰላማችሑ ይብዛልኝ ባላችሑበት ወገኖቸ እደምድር አቨዋ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ሰላማችሑ

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 2 года назад

    አሰላምአለይኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ እዴት ነሽልኝ ውዴ ባለሺበት ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @emurekantube5403
    @emurekantube5403 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያድርግልን የዘንድሮው ረመዳን የታሰረ የሚፈታበት የታመመ የሚድንበት የተራበ የሚጠግብበት የተበረደ የሚለብስበት የተጠማ የሚጠጣበት ባጠቃላይ የተጨቆነው ሁሉ ፍትህ የሚያገኝበት አድርግልን አላህዬ ስቃይ መከራ በቃችሁ በለን

  • @AAA-qs3oi
    @AAA-qs3oi 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አለህ ፁመን ተጠቃሚ ያድረገን ያረብ ወጀላችንን ይማርን አሚንን

  • @እሙኡመርይቱብH
    @እሙኡመርይቱብH 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ እኳን አደረሳቺሁ ዉዶቸ አላህ በሰላም ፁመን እምጨርስ ያረገን ያረቢ አላህ ወጀላቸዉ ከተማሩት ባሮቹ ያርገን

  • @እሙሱመያፍቅርቲዩብ
    @እሙሱመያፍቅርቲዩብ 2 года назад

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሀገራችን ከጪቀት ነጃ ይበለን ፈትህ ፈትህ ሰሚ ላጡ ወገኖቻችን ያረብ አላህ ለሀገራችን ያብቃን 🤲🥀🥀🥀🌹🌹🌹

  • @sari467
    @sari467 2 года назад

    ረመዳን ሙባርክ

  • @tube-ch3fd
    @tube-ch3fd 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩምወሪህመቱላሂ ወረካትሁ ሰላም ብያለሁ

  • @zehabw-ali
    @zehabw-ali 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አህለን እህት እኳን ሰላም መጣሺ
    አላህ ሱበሀኑ ተአለ በያለንበት አላህ ይጠብቀን
    አቺንም ላረገሺለን ቆይታ አላህ ይጠብቅሺ

  • @eyerusmulu954
    @eyerusmulu954 2 года назад

    slamslam ehete slameshiybzaly baleshibat barchily bxam arifnw eshi wadeee

  • @kmem96
    @kmem96 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁአሚንንእህት ለኔምሰራፈለጉልኝ አብሸሩ 🍫☕️ አህለን ያረመዳን

  • @tubaatube6814
    @tubaatube6814 2 года назад

    Asslamualeykum werehmetullahi weberekatuhu weduwa ehete mashaa Allah keteybet tiru new ,be like beteseb

  • @hllal1134
    @hllal1134 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ሠላምሽይብዛ አላህ በሰላም ያደረስን በሠላም እምንቀበለው ያደረገን ያርብ

  • @emumubarekk
    @emumubarekk 2 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሰሀለን አላህ በሰላም ያረደርሰን አላህ ፁመዉ ከተጠቀሙት ያደርገን አሁን እኛ ብፈልግም ባፈልግም ማዘገጃጀት አችን አይቀረም አላህ መልካምን ነገር ይሻልን

  • @faridatube5102
    @faridatube5102 2 года назад

    ወአሌኩም አሰለም ወረህማቱለሂ ወበረከቱሁ ሰለለሂ አለይሂ ወሰለም

  • @መካነሰላምዩቱብ
    @መካነሰላምዩቱብ 2 года назад

    አሰለም አልልም አልልም ወራህመቱላሂብወበረካትሁ ዉዳ አላህ ዪጨመርልሺ

  • @Sintayahumedin97
    @Sintayahumedin97 2 года назад

    አሠላምአለይኩምውዶእህት በታማኝነት ብቅአለኩውዶ መልካም እነት ለራስነውአላህበሠላም እናበድስታ ፁመን የምንጨረሰው ያርገንከይር ከሰሩት

  • @emamah4239
    @emamah4239 2 года назад

    ለማንኛውም ሠዉ ፆም ማለት የተጣሉትን ይቅርታ ማለት የሠረቁትን መመለሥ የቁርሥን ለድሓ መሥጠት ወደፈጣሪ መፀለይ የጠሣሠሉት ናቸው።

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 2 года назад

    ማሻአለሰህ ኡስታዙናአሰላሙ አለይኩም 🌺🌺 ወረህመቱ💐💐 ላሂ ወበረካቱ🌼🌼 አልሀምዱ ሊላሂ ሰጠን እስልምና በሶብሩ ጎዳና🌿☘🌿🍀🌿☘🍀 በኢማን 🥀🌹 ተሞልተን በትግስት ልንፀና🌙🌙🌙 መጣልን ሸህሩል ሙባርክ💫💫 እረመዶን🕋🕋 በቁረአን ፍቅር ልንሞላ ልባቺን በኢማን ጎዳና እሰይ ሰጠን እስልምና📚📚📚✅🔐🔏
    አትቆልፉ ልባቺሁን መክፈቻውን አዘጋጁ🔓🔓 ውድ የላኢላህ ሀይልላህ ⚜♻️✅ እህት ወድሞቼ በርቱ 🛒🛍 እረመዷን🔑 አመትን አልፎ🛖🏠 ወራትን አልፎ✈️✈️✈️ ሳምታታትን 🚚🚙 አልፎ 👨‍🦼🏃👩‍🦯 ለመቀበል 🧎‍♀🧎 ቀናቶቺ🌙🌙💫ቀሩን አልሀምዱ ሊላህ🕋👌✅
    ሁላቺሁም በአድነት🌺🌺🌺 ወደአላህ በመመለስ💃🧎🧑‍🦯👩‍🦯 መሮጥን ጥለን ለመረጋጋት እንሞክር 👨‍🦽👨‍💻 መልቃም የረመዶን ስራ ለሁላቺሁም በያላቺሁበት 👩‍💻🧑‍💻 አላህ ብርታቱን ይስጠን 💪💪 ይስጣቹሁ
    🙌🙌👏👏👩‍💻🧑‍💻👩‍🦯💃🌺🌺🌺🌺📚🕋🌺 ሁላቺሁም በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በሉ በሩ ክፍት ነው ኑ አብረን እንደግ ውድ ቤተሰብ መልካም የኢባዳ ወር🔓✅🌙🕋🕋👌🌺🌺🌺🌺🌺👍።

  • @sadiyabentreshad7589
    @sadiyabentreshad7589 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሆድና የተከበራችሁውድ ቤተሰቦች ሆላችንም ሰላም ሰላም ብያለው ሰላማችሁሁላችሁንም አላህ አላህ የጠበቃቸው ምርጦች ሰላም ላገራችን ሰላም የስር ቤትላሉት ወገኖች ወንጀላችን አላህ የ ማረን ድምጣችንይሰማ fetahi እስር ቤት ላሎ ወገኖቻችን ሰላም ላገሬ ሰላም ላገሬ ሰላም ላገራችን ሰላም ኢትዮጵያ ደወ አድርጉ ቆንጆዎችአላህ ባላቸው በት የጠበቃቸው ቆንጆዎች አብሽሮ አብሽሮ ይወዳቸዋል

  • @sofitube1281
    @sofitube1281 2 года назад

    አስለምአለይኩኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንዴት ነሺሺ አላህ በስልም ፁመው ክሚፍቱት ያደርገን በቤቴ ብቅ ብለሺ ስብ አደርጌኝ

  • @furqanyoutube9326
    @furqanyoutube9326 2 года назад

    አዳድሰ ዳእዋወች የነብያት ታሪክ በጥያቄ መሣተፍ እፈልጋለን የምትሉ ፍሮፋይሌን በመጫን ያገኛሉ

  • @rahmamohemmed
    @rahmamohemmed 2 года назад

    አስላምአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ እንካን አደርስን

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔውድ እህት እደትነሽልኝ በርች ትልቅ ደረጃ እደምደርሽ ጥርጥር የለኝም ከጎንሽነኝ

  • @wollolakwmnaze4233
    @wollolakwmnaze4233 2 года назад

    አስላሙ አለይኩም ስላም ስላም መሽ አላህ በያለሁ ፍትህፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህ

  • @ወቲንወቲን
    @ወቲንወቲን 2 года назад

    አሰላሙ አሉኩም ወራህመት ወበረካተሁ እንደት ነሽ የኔ ዋ

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 2 года назад

    ➩የቀኑ 3ቱ ሐዲሶች‼️
    ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
    ክፍል:-233
    1) «በሽተኞችን ጠይቁ፣ ጀናዛን ሸኙ አኼራን ያስታውሳቹኋልና።»
    ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
    ምንጭ:-📒ሶሒሁል ጃሚዕ (4109)
    2) «አንድ ሰው ግራ ቀኙን ተመልክቶ የሆነ ወሬ
    ከነገረህ አማና (ሚስጥር) ነው ማለት ነው።»
    ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
    ምንጭ:-📒ቲርሚዚ (1959)
    3) «ብዕር ከሶስት አይነት ሰዎች ላይ ተነስቷል (የሚሰሩት አይመዘገብባቸውም) እነርሱም፡‐ የተኛ እስኪነቃ ድረስ፣ ህፃን ልጅ ለአቅመ አዳም እስኪደርስ ድረስ፣ እብድ አዕምሮው የታመመ ወደ ጤነኛ እስኪመለስ ድረስ»።
    ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
    ምንጭ:-📒አቡ ዳውድ (4453)

  • @እሙአማ
    @እሙአማ 2 года назад

    ‏سلام عليكم ورحمة الله وبركاته كيف حالك ما شاء الله تبارك الله جزاكم الله خير الجزاء اللهم اهدنا في قلوبنا اللهم ما تقبل دعاء أنا يا رحمن الرحيم سبحان الله والحمد لله ولا اله الا الله والله اكبر ربنا آتنا في الدنيا حسنة وفي الأكرادي حسنة وقينا عذاب النار

  • @dtwello9085
    @dtwello9085 2 года назад

    Aselam walikum werehimetulahi webereketu Meshalilah betam herif new besemanew yemntakem alilah yidrigen ekon beselam aderesen aderesachihu letekeberew eromedin 🥀

  • @sari467
    @sari467 2 года назад

    ሥላም ሥላም ለዚህ ቤት

  • @BontuChannel55
    @BontuChannel55 2 года назад

    ሰላም ሰላም mashalaa barataa

  • @mdrk0921
    @mdrk0921 2 года назад

    በርቺ ማማ

  • @EUMtubebewg9ve6jl7v
    @EUMtubebewg9ve6jl7v 2 года назад

    ከኢስላም ውጭ ባለ እምነት ላይ ለሞተ ሰው ምህረት መጠየቅ!
    ~~
    ኢስላምን ካወቀ በኋላ ያልተቀበለ፣ በሙሐመድ ﷺ ነብይነት ያላመነ ማንኛውም ሰው የእሳት ነው፡፡ ከዚህ ተነጥሎ የሚወጣ ከሃዲ የለም፡፡ ለምሳሌ ያክል አላህ እንዲህ ይላል፡-
    ﻟَّﻘَﺪْ ﻛَﻔَﺮَ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻗَﺂﻟُﻮﺍْ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠّﻪَ ﻫُﻮَ ﺍﻟْﻤَﺴِﻴﺢُ ﺍﺑْﻦُ ﻣَﺮْﻳَﻢَ ... "
    “እነዚያ አላህ እርሱ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ነው ያሉት በእርግጥ ካዱ!!” [ማኢዳህ፡ 17]
    ስለዚህ አንድ ሙስሊም ያልሆነ ሰው ሲሞት “አላህ ይማረው”፣ RIP /rest in peace/፣ “የጀነት ያድርገው” ማለት ከቁርኣንና ከሐዲሥ ጋር የሚጋጭ ነው፡፡ ሟቹ ምድር ላይ ሲኖር መልካም ስራ መስራቱ የሚቀይረው ነገር የለም፡፡ ምክንያቱም የመልካም ስራ መሰረቱ ኢማን ነውና፡፡ ኢማን በሌለበት ማንም ቢሆን ሙስሊም ሊባል አይችልም፡፡ የክህደት ዋጋው ደግሞ እሳት ነው፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፡-
    " ﻭَﻗَﺪِﻣْﻨَﺎ ﺇِﻟَﻰ ﻣَﺎ ﻋَﻤِﻠُﻮﺍ ﻣِﻦْ ﻋَﻤَﻞٍ ﻓَﺠَﻌَﻠْﻨَﺎﻩُ ﻫَﺒَﺎﺀ ﻣَّﻨﺜُﻮﺭﺍً "
    “ከስራም ወደሰሩት እናስባለን፡፡ የተበተነ ትቢያም እናደርገዋለን፡፡” [ፉርቃን፡ 23]
    ነብዩ ﷺ በአንድ ወቅት የእናታቸውን ቀብር ከዘየሩ በኋላ አለቀሱ፡፡ በዙሪያቸው የነበሩ ሰዎችንም አስለቀሱ፡፡ ከዚያም
    " ﺍﺳﺘﺄﺫﻧﺖ ﺭﺑﻲ ﻓﻲ ﺃﻥ ﺃﺳﺘﻐﻔﺮ ﻟﻬﺎ ﻓﻠﻢ ﻳﺆﺫﻥ ﻟﻲ"
    “ምህረትን እንድለምንላት ጌታዬን ፈቃድ ጠየቅኩኝ፡፡ ግን አልፈቀደልኝም!!” አሉ፡፡ [ሙስሊም፡ 976]
    ከዚህ ሐዲሥ ከሚወሰዱ ቁምነገሮች አንዱ “ለከሃዲዎች ምህረት መለመን የተከለከለ መሆኑ ነው” ይላሉ ነወዊይ ረሒመሁላህ፡፡ [ሸርሕ ሙስሊም፡ 7/45] በተጨማሪም ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
    "ﺇﻥّ ﺍﻟﻠﻪ ﻻ ﻳﻈﻠﻢ ﻣﺆﻣﻨﺎ ﺣﺴﻨﺔ. ﻳﻌﻄﻰ ﺑﻬﺎ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﻭﻳﺠﺰﻯ ﺑﻬﺎ ﻓﻲ ﺍﻵﺧﺮﺓ. ﻭﺃﻣﺎ ﺍﻟﻜﺎﻓﺮ ﻓﻴﻄﻌﻢ ﺑﺤﺴﻨﺎﺕ ﻣﺎ ﻋﻤﻞ ﺑﻬﺎ ﻟﻠﻪ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ. ﺣﺘﻰ ﺇﺫﺍ ﺃﻓﻀﻰ ﺇﻟﻰ ﺍﻵﺧﺮﺓ. ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻟﻪ ﺣﺴﻨﺔ ﻳﺠﺰﻯ ﺑﻬﺎ".
    “አላህ አማኝን በመልካም ስራው አይበድልም፡፡ በዱንያም በሷ ይሰጠዋል፡፡ በአኺራም በሷው ይሸልመዋል፡፡ ከሃዲ ግን አላህን አስቦ በሰራቸው መልካም ስራዎች ዱንያ ላይ ያበላዋል፡፡ ወደ አኺራ ሲሄድ ግን የሚመነዳበት መልካም ስራ የለውም፡፡” [ሙስሊም፡ 2808]
    ነወዊይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- “በክህደቱ ላይ የሞተ ከሃዲ መልካም ቢሰራ በኣኺራ ምንዳ እንደማይኖረው ዑለማዎች ተስማምተዋል፡፡ ዱንያ ውስጥ ወደ አላህ ለመቃረብ ብሎ በሰራው በየትኛውም ስራ (በአኺራ) አይመነዳም፡፡” [ሸርሕ ሙስሊም፡ 17/150]
    እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ኢብኑ ጁድዓን በዘመነ ጃሂሊያ ዝምድናን ይቀጥል፣ ምስኪኖችን ያበላ ነበር፡፡ ያ ይጠቅመዋልን?” ብላ ጠይቃ ነበር፡፡ የነብዩ ﷺ መልስ ግን እንዲህ የሚል ነበር፡-
    ﻻ ﻳﻨﻔﻌﻪ. ﺇﻧﻪ ﻟﻢ ﻳﻘﻞ ﻳﻮﻣﺎً: ﺭﺏّ ﺍﻏﻔﺮ ﻟﻲ ﺧﻄﻴﺌﺘﻲ ﻳﻮﻡ ﺍﻟﺪﻳﻦ
    “አይጠቅመውም፡፡ እሱ አንድ ቀን እንኳን ‘ጌታ ሆይ! በፍርዱ ቀን ሃጢኣቴን ማረኝ’ አላለምና፡፡” [ሙስሊም፡ 214]
    ስለዚህ አንድ ሰው “ሙስሊም” ሊያስብለው የሚበቃ ኢማን ባላስገኘበት የፈለገ መልካም ስራ ቢኖረው አላህ እንዲምረው ዱዓ ማድረግ ክልክል ነው፡፡ ሌላው ቀርቶ ነብዩ ﷺ እንኳን ለእናታቸው ይህን ዱዓ እንዲያደርጉ አልተፈቀደም፡፡
    ከኢስላም ውጭ ባለ የትኛውም ሃይማኖት ላይ ለሞተ ሰው ምህረትን መለመን ግልፅ ስህተት ነው፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፡-
    "ﻣَﺎ ﻛَﺎﻥَ ﻟِﻠﻨَّﺒِﻲِّ ﻭَﺍﻟّﺬﻳﻦ ﺁﻣَﻨُﻮﺍْ ﺃَﻥ ﻳَﺴْﺘَﻐْﻔِﺮُﻭﺍْ ﻟِﻠْﻤُﺸْﺮِﻛِﻴﻦَ ﻭَﻟَﻮْ ﻛَﺎﻧُﻮﺍْ ﺃُﻭْﻟِﻲ ﻗُﺮْﺑَﻰ ﻣِﻦ ﺑَﻌْﺪِ ﻣَﺎ ﺗَﺒَﻴَّﻦَ ﻟَﻬُﻢْ ﺃَﻧَّﻬُﻢْ ﺃَﺻْﺤَﺎﺏُ ﺍﻟْﺠَﺤِﻴﻢِ"
    “ለነብዩና ለነዚያ ላመኑት ሰዎች፡ ለአጋሪዎቹ - የዝምድና ባለቤቶች ቢሆኑ እንኳን - እነሱ (ከሃዲዎቹ) የእሳት ጓዶች መሆናቸው ከተገለፀላቸው በኋላ ምህረትን ሊለምኑ የሚገባ አልነበረም፡፡” [ተውባ፡ 113]
    በሺርክ ላይ የሞተን ሰው በተመለከተም እንዲህ ብሏል፦
    "ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠّﻪَ ﻻَ ﻳَﻐْﻔِﺮُ ﺃَﻥ ﻳُﺸْﺮَﻙَ ﺑِﻪِ ﻭَﻳَﻐْﻔِﺮُ ﻣَﺎ ﺩُﻭﻥَ ﺫَﻟِﻚَ ﻟِﻤَﻦ ﻳَﺸَﺎﺀُ"
    “አላህ በርሱ ማጋራትን በፍፁም አይምርም፡፡ ከዚህ በታች ያለውን ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡” [ኒሳእ፡ 48]
    ሌላው ቀርቶ ነብዩን ﷺ እንኳን ያን ሁሉ ከመድከማቸው ጋር እንዲህ ብሏቸዋል፡-
    " ﻟَﺌِﻦْ ﺃَﺷْﺮَﻛْﺖَ ﻟَﻴَﺤْﺒَﻄَﻦَّ ﻋَﻤَﻠُﻚَ ﻭَﻟَﺘَﻜُﻮﻧَﻦَّ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﺨَﺎﺳِﺮِﻳﻦَ "
    “ብታጋራ ስራህ በእርግጥ ይታበሳል፡፡ በእርግጥም ከከሳሪዎቹ ትሆናለህ!!” [ዙመር፡ 65]

  • @foziya9836
    @foziya9836 2 года назад

    አሰላም አለኩም መጥቻለሁ አንችም ነገ ነይ እሺ👍👍👍👍

  • @dahabuali
    @dahabuali 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ

    በርች እህት

  • @HewaTube
    @HewaTube 2 года назад

    ሰላም ለዚ ቤት

  • @AbrarKemalTube
    @AbrarKemalTube 2 года назад

    *አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ* *ተውሂድ የሁሉም ነብያት ጥሪ ነው ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑን በዚህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የነብያትን ታሪክ የምናቀርብበት ነው አላህ ከሽርክ ይጠብቀን*

  • @tubebb8358
    @tubebb8358 2 года назад

    ተይ የሌላ ቪድዬ አትልቀቂ ይጎዳሻል እረመዳን የምግብ ወር ይመስላል የምንበላው አይነቱ ብዛቱ ኢድ ሲገባ ፅዳት ኢድ ሲመጣ ፅዳት ብቻ ቢዚ ነን

  • @sofayendrs6396
    @sofayendrs6396 2 года назад

    ሰላምሰላምእህትእንደትነሺ

  • @tube-uf7hy
    @tube-uf7hy 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሸ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን

  • @oumeyaindentTube
    @oumeyaindentTube 2 года назад

    بَرَاءَةٌ مِّنَ اللَّهِ وَرَسُولِهِ إِلَى الَّذِينَ عَاهَدتُّم مِّنَ الْمُشْرِكِينَ
    (ይህች) ከአላህና ከመልክተኛው ወደእነዚያ ቃል ኪዳን ወደ ተጋባችኋቸው አጋሪዎች የምትደርስ ንጽሕና ናት፡፡

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 2 года назад

    ዋአለይኩሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍ሰላምለሀገራችን

  • @fafeyoutbe6448
    @fafeyoutbe6448 2 года назад

    አሰላምአለይኩምወወራህመቱላሂወበረካትሁትክክክክክልልልልአላህአሰውቀን

  • @ሀዉይቻናል
    @ሀዉይቻናል 2 года назад

    አሰላምዋለይኩምወረህመቱላሂወበረካቱአህለንወሳህለንእህታምእናመሰግናለንሰለትምህርቱግንአትጥፊብንየኔፍቅር