"ግጥሙን ስሰማ እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም ከስቱዲዮ ወጣው" ቆይታ ከድምፃዊ ማስተዋል እያዩ ጋር //በሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 64

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 6 месяцев назад +31

    ስወድሕ እኮ ማሥተዋል እያዩ ምርጥ ድምፃዊ የአመቱ ምርጥ አልበም ለኔ👌👌👌

  • @mihiretabera-pl5yg
    @mihiretabera-pl5yg 6 месяцев назад +21

    ይሄን ፊዲዩ የምታዩ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባቹትን ሁሉ ያሳካላቹ 💖💖💖

    • @GjjHhx
      @GjjHhx 6 месяцев назад +1

      አሚን❤❤❤❤

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 6 месяцев назад

      አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zewdu36
    @zewdu36 6 месяцев назад +12

    የዘመኑ ምርጥ ሙዚቀኛ/ድምፃዊ ነህ ወንድሜ:: በርታልን

  • @ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ
    @ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ 6 месяцев назад +6

    የአማራ ክልል ልጆች በድምፅ ጎበዞች ናቸው ተመስገን ተፈስ መስተዋል እያዩ ሀስን አራጋው አሁንም በቅርብ ባለሀገር እራሱ የአማራ ወሎ አከባቢ ልጆች ናቸው ያሸነፉት

    • @akemanu48
      @akemanu48 6 месяцев назад +1

      ኢትዮጵያውያን ናቸው

  • @BetelhemMetages
    @BetelhemMetages 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤በጣም ጎበዝ ነህ ምርጥ ለጆሮ የሚመጥን ስራ ነው የሰራህልን ❤❤❤❤

  • @MichaelKuri06
    @MichaelKuri06 6 месяцев назад +7

    የኔ ምርጥ የሙዚቃው ልዑል አንበሳዬ
    በርታልኝ

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 6 месяцев назад +1

    *The golden voice Mastewal Eyayu! i can't stop listening you~*
    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ 6 месяцев назад +2

    ማስቴ የሃገሬ ጀግና B. D. R እንዴት ናት ስላየውህ ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 6 месяцев назад

    መባረክ ነው 4ልጆች በወጣትነት ደስ ይላል🥰

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 6 месяцев назад +3

    በጣም አሪፍ
    ስራ ነው የሰራው ማስቲ👌🔥😍

  • @selamwitkassyefromgonder
    @selamwitkassyefromgonder 6 месяцев назад +6

    ገንዘብ በ20 አመት. ልብ 40 ,አመት. ይባላል እደዛ. ነው

  • @OurPastCast
    @OurPastCast 6 месяцев назад

    ጋዜጠኛዋ ግን በጣም ረጅም ሰዓት ታወሪያለሽ። ጠያቂ ነሽ ተጠያቂ?

  • @Jemeso07-h6q
    @Jemeso07-h6q 6 месяцев назад

    ይገርማል አንተን ስሰማህ(ሳይህ) መዲን ታስታውሰኛለህ ❤❤❤❤

  • @nahomlidetu15
    @nahomlidetu15 6 месяцев назад +4

    Please EBS, invite Natnael Girmachew

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 6 месяцев назад +1

    ስምን መልአክ ያወጣዋል በጣም የምወደው ሙዚቀኛ ነው ኑርልን💚💛❤🙏

  • @elidukonjo201
    @elidukonjo201 6 месяцев назад

    ዘፈን አዳማጭ አይሰውም የአንተነወ ግን እሰማለው ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤❤

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 6 месяцев назад

    Enzira the best album🔥🔥🔥🔥

  • @Sunwhite-entertainment
    @Sunwhite-entertainment 6 месяцев назад

    ምርጥ album ❤

  • @MrChambalala
    @MrChambalala 6 месяцев назад +1

    ውድ ድምፃውያን፣ሰይፉ ሾው ላይ ቀርባችሁ በአጓጉል ቀልዶች እና "ጨዋታዎች" አዛ ከሚያረጋችሁ ስራዎቻችሁን እንደዚህ በዝርዝር የምታወሩበት(ፕሮሞት የምታረጉበት) ቦታ ላይ ቅረቡ

  • @henokfekadu2465
    @henokfekadu2465 6 месяцев назад +4

    Echi lij gn lemndn nw hasabachewn endigeltsu atfekdm liyaweru silu bemehal tgebalechi betam

  • @meb71219
    @meb71219 6 месяцев назад +2

    ጀግና አንደኛ

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g 6 месяцев назад

    ኢቢኤሶች እደዚህ ለዛ ጎበዝ ሙዚቀኛ እናሢያወራ እርጋታዉ ደሥይላል እነተመናቀሩ እነአመናቁሩ አታምጥብን

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 6 месяцев назад

    The best man, Eyayu!

  • @abokabot
    @abokabot 6 месяцев назад +5

    ማስቴ የሰፈሬ ልጅ

  • @HaymanotAlemu-vv7ru
    @HaymanotAlemu-vv7ru 6 месяцев назад +3

    የኛ ልጅነህ እንዴ አማራው ደሜ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 6 месяцев назад +1

    እውነትም በግዜ ነው ያፈስከው አሳቅኸኝ ዮናስዬ

  • @adanekurabachew2166
    @adanekurabachew2166 2 месяца назад

    የጊልዶ ካሳ ልጆች ጆሮሄን ደፍነሁት ነበር። ማስተዋል እያዩ እና ዳዊት ፅጌ ጆሮሄን አከሙኝ።

  • @Yorda697
    @Yorda697 6 месяцев назад +2

    Mestee❤️❤️❤️❤️the great

  • @drbiniambirhanu5627
    @drbiniambirhanu5627 6 месяцев назад

    ❤❤❤ vote him

  • @merronabdesa6796
    @merronabdesa6796 6 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ልጃ

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 6 месяцев назад

    እውነትም ማስታዋል

  • @worldstube3438
    @worldstube3438 6 месяцев назад

    የአመቱ ምርጥ አልበም ማስቴ🔥🔥🔥

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 6 месяцев назад +2

    Masteeeee❤

  • @aytegebtafere97
    @aytegebtafere97 6 месяцев назад

    Betam Des milegn artist

  • @MelonaDinku
    @MelonaDinku 6 месяцев назад

    Siwedik eko mastiye miirtu❤❤❤

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 6 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @Temesdream
    @Temesdream 6 месяцев назад +2

    ባህር ዳር ....

  • @EndirasEshetu
    @EndirasEshetu 4 месяца назад

    Mes yimechewu

  • @abiygetachew11
    @abiygetachew11 6 месяцев назад

    ሰው እንዴት በቀን 3ጊዜ አልበም ይሰማል ሱስ ነው የሆነብኝ በተለይ ጉብልዬ እና እምቢ የሚሉት ዘፈኖች በጣም ወድጄዋለው🔥🔥🔥 ጉብልዬ የሚለውን ደሞ video ብሰራለት አሪፍ ነው አሪፍ ታሪክ , አሪፍ ጥምረት , 🔥🔥🔥🔥🔥🔥👍

  • @tizitaalemayehu5254
    @tizitaalemayehu5254 6 месяцев назад

    Wey mastye ergathen betam swedw❤❤❤❤❤❤

  • @DawitaEyu-oh2cs
    @DawitaEyu-oh2cs 6 месяцев назад

    Masta jegna 💙❤👌

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 6 месяцев назад +2

    🎉🎉🎉🎉

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 6 месяцев назад +2

    አረ ጋዜጠኚት ከኮሌጋሽ ጋር ተናበቢ እኔ ብቻ ልናገር አልሽእኮ 🗣🗣🗣🤔🤔🤔🇪🇹

  • @fvv1680
    @fvv1680 6 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉ማስተዋ ❤❤❤🎉🎉

  • @ethiopiatiktok1568
    @ethiopiatiktok1568 6 месяцев назад

    እየመጣ ነው ምትለው ግን ለብልፅግና አትመቸውም😂

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 6 месяцев назад

  • @merronabdesa6796
    @merronabdesa6796 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 6 месяцев назад

    DMTSAWI MASTAWAL BE ETHIOPIA AIDL ENA BELEQEQEW MUZIQA YEMITAWES NEAW!!!!

  • @kassabelete2309
    @kassabelete2309 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤😂😂🎉😢😢😮😮😅😊

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @BarakaBaro-l8u
    @BarakaBaro-l8u 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @jojolove791
    @jojolove791 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @mulu454
    @mulu454 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤