How to Make Favorite easy and quick Pasta recipeተወዳጅ ቀላል ፈጣን የፓስታ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 40

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 9 месяцев назад

    ለአይን ማራኪ ለመራት የሚይነሳሳ ከመጀመሪያው እስከመጨርሻው አሰራረሽ ሲያምር በጣም ልዬ የሆነ የመኮርኒ በክሬም ዋዉ ገና ሳየው ከማማሩ የተነሳ ጠአሙ ታየኝ የሰሮ እጆችሽ ይባርኩ የኔ ባለሙያ ቆንጂዬ አርገሽ ሰርተሽ ሼር ስላርግሽን ከልብ እናመሰግናለን❤❤

  • @slmgl37
    @slmgl37 9 месяцев назад

    18 beğeni topladı eline emeğine sağlık çok güzel görünüyor Türkiye 🇹🇷 İstanbul 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 9 месяцев назад

    ሰላም ሽ ይብዛ አዶይ ውድ ዋውውውውው በጣም ቆንጆና እንደ ሁልግዜው ቆንጆ ምግብ ነው ይዘሽልን የመጣሽው የኔ ሰት እናመሰግናለን 💚💛❤️😍👈

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 9 месяцев назад

    አዶናዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ባለሞያ እጅግ በጣም ተወዳጅ ዉብ የሆነ የፓስታ አሰራር ነዉ ያጋራሽን እንዴት ያምራል ቅልጥፍ ያለ ልዩ ነዉ የሰሩ እጆችሽ ያረኩ ሞክራለሁ ሁሉም ሰዉ ይወደዋል ይህንማ በርቺልኝ ዉዴ 👍❤😍🙏

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 9 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ አዶኒ ዋውውው በጣም ልዬና ጣፍጭ ቆንጆ የሆነ መኮረኒ ነዉ የሰራሽልን የኔ ባለሞያ❤❤❤

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 7 месяцев назад

    ሰላም ሰላም አዶናዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው የሚገርም አሰራር በእንፋሎት የባሰልሺው እስኪመስል ድረስ ምንም አልተያያዘብሽም በጣም ያምራ ባለ ሙያ ነሽ በርቺልኝ

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 9 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ አዶናይየ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ አርገሽ ሲያዩት የሚያምር ጣፋጪ የመኮሮኒ አሰራር ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን 👌👍🙏

  • @mulu-n7t
    @mulu-n7t 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናይዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም ቆንጆ ጤናማ የሞከረኒ አሰራር ሼር ስላረግሽን ❤🙏

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 9 месяцев назад

    ሰላም ሰላም አዶንዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ በጣም ፈጣን ልዩ የሆነ ጥፍት አርገሽ እንደሰራሽው ግብአቶችሽ ይመሰክራሉ ደሞም በባለሙያ እጅ ተሰርቶአል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👍🙏❤️

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 9 месяцев назад

    አዶናይዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ እና ልዩ የመኮረኒ አሰራር ነው ሶሱን የተጠቀምሽበት መንገድ የተጠቀምሽው ቅመም በጣም ቆንጆ ጣእም ይሰጠዋል የኔ ባለሞያ ሞያሽን ሼር ስላረግሽን ❤🙏

  • @adem364
    @adem364 9 месяцев назад

    አዶዬ ዋዉዉዉ ሰደስት አይነት ቅመም ሳልሳ ማጅ በብሪካ ዘይት ነጭ ሽንኩርት ክሬመ ስደስት አይነት ቅመም ነው የተጠቀምሽው ዋዉ በቀላል መንገድ ቆንጆ ምግብ

  • @jonimercy
    @jonimercy 9 месяцев назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ መኮሮኒ ነው የሰራሽው ለሶሱ የተጠቀምሺያቸው ግብአቶች ጤናማ እና ቆንጆ ጣዕም እንዲኖረው ያደርጉታል በክሬም ልዩ ነው ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው ❤️🙏👍

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 8 месяцев назад

    ሰላም አዶናዬ በጣም ምርጥ የሆነ ልጆች በፍቅር የሚወዱት ምርጥ ፓስታ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 9 месяцев назад

    የኔዋ ሰላምሽ ብዝት ይበል ዋው ልክ ሲገባ አይናችን ልክ ቢድዮውን ስንከፋተው ጽድት ባለ ቦታ ጽድት ብለው የተዘጋጁ ግብአቶች እንዴት ደስ ይላሉ ለማየት ብቻ እራሱ ደስ ይላል አቀራረቡ እንዲህ ጽድት ብሎ ያማረ ተሰርቶ ሲያልቅ ደሞ ጣእሙን መገመት አያዳግትም የኔዋ ተባረኪ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 9 месяцев назад

    አዶናዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው የኔ ባለሙያ እኔኮ ምግብ ስትሰሪ የምትጠቀሚያቸው የቅመም አይነቶች ይገርመኛል በጣም ምግብሽን እንዴት እንደሚያጣፍጠው ታየኝ ዛሬም የሚጣፍጥ ተወዳጅየ ፓስታ አሰራርሽን ወድጀዋለሁ እጅሽ 😢ይባረክ ።❤❤❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 8 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ አዶናዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የመኮረኒ አሰራር ነውየጨመርሻቸው ግባቶች በጣም ነው የሚያጣፍጦቸው ሲያዬት እራሱ ያስጎመጃል የሰሩ እጆች ይባረኩልኝ

  • @ahlamW
    @ahlamW 7 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ አዶናየ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጥሩ አሰራር ነው ከለሩ እራሱ በጣም ያምራል አሰራርሽን በጣም ወድጀዋለሁ በርቺልኝ

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 9 месяцев назад

    አድዩ ይሄ ቪዲዩ አምልጦኝ ነበር ያንች ምግቦች ለየት ያሉ ናቸዉ ግበአቶቹ ይመቹኛል መኮሮኒ 😋😘👌

  • @hasettube
    @hasettube 9 месяцев назад

    አዶናዬ የእኔ ውድ በጣም ቆንጆ እና ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ በጣም ባለሙያ ነሽ

  • @azebina20tube
    @azebina20tube 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንክዋን ሰላም መታሽ የኔ ባለሞያ ሙሉ ቪደዮ ነው ያየሁት እጅሽ ይባረክ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 9 месяцев назад

    ሰላም አዶናዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ፈጣንና ጤናማ የሆነ የፓስታ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ይህንን ተወዳጅ የሆነ ምግብ ሰርተሽ ሳላሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 9 месяцев назад

    ሰላም አዱዬ ! ፈጣን እና የሚጣፍጥ አይነት የመኮረኒ አሰራር ነው ያሳየሽን። ለልጅ ለአዋቂ ይሆናል። ሁሌም ምግቦችሽ ምርጥ ናቸው። ሼር ስለምታደርጊን በጣም እናመሰግናለን።ተባረኪ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 9 месяцев назад

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ አዶናዬ ❤❤ እስከ አቀራረብሽ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ🎉🎉🎉🎉

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 9 месяцев назад

    የኔዋ ከመጀመርያው ግብ አቶቹን ከማሳየት ጀምሮ ጽት ያለ የመኮረኒ አሰራር ነው ያሳየሽን መኮረኒው ለልጅ ለአዋቂ መሆን የሚችል ማንኛውም ሰው ደስ ብሎት መመገብ የሚችለው አይነት አሰራረ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ

  • @Sound5650
    @Sound5650 9 месяцев назад

    Selam lance yhune Adonay ❤❤❤Thanks for sharing ❤❤❤

  • @lezzeti-sanat520
    @lezzeti-sanat520 9 месяцев назад

    Ellerine sağlık arkadaşım 🌷

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 9 месяцев назад

    Adonaye yen balemoyaa yummy 👌

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 9 месяцев назад

    Selamshe be keresetos yebezalegne enkuan dehna metashe yummy 😋🤤 betam meret yehon aserare new yasayeshen ejeshe yebarek

  • @lezzeti-sanat520
    @lezzeti-sanat520 9 месяцев назад

    Merhabalar 🥰 İzlemedeyim

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 9 месяцев назад

    ዋዉዉዉዉዉ 🎉🎉🎉🎉 አህለን አዶናዬ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 9 месяцев назад

    እንካን ደህና መጣሽ የኔ ባለምያ❤❤ ያሚ

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 9 месяцев назад

    Enkuan dehna metash Adonaye Betam konjo ye macaroni aserar new yetetekemeshachew kimemoch endihum gebeatoch tafach yehon yaldereke macaroni aderegotal cooking cream yatafitewal yebelet konjo new ejish yebarek ❤

  • @efuyegelastube
    @efuyegelastube 9 месяцев назад

    አዶኒዬ አለሽ ግን የጠፋ ሰው

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 8 месяцев назад

    Selame Lanechi yehune Adonaye Enkuwane Dehena metashe betam tafache kelale ena fetane ye mekoreni aserare new gebeatochu hulu yetetekemeshachew yemiyatagetu nachew Enamesegenalen ❤

  • @genikedna5698
    @genikedna5698 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 9 месяцев назад

    Selam Adonaye Endet Neshi❤

  • @mekonenmamo-g8e
    @mekonenmamo-g8e 9 месяцев назад

    konjo konjo

  • @medihntube
    @medihntube 9 месяцев назад

    Adoye grazie mille ♥️♥️

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 9 месяцев назад

    እጂሽ ይባረክ❤