የኑኑ ሳኪና ወተንዊን ክፍል ሶስት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • የኑኑ ሳኪና ወተንዊን ክፍል ሶስት
    ኢቅላብ እና ኢኽፋዕ

Комментарии • 59

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 2 года назад +2

    በል እርሱ አሏህ አንድ ነው፡፡ አሏህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ ለእርሱም አንድም ቢጤ የለውም፡፡ (ሱራ_ኢኽላስ)🌹🕌🕋🌹📚👈🌹

  • @MoMo-op7tn
    @MoMo-op7tn 5 месяцев назад +1

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @Jawesawu12
    @Jawesawu12 2 года назад +1

    በጣም ጎበዝነሽ እወት ብዙ እኽቶቻችን እንዲያውቁ ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን ሃገራችንት ሰላም ያድርግልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር።

  • @SadNsa-wf9qu
    @SadNsa-wf9qu Месяц назад +1

    ጀዛካላህ ኸይር

  • @meryem9377
    @meryem9377 2 года назад +3

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሀቢበቲ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር 👍 በጣም አስፈላጊ ትምህርት ስለለቀቅሽልን እናመሰግናለን ክበሪልኝ 🥰 ብዙእጠብቃለን በርቺ

  • @tube-jb2nb
    @tube-jb2nb 2 года назад +1

    አሰላሙዋለይኩም ዜድሻ ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በሰማን ተጠቃሚ ያድርገን
    #ከሳሪ_ማን_አለ ከክስረት ይጠብቀን
    ~በልቶ የተራበ ለብሶ የታረዘ
    ~ካብቶ የደሀየ ስቆ የተከዘ
    ~በህልም የተሞላ በምኞት የዋኘ
    ~በእቃቃአብባሮሽ በሀብት የተሞኘ
    ~ላይመስል የሰራ የሚሰጥ ለዝና
    ~ባዶ መና ሆኖ የቀኝ እጅ ካዝና
    ያልጣለበት የእንቧይ ካብ አይነት
    ~አንገት ከሚያስደፋ የሚዛን ቀን እለት
    ~ከአንድ አይነት መከራ ነገ በአኬራ
    ~ከሚሰጠው በላይ ኪታብ በስተግራ
    ~ከሳሪ ማን አለ ወይኔ ባይ በከንቱ
    ~ተፀፃች ማን አለ አንዳች በማጣቱ
    #ኢስቲግፋር
    *ቀልብን ያሰፋል
    *ጭንቀትን ያባርራል
    *የሪዝቅ በርን ይከፍታል
    *ሀሳብን ያቃልላል
    *ነገርን ያገራል
    *በአላህ ዘንድ ያስወድዳል።
    |አላህ ያግራልን
    @ለአላህ ስል እወዳቹሀለው!

  • @emutube345
    @emutube345 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችንን ሰላም ሰቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጥልን ሰላሙን ያዉርድልን ማሻአላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ዜድየ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ማማየ እናመሰግናለን 👍👍👍👍

  • @user-lj4nl5xr9l
    @user-lj4nl5xr9l 8 месяцев назад +1

    ጀዛከላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FoZlTube-cq1ci
    @FoZlTube-cq1ci 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ዜድየ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ እራህማን እናመሰግን አለን ምርጥ ሀደስ ነው ውደ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏

  • @mestofanuru
    @mestofanuru 2 года назад +1

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ እናመሰግናለን👍👍👍

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 года назад +1

    አሰላምአለይኩምአሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ ማሻላህ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba 2 года назад +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ዜድ ማሻአላህ ቁርአን የልብ ብርሀን ነው አላህ የግረልን መጫረሻችንም አላህ የሰምርልን የረብ

  • @zuzutube123
    @zuzutube123 2 года назад +1

    አሠላም አልይኩም ውራህመቱሊሂ ወበርካትህ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ ማሻ ማሻ ማሻ አላህ አላህ ተባርክ አሊህ ዜድየ አላህ ይጨምሥልሺ በሠማነው እምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 2 года назад +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ጀዛኪላህ ኸይረን ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስላቀረብሽልን ከልብ እናመሠግናለን በሠሜን የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ አላህ ይጠብቃችሁ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንዲነት፣መተሳሰብ ይወፍቅልን ጥሩ ቆይታ ነበር በርቱልኝ ዜዲየ ውደ በርችልኝ ማሻአላህ

  • @moonaayoutube
    @moonaayoutube 2 года назад +1

    አሠላሙ አለይኪም ወረህመተላሂ ወበረካትሁ ሠላም የሀገረ ልጀች። ማሸአለህ ተበረካ አለህ በጠማ ሀረፈ ቆይተ ነበረ ቀጥይበት ውደና የተከበረንችሁ የሀገሬ ልጀች በያላችሂበት ሠላማችሁ ይብዞህ

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 2 года назад +1

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን. የተጨነቀን እሩህ አላህ ይፈርጀው. አሏህ በዝነቱ በቃይበለን ያረብ🌺👍

  • @rabeyatube1882
    @rabeyatube1882 2 года назад +1

    Asalmalyukm waramatulhi wabrkatu mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah aallah ywfqani qurani yaa libii brain ishaallah arifi koytaa nabrani inmsgnalani wide✅✅✅✅👍👍

  • @Niema12
    @Niema12 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ በጣም ጠቂሚ ትምህርት ነው ቀጥይ ክፍል እንጠብቂለን ቁርአን ለማበቀ የረዱናል እናመሰግናለን

  • @sadamu
    @sadamu 2 года назад

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ መሻአላህ ተባረክ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @user-bn9cx1vv3e
    @user-bn9cx1vv3e 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዋው ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ቁርአን የልብ ብርሃን🌹🌹🌹🌹✅✅✅✅✅

  • @alelmunur
    @alelmunur 2 года назад +1

    አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዜድዬ ኡስጣን ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ኸይር ጀዛክ ይክፈልክ እኛንም በሰማነው የምንጠም ያረገን ያረብ🕊🌹🕊🌹

  • @makeya2128
    @makeya2128 2 года назад +1

    አሰለሙ ለዪኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ዉድና የተከበረቹ የሀገሬ ልጆጅ በየለቹበት ለም ደርቻ ሰለም ተመኘሁላቹ የዳም ልጆች በሙሉ አለህ ከተመኘነዉ በለዪ የሰካልን ፍቅር ሰለም አንድነት መተሰሰብ ዪስጠን 🌷🌹 ሀገረችንም ሰለኸም የርግለን ✅👈ሰለም ሲኖርነዉ መኖር መስራት መሰብ መለኸወጥ የምንችለዉ 👍👍💪💪

  • @rahimamamy537
    @rahimamamy537 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ከእኳን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ ነዉ አላህ አዉቀን የምናሳዉቅ ያድርገን በሰማነዉም መልካም ነገር የምንጠቀም ያድርገን ጡሩ ደርስ ነዉ ከጥይበት

  • @hayattube2313
    @hayattube2313 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁማሻአላህየኔውድጀዛኩምአላህኽይርን ያረብቁረአንንለሁላችንምያግራልን ሰምተውከሚተገብሩትያርገንአሏህሆይ ከሰው ሀገርበሰላም ለሀገራችንአብቃንርዚቃችንንክፈትልንጤናችንንስጠንየሰውተመልካችአታድርገንመጨረሻችንንአሳምርልንየሀገራችንንሰላምአምጣልንያረብ

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 2 года назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርችልኝ ጡሩቆይታነው በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ጀዛክ አላህ

  • @feithabeshatube
    @feithabeshatube 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዜድየ ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ያግራን ያረብ ተጅውዲ የቁርአን መሰረት ነው አስተካክለን ሀቁን ጠብቀን የምንቀራው ያድርገን ያረብ

  • @ኡሞረያንኮድሠ-ቐ3ጀ
    @ኡሞረያንኮድሠ-ቐ3ጀ 2 года назад +1

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ماشاءالله📖📖ماشاءالله📚📚📚ماشاءالله

  • @EmuSadam
    @EmuSadam 2 года назад +1

    እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ እህቴ ሰላምነሽልኝ የኔ ውድ እህት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥልበት እምውድሽ እህቴ እላህ ይጨምርልሽ መሻአላ መልካም ቀን ያድርግልን ትሩ ስራ ነው እህቴ

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube 2 года назад +1

    አሰካሙ አለይኩም ደረሰህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች
    አላህ ያግራልን ቁረአንን ቀርተው ከሚያስቀሩት ያርገን የሰረብ ኢንሻ አላህ

  • @Emu-tube
    @Emu-tube 2 года назад +1

    Aselamu alyekume warahmatulahi wabrkatehu wedana yatkberache ya hgre Lejucha bayalachehubate Alaye yetbekache Masha Alahe Arfi koyeta nabren enamsgenalne

  • @user-yv3ke3ys9u
    @user-yv3ke3ys9u 2 года назад +1

    አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ ጀዛኪአላህከይርጀዛ አሓህ
    ሰምተን የምነጠቀም ያርገን ያረብ

  • @ftube923
    @ftube923 2 года назад +1

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ ያገሪ ልጂቺ በየአላም ዳርቻ ያላቺሁ ሰላምቺሁ ይብዛልኚ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለሀገራቺን ያረግልን መሸአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 2 года назад +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ እህቴ ማሻ አላህ መልካም ቆይታ ነበር ቀጥይበ ''''''' ۞ኢትዮጵያ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን
    እኛም በያለንበት አላህ ይጠብቀን

  • @amina3062
    @amina3062 2 года назад +1

    አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደህነ መጠሽ ልዩ እዴት ነሽ ሆቢ አላህ ይጫምርላቹ ጀዛካ አላህ ኸይር አላህ ሰምተን ተጠቃሚ ያድርግን ያረብ💖💖💖👌👍👍👌

  • @EUMtubebewg9ve6jl7v
    @EUMtubebewg9ve6jl7v 2 года назад

    አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ አህለን ዜድየ ማሻአላህ አላህ በሰሙት ተጠቃሚ ያድትገን አላህ የተግባርሰው ያድርገን

  • @Fatuma
    @Fatuma 2 года назад +1

    እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላሆ ጀዛእላህ ኸይር በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር ቅጥይበት ጉዞ ወድ ፈት

  • @Tube-zk1oq
    @Tube-zk1oq 2 года назад +1

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ_
    ➤ _ኢብኑ ቁዳማ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል።_
    ✅ _መልካም ሰዎችን ጓደኛ በማድረግ መልካም ስነ ምግባርን ይቀሰማል። ምክንያቱም ተፈጥሮ ካገኘው ነገር አንፃር መጥፎና ጥሩ ነገርን እንደሚሰርቅ ሌባ ነውና።_

  • @fafetube8315
    @fafetube8315 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እህት ባየነው በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን እኔስ ቁርአን ለመቅራት በጣም እጓጓለሁ ግን አቅሩኝ ብዬ ስጠይቅ መልሳቼው ያስጠላል የምር ብቻ አላህ ያግራልን

  • @salamedmimicho3098
    @salamedmimicho3098 2 года назад

    ሰለም ሰለም ዉድ የገሬ ልጆች ሰለመቹ ዪብዛልኝ እያልኩ ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ተመኘሁላቹ
    በሰለም ለሀገራችን የብቃን ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ዪሰዉረን

  • @fafislifetube
    @fafislifetube 2 года назад

    አሰላም አይለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ 💚💛❤🙏

  • @rukiyatube
    @rukiyatube 2 года назад

    አሰላሙአለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረኻቱሁ ዜድ ጀዛኪላ ጥሩ ቆይታ ነበር አንችንም አላህ ይስጥስ ለእኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዴና የተከበራችሁ ውድ የኢትዮጲያናቴ በሙሉ ሰላምና ፍቅር አድነት መተሳሰብ ለናንተ ይሁን ያረብ ማሻአላህ ዜዷዬ እናመሠግናለን

  • @toybawollo5541
    @toybawollo5541 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቴ ለቁረአን በጣም ጠቃሚናቸው እነዚህን በደብ ካነበብን ቁረአን አያቅተንም እኔ እኒህን ለማወቅ ጉሮሮየን አሞኛል በየመጥበሁ ስለማመድ በጣም ጠቃሚነው ለቁረአን

  • @omureyan
    @omureyan 2 года назад

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህይጨምርልሺ አላህቁራአን ይወፈቃል

  • @seyawtube
    @seyawtube 2 года назад

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱህ አህለን እንኳንደህናመጣሺ ሰላምላምጤናይስጥልንወድእናየተከበራችሁ የሀገሬልጆች ሰላምአንደነትን ይስጠንማሻአላህ

  • @lubetuber
    @lubetuber 2 года назад

    አህለነ ወሳህለን እህት ዜድዬ እንኳነ ደህነ መጣሺ ማሻአላ ማሻ አላ ማሻ አላ ብየአለሁ ወላሒ የወቁትን ማሳወቅ ምንኛ መታደል ነወ ኢልመነ ናፊአ

  • @ferdose
    @ferdose 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወላሂ የኑን ሳኪና ለኔ ከብዳኝ አለች ተጅዉድ ተምሬ ግን አልገባኝ አለሸ ኪታቡም አለ ግን ማን ያንበዉ ችግሩ እሰነዉ አላህ ያግራልን

  • @alimethassan655
    @alimethassan655 8 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህሙቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አኔ በዋሳብ መቅራት እፈልጋለሁ

  • @mideya
    @mideya 2 года назад

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ. ውዲ የሀገሬልጆች እደትናችሁ. ሁላችሁም በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ. ዘረኝነትን. ትተን. አዲነትን ፈቅርን. መተሳሰብን. እንስበክ. በሀይማኖት በጎጥና. በሀገር አንከፍፈል. ጥለናት ለምንሄዲ ዱኒያ 🤕🍎🍎🍕🍇

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 года назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ
    ጀዛኩምላህይር ውደ

  • @aumueiman
    @aumueiman 2 года назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም እካን ደህናመጣሽ የኔውድ አሪፍ ቆይታነበር አላህ ጡሩ ደረጃ ያድርሥሽ የነውድድድድድ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Год назад

    አሰላምዉአሉኩምወራቱላወበርካቲመጣሸላኑአሪፉቃያቲኑበረአበበራቺዉዲማሸአላአራፉቃያቲኑበረበርቺዉዲ???መተው ❤👍🇪🇹

  • @hawiwolloyewatube
    @hawiwolloyewatube 2 года назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁማሺአላህበጣምአሪፍትምህርትእናመሰግናልምን

  • @user-gi7dc8wi9s
    @user-gi7dc8wi9s 7 месяцев назад

    እኔ መማር እፈልጋለሁ ተጅውድን

  • @user-eu2vd8lw2c
    @user-eu2vd8lw2c 6 месяцев назад

    በውስጥመቅራትይቻላል

  • @jamelamobarak4081
    @jamelamobarak4081 7 месяцев назад

    0P

  • @makeya2128
    @makeya2128 2 года назад

    አሰለሙ ለዪኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ዉድና የተከበረቹ የሀገሬ ልጆጅ በየለቹበት ለም ደርቻ ሰለም ተመኘሁላቹ የዳም ልጆች በሙሉ አለህ ከተመኘነዉ በለዪ የሰካልን ፍቅር ሰለም አንድነት መተሰሰብ ዪስጠን 🌷🌹 ሀገረችንም ሰለኸም የርግለን ✅👈ሰለም ሲኖርነዉ መኖር መስራት መሰብ መለኸወጥ የምንችለዉ 👍👍💪💪