Ethiopia: ታላቁን ቤተመንግስት ከጫፍ እስከ ጫፍ ባሉበት ሆነዉ ይጎብኙ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2024

Комментарии • 97

  • @ሀዲነኚየወሎልጅለያውምወል

    እናመሰግናለን 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💪💪💪💪👍👍👍✅✅

  • @etegetayitupress4409
    @etegetayitupress4409 4 года назад +11

    wow what a narration!!! thanks Long live Dr. Abiy Ahmed

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 4 года назад +2

    Thanks Dr Abye !!!
    this is just start we need a library and historical exhibition for Ethiopian history too!

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 лет назад +14

    What wonderful name unity park. Thanks Dr abey forgotten places changed to treasure. So amazing and brilliant leader. God bless u. Dr abey. Maria from 🇺🇸

  • @qusaibarri1024
    @qusaibarri1024 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ፈታ ዴል ኑሪልን

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 4 года назад +5

    አኔምለዉ እንደዉ እነመለስ ምንሲሰሩ ነበር አቤት አቢቹ መቸም እንዴት እንደኮራሁ ተባረክ ሰላምህ የብዛልህ አንተን በጥላቻ የሚያነሱህን ጌታ ልብይስጣቸዉ እኔ ግን ለገሬ አንተ ታ
    ስፈልጋታለህ እንወድሀለን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 года назад +2

    የሚገርም እኮ አቢቹ ለዛውም ለምኖ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መንገድህንም ያቅናው

  • @h.m2784
    @h.m2784 4 года назад +1

    እናመሠግናለን

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 4 года назад +1

    ለሀገር አንድነትና ለህዝብ እኩልነት የለፋውን መንግሥቱን አንተ ብለህ ስታንቋሽሽ እፍረት የሌለህ

  • @minnina6985
    @minnina6985 4 года назад +1

    መዚቃህ በጣም ደስይላል።

  • @zebura8062
    @zebura8062 5 лет назад +9

    ያምራል አብይ እኮ ጀግና ነበር ምን ወጋአለው አገራችን ሰላም እዳትሆን የሚሰሩ ብዙናቸው

    • @ettymadanit490
      @ettymadanit490 4 года назад

      እዉነት ነወ ግን እግዚአብሔር አለዉ ከሁሉ የሚበልጥ የሾመዉ

  • @tigistdehna5735
    @tigistdehna5735 4 года назад +2

    Wow Taking you god blessed you Abiy

  • @msayekeya8277
    @msayekeya8277 4 года назад +2

    ምስጋናዬ ከልብ ነው መልክቶችህ ውበታቸው ስራዬን እየሠራሁ በፍቅር አደምጥሃለሁ እውነተኛ መልዕክት ሁሌም ያኮራልና በርታ እልሃለሁ ስደተኛዋ እህትህ

  • @ahamadmohammad6801
    @ahamadmohammad6801 4 года назад +1

    አላህ. ዴስይሚል. ነው. ያን. አብይ. ድብቅእሚያረገው. አንድም. የለም. አብይ. ዉለታውበዛ. አላህይጠብቅህ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ሲድቅድ ሀገሬ ስመለስ እጎበኝዋለን

  • @yasabdemes6651
    @yasabdemes6651 4 года назад +3

    ዶክተር አቢይ እግዚአብሔር አድሜና ጤና ለአንተና ለቤተሰብህ ይስጥ ።

  • @hidayasolomon7502
    @hidayasolomon7502 4 года назад +2

    ታዲያ ዶ/ር አብይ ይከበራል እንጅ ይሰደባል ።

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 4 года назад +7

    ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
    የሀገሬ ሕዝቦች እናት አባቶቼ ወንድም እህቶቼ ልብ ያለው ልብ ይበል። አስተውል ዝም ብለህ የውሃ ቦይ አትሁን ክፉውን ከደጉ ለይ አስተውል ፣ አስተውል ፣ አላምጠው በደንብ አኝከው አመንዥግ ፣ ግድ የለሕም የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ አስተውል ፣ የከበረውን ከተዋረደው ለይ ፣ ግድ የለሕም አስተውል አስተውል ፣ የቦይ ውሃ አትሁን።
    ዶ/ር አብይ ውሸታም አይደለም ብቻ በትእግስት ጠብቁት ይህችን ሀገር እንቁጣጣሽ ነው የሚያስመሰላት አሁን ሁሉም እሱን የሚጠሉት ሙስናን ሌቤነትን አያውቅበትም አላስበላ አላቸው ሙስናው ቆመ ምዝበራው ቆመ መጣባቸው እኮ ጎበዝ እንዴት ይቀበሉት? ጎበዝ እንዴት ይቀበሉት ?? ዶ/ር አበይ ሕልም አለው ሕልሙ ድህነትን የማጥፋት ፣ አንድ ኢትዮጵያን አስውቦ ማየትና ማሳየት፣ ሙስናን ማጥፋት ፣ መከፋፈልንና ዘረኝነትን ማጥፋት ፣ ሕልም አለው ወረኞችና ወረበሎች ከፊቱ ዞር በሉ አሱ ሥራ አለበት ፣ ዞር በሉ ከፊቱ ከእግዚአብሔር የተሰጠው አደራ አለበት ሕዝቡን ሊያድን ፣ ትውልዱን የማትረፍ አደራ አለበት ዞር በሉለት ይሥራበት። ዶ/ር እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ!!!!!!!

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 года назад +2

    አብቹዬ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ዉድ መሪ

  • @kamilaaman5348
    @kamilaaman5348 4 года назад +1

    ሀገረችን አሏህ ይጠቢቅሽ

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 лет назад +7

    እሳይ አብያችን እግዚአብሔር ዘበንክን ይባርክ በእውነት አንተ ምርጥ ስው

  • @maranathawengel2487
    @maranathawengel2487 4 года назад +2

    I can't hold my tears......Now I can see hopes

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 года назад +1

    ታሬኩን ሳይቀር በሚገርም ሁኔታ እጀግ በሚያምር ሁኔታ ታድሶ ለህዝብ ክፍት መሆኑ በጣም ደስ ይላል

  • @EH-dk5cc
    @EH-dk5cc 5 лет назад +4

    Thank you!well done

  • @heavenzemelak62
    @heavenzemelak62 5 лет назад +3

    Thank you Dr Abiy God bless you !!!

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 5 лет назад +4

    Thank dr Abiy my pm god bless you 👍🏼👍🏼🙏🙏

  • @belchan6579
    @belchan6579 4 года назад +4

    ጥሩ ዘገባ ለማቅረብ መጥፎ ቃላት መጠቀም አያስፈልግም። ኮ/ መንግስቱ ለሀገራቸው ብዙ ጥሩ ነገርም መጥፎ ነገር አድርገዋል እታዲያ ጥሩ ለመዘገብ ፈልገህ የኮ/መንግስቱን ብቻ " ረሽነው " የሚል ቃል ምን አስነሳህ? ሌሎቹስ? መጥፎ ቃላቶችህን አንሳ ቸው ……

    • @mashamihajlo4859
      @mashamihajlo4859 4 года назад

      Colonel mengistu yatefaw ye negegusun baleseltanoch 60 ye mershnu wesane kalhone besteker ejig hager wedadena teru Ethiopiawi neber ye Eprp lay yetewesedew ermeja wede 400 yemihonu balseltagnochun kereshenu behuala ye betach baleseltanoch kemichersun befit react mareg aleben belew yewesedut ermeja new ende telemedew ke woyanne yewesedkaten ereshnew alk limatawi journalist (the lost generation)kkkk

  • @etushmoga2557
    @etushmoga2557 5 лет назад +2

    ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ እባክህ አቢይ ብዙ አስቸጋሪ ዘረኞች ባጠገብህ እንዳሉ የታወቀ ነው ባክህባክህ አባቶቻችን የሞቱለትን ባንዲራችንን አስመልስ እመነኝ ያኔ ነገሩ ሁሉ ይለወጣል አቤት ያቺ ስድስት ወር ኢትዮጵያ ን ብሩህ አድርጋት ከረመች እውነት ናትና አቢይ እኔ እገሬ ገብቼ ሚኒሊክን እስካይ ድርረስ ቸኩያለው በእውነት የተነሱ ነው የመስለኝ አቢይ አትለወጥ እንዳጀማመርህ ቀጥል ባክህ ባክህ

    • @ettymadanit490
      @ettymadanit490 4 года назад

      አረ አብቹ አይለወጥም እሱን የሾመዉ እግዚአብሔር ነዉ ስለዚ እግዚአብሔር ነዉ የሚያነሳዉ

  • @ኡሙኢምራን.youtube
    @ኡሙኢምራን.youtube 5 лет назад +6

    በጣም እናመሰግናለን አገራችን ውስጥ ባንሆንም እዚሁ ሆነን አገር ካሉ ሰዎች እኩል ጎብኝተን አወቅን እንደውም እዛ ብንገባ እንኳን እንደዚህ አብራርቶ የሚነገር ያለ አይስለኝም

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 4 года назад +1

    ኣጃቢ ሙዚቃዋን በጣም ወደድኳት። እንዳዲስ ማረከችኝ። እወዳታለሁ "
    " የ ክርስማስ ሄራልድ " ነች።

  • @melakunebro1262
    @melakunebro1262 4 года назад +2

    ቅንነት ካለ አገር ልክ እንደአብይ ማሳደግ ማሳመር ይቻላላል ። ነገርግን ይሕ ሁሉ መሥራት የሚቻለው እንደነአብይ ከሌብነት ሲፀዱ ብቻ ነው

  • @danielpaul2233
    @danielpaul2233 4 года назад +6

    መለስ ከድሃ
    ኢትዮጵያ ሰርቆ
    በልጁ ስም ውጭ ሀገር የደበቀው ገንዘብ ብቻ ኢትዮጵያን በሙሉ እንደቤተ መንግሥቱ ያስውባት ነበ።
    አብቹ የኢትዮጵያን የስርቆት አባዜ ስለሰበርህ ፈጣሪ ሠላሙንና ጤናውን ይስጥልን ።

  • @ekramibrahim2793
    @ekramibrahim2793 4 года назад +2

    አብይ ገና ብዙ ይሰራል

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 5 лет назад +4

    Thank you

  • @እግዚአብሔርሰላሜነውያህዌ

    እግዚአብሔር ያክብርልን ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ 💞💞💞💞ስወድህ እኮ አቢቹዬ

    • @ettymadanit490
      @ettymadanit490 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይገስ......!!!!

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 4 года назад +1

    ሙሉውን እልቀረፅከውም

  • @tenayetenaye9472
    @tenayetenaye9472 5 лет назад +5

    Abiyi.ahimadi.egizabiheri.yibrikih.shiiiii.amat.nigasi.❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutk2012
    @hirutk2012 4 года назад +1

    Feta daily bewnetu betham amesegnhalhu kedimshe anseto lemitakerbewon triktochin bemulu kenun mulu beseram bota adamitewalu betham grum ena ewnetega new.
    Ye hager nafkot seyangebegeben anten sadamit tinish tesfa tisetegalhe amesegnalhu. Yebetmengistu gubigit dink new pm edimena tena yestilin. Ethiopia beselam lezelalem tinur.🙏♥️♥️♥️

  • @fantayabuhay9052
    @fantayabuhay9052 5 лет назад +4

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰጣሉን በእውነት ከቤት መንግስት ወስጥ ቤትክርስቲያን እነዳለ አለወቀም ነበር

  • @wondimuheme5477
    @wondimuheme5477 5 лет назад +1

    Wow God bless ethiopia !! What ever is the history thank you prieminster abiy as you promised you did it, very good historical museum that will generate income for nation

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 лет назад +3

    Wow wow enmsegnalen gurum sew Dr Abiy

    • @rosahussein9317
      @rosahussein9317 5 лет назад

      ሺህ አመት ግዛ ምቀኞችህ ድብንን ይበሉ

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 5 лет назад +3

    Long live for D/r Abey

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 4 года назад +1

    Waw thank you long live to Dr Abyi and his Team this is un amazing wisdom proud of you. Dr A byi but I wish if the room Durg used for killing exists A lot of Ethiopians had been killed and one of my brother had been killed too. .Tebareku very beautiful. More Bless. To My Sweet Home and our Prisedent Dr Abyi

  • @alexxalexx5228
    @alexxalexx5228 5 лет назад +1

    መልካም ነገር ነው ።

  • @zubyedachala3556
    @zubyedachala3556 4 года назад +1

    ❤️❤️❤️👍👍🙏

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 года назад +1

    ብራቦ አደኛ ተባረኩ እሺ እቃኘዉ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 5 лет назад +9

    ሰውን መልካም. ሥራውን. አድንቅለት. ሰውን. ከመተቸት. እኔ. ምን. ሰራሁ ይበል. አቦይ. ስባት. ንስሐ. ስትገባ. እንዳትጠራ እራስህን. አዘጋአጅ. ዶክተር. አብይ. ሜርክል. ነው

  • @eyunegn9943
    @eyunegn9943 4 года назад +4

    Dr Aby zemenh yilemlm, telatoch h befith yiwaredu.

  • @natnaelyohannes1320
    @natnaelyohannes1320 4 года назад +1

    Yemetasayew ande aynet video new lemen westu eygebachehu bekeretsa ke terkawe ga ymihade video atserame. Lemen yaleza ke chaf eske chaf enasayachehu alk. Malet yneberbeh ke chaf eske chaf leterke neber. Menem yasayehew neger yelem gen letarik terkawe thanks

  • @meserettsega8738
    @meserettsega8738 4 года назад +1

    You don’t show us the inside

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 лет назад +1

    Dr abey he will doing more. This one is the beginning. But his enemy isn't allowed him to do so. His enemy is his own behares. Please we should have pray together to build one Ethiopia. Amen. Maria

  • @mesiyeearsilji6523
    @mesiyeearsilji6523 4 года назад +1

    Wwwwoo abichuu koo 😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @feraihewetkebede3942
    @feraihewetkebede3942 4 года назад +1

    Wawwwwwwww Enamesgnalan

  • @saeedmagellan4838
    @saeedmagellan4838 4 года назад +2

    ምነው መንጌ ላይ አቆምክ

  • @Vini.jr7741
    @Vini.jr7741 4 года назад +1

    ውይይይይይይይይይይይ እስቲ ዝም በሉ።

  • @kamilaaman5348
    @kamilaaman5348 4 года назад +1

    ያገበው ማሰለኝ አቢያችን ያበለጠም ንገስበት ሂደያውኑም አሏህ ይስጥክ

  • @mashamihajlo4859
    @mashamihajlo4859 4 года назад +1

    Wow PM Dr Abiy erejim edme ketenenet gar le melaw beteseb chimir ye 95+% Ethiopiawian mercha

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 4 года назад +2

    አስጎብኝተህ ልብህ ወልቋል ምታወራው ሌላ ምስል ሌላ

  • @bircruz555
    @bircruz555 5 лет назад +1

    The soundtrack is too loud and distracting.

  • @nejattube8459
    @nejattube8459 2 года назад

    WO wO

  • @sanais1401
    @sanais1401 5 лет назад +1

    enamesgnalen Ethopai lezelalem tenure

  • @meserettsega8738
    @meserettsega8738 4 года назад +4

    Melees and his people eat all the meat and left the bone for Abiy

  • @dagidagi6318
    @dagidagi6318 5 лет назад +4

    Wow betam ds ylan

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 лет назад +1

    😂ኡነትም ድደህን ማፅዳት አይጠበቅብህም ወደጄው አለሁ❤😍😘👌

  • @metumetu4404
    @metumetu4404 4 года назад +1

    አምባገነን መሪ በለው

  • @soulinkg7542
    @soulinkg7542 5 лет назад +1

    You are not showing nothing special but you just keep showing us the picture which we already knew. I thought this’s video were the official one as you promoted and talk in the beginning. I see nothing in this video but a few exact same pics over & over I will make sure to go there and capture a better video for my people.

  • @alemyadetal2692
    @alemyadetal2692 5 лет назад +3

    😍😍😍👍👍👍💞🇪🇹

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 лет назад +1

    ምን ጎመኘን? ሰማን ብቻ እንጂ አይ ከስራ ውዬ ደክም ብሎኝ አንተን ልሰማ ግዜዬን ማቃጠሌ አናድደኝ🙄👈

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 5 лет назад +2

    Waw waw betam asdestkgi betley swe hagher leminor sew betam tekami new enamsghnaln betam dokter abiy kalat yatregial yemamsgnebt ewdhalhu betam betam

  • @twentieth2051
    @twentieth2051 5 лет назад +2

    Eski like gchugn 1 negn

  • @maranathawengel2487
    @maranathawengel2487 4 года назад +1

    Abichu nigusse newe kelebu

  • @mashamihajlo4859
    @mashamihajlo4859 4 года назад +1

    Ate Ate atebel Atse new yemibalew

  • @axumitkingdom7896
    @axumitkingdom7896 5 лет назад +2

    kegmash yemiyans yebetemengt park bchan nw yasayehew
    lemeyawkew taweraleh

  • @mashamihajlo4859
    @mashamihajlo4859 4 года назад +1

    Antem fiction ende tarik mawerat
    jemerk teseklew yegerefu neber kewoyanne tarik tsehafieoch yewsedkaten teret teret kuch aregkat ay limatawi journalist (the lost generation)

  • @kaluethio1571
    @kaluethio1571 5 лет назад +2

    Am z one watched first give me some like

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 5 лет назад +1

    Abiye ye musa amlke yetabkehe

  • @selamubelayneh3091
    @selamubelayneh3091 4 года назад +1

    * ,7
    Ggug

  • @menilikyehualashet8739
    @menilikyehualashet8739 5 лет назад +1

    Men ayenet jezeba nehe addis abeba yalewen be netsa new yemetasegebawe weyes 200 tekefelelletaleh jezeba

  • @raecell5966
    @raecell5966 5 лет назад +2

    Ayi ethophaya nugusi hulu lebaa

  • @adgo7206
    @adgo7206 5 лет назад +1

    Why you forgot Mels Zenawi ...you mentioned the most hated hailselase and menilk ...they dont represent all ethiopia.

  • @ትንሣኤ-ዘኢትዮጵያ
    @ትንሣኤ-ዘኢትዮጵያ 5 лет назад +1

    ታከለ ኡማ ይሻላል

  • @قوةالشعب1
    @قوةالشعب1 5 лет назад +2

    ****የአጼዎች አምልኮ***

  • @safiaabdulrazaq8795
    @safiaabdulrazaq8795 5 лет назад +1

    Woy cinqilat indnaw nabsee!