Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድሜ ሠላምህ ይብዛ በርታልኝ ትረካዎችህ ልብን ይነካሉ።❤❤❤❤
ወንድሜ ያንተን ጣፋጭ ትረካዎች ማታ ልተኛ ስልና ጠዋት ስነሳ በጉጉት የማዳምጣቸው ስራዎችን ነው የምትሰራው በተለይ ያንተ ለየት የሚያደርገው ስለደራሲዎች የምትሰጣቸው ጥናት ላይ የተመሰረቱ ትንታኔዎች ስለፀሀፊው ይበልጥ እንድንረዳ ታደርገናለህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Selam lehulachen. Egziabeher yestelen enamesegenalen.… tej yenkorkorebet belenal.
ትረካ ብበጣም ወርቅ የሆነ ነገር ነው like ፡እናድርግ
🙏🙏🙏
በዛ ላይ ቲክ ቶክ ብትከፍትና ቆረጥ ቆረጥ አድርገ promote ብታደርግ ከዚያ ያሉ ሰዎችን ማግኘት ትችላለህ ሲቀጥል ጠቃሚ የምትላቸውን የመፃህፍት Review ብትሰጠን ጥሩ ነው እኔ ወጣት አድማጭ ነኝ ለማንበብ የሚያነሳሳን በዚህ መልክ ሲቀርብ ነው
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
አዳምጨዋለው በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን
በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር እንኳን ተመለስክልን።
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ 🙏❤
መጨረሻው ደስ ይላል ትረካችን እውነትም አዋቂ ሚስጥር ጠባቂ ነብዩም ብለውናል ስጋዊ ስሜት ካስቸገራችሁ ጹሙ 👍
እውነት ነው ፣ ጾም ራስን ለመግታት ፣ ለዲሲፕሊን እና የመንፈስ ጥንካሬን እንደሚግዝ ሳይንስም ይመሰክራል።
Very nice message. Fasting is very essential.
❤ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅህ
ዋው በጣም ገራሚ ልጅ ነው ወጣቱ 🎉🎉❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ hulem anbebeln
በርታ ወንድማችን ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቅህ!
♥️🙏
ካሽ አብ የባለፈው ቢድዮ ላይም ኮመት እሰጣለሁ ብዬ ረሳሁት በውጪ ሀገር በኢሌጋል የምንኖር አለን እደዚህ አይነት ሲስተሞችን መጠቀም አያስችለንም የቴግራም ዩዘር ኔም አስቀምጥና በዚያ አካውት እንውሰድ መበረታታት ያለባቸውን ሰዎች ማበረታታት ጥሩ ነገር ነው።
በጣም አመሰግናለሁ ፣ እንደዚህ እንደሚኖር አላሰብኩትም ነበር። በቃ አካውንት አመቻችና አስቀምጣለሁ። ቴሌግራም ላይ t.me/buraburree 👈በዚ እገኛለሁ።
እንዴት እንደምወድህ
Ere eytfah naw tolo tolo likekiln😢😢
ባለፈው ሳምንት ሀይለኛ ጉንፋን ይዞኝ ነው የጠፋሁት ፣ አልጠፋም።
በጣም እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤
🙏♥
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምንድን ነው 1መፅሃፍ አንብቦ 1ወር እና ከዚያ በላይ መጥፋት አሁንስ ያለችኝም ትዕግሥት ልታልቅብኝ ነው እባክህ ስራ ሊበዛብህ ይችላል እባክህ አስተካክልልኝ ❤🎉🎉🎉
እንዴት ነህ ወንድሜ ፣ አልጠፋሁምኮ ፣ ቴሌግራም ላይ እየለቀቅኩ ነበር። አሁን የሚስጥሩ ቁልፍ የሚለውን መጽሃፍ ሙሉ ክፍል እዚሁ ዩትዩብ ላይ ለቅቄዋለሁ ፣ ይሄው ፕሌይሊስቱ ruclips.net/p/PLjgP_I22m40GK290_Gv4WYbI1dij2vS0S
ተራኪ ብለክ ስምክን መናገር አትርሳ ጎበዝ ተራኪ ስለሆንክ ነው ምናዳምጠው
እሺ ♥🙏
ጠፋህ እኮ በሰላም? Anyways let me sleep እስኪ እያዳመጥኩ !!
የ 600 አመት ታሪክ😁😁
Bro lemen tolo tolo atelekem
Thanks!
ወንድሜ ሠላምህ ይብዛ በርታልኝ ትረካዎችህ ልብን ይነካሉ።❤❤❤❤
ወንድሜ ያንተን ጣፋጭ ትረካዎች ማታ ልተኛ ስልና ጠዋት ስነሳ በጉጉት የማዳምጣቸው ስራዎችን ነው የምትሰራው በተለይ ያንተ ለየት የሚያደርገው ስለደራሲዎች የምትሰጣቸው ጥናት ላይ የተመሰረቱ ትንታኔዎች ስለፀሀፊው ይበልጥ እንድንረዳ ታደርገናለህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Selam lehulachen. Egziabeher yestelen enamesegenalen.
… tej yenkorkorebet belenal.
ትረካ ብበጣም ወርቅ የሆነ ነገር ነው like ፡እናድርግ
🙏🙏🙏
በዛ ላይ ቲክ ቶክ ብትከፍትና ቆረጥ ቆረጥ አድርገ promote ብታደርግ ከዚያ ያሉ ሰዎችን ማግኘት ትችላለህ ሲቀጥል ጠቃሚ የምትላቸውን የመፃህፍት Review ብትሰጠን ጥሩ ነው እኔ ወጣት አድማጭ ነኝ ለማንበብ የሚያነሳሳን በዚህ መልክ ሲቀርብ ነው
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
አዳምጨዋለው በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን
በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር እንኳን ተመለስክልን።
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ 🙏❤
መጨረሻው ደስ ይላል ትረካችን እውነትም አዋቂ ሚስጥር ጠባቂ
ነብዩም ብለውናል ስጋዊ ስሜት ካስቸገራችሁ ጹሙ 👍
እውነት ነው ፣ ጾም ራስን ለመግታት ፣ ለዲሲፕሊን እና የመንፈስ ጥንካሬን እንደሚግዝ ሳይንስም ይመሰክራል።
Very nice message. Fasting is very essential.
❤ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅህ
ዋው በጣም ገራሚ ልጅ ነው ወጣቱ 🎉🎉❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ hulem anbebeln
በርታ ወንድማችን ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቅህ!
♥️🙏
ካሽ አብ የባለፈው ቢድዮ ላይም ኮመት እሰጣለሁ ብዬ ረሳሁት በውጪ ሀገር በኢሌጋል የምንኖር አለን እደዚህ አይነት ሲስተሞችን መጠቀም አያስችለንም የቴግራም ዩዘር ኔም አስቀምጥና በዚያ አካውት እንውሰድ መበረታታት ያለባቸውን ሰዎች ማበረታታት ጥሩ ነገር ነው።
በጣም አመሰግናለሁ ፣ እንደዚህ እንደሚኖር አላሰብኩትም ነበር። በቃ አካውንት አመቻችና አስቀምጣለሁ። ቴሌግራም ላይ t.me/buraburree 👈በዚ እገኛለሁ።
እንዴት እንደምወድህ
Ere eytfah naw tolo tolo likekiln😢😢
ባለፈው ሳምንት ሀይለኛ ጉንፋን ይዞኝ ነው የጠፋሁት ፣ አልጠፋም።
በጣም እናመሰግናለን
♥️🙏
❤❤❤❤❤
🙏♥
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምንድን ነው 1መፅሃፍ አንብቦ 1ወር እና ከዚያ በላይ መጥፋት አሁንስ ያለችኝም ትዕግሥት ልታልቅብኝ ነው እባክህ ስራ ሊበዛብህ ይችላል እባክህ አስተካክልልኝ ❤🎉🎉🎉
እንዴት ነህ ወንድሜ ፣ አልጠፋሁምኮ ፣ ቴሌግራም ላይ እየለቀቅኩ ነበር።
አሁን የሚስጥሩ ቁልፍ የሚለውን መጽሃፍ ሙሉ ክፍል እዚሁ ዩትዩብ ላይ ለቅቄዋለሁ ፣ ይሄው ፕሌይሊስቱ ruclips.net/p/PLjgP_I22m40GK290_Gv4WYbI1dij2vS0S
ተራኪ ብለክ ስምክን መናገር አትርሳ ጎበዝ ተራኪ ስለሆንክ ነው ምናዳምጠው
እሺ ♥🙏
ጠፋህ እኮ በሰላም? Anyways let me sleep እስኪ እያዳመጥኩ !!
♥️🙏
የ 600 አመት ታሪክ😁😁
Bro lemen tolo tolo atelekem
Thanks!