Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ግን በራሴ እንደተረደዉት እነሱ አንደኛ ስራቸዉን እየሰሩና ማስታወቂያም እየሰሩ ነዉ ግን ለተመልካች ክብር ይኑራቹ ባይ ነኝ በገባኝ ልክ
Tikikil yehe jil ezeb yajajlutal sejemer altenekesem sekezekzbachew yaw yetawke nw
Tikikil
ድሮምኮ ለስራ ነው አሁን ነውደ ያወቅሽው
ለሽቀላ ነው
ልክ ነህ
ወይኔ ይሄን አርቲስት ስወደው ምነው ጠፋ ፊልም ላይ አይታይም ዳኒዬ ሰላምታዬን አድርስልኝ
እኔም ስወደዉ 🥰🥰🥰🥰
እኔምውድድድድ በተለይ ስሙን
እኔም ዉዲዲዲዲዲዲ❤❤❤
ወይኔ ፍፁም ቃል አብጀ ነበር ያኔ ሲደባደቡ ማርያምን ስወደው ሙቼ ነው ወይ አትጥፉብን❤❤❤❤❤❤
ከሁሉም በላይ ከ100 1% ሊፈጠር ይችላል ብላ መስጋቷ ምን ያህል እንደምትወደው ያሳያል ፅግዬ ፍቅርን በማውራት ሳይሆን በመኖር ስላሳየሽን እግዚአብሔር ያክብርሽ
Bewnet betam tekkel😢
ይህንአርቲስትስወደውፍፁምቃልየሚለዉፊልም❤❤❤❤❤
የሞኝ ዘፈን ሁሌም ያይኔ አበባ.....እኔ በበኩሌ Unsubscribe አድርጌያችኋለሁ
በጣም የምወደው አርቲሰት ነው ❤
ወይኔ ይሄን አርስቲስት ስወደው ( ፍፁም ቃል ) ሚለው ፍልሚ ስሰራ ግዜ❤❤❤❤
Tesgi ሰው መውደድ ምን ድረስ እንደሆነ እየኖርሽ ምታሳይ ሰው ነሸ የፍቅር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ❤
ደነዝ እውነት ልታጠፋው መስሎኝ መደሰቴ😂 ለማንኛውም ዳኒ ና ፅጌ በጣም ነው የምወዳችሁ😍
ዋውው ሰሪቭራይዝ ዳኒ ወድ ትክክልኛው ምንግድ መጣ ፅጌ አሰጥፌ ንቅሳቱን
ሀሪፍ ማስታወቂያ ነዉ ንቅሳት በማንኛዉም ሀይማኖት አይፈቀድም ግን የፅጌ ነገር ልጁ ተወለደ እንዲ🤔
የሞኝ ዘፈን ሁሌም ያይኔ አበባ.....
አተ ፅጌ 100%ትወደካለች ደሞ ቆጆናት በዛላይ ሁሉን ያየች ችግርም ጥጋብም ያየች ልጅ ናት 3:00
ክርስቲያን ከሆናችሁ ቃሉ 'ሰውነትህ ምንም አይንካህ ይላል .
this is best script 100%best show 100%best film 100%best sax 100%tinish yeqeral tiwena lay
Tinsh enkuan biasmesilu tiru nbr
😂😂😂
ፅጌ የኔ ማር አንድ ምክር ልምከርሽ ዳኒን ሁለተኛ አይንክን ማየት አልፈልግም ብለሽ የምርሽን ተለይው ለተወሰነ ጊዜ ማለት ነው ማርዬ ከዛ ፉቅቅ ብሎ ፍቅሩን ይፋ ያደርጋል ይሄ አስመሳይ ዲጄሊ ሲል እንዴት እንደሚያቃጥለኝ ይሄ ገንፎ ፊት እውነት አንችን ሳይወድሽ ቀርቶ አይደለም ግን እንደምታፈቅሪው ስለተረዳ ነዎ አይኑ ሌላ ጋ የሚሄደው ዳኒን በጣም እየጠላውት ነው የመጣውት አስመሳይ ሰው ስጠላ ወላህ
ዳኒ በግድ ሰውን እንድ ጠላክ ነው ምፈልገው 😢የፂጌ ግፍ ግን ጠሩ አይሆንም 😢የምር ባታጠፋው ያን ቀፋፊ ግዜ አታአታሳባት😢😢😢😢😊
Mlasam
ሰይፋ አጥፋው አትስራ
በጣም የሚመቸኝ አርቲሥት❤
አየ ድጀሊ እድህ እድለኛ ነሽ ወድየ 😂😂😂ፅጌ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ፈቅርን አክሎ ያብዛላችሁ❤❤❤
በጣም ትገርማለክ ፅጌ የራሷ የምትለው ሰው ይስጣት
በጣም የሚመቸኝ አርቲስት❤❤❤
me to❤❤❤❤
ዩቱበር እንጂ ማነው አርቲስት ያደረገው?
❤❤እኔም
😂😂😂😂ማንኛው
አረቲሰት kkkkkkkk😊
ከታቱጋ የማገባውን መንፈስ አለ እባካችሁ ታቱ የምትነቀሶ አቆሙት በደማችሁ ስለሆነ የሚገባው የተዘበራረቀ ሄይውት ነው የሚያደርገው ዳቤሎስ ሄይውታችሁን
ፅግዬ የኔ ማር ወላሂ ስወድሽ የዋህነትሽ ያሳብቅብሻል የኔ ገራገር ሺ አመት ኑሪልኝ የኔ ወርቅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ፄጌ ልክነሽ ደግሞ ለእግዚአብሔር ስፈራን ልቃቅ ሰው እንድለ አይሆንም የቆንጅ ❤
በጣም የምወደው አርቲስት
ፅጉ ዛሬ አለባበሷ ስታምር🥰
ስወዳት ❤❤❤
ራቁቶንስለመጣይ
እንደው እህቶች ምን አለ አላህን ብንፈራ ይህ ምኑ አማረሽ እህቴ !? ሱብሀን አላህ
ምኑ ነዉ የሚያምረዉ😌
@@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ alshewena
በጣም ነው የምታስጠሉት በተለይ ፅጌ አስሬ አትማይ እንዴ እናንተ ገንዘብ ለማግኘት ብላችሁ እምነታችሁን እንዳታጡ እየማላችሁ
ማርያምን ለዛ አርቲርት ስል ነው የጨረስኩት ስወደው ጥሎብኝ❤❤
ማርያምን እኔም ለሱ ስልነው የጨረስኩት
ሥሙ ሠይፈ ሚካኤል ይባላል በጣም ጎበዝ አርቲስት ነዉ
ሰልክ አድራሻውን ብቻ ሰጣቹን እኮ በምን እናገኛዋለን ለመነቀስ ከፈለግን በቴሌግራም እንድናገኘው ተባባረኝ ዳኒ
ለምንድነው ዳኒ እንደዚህ ስሜቶላይ የምትጫተው እኔ እደተረዳሁት ሁለታችሁም በጣም ነው ምትዋደድት
ምን ዋጋ አለው ወንድ ልጅ ከልደደደ ልቡ ያች ዱርየ ጋ ነው እ ፄጌ ደግሞ ትወደዋለች ብቻ ከባድ ነው
አረ ምንድን ነው መማል አበዛሽ ኤጭጭ የእግዚአብሔር ስም በከንቱ አታንሱ ይላል
የኔ ማሮች እንኳን ደህና መጣችሁ ወዳጆችዬ የጣፉብን ሁለት በጎቻችን ተገኝታወልና እንኳን ደስስስ አለችሁ።ውድድድ
ESTe adenknyne
ብትጋቡ በጣም ደስይላል ተጋቡ ዳኒ ፅጌ ትወድሀለቸ አተ ግንእየጎደሀት ነው
አረ ዳኒ ታቱ ሀፅያት ነው ይቅርብክፅግዬም በዚ አጋጣሚ ናፍቃቹን ነበር❤
ዳኒ በጣም የአስተሳሳብ ደኃ ነክ ባለጌም ጭምር ነክ
ተጫወቱብን እንግዲህ. መሄጃ የላቸውም ብላችሁ አደል😅
እንደት ነው መሄጃ የለልን አንሰብስክራይብ አርጎ ውልቅ ነው😂😂😊
@@wollo133😂
እኮ@@wollo133
የምወደው አርቲስት ነው ❤❤❤❤
ዳኒየ አንተኮ የኔ ባትሆንም ንቅሳቱ ከኔ ቢኖርም ቅር አይለኝም አላልክም ሲጀመር ታቶ ፈጋሪ አይፈቅደውም
አረ ቀል ፊልም የሰራው አርቲስት ሲመቸኝ ወላ🥺😂😂❤
ዱ ር ዬ ገቢ ማግኛ ነው መጀመሪያውኑ ለማንኛውም ተነቅሰኸው ይዘኸው ስትኖር ነበር አስለቀቅከው አላስለቀቀከው ምን ሊጠቅም እራስን ማታለል
ደደቦች ለተከታዮቹ ክብር ይኑራቹቹቹቹ....
እነሱ ምን አጠፉ ሲጃጃሉ አብሮ የሚጃጃል ተከታይ ከተገኘ
አረ ፅጌ ወፍራለች ደግሞ አምሮባታል 🥰🥰🥰
እርግዝናው ተስማምቷት ነው
ኦ ልጅ ዳን በስተመጨረሻም ወደ ራሱ ተመለስ ተመስጌን ነዉ
ንቅሳት ስልጣኔ መሥሏችሗል የሗላ ቀርነትና ያለመማርን ማንነት ይገልፃል ሥልጣኔ አይደለም ማስታወቂያ አትስሩ
ዳኒ አታጃጅለን ንቅሳት በጭራሽ አይጠፋም . ጠፍተሀል!
የምወደው አርቲስት 🥰🥰🥰
የኔስ ደስ ብሎኝ ለማየት ሰፍ ማለቴ ዳኒዬ በቃ የእውነት አስጠፋውና አስደስተን
መቻ ተነቅሶ ፋክነዉ እኮ በፋትም
Bexam yemiwedew artist new Bexam ngerulg ❤❤❤❤
እንደነዚህ ለተመልካች ክብር የሌላቸው ዩትበሮች አይቸ አላቅም!!
እኔ ግን Djን አጥፍተህ ፀጌን ብትነቀስ ምነኛ ደስ እደሚለኝ ❤❤❤❤
ዳኒ ተጨማለክ እዴ እሡዋን የምታስጨንቃት ስትነቀስ አማክረሀታልዴ😢😮
እውነት ከሆነ እስኪ እኔ ንቅሳት አለብኝ ግን የት ሕክምና ነው ምያነሱት ንገረኝ ዳኒዬ
እናንተ አወዛጋቢዎች እንኳን ደህና መጣችሁ መደበሪያ ነበራችሁ ጠፉችሁ አትጥፉ😘😘😘❤
አወዛጋቢዎች 😂😂😂😂 ያሳቀኝ ኮሜንት😂😂😂
እናተግን ክርስቲያን አደላች ንቅሳት ሀጢያት መሆኑን አታቁም😂😂😂😂
ፃጌ አምሮብሻል ያምር 😘
እዚህ ያደረሷችሁን ተከታዮች ክብር ቢኖራችሁ የተመረጠነዉ
ሲጀመር የት የተነቀስከዉንና ወረኛ ማስታወቂያ እየሰራሁ ነዉ አትልም ለተመልካች ክብር ይኑራቹ
ጨረር እኮ ለጤና መጥፎ ነው አይ ልጅነት ሁሉን ነገር በስሜታዊነት ታደርጉና ማጠፊያው ያጥራችኃል
ቦታዉ የት ነዉ የሚገኝዉ
ንቅሳት የዝሙት መፈስ ነዉ የማመጣዉ ገጠመኝ ተስፋ ስላሴ ብላችሁ አድምጡ ንቅሳት የዝሙት መፈስ ያመጣል
ናፍቃችሁኝ ነበር አትጥፉ😍
የንቅሳት ማጥፍያ ቦታው አድራሻው ንገሩን
ተናፍቃችኋል በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምነው መላ ጠረረ ሌላ ፊልም ሰራችሁልን የመጀመሪያው ሲዝን አሪፋ ነበር ተነቀስኩ ብለሽ የሰራሽው አሁን ላስጠፋ ነው ብለሽ ሁለተኛ ሲዝን ሰራሽልን ይሄኛው ሲዝን ስንት Episode ነው ያለው
የት ነዉ የሚገኝዉ
ደኒ ቅንሳት ለማጥፋት ፈልጌነው የኡነት ያጠፋል ንገረኝ????????
እኔ ማስጠፋት እፈልጋለሁ ስንት ብር ነዉ ?
አድራሻ ስጡን እኛም እድናስጠፋ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልት በናታቹሁ
Daniy mlkam sew bzu derja yemders lje nk berta ❤
ፅግየ የኔ ርሁርህ❤❤❤❤❤
ኮመንቶች ንቅሳት ያስጠፋቹ ካላችሁ ተሞክሮ ንገሩኝ ለማስጠፋት ፈልጌ ነበር
ትንሽ ህመም አለው
ይሄ ጭቅጭቃቹህ ናፍቆኝ ነበር
አረ ዳኒዬ በእመብርሃን ንቅሳት ይቅርብክ በሞተዉ ገላቹ አትነቀሱ ይላል ዘቃሉ
ወየው መጃጃል አሮጊት ወደህ ትጃጃል ማሪያምን በ አካል አይቻት አቡዳቤ ጭፈራ ቤት ጌታ በጣም ነው እምታስጠላ ምንም የሴት ነገር የላትም አረ ዳኒ በደንብ እያትማ ትገረማለህ 😂😂😂
ስወዳችሁ ውዶች❤❤❤ንቅሳት ያጠፋሉ እኔ እፈልጋለሁ
ደደቦች እኔ ደግም ምን ይፈጠር ብዬ ሳስብ በወሬ ይጨርሱታል
እረዳኔ. ለኔም ቡታውን ንገረኝ ማስጠፋት እፈልጋለሁ
Dani ena tsige betam nbr miwedachu gin midebr sera sertachu erasachun iyastelachu nw lik end derow miyamir video siru eski🙏
ፀጊ እንዴት ናቸሁ
ለምን አተጋቡም
ውይ ፅጌ እንዴት እንደምወዳት ደሞ ስታምር
ተናፍቃቸሀል፣ውዶቼ ፡ስንወዳቸሁ፣ታቃላቸሁ❤❤❤❤❤❤፣ፀጊ፣ውድድድ፣፣የኒ፣እህት
Tigi, Ye Egziyabharen Sim bekentu Atanshi Ebakis.
Dany yamer emabatan tejajalk,,bemot mn agbash mnamn eyalk tesalkalh ende damo
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
betam new yemiwedachuu
ሲጀመር መነቀስ ሀጢአቶነዉ
ደስ ይላል ዳኒ ፂጌን አታስከፍት
Advertising ነበር ማለት ነው 🤔
ዳንየ እስኪ ወድሚ በናትህ ቁጥር አስቀምጥልኝ ባለቢቲ ንቅሳት አለው እና በስልምና ደሞ ሀራምነው ማስጠፋት ይፈልጋል በናትህ ቁጥሩን
ደኒ ታነቃስኩ ስትል በትክቶክ ሰምቼ እሄ ልጂ አደነቺ አበቤ ታነቃሰ እዴ ብየ ነበር ታመስጌን አይለቺም
እንዛመድ ምኞት You Tube
Seif yasela lijii neh??
ፀገየ የኔ ውድ👍👍👍👍👍👏👏👏🙏🙏🙏🎚🎚🎚💝💝💝❤❤❤🌾🌾🌾🌻🌻🍀🍀🍀🌽🌽🌽
ሲያጌጡ ይመላለጡ ክክክክክ😂😂😂😮
አተ ክፉ አፍቃሪ ፀጊንም ተነቀሳት 😂😂😂😂
ዉቅራት ምን ያረግልሀል እያዉም ለዶስታፍ
ለማሰጠፊት እፈልግ አለሁ አድራሻዉን ሰጡኝ
ስወዳቹ እኮ የኔ ውድች ሁሉም ኑልን
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ daniy ይመችህ
ደህና ነገር አስተዋዉቁ ታቱ ሀጥያት ነው ምንም ጥቅም የለውም በቃ ልጆቻችንን አትበክሉ ለሀገር የሚበጅ ስሩ
እኔ ግን በራሴ እንደተረደዉት እነሱ አንደኛ ስራቸዉን እየሰሩና ማስታወቂያም እየሰሩ ነዉ ግን ለተመልካች ክብር ይኑራቹ ባይ ነኝ በገባኝ ልክ
Tikikil yehe jil ezeb yajajlutal sejemer altenekesem sekezekzbachew yaw yetawke nw
Tikikil
ድሮምኮ ለስራ ነው አሁን ነውደ ያወቅሽው
ለሽቀላ ነው
ልክ ነህ
ወይኔ ይሄን አርቲስት ስወደው ምነው ጠፋ ፊልም ላይ አይታይም ዳኒዬ ሰላምታዬን አድርስልኝ
እኔም ስወደዉ 🥰🥰🥰🥰
እኔምውድድድድ በተለይ ስሙን
እኔም ዉዲዲዲዲዲዲ❤❤❤
ወይኔ ፍፁም ቃል አብጀ ነበር ያኔ ሲደባደቡ ማርያምን ስወደው ሙቼ ነው ወይ አትጥፉብን❤❤❤❤❤❤
ከሁሉም በላይ ከ100 1% ሊፈጠር ይችላል ብላ መስጋቷ ምን ያህል እንደምትወደው ያሳያል ፅግዬ ፍቅርን በማውራት ሳይሆን በመኖር ስላሳየሽን እግዚአብሔር ያክብርሽ
Bewnet betam tekkel😢
ይህንአርቲስትስወደውፍፁምቃልየሚለዉፊልም❤❤❤❤❤
የሞኝ ዘፈን ሁሌም ያይኔ አበባ.....እኔ በበኩሌ Unsubscribe አድርጌያችኋለሁ
በጣም የምወደው አርቲሰት ነው ❤
ወይኔ ይሄን አርስቲስት ስወደው ( ፍፁም ቃል ) ሚለው ፍልሚ ስሰራ ግዜ❤❤❤❤
Tesgi ሰው መውደድ ምን ድረስ እንደሆነ እየኖርሽ ምታሳይ ሰው ነሸ የፍቅር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ❤
ደነዝ እውነት ልታጠፋው መስሎኝ
መደሰቴ😂 ለማንኛውም ዳኒ ና ፅጌ በጣም ነው የምወዳችሁ😍
ዋውው ሰሪቭራይዝ ዳኒ ወድ ትክክልኛው ምንግድ መጣ ፅጌ አሰጥፌ ንቅሳቱን
ሀሪፍ ማስታወቂያ ነዉ ንቅሳት በማንኛዉም ሀይማኖት አይፈቀድም ግን የፅጌ ነገር ልጁ ተወለደ እንዲ🤔
የሞኝ ዘፈን ሁሌም ያይኔ አበባ.....
አተ ፅጌ 100%ትወደካለች ደሞ ቆጆናት በዛላይ ሁሉን ያየች ችግርም ጥጋብም ያየች ልጅ ናት 3:00
ክርስቲያን ከሆናችሁ ቃሉ 'ሰውነትህ ምንም አይንካህ ይላል .
this is best script 100%
best show 100%
best film 100%
best sax 100%
tinish yeqeral tiwena lay
Tinsh enkuan biasmesilu tiru nbr
😂😂😂
ፅጌ የኔ ማር አንድ ምክር ልምከርሽ ዳኒን ሁለተኛ አይንክን ማየት አልፈልግም ብለሽ የምርሽን ተለይው ለተወሰነ ጊዜ ማለት ነው ማርዬ ከዛ ፉቅቅ ብሎ ፍቅሩን ይፋ ያደርጋል ይሄ አስመሳይ ዲጄሊ ሲል እንዴት እንደሚያቃጥለኝ ይሄ ገንፎ ፊት እውነት አንችን ሳይወድሽ ቀርቶ አይደለም ግን እንደምታፈቅሪው ስለተረዳ ነዎ አይኑ ሌላ ጋ የሚሄደው ዳኒን በጣም እየጠላውት ነው የመጣውት አስመሳይ ሰው ስጠላ ወላህ
ዳኒ በግድ ሰውን እንድ ጠላክ ነው ምፈልገው 😢የፂጌ ግፍ ግን ጠሩ አይሆንም 😢የምር ባታጠፋው ያን ቀፋፊ ግዜ አታአታሳባት😢😢😢😢😊
Mlasam
ሰይፋ አጥፋው አትስራ
በጣም የሚመቸኝ አርቲሥት❤
አየ ድጀሊ እድህ እድለኛ ነሽ ወድየ 😂😂😂ፅጌ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ፈቅርን አክሎ ያብዛላችሁ❤❤❤
በጣም ትገርማለክ ፅጌ የራሷ የምትለው ሰው ይስጣት
በጣም የሚመቸኝ አርቲስት❤❤❤
me to❤❤❤❤
ዩቱበር እንጂ ማነው አርቲስት ያደረገው?
❤❤እኔም
😂😂😂😂ማንኛው
አረቲሰት kkkkkkkk😊
ከታቱጋ የማገባውን መንፈስ አለ እባካችሁ ታቱ የምትነቀሶ አቆሙት በደማችሁ ስለሆነ የሚገባው የተዘበራረቀ ሄይውት ነው የሚያደርገው ዳቤሎስ ሄይውታችሁን
ፅግዬ የኔ ማር ወላሂ ስወድሽ የዋህነትሽ ያሳብቅብሻል የኔ ገራገር ሺ አመት ኑሪልኝ የኔ ወርቅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ፄጌ ልክነሽ ደግሞ ለእግዚአብሔር ስፈራን ልቃቅ ሰው እንድለ አይሆንም የቆንጅ ❤
በጣም የምወደው አርቲስት
ፅጉ ዛሬ አለባበሷ ስታምር🥰
ስወዳት ❤❤❤
ራቁቶንስለመጣይ
እንደው እህቶች ምን አለ አላህን ብንፈራ ይህ ምኑ አማረሽ እህቴ !? ሱብሀን አላህ
ምኑ ነዉ የሚያምረዉ😌
@@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ alshewena
በጣም ነው የምታስጠሉት በተለይ ፅጌ አስሬ አትማይ እንዴ እናንተ ገንዘብ ለማግኘት ብላችሁ እምነታችሁን እንዳታጡ እየማላችሁ
ማርያምን ለዛ አርቲርት ስል ነው የጨረስኩት ስወደው ጥሎብኝ❤❤
ማርያምን እኔም ለሱ ስልነው የጨረስኩት
ሥሙ ሠይፈ ሚካኤል ይባላል በጣም ጎበዝ አርቲስት ነዉ
ሰልክ አድራሻውን ብቻ ሰጣቹን እኮ በምን እናገኛዋለን ለመነቀስ ከፈለግን በቴሌግራም እንድናገኘው ተባባረኝ ዳኒ
ለምንድነው ዳኒ እንደዚህ ስሜቶላይ የምትጫተው እኔ እደተረዳሁት ሁለታችሁም በጣም ነው ምትዋደድት
ምን ዋጋ አለው ወንድ ልጅ ከልደደደ ልቡ ያች ዱርየ ጋ ነው እ ፄጌ ደግሞ ትወደዋለች ብቻ ከባድ ነው
አረ ምንድን ነው መማል አበዛሽ ኤጭጭ የእግዚአብሔር ስም በከንቱ አታንሱ ይላል
የኔ ማሮች እንኳን ደህና መጣችሁ ወዳጆችዬ የጣፉብን ሁለት በጎቻችን ተገኝታወልና እንኳን ደስስስ አለችሁ።ውድድድ
ESTe adenknyne
ብትጋቡ በጣም ደስይላል ተጋቡ ዳኒ ፅጌ ትወድሀለቸ አተ ግንእየጎደሀት ነው
አረ ዳኒ ታቱ ሀፅያት ነው ይቅርብክ
ፅግዬም በዚ አጋጣሚ ናፍቃቹን ነበር❤
ዳኒ በጣም የአስተሳሳብ ደኃ ነክ ባለጌም ጭምር ነክ
ተጫወቱብን እንግዲህ. መሄጃ የላቸውም ብላችሁ አደል😅
እንደት ነው መሄጃ የለልን አንሰብስክራይብ አርጎ ውልቅ ነው😂😂😊
@@wollo133😂
እኮ@@wollo133
የምወደው አርቲስት ነው ❤❤❤❤
ዳኒየ አንተኮ የኔ ባትሆንም ንቅሳቱ ከኔ ቢኖርም ቅር አይለኝም አላልክም ሲጀመር ታቶ ፈጋሪ አይፈቅደውም
አረ ቀል ፊልም የሰራው አርቲስት ሲመቸኝ ወላ🥺😂😂❤
ዱ ር ዬ ገቢ ማግኛ ነው መጀመሪያውኑ ለማንኛውም ተነቅሰኸው ይዘኸው ስትኖር ነበር አስለቀቅከው አላስለቀቀከው ምን ሊጠቅም እራስን ማታለል
ደደቦች ለተከታዮቹ ክብር ይኑራቹቹቹቹ....
እነሱ ምን አጠፉ ሲጃጃሉ አብሮ የሚጃጃል ተከታይ ከተገኘ
አረ ፅጌ ወፍራለች ደግሞ አምሮባታል 🥰🥰🥰
እርግዝናው ተስማምቷት ነው
ኦ ልጅ ዳን በስተመጨረሻም ወደ ራሱ ተመለስ ተመስጌን ነዉ
ንቅሳት ስልጣኔ መሥሏችሗል የሗላ ቀርነትና ያለመማርን ማንነት ይገልፃል ሥልጣኔ አይደለም ማስታወቂያ አትስሩ
ዳኒ አታጃጅለን ንቅሳት በጭራሽ አይጠፋም . ጠፍተሀል!
የምወደው አርቲስት 🥰🥰🥰
የኔስ ደስ ብሎኝ ለማየት ሰፍ ማለቴ ዳኒዬ በቃ የእውነት አስጠፋውና አስደስተን
መቻ ተነቅሶ ፋክነዉ እኮ በፋትም
Bexam yemiwedew artist new Bexam ngerulg ❤❤❤❤
እንደነዚህ ለተመልካች ክብር የሌላቸው ዩትበሮች አይቸ አላቅም!!
እኔ ግን Djን አጥፍተህ ፀጌን ብትነቀስ ምነኛ ደስ እደሚለኝ ❤❤❤❤
ዳኒ ተጨማለክ እዴ እሡዋን የምታስጨንቃት ስትነቀስ አማክረሀታልዴ😢😮
እውነት ከሆነ እስኪ እኔ ንቅሳት አለብኝ ግን የት ሕክምና ነው ምያነሱት ንገረኝ ዳኒዬ
እናንተ አወዛጋቢዎች እንኳን ደህና መጣችሁ መደበሪያ ነበራችሁ ጠፉችሁ አትጥፉ😘😘😘❤
አወዛጋቢዎች 😂😂😂😂 ያሳቀኝ ኮሜንት😂😂😂
እናተግን ክርስቲያን አደላች ንቅሳት ሀጢያት መሆኑን አታቁም😂😂😂😂
ፃጌ አምሮብሻል ያምር 😘
እዚህ ያደረሷችሁን ተከታዮች ክብር ቢኖራችሁ የተመረጠነዉ
ሲጀመር የት የተነቀስከዉንና ወረኛ ማስታወቂያ እየሰራሁ ነዉ አትልም ለተመልካች ክብር ይኑራቹ
ጨረር እኮ ለጤና መጥፎ ነው አይ ልጅነት ሁሉን ነገር በስሜታዊነት ታደርጉና ማጠፊያው ያጥራችኃል
ቦታዉ የት ነዉ የሚገኝዉ
ንቅሳት የዝሙት መፈስ ነዉ የማመጣዉ ገጠመኝ ተስፋ ስላሴ ብላችሁ አድምጡ ንቅሳት የዝሙት መፈስ ያመጣል
ናፍቃችሁኝ ነበር አትጥፉ😍
የንቅሳት ማጥፍያ ቦታው አድራሻው ንገሩን
ተናፍቃችኋል በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምነው መላ ጠረረ ሌላ ፊልም ሰራችሁልን የመጀመሪያው ሲዝን አሪፋ ነበር ተነቀስኩ ብለሽ የሰራሽው አሁን ላስጠፋ ነው ብለሽ ሁለተኛ ሲዝን ሰራሽልን ይሄኛው ሲዝን ስንት Episode ነው ያለው
የት ነዉ የሚገኝዉ
ደኒ ቅንሳት ለማጥፋት ፈልጌነው የኡነት ያጠፋል ንገረኝ????????
እኔ ማስጠፋት እፈልጋለሁ ስንት ብር ነዉ ?
አድራሻ ስጡን እኛም እድናስጠፋ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልት በናታቹሁ
Daniy mlkam sew bzu derja yemders lje nk berta ❤
ፅግየ የኔ ርሁርህ❤❤❤❤❤
ኮመንቶች ንቅሳት ያስጠፋቹ ካላችሁ ተሞክሮ ንገሩኝ ለማስጠፋት ፈልጌ ነበር
ትንሽ ህመም አለው
ይሄ ጭቅጭቃቹህ ናፍቆኝ ነበር
አረ ዳኒዬ በእመብርሃን ንቅሳት ይቅርብክ በሞተዉ ገላቹ አትነቀሱ ይላል ዘ
ቃሉ