Dear brother you have alot of topics to talk about. Do not divide the Muslim community by giving different names like Ahbash, Wuhabi, Sufi and others. Be wise focus on the idea not individuals. First focus on the points of common ground. We have a lot of things to learn. Thus, focus on this points. Muslim is one community. There may be difference of opinions. Hence, focus on the opinion and if you have evidence present your evidence. Correct your approach.
አዑዙ ቢላህ!!!ወገን ንቁ መጀመሪያ በተውባ ከሽርካቹ ውጡና በበራአ መስለማችሁን አረጋግጡ!!!!!በተለይ ሱና ተከትለናል ምትሉ ሙሽሪክን አለማክፈር ላትና ዑዛን ሽርክ ብሎ አቡ ጀህልና መሰሎቹን አለማክፈር ነው።ኢስላም እንግዳ ሆኖ ጀመረ ወደ እንግድነቱም ይመለሳል።በእንግድነቱ ለሚከተሉ ጡባ አለላቸው።ረሱል صلى الله عليه وسلم
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
ሰለላህአለይሂወሰለም
እነ ኢብኑ ዑመርንም ኻሊድንም ሙሽሪክ ለማለት አትፍሩ እናንተ ጀነት ትገባላችሁ ሰሀባዎች ጀሀነም ይገባሉ 😂😂 ቡኮ ሁላ አልሏህንም አንድ እግር ሰጥቶ ሁለት ቀኝ እጅ ሰጥቶ ማምለክ ጣኦትን ማምለክ ነው ማለቴ ኩፍር ነው
ኧረ በናትህ እፈር እዴ እሱ ያለዉ እኮ የሚለዉ አላህ የፈጠረዉ ነው እያለህ ነዉ የጀዝባ ክምችት
@@Affuo-y7n አሏህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ብሎ ገልፆ ምን ሊገልፃቹ ከዚ በላይ!!!
ድቄም ፈሰረ ደሞ አኡዙቢላህ ሲያስጠሉ ላአላህ ስል በጣምነው ምጠላቸው ንግግራቸው ሲዘገንን አላሁ ሙስተአን የሱና ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
امين امين ياالله
ሸይኽ ኢልያስ አላህ ይጠብቃቸው
ያአላህ አፉ ላይ ገና ሲጀምር ሲያስጠላ አኡቩቢላህ በትልቅነት መጃጃል አላሁመእስታአን
ያረቢ እየባሰባቸዉ ነዉ አየ አህባሾች አላህ ይስቱር።አቡ ሳለህየ ጀዛኪሙላህ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
ማኣላህ ወንድም
በርታ በዚሁ ቀጥልበት
ሡብሀን አሏህ ተከታዮቹ ያሣዝናሉ
አላህ ሂዲያ ይስጣቸው ያረቢ
ወአለይኩመሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን አቡሳላህ. ዛሬ ተቀደምኩኝ
ጀዛክአላሁህይር ሼህ ኢሊያስ አህመድ አላህእዴሜዉን ያስረዝመዉ ያረብ
امين يارباالعلمين
ጀዛከሏህ ኸይር ወንድም
ሱብሀን አላህ
ጀዛክአላህ ኸይር ወንድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
سبحان الله
ሡበሀንአላሕ
wehabiya mujesima ,mushasihawoch , hidayan yistih
ጀዛከላሁ ኸይር ወዲማችን
جزك الله خير
sebhnallah men aynte ketfte new btam ysaznal
ሼክ ኤሊያስ አላህ ይጠብቅህ አቡ ሳልህ አላህ ይጠብቃችሁ
አቡ ሳላህ ለጅቲሀድህ አላህ ያጠንክርህ ግን ይህ ነጠብ በጣም ጥንቃቄ ይሸዋልና ወደ ዑለማኡ ረባንይን ወደሆኑት አስጠጋው ምክኒያቱም ይህ ነጥብ በሶሻል ሚዲያ ብትናገረው ሀታ ሀቅ ፈላጊዎች ራሱ ግራ ተገብተው ባጢሉን ሊከተሉ ይችላሉ።
²ኛ ኢስላማዊ አለባበስ የኢስላም መገለጫ የሆነውን አዳብ ትተህ የምዕራባዊ የሆነውን ለምን መረጥከው? አንድ ወደ አላህ ተጣሪ የሆነ ሰው ንግግሩም፣አለባበሱም፣ተግባሩም ኢስላም በሚያዘው ነበር መከተል ያለብህ ሰዎች ልክ ደዓዋህን እንደሚሰሙት ሁሉ አለባበስህንም እንደሚወርሱህ አትዘንጋና አስተካክለው ነው የምልህ።
@@AbujureyijMuhammed እሺ አኺ ጀዛከላህ
ወኢያክ አኺ ፊላህ
ስለላሑ አለይሒ ወሠለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
ስህታት በአቂዳ ለይ ሲሆን ረድ ማስጣት ግድ ነው ግን እነ አቡባክር አህማድን ያሲን ኑሩን ከአህበሽ አትማድቧቻው
ያአላህህ ሡብሀነልነመሊኪልቁዱስ
ኣረ ሰብስክራይብ እያደረግን እህቶቸ ወድሞቸ
ግድ ይለል
ግድ ነው በጣም
አለህ ይጨምርልክ ወንድሜ🌺🌺🌺
ወንድሜ ያረዳድ ድክመት አለብህ እንዴ? ፊደልና ቋንቋ ፍጡር መሆናቸውን ትክዳለህን? አላህ ይናገራል ያለፊደል፡ያለቋንቋ፡ያለድምጽ ስለዚህ አንተ የምትቀራው ቁርዓን ፊደሉ ፍጡር ነው
መጀመሪያ አለባበስህን አስተካክል !!ሁለተኛ የሸህ አቡበከርን ንግግር እየቆረጥክ ከማቅርብ አጠቃላይ ሀሳቡን ለመረዳት ሞክር!! ? እሱ ማለት የፈለገበትን አንድምታ በአጠቃላይ ሳትረዳ ቃላትን ሰጥቀህ እና ነቅሰህ በማውጣት አህባሽ ፣ሱፍይ ምናምን በማለት መቀባጠር ጅህልናህን እንጅ አዋቂነትህን አያሣይም!! ለማንኛውም ደኩተር ሸህ አቡበከር ሱለይማን የምንጊዜም ጀግናችን ነው!!ሁለተኛ አሏህን ከሰማይ ሰማያት ብሎም ከአርሽ በላይ ነው ማለት ከነሷራ ዕምነት በምን ይለያል?? ሁለተኛ የባሪያዋ ሀዲሥ ለማሥረጃነት እንደማይበቃ ኡለማዋች ያሥቀመጡበት ሀቅ ነው!!ሌላው አሏህ አርሽን ከመፍጠሩ በፊት አሏህ የት ነበር?? አሏህ አርሽን ከመፍጠሩ በፊት ከነበረ አርሽን ከፈጠረ በኋላም ከአርሽ በላይ ሊሆን የሚችልበት አንዳች አሳማኝ ምክኒያት አይኖርም!!
አላህ እራሡ ከአርሽ በላይ እንደሆነ ከተናረረ እኛ ማመን ብቻ ነው ያለብን
ሀላፍትና ውዶች የጫት ቃሚዎች ወሬ አትስሙ ሀባይቢ አላህ ይሁነን
ማሻአላህ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ, አቡ ሳላህ ጀዛከላህ ከይር አሁና
አስተግፊረላህ
Walekum assalam wa rahmatullahi wa barakatuhu 🎉 ወንድም mashallah አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን አላህ ያጠንክረህ በርታለህ እንዳንተ ዓይነቱን ወንድሞቻችን ያብዛልን የአረብ 🎉🎉
ወንድሜ በጭራሺ አንድ መሆን አንቺልም ግን አላህ እንዳስተካክለን ዱአ እናድርግ አላህ ሒደያ ይስጣቸዉ ያረብ
አህባሽ ምን ማለት ነው ውሀ ብያ ፖለቲካ ለመስራት የተጠቀመበት ነው አትሸወድ
@@BekriGeraj ወሃቢያ ምን ማለት ነው መርሆ አላቸው ወይ ብታስሰዳኝ ሀቢቢ
መርሐቸዉማ ቁረአንና የነብዩ ስለላሑ አለይሒ ወሠለም ሀድስ ሱናቸዉ ከሺርክ ነፃ መሆናቸዉ አላህን በብቸኝነት ማመለካቸዉ ነዉ መስፈርታቸዉ አላህ ይሒድና ሒደያን ጀሚል ያረብል አለሚን የሚያምረዉን መንገድ እነዛ ገንዘባቸዉን ነፍሳቸዉን ጊዜያቸዉን ዝናቸዉን ለአላህ አሳልፈዉ የሠጡትን መንገድ የነብያቶቺን የሠሀቧቺን የሠለፎቺን መንገድ አላህ ይወፍቀን መጨረሻቺንንም በሸሃዳ የምንሔድ አላህ ያድርገን ያረብ
እኔ ስለ አህበሾች አያገበኝም ግን ያሰዎችን ስህተት በምትለቅምበት ሰት አንድ ገፅ ቁረን ቅር ለዘን በንድ ሃሰነ ሚዛነህ ለጎደች ቃን ይሞለልሀል ታማልከች አገኘለው ብለህ ሃሜት ውስጥ እያገበህ ነው
በርታወንድም
هذا عين ماقالته الجهمية وأتباعهم
حبيب احبك
ዲናችንን በመማር ላይ እንበርታ ቤተሰብ
ጊዜዉ አስከፍቷል የ💧💧
ጀዛክ አላህ ኸይረን አቡ ሷሊህ
ማሻ አላህ ወንድም: ግን ፀጉርህን normal ብትላጭ ጡሩ ነዉ
አንታ ግን ያከሌ ቅጥፈት ቅሌት ሚትለው ምን አክ ፍፁም ሆነት ነው በዚ ሰት አንድ ገፅ ቁረን ብትቃረ ምን አክል ሀጅር በገኘህ ድምፅህን ሰይለንት አርጌ ነው ምፅፈው በጆሮዬ ሃሜት ለለማስማት
አለይኩም. ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን አቡ
ፒዲ ኤፉን እፈልጋለሁ
@@Tubi575 በቴሌግራም ኑ
@@Abusalah141 algegnehum link
ወአለይኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ፡
መጀመሪያ አህባሺ እና ሱፍይን ለየ
ሰብስክረይብ ኢነድሪገዉ ኢስት አይከፈልበ
እሽ ያኣላህ ንግግር ኣደለም ካሉ ለ ጀብርል በምን ደረሰዉ ካኣላህ ተፅፎ?ወይሰ በምን
የጀብሪል ቃል ነው የሚሉት
ቁርአኑ ስንቀራው እራሱ ትርጉሙ ሲገባን አላህ እራሡ እያናገረን መሆኑን ይገባናል
kitregna youtuber wehabiyawoch
እና ምንይሰራል ኡመር ኮምቦልቻ ሄዶለምን አይንከባለልም ታድያ አዚከሚያወናብድ
እናተ በጥቅም ታውራችሀል
ማሻ አላህ❤❤
ለምን ተባብረን አህባሽ አናጠፉቸውም
ተስማሚ ነው ወይስ ትርጉሙ ይህነው
አይ አሻኢራወች ከናንተ ሀሳብጋ ስለተስማማ አይደለም ሚፈሰረው እስተዋ ማለት ትርጉሙ ምን ማለት ነው ጥያቄው
ደንቆሮ ሠርተህ አበላም እንደት ደነዝ ተማር በግ
እነሡ በሚመቻቸውና በሚፈልጉት ነው የሚፈስሩት እዴ የህተገቢነው ይላል አንተ ስላልክ ነው የሚ
bro kezih mindnew letastemer yefelegkew yihe liyunet yesewn shtet meketatel minamen asfelagi huno altayegnem yileqs fikehi hayatu sahaba endezih quran meqrat memar naw yaleben yemanem endezih ale blen kemnakerb ande allah bicha naw feraju katimachen yasamrelen malet sigeban wahbi mushrik ekhwan malet lemen asfelege bihonem bizu yetemaru ulemawach hido meteyeq beqerb hido memker min ametaw social media lebam lebam lemechawet enday kedmugn liqdemachew. mebetaten litasfafu naw alamachu esti atchekulu lemefred //men qala laillah ila allah mukhlisen dakhal jenah\\\ aydelem yeresulachin s.a.w. astemero slezih bezih menged metesaser naw yaleben wede qaeba eyesegede ande Allah eyale beresul yamene mushrik gelemele malet tegebi aydelem leraseh min yazkelatna sew feraj yemthonew yareb mechereshayen asamrelegn ketkekelegna abadika salihin adrgegn hulum gize emaregew dua naw .... slezih bro satchekul asbeh astemari andnet fetari negeratoch aqreb kalhone yikrebeh Allah alem .
አንድ ነገር ልንገርክ ሴት ሴት ያሳደገክ የመልክህ ማስጠላት የንግግርክ ማስጠላት መግላሊት ፊት
አህባሺ እረባሺ ነው ሁልግዜም እወቀት 000000👌
ደቆሮ መጀመሪያ የሰውን ወርደት ከመናገር እውቀቱ ካለህ በስነምግባር ማስተማር ነው
ኢሱ ነዉ አይቡን በደበበይ የዎጠዉ
መሳደብ እጂ አህባሾች ምን ታውቃላችሁ
በስ አላህ የህዲኩም
መጀርያ ተማር ያጃህል 😅😅😅😅😅😅 ዝምብለህ 😅😅😅😅
ኧረዉሐብያንላለማየት፣ላለመስማትወደየትልሒድ፡ሳያችሑምሖነ፡ስሰማችሑይቅለሸልሸኛል😢😢😢(ያረብመሻይኮቻችንንን🥰🥰🥰🥰፡ከውሐብያተንኮልጠብቃቸው🤲🤲🤲
ጭፍን መጀመሪያ አማረኛ በደብ ተማሪ ከጃሂል ሜን ይጠበቃል
ከብትየክብትልጅ፡ተምሬማነው፡ትክክለኛአቂዳየምከተለው።የሖንሽነጃሳነገር😏😏😏😏😏
ከመሣደብህ በፊት
እውቀት ይቀድማል
አቤት ዐረብኛህ😂 ዱዝ መጀመርያ ሀርፍ ብትለማመድ አይሻልም ዶክተር የራሳቸውን ሳይሆን የሰለፎችን ንግግር ነው የተናገሩት ወይስ እነሱም አህባሽ ናቸው😂😂😂
ሙሉውን ለምን አላደመጥክም ዋሾ ነህ
አይ መጀመርያ አስተካክልህ ስማው ሰው ለማደናገር አትስራ እስክ ሙሉው አምጣው 😢😢😢😢😢😢 አፍር ብላ ውሸታም ሁላ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ዝም ብላቹ አትቀላቅሉ ላኢላህ ሀኢለላህ ካለ ሙስሊም ለመሆኑ በቂ ነው።
Mejemerya eski ewek dedeb
በአላህ ኬፕዋን አውጣት እስላመዊ ኮፍያ ልበስ
@@MubarekNasir-s1b ግዛልኝ
ችግር የለዉም እኮ እንዳዉም ያምርበታል ሲቀጥል የካፊርም ምልክት አይደለም ብዙዎች የካፊር የሚመስላቸው ሰዎች አሉ ስተትነው
ለተመልካች ክብር ይኑርህ@@Abusalah141
@@lc09o95😂😂😂😂እስልምና ከድጥ ወደ ማጡ መሀመድ የስራህን ይስጥህ የስኦል ሰው 😂😂😂 የሱኒ ሙስልሞች ብዙ ነፍስ አጥፍተዋል
@@HubelAl-UZZA መልስ ልስጥህነበር ስምህን አይቼ ዝምታዬን መረጥኩ ።።
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
Dear brother you have alot of topics to talk about. Do not divide the Muslim community by giving different names like Ahbash, Wuhabi, Sufi and others. Be wise focus on the idea not individuals. First focus on the points of common ground. We have a lot of things to learn. Thus, focus on this points. Muslim is one community. There may be difference of opinions. Hence, focus on the opinion and if you have evidence present your evidence. Correct your approach.
ቆይ ምን አይነት ቆሻሻ ፍጥረት ሰው ነክ ስንቱን ነው የምትሰድበው አንተ ግም የገማህ ወላሂ ምነው ባገኘሁክ አንገትክን ብዬ ነበር የምደፋህ ቆሻሻ ውሻ ቆይ ሲጀመር ምኑን አውቀኸው ነው አንተ ጃሂል አፈር ያስበላክ
ስለ ኢኽዋን በዚህ ቪድወ ላይ አውስተካል ደግሞ ኤሊያስ አህመድን እንደ መረጃ አመጣክ የኔ ጥያቄ በኢኽዋንና በኤሊያስ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው ምንም ልዩነት የለም እኮ እሱ ራሱ ከኢኽዋኖችጋ ተደምሯል እኮ እነ ጀይላንን እያወደሰ ነው እኮ ታዳ ምነው ሚዛንክ ተገለባበጠብክ ኢኽዋን ብለክ ረድ እያደረክ እየተቸክ ኢኽዋንን እንደ መርጅእ ታመጣለክ ምን ማለት ነው መልስልኝ ባረከሏሁ ፊኩም
ኢኽዋን ምንድን ነው የሚያራምዱት?
@@bkhm6433ፖለቲካ ነው መርሆዋቸው መቶ አመት አከባቢ ነው ከተቋቋሙ እና በጣም ከሚያረግቧት መርኋቸው ውስጥ ዋነኛዋ
نجتمع فى مااتفقنا فيه ويعذر بعضنا بعضا فيما اختلفنا فيه!
እምትለዋ ናት
@@HabibYimer-u8f በትክክል ሀቢቢ
Ante sheyton ekelbh lay wehabya endet enj wsha enesu bante aylekum ante mlun
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን
Teret tawekalchu eysus uadenale
ሀሀሀሀ😂😂😂😂😂
ለምን የዶ/ሩ ሙሉ ንግግር ቀንጨበህ ብቻ ታቀርባለህ ።ጀዝባ ነክ ጃሂል
እረእነዚህ፡አይንአውጣወች፡ደግሞሢያሥጠላ፡እነዚካፊርናቸውኮ፡
😅🌹
አተ ምድነህ አልገባኝም ሙሥሊም ነህ
አወ ነው ለዛውም ሰለፍያ❤
ሀያት ሸይኩናናናናና❤❤❤❤❤❤❤ መጀመሪያተማር ok
እርሶም ይማሩ ok
አንተ መعክ عقل አዩሀል ሙጀሲም😂😂😂😂
ጋዜጣ ብታነብ ይሻላል ኢሊያስ ፅፎ 😂😂😂😂 ላከዉ
አተ መልክህ ንግግርህ ሰይጣን ምመስለዉ ለዛነዉ ማምታቻ ምታመጣዉ ላለመቀበል ልክ ደሸሆችህ😂😂😂😂😂😂
መረዳት አትችልም ማለት ነዉ አቡበከር ሊል የፈለገዉ 27ቱን የአረበኛ ሀርፎችን ነዉ ከገባህ እንጂ ቁርአንን ማለት ፈልጎ አይደለም
@@Suleymanyenus-v7j ለነብዩ በጀብሪል አማካኝነት የተሰጣቸው ቁራኣን መኽሉቅ ነው ማለትስ 🤭😀
አንቴ ነህ መርዳት የቀታህ መጀመርያ በደንብ አድምጥ
@@IsekMohammed ለማንኛዉም ኡለማዎች የኔ ወራሾች ናቸዉ ብለዋል መልዕክተኛዉ ሰ.ዐ.ወ ለሁሎችም እኩል ክብር አለኝ
አላህ እራሱን በመቆጣጠር አልገለፀምን?
ቀሀር ቀሀር ቀሀር
አንተ ጃሂል ነህ፡ 10:05 ስለዲን እዉቀት የሌለህን ትተቻለህ ፡ሁሌ ግዜህን እየተቸህ መቃብርህን አታጥብ፡ለመተቸት መጀመሪያ ተአለም፡ሀቁን ታገኘው አለህ፡ኢብኑ ተይሚያ ኪታቡላይ አላህ አርሹላይ ተቀምጧል፡እግሩን ኩርስይ ላይ አስቀምጧል የሚለዉን ኪታቡን አንብበዉ፡ጅህልናህን፡አስወግድ ፡
ወሀብያ እንወያይ ሲባል ፈሱ አምልጦት እሩጫስ ማን ሊደርስባቸው በሶሻል ሚዳያ ብቻ የነሱ እውቀት ፉከራ እንደህፃን ሰበብ ማብዛት ብቻ ወሳክ ቢሂ እያልክ ደግሞ ያምራሀል አህባሽ ለማለት 😅😅😅😅😅😅😅😅
Ante beg ymeselk jel
@@HfidiIdjejj-by5lu ከበግ የሚውል በደምብ ስለ በግ ያውቃል እንቦይይይ በል 😉😁
ጃሂል ነህ ቀድመህ ተማርርር