ለማመን ይከብዳል! | የኮሎኔል አብዲሳ አጋ ልጅ ያለበት አሳዛኝ ሁኔታ | Haleta Tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #Ethiopia #Haletatv

Комментарии • 58

  • @emytsige8633
    @emytsige8633 Месяц назад +4

    በጣም ያሳዝናል የጀግናወ ልጅ በዚህ ሁኔታ ዉስጥ ማየት 😢

    • @eliasabdissa8969
      @eliasabdissa8969 Месяц назад

      የኔ ወንድም እውነት አትበሰብስም።

  • @EthioEthio-c2v
    @EthioEthio-c2v Месяц назад +4

    እኔ ቤት ድረስ ህጄ አይቼ እጅግ በጣም አለቀስኩ አዘንኩ አሁንም ሳየዉ መልሼ አዝናለዉ የአገሬ ሰዎች እንርዳቸዉ ማየት ማመነዉና

    • @nani-lb9vm
      @nani-lb9vm Месяц назад

      ruclips.net/video/GW8pLFOY7jA/видео.htmlsi=FQM82qwY8dH12eIq

  • @esayasegirma5754
    @esayasegirma5754 Месяц назад +2

    በጣም ነበር የማዝነው። ኤልያስን አውቀዋለሁ እጅግ ቅን የስራሰው ነው። ይህንን እንዲያደርግ የኢትዪጵያ ህዝብ እንዲያውቅ እንዲያደርግ ሁሌ እመክረው ነበር፡ እሱ ግን በፍጹም አይፈልግም ነበር።
    Thank u Haleta.

    • @eliasabdissa8969
      @eliasabdissa8969 Месяц назад

      እውነት አትሞትምደአሠሰግናለሁ ወንድሜ።

    • @S.m543
      @S.m543 Месяц назад

      ​@@eliasabdissa8969ኤልያስ ስላየሀህ ደስ ብሎኛል ዘመዴ ነህ በእናትህ በኩል አዲስ እበባ ከሆንክ ከዘመድ ተጠያየቅ ። እግዚአብሄር ይርዳህ ።የእትዬ ቀለምን ነፍስ ይማር ። ትግስት ነኝ ከጅዳ

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c 15 дней назад

    ኤልያስዬ የጀግና ልጅ ጌታ ምህረቱን ያድልህ

  • @kamlakkebede4364
    @kamlakkebede4364 Месяц назад +3

    ንፁህ ኢትዮጵያዊ ጀግና ከ ዘረኝነት የፀዱ በአሁኑ ጊዜ ቢሆን እንኳን ታሪክ የሰሩ የዘረፉ ይከበራሉ

  • @user-bm9ek2cc6t
    @user-bm9ek2cc6t Месяц назад +3

    አብዲሳ አጋ ያልተነገረለት ያልተወራለት ነው እንጂ ምርጥ የኢትዮጲያ ጀግና ነው

  • @FikiruAddisu
    @FikiruAddisu 24 дня назад +1

    ከኤሊያስ አብዲሳ አጋ ጋር አብረን ነው የምንሰራው።እውነት ለመናገር በጣም ቅን እና መልካም ሰው ነው።ከሁሉም በላይ አባቱን የሚወድ እና የሚያከብር ልጃቸውን ማገዝ አለበት።

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 Месяц назад +1

    We must support this Ethiopian patriotic hero families. Much respect Sir💚💛❤

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 Месяц назад +4

    ትክክለኛ ስልካቸውንና: የባንክ አካውንታቸውን ራሣቸው ለህዝቡ ይንገሩ መርዳት እንችላለን:

    • @eliasabdissa8969
      @eliasabdissa8969 Месяц назад

      ትክክለኛ አድራሻዬን ሙሉውን በደንብ ተመልከተው አመሰግናለሁ ።

  • @user-bm9ek2cc6t
    @user-bm9ek2cc6t Месяц назад +3

    ለናት ሀገሩ የከፈለው ውለታ ብዙ ነው ለዚ የጀግና ቤተሰቦች መንግስት ብዙ ነገር ቢያደርግላቸው ያንስባቸዋል እንጂ አይበዛባቸውም በእውነት ይታሰብላቸው

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 Месяц назад +3

    የእጅጋየሁ አብዲሳ አጋ ወንድም ኖት የእጅጌ ልጆች የት ናቸዉ እጅጌ በጣም ጥሩ ሰዉ ነበረች የራስ ቲያትር ዘመናዊ ክፍል አሰልጣኝ ነበረች ነፍሷን ይማር

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 Месяц назад

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ለመኖሪያ ቤት ከንቲባ አዳነች አቤን ማሳወቅ ነው። እነዚህ የታሪክ ባለውለታ ልጆች ናቸው።

  • @EthioEthio-c2v
    @EthioEthio-c2v Месяц назад +3

    እባካቺዉ በጣም ልቤን ነካዉ በአካል ህጄ አይቻለዉ

    • @nani-lb9vm
      @nani-lb9vm Месяц назад

      ruclips.net/video/GW8pLFOY7jA/видео.htmlsi=FQM82qwY8dH12eIq

  • @EyoAle
    @EyoAle Месяц назад +1

    በጣም ያሳዝናል አድ የጀግናልጅ እዲምሆኑ ያሳዝናል መግስትም ሆነ ባላፍትቶች ቢረዱዋቸው 🙏🙏

  • @Alemulobe7
    @Alemulobe7 Месяц назад +1

    የጀግና ልጅ በተሠማራበት ጀግና ነው መሆን ያለበት፣ መለቃቀስና በስሙ መለመን የለበትም።!

    • @kassahunbirru
      @kassahunbirru Месяц назад

      በአሁን ሰዓት በኢትዮጵያ ውስጥ ማን በስራ ያገኝ አለ፤በመስረቅና በማጭበርበር እንጂ። አትፍረድ ይፈረድብሃል።

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Месяц назад +1

    የእኛ ጀግኖች ክበሩን አገር ሳታፈርሱ ሳትቆርሱ ሳትሸጡ ደም አጥንት ስጋችሁን ገብራችሁ አገር አቆያችው የአሁኖቹ የትውልድ ባለጌ እንዲ ሲያምሳት ሳታዪ በመሄዳችሁ ምን ያክል እድለኛ ናችሁ ሁሌም በክብር በልባችን ከብራችሁ ትኖራላችሁ የእነዚን ጀግኖች መታሰቢያ ማድረግ አለበት ለማንም አዝማሪ መንገድ ት/ቤት እና ሀውልት ከማቆም ጀግኖቻችንን አስታውሱን ታሪክ ኡከሳል ይወቅሳል

  • @addisyelma4218
    @addisyelma4218 Месяц назад +2

    ለጀግናው አገር ወዳድ ኮሎኔል እብዲሳ አጋ እናመሰግናለን ኢትዮጵያን ውድዋን ስለ ጠበቁልን ስላኮሩን ትልቅ አክብሮት አለን:: በተረፈ የኢቢኤስ አዘጋጅ ዬኒ ትዝታችን ላይ ወይ ደግሞ የት ናቸው ፕሮግራም ላይ ይቅረቡልን:: ዬኒ ከበደ የጋሽ ከበደ ልጅ አደራውን ተቀበል:: አመሰግናለሁ::

    • @EthioEthio-c2v
      @EthioEthio-c2v Месяц назад

      በጣም ጥሩ መጀመርያ በቀጥታ ደዉለህ ጠይቃቸዉ ዶክተር ኢንጂነር እንዳለነኝ

    • @eliasabdissa8969
      @eliasabdissa8969 Месяц назад

      አመሰግነዋለሁ ።

  • @MesfenMes
    @MesfenMes Месяц назад +3

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @nani-lb9vm
      @nani-lb9vm Месяц назад

      ruclips.net/video/GW8pLFOY7jA/видео.htmlsi=FQM82qwY8dH12eIq

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Месяц назад +1

    እጅጋየሀ አብዲሳ የምትባል አርቲስት ነበረች

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 Месяц назад +1

    ላገሬ ስዋደቅ ለድንበሯ
    ቀርቼያለውና ካፈሯ
    የህይወት ታሪኬን ስታወሱ
    ቤተሰቦቼንም እንዳትረሱ

    • @eliasabdissa8969
      @eliasabdissa8969 Месяц назад

      በጣም የምወደው መዝሙር ነው።አመሰግናለሁ

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Месяц назад +2

    1970ዎቹ ወሎ ሰፈር ትልቅ ቤት እንደነበራቸውና እንደሚኖሩ አውቅ ነበር

    • @eliasabdissa8969
      @eliasabdissa8969 Месяц назад

      በትክክል ።

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Месяц назад

      @@eliasabdissa8969
      እንደውም አንድዋ እህትህ ( ስምዋን ረሳሁት )የብርቄ ኢዶሳ ጉዋደኛ ስለነበረች አብሬያት አንድ ቀን እቤታችህ መጥቻለሁ

  • @user-cz2bz4xi9j
    @user-cz2bz4xi9j Месяц назад

    አብዲሳ አጋ የማንረሳው በመማሪያ መፃሀፍ ሳይቀር ታሪኩ ተፅፎልን ተምረናል አሁን የማርያ መፀሀፋ የለም አገሪቱ በውነት ለሞተላት ዋጋ ለከፈለላት ውጤቱ ይህው ዛሬ የምናየው ነው

  • @yenesewmuche6313
    @yenesewmuche6313 Месяц назад +1

    Yezia jegna lij..yetiopia balewileta ...Abdsaga esu bichawin yegna yetiopia tarik neweko...

  • @KUFFAR1
    @KUFFAR1 Месяц назад +1

    Why not start a go fund me for them?

  • @WondimnehMusiea
    @WondimnehMusiea Месяц назад +2

    እሱ የራሱን ታሪክ ሰሩቷል::

  • @abrahamragasa5659
    @abrahamragasa5659 Месяц назад

    Ayi ethiopia 🇪🇹. 🇪🇹. Hafar biyi

  • @meketeassosa1204
    @meketeassosa1204 Месяц назад +1

    እሰከ ዛሬ ለምን መደበቅ ፈለክ
    አሊ በርኪ ችግር ውስጥ ነበር በግለሠብ ድጋፊ ኖሮ ነው አረፈ

    • @nani-lb9vm
      @nani-lb9vm Месяц назад

      ruclips.net/video/GW8pLFOY7jA/видео.htmlsi=FQM82qwY8dH12eIq

    • @eliasabdissa8969
      @eliasabdissa8969 Месяц назад

      ያለ ፈጣሪ ፈቃድ የሚሆን ነገር የለም።

  • @Bet4Mekonn
    @Bet4Mekonn Месяц назад

    Ay Ethiopian

  • @-theabyssiniatv2388
    @-theabyssiniatv2388 Месяц назад

    jegena yejegena elji yekeber

  • @Bet4Mekonn
    @Bet4Mekonn Месяц назад

    Lezi hager kemesrat memot yshalal Enaten eyaye man jegna mehon ymegnl Ethiopian wst ayzachu ljochu gn siyasaznu

  • @yoha9614
    @yoha9614 Месяц назад +1

    Elias
    I, for one, is willing and will help my fair share under your unsung hero father name, Abdisa aga.
    On the 20th minute, you made a big mistake by admiring Birhanu Jula, then Abiy before that Adanech....the 3
    (three) people you mentioned are not liked by many Ethiopians. As you know, there is a full-blown war in the Amhara region also in Welega... many innocent people are losing their lives...
    If you are expecting some type of financial help from Amhara, I wish if you abstain from admiring Abiy and his military....
    I also recommend you not to disrespect the current Ethiopian administration....focus only on your medical problems and the financial assistance you need for hospital....
    As you might know, Abdissa is revered by many Amhara's...Amharas were Ethiopian like your father, but for the last 30 years, we have been killed, tortured, burned alive because of our nationalist ideology we inherited from your Dad and other Ethiopian heros not to forget Jagema Kello..Ali Berki..etc...

  • @Bet4Mekonn
    @Bet4Mekonn Месяц назад

    😢😢😢😢

  • @Solomon-z7v
    @Solomon-z7v Месяц назад

    በፈጣሪ እርዱ አቅም ያላቹ

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Месяц назад

    The children of Abedsa Aga should have had better condition than this.