The idea of calling free exchange as Black Market shows we still think interms of the old Communist ways. Free market and capitalism is competition. It is not illegal to look for better value for your product. Remember, we work hard in foreign countries to get this foreign currencies. ነጻ ገበያ ኢኮኖሚ ውስጥ ጥቁር ገበያ አይባልም!! ሰው ላቡን ያፈሰሰበትን ገንዘብ ለመቀማት ማሴር አሳፋሪ ነው፡፡
It is funny.Even people subscribed😂
Ere mereja kalela zim bel
The idea of calling free exchange as Black Market shows we still think interms of the old Communist ways. Free market and capitalism is competition. It is not illegal to look for better value for your product. Remember, we work hard in foreign countries to get this foreign currencies. ነጻ ገበያ ኢኮኖሚ ውስጥ ጥቁር ገበያ አይባልም!! ሰው ላቡን ያፈሰሰበትን ገንዘብ ለመቀማት ማሴር አሳፋሪ ነው፡፡
1:46
እስቲ ለጡረተኞች ድምፅ ሁን❤❤❤
ለመስራት አቅምም ሆነ ዕድል የሌላቸው ናቸው ድምፅ ሁን እስኪ❤❤❤
መንግስት ከጥቁር ገበያ አባሰው
"ስለ ሥራ ግብር ምን ተባለ " ቢለህ ወሳኝና በጉጉት የሚጠበቅ አርዕት ሠጥተህ የምታወቀውን ጉዳይ ትዘበዝባለህ። ወሬህ ካስቀመጥከው አርዕስት ጋር ግንኙነት የለውን።ሰውን አንድ ጊዜ ማጭበርበር ትችል ይሆናል።ጅል ካልሆነ መልሰህ አታጭበረብረውም።በጣም ነው ያፈርኩባችሁ።
አንተ ራስህ የስነምግባር ችግር ያለብህ ሰዉ ነህ ምክንያቱም የሰጠዄዉ ርዕስ ስለሥራ ግብር የተናገርከዉ ለላ ጉዳይ ነዉ የሰዉ ሆድ ማስጮህ ያስደስትሀል መሰለኝ?