ፕሮጀክቱ ለከተማዋ ትልቅ ዕድል ይዞ መምጣቱ ተገለፀ Etv | Ethiopia | News
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- በአዲስ አበባ ግንባታው የተጀመረው የጫካ ፕሮጀክት በኢኮኖሚ ግንባታ፣ በስራ ዕድል ፈጠራና በቱሪዝም ዕድገት ለከተማዋ ትልቅ ዕድል ይዞ መምጣቱ ተገለፀ። #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews
አብቹ የበለጠ ይሳካልህ አንተ ልዩ መሪ ነህ የተጀመረ አልመሰለንም ነበር ተጀምሮ በአጭር ግዜ ውስጥ ይህን ማየት ይገርማል ይደንቃል ጥበበኛ መሪ አንተ እንቁ የሆነ መሪ ኢትዮጵያ ባታገኝ ምን ትሆን ነበር ? ለእያንዳንዱ ስራ ትልቅ እውቅና እንሰጣለን ። አብቹ በርታ በርቱ የኢትዮጵያ ልጆች !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ለጠቅላይ ሚኒስተራችን አቢይ የኢትዮጵያ ጀግና
የአብያችን ታላቁ ፕሮጀክት ለታላቋ ሀገር ኢትዮጵያችን እድገትና ብልጽግና ወሳኝ ነውና አብቹ ከልብ እናመሰግንሃለን ።
🇪🇹👉የመሪያችን አስደማሚ ብቃት ጎልቶ የታየበት አስደናቂ የስራ ውጤት ነው
❤❤❤❤❤❤ ክብር እና ምስጋና ለታላቁ መሪያችን ዶ/ር ጠ/ሚ አብይ አህመድ ይሁን !!
ታላቁ ባለራዕዩ መሪያች ሀገራችንን እንደምትለዉጥን ሙሉ ተስፋ አለን የጊዜ ጊዳይ ነዉ እንጂ ሁሌም ከጎንክ ነን
ክቡር ጠቅላይ ሚነሰተር ዶክተር አህመድ አሊ ተባረክ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ብልህ መሪ ሀቀኛ መሪ
ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤
“የእግዚአብሔርም መልአክ ለእርሱ ተገልጦ፦ አንተ ጽኑዕ ኃያል ሰው፥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አለው።”
- መሳፍንት 6፥12
Bertu Jegina Mari viral doctor Abiy Ahmed 🇪🇹 💪
Good job
በጣም ጥሩ ስራ ነው ለነገይቱ ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ መሰራቱ ብልህነት ነው።
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
የሁሉንም ሀይማኖቶች በእኩልነት የሚወክል ቅርፅ ይዞ ለሁሉም በቂ የአምልኮ ቦታ እንድኖረው ካልታሰበበት ይታሰብበት
Ere ant tew
ኧረ ባክህ? ተው እንጅ?
ዶ/ር፡ አብይ፡ በርታ! የአፍሪካ፡ መዲና፡ እጅግ፡ በጣም፡ ያልሰለጠነች፤ ስሟን፡ የማትመጥን፡ ነች። ገንዘብ፡ የሚያመጣ፡ ግንባታ፡ ይሁን!
ኢትዮጵያ ትቅደም!!!
Enamsgnalen abichu enidate dse yelale
“ጠ/ይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ!በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም።”
- ኢያሱ 1፥5
“እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው! ሥራውም የተከናወነለት ሰው የሆነው ከጌታው የተነሳ ኘው።በጌታ በኢየሱስ ስም🙏🙏🙏
- ዘፍጥረት 39፥2
“የእግዚአብሔርም መልአክ ለእርሱ ተገልጦ፦ አንተ ጽኑዕ ኃያል ሠሪያችን!እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አለው።”
- መሳፍንት 6፥12
Keep Your Amazing work Truth Will prevail
Your Fan from Bahirdar!
we need another city in the other state of the country not in oromia only. why not in gambela and afar or some where else. i want the federal goverment to understand what our unity brings to our states. it is a great oppurtiity for others states too not only for oromia.
ፖርክ መገንባት የህዝብ አይቀይርም። በዚ ገንዘብ ሙሉ ትራክተር ገዝቶ ቢያድል ክሊኒክ ቢከሰራ ኤሌክትሪክ ቢዘረጋ ማዳበርያ ፋብሪካ ቢከፈት ሙሉ ኢትዮጵያ በተቀየረች
ከገባህ ለ 100ኛ ጊዜ ልድገምልህ። ገንዘቡን ሰውየው በግሉ ለምኖ ነው ያመጣው እንጅ ከበጀት ላይ እያስያዘ አይደለም። ትራክተርን በተመለከተ ባለፉት ጥቂት አመታት ምንያክል ትራክተር ለገበሬወች እንደተከፋፈለ reaserch አድርግና ከበፊቱ ጋር አወዳድረው።
@@danielmelese3776 ለምኖ ማምጣት ከቻለ ታዲያ ለምን ንጹህ መጠጥ ውሃ፣ ክሊኒክ፣ትምርት ቤት አይከፍትበትም።
Useless people are shouting, but His Excellency is doing amazing jobs.
እኛ አሁን ራባችንን የሚያስታግስ እንጅ መዝናኛ የሚሠራልን አንፈልግም
ጅብ አሳማ መብላት ብቻ😂እንከፍ ነገር
እኔ ይኤ መስራት በታም ደስተያ ነይ ግን ከ ቅድማያቴ፣እናቴ እና እኔ ተወልጄ ያደኩበት የካ ተራራ ስለሆነ ሳየው እንባዬን መቆታተር አልቻልኩም።
በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ ከ50ሺ ሰራተኛ በላይ በፕሮጀክቱ እየሰራ የእለት ጉርሱን ያገኛል ሥለዚህ እየተራብን በማለት ማላዘን አያሥፈልግም
ፕሮጀክቱ በጣም የሚያስደንቅ ነው ግን ብከአካባቢው ለሚነሱ ቤተስቦች አስፈላጊው ግምት ሊስጥ ይገባል . መንግስት ለስራ ቦታ ሲፈልግ ድሆችን ጎድቶ አስዝንና አስለቅሶ ባይሆን መልካም ነው.
ህዝብ እየተራበና በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ እናነተ ተጃጃሉ! እንዴት አንድ ጤነኛ ሰው ይጥፋ? አይ ሀገር...
❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍
Dud yewichi minzare dedeb.agerito Selam yelat yetu tourist nw yemimetalih?
Why are they not saying building oromo city
How many people displace the project ?
በታሪክ ትወቀሳላችሁ አፈር ብሉና እኛ እየተራብን እናንተ ቅንጦት
Yebete kiristian gibi menkatu ergiman wst yasgebawal behone part of the population eyetetela kemisera yebetekirstiann property sayneka miserabetn menged bifeleg it will bring joy to the orthodox community too eskeza gn beayne kuragna new mnketatelew
poor Vidio shooting
Saherella Abdullahi is a weak person. she treats people very badly at her office. she is a negative energy for Ethiopia.
ቅቅቅቅ እነኢዲያሚን ዳዳም ኢንዲህ ያደርጋቸው ነበር። አብይ ይጠየቅበታል ይሄ ሁ ላ የአገር ሃብት ለሱ ከንቱ ቅንጦት በመውደሙ
በሙሉ የአሽቃባጭ ስብስብ ነው ።እያንዳንዱ የሚያስበውን በሙሉ ጭንቅላቱንና ልቡን ከፍቶ የሚያሳይ መሳሪያ ቢኖር የእያንዳንዱ ጉዱ ይታይ ነበር ።
ይሄ ሁሉ የተወራለት ነገር እንጦጦን ለመድገም ነው እንዴ?
የተሰራን ማጣጣል አንተ ከወሬና ከጥላቻ ሌላ ምን ሰራህ ደነዝ
ይህንን አብይ የሚባል እንሰሳ ታሪክ በምን መልኩ መዝግቦት ያልፍ ይሆን?አውሬው አብይ አህመድ በአለም ላይ የትም አገር ያልተደረገ በአስርና በሀያ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን የማጥፋት ስራን በታላቋ ኢትዮጵያ ላይ ሰርቷል፡፤ ብዙ ሚሊዮኖች በጦርነት፣ በጣም ብዙ ሚሊዮኖች በስደት፣ ሌሎች አያሌ ሚሊዮኖች በረሀብ እየረገፉባት ባለችው ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ ይጫወታል፡፡
እርሱ ምን ያድርግ የሚደፋው ሰው ሲታጣ፡፤ ችግሩ የህዝቡ ነው፡፡ ህዝብ ለመብቱ ለነገው ካልቆመ ይበለው፡፡
Bla bla bla bla mismiya yelenim
ሆዳም ሁላ
ማዳበሪያ ስለታጣ ገበሬው አምፆ፤ ጦር የሚሰበቅባት አገር የአብይ ቤተመንግስት ለምን ቀደመ? በኢጎ ተወጥሮ የሚገነባ ቤተመንግስት አዲስ አበባን እንደካርቱም ሊያደርጋት ይሆን?
ህምምም ቤተመንግስት ብቻ አይደለም...
@@danielmelese3776 ቢሆንም ሌላ ቅድሚያ የሚሰጠው አጣዳፊ ተግባር የለም? ለምሳሌ ጦርነት ማቆምና ማዳበሪያ ፋብሪካ መስራት? በኢጎ በትዕቢትና በእልህ የሚመጣ ውርደት እንጅ ሰላምና ሌጋሲ አይኖርም።
ቱሪስት ቤተመንግስት ይጎበኛል ብሎ ለካድሬ ስልጠና የሚሰጠው ቀውሱ መሪያችሁ ብቻ ነው፡፡ ቱሪስት የታሪክ መስእብ ነው የሚፈልገው፡፡ ላሊበላን አፍርሶ ቤተመንግስቱን የሚያስጎበኝ እንደሆነ አብረን እንከታተላለን፡፡
አይ ኢትዮጵያ በነዚ እጅ ወደቅሽ?
አየህ የሚሰሩትን ታምር። እንደኛ በነገር የተሞሉ አይደሉም ብዙ ጠቃሚ ነገር መስራታቸው አይቀርም።
ሰው እየሞተ ለማን እየሰሩት እንደሆነ የማይታወቅ !!!!
ለምን ተሰራ ነዉ🤣🤣🤣
Dedeboch Ameraroch denakurit Hizib iyafenakeli sil betmengist taweralachihu.isti yet indemitgebu inayalen..kodawoch.