ካስማ || KASMA|| ከሃሪማዎቻችን (ክፍል 1) || Part 3 C

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 29

  • @ahmedw4764
    @ahmedw4764 5 лет назад

    ማሻ አላህ ደስ እሚል ኘሮግራም ነው እንደዚህ ያሉ እንቁ ሸሆቻችንን ታሪካቸውን አሳውቁን! !!ጀዛከላህ ኸይር! !!

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ

    መሻ አላህ ያአላህ እንደነዚህ አይነቶች ታላልቅ መሻይህ ከእነዚህ እንማር አህባቢ አፈ ጨሎ አንታለል

  • @مُحَمَّدصلىاللهعليهوسلم-ي5ذ

    ባረከሏሑፊኩም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲በጣም ደስ ትላላችሑ ፣🤲🤲🤲

  • @menyahelabey5302
    @menyahelabey5302 4 года назад

    ያረቢ እባክክ እኔንም እርዳኚ አላህየ ኢባዳየን አሣምርልኚ

  • @የኢማሙአህመድልጅነኝ

    ሀዶ ደስ ሲልኮ ማሻአላህ ጀዛከላህ

  • @FathimaFathima-lv2hb
    @FathimaFathima-lv2hb 4 года назад

    አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @makameka3276
    @makameka3276 4 года назад

    ማሻአላሕ

  • @sss5778
    @sss5778 5 лет назад

    ማሻአላህ ያባቶቻችን ምትኮች አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ማሻአላህ ጄዛኩሙሏህ ኸይር ያሼኹና አላህ የህፍዝኩም እድሜና ጤና ለኡለሞቻችን ለሞቱትም ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው

  • @juharhamza7533
    @juharhamza7533 5 лет назад +1

    مشاء الله ياشيخ

  • @zeharereshedzeharereshed3469
    @zeharereshedzeharereshed3469 5 лет назад

    ማሻአላህ

  • @neimaahmad506
    @neimaahmad506 5 лет назад +1

    Masha Allah, jezakellah , gin egna Ethiopian teleku chgerachin sew kalefe buhala new tarikachwu Yemitawasewu, behiwot eyalu selnsu benawera Melkam new

    • @እሙቢላል0532
      @እሙቢላል0532 5 лет назад +1

      ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ እዲሜናጤና ይስጣቺሁ ያረብ እኛም ከስደት ተመልሰን የምንጠቀምበት አሏህ ያዲርገን

    • @ibrahimmohammed-tb6qr
      @ibrahimmohammed-tb6qr 5 лет назад

      መሻአላህ አላሁ አክበረ ረሂምሁ ሎሁ አላህ ጀነተል ፈረዳስ ያሰቀምጣችው እረስወንም ረጂም እድሜ አለህ ይስጥልን ተማሪይወችም ይኸን የአላህ ቃል ለህዝቡ በሰፊው አድረሳቹሁ አሻራቹሁን እድታስቀምጡ አላህ ያበረታቹሁ አላህ ይፍታህ አለይኩም

  • @ሀበሺይ
    @ሀበሺይ 4 года назад

    ሀያታቺሁንአላህያረዝምልን

  • @leylam.d1316
    @leylam.d1316 5 лет назад

    ماشاء الله الله يحفظكم ويطول عمركم يارب

  • @HaHa-xt7yo
    @HaHa-xt7yo 5 лет назад

    ኸይር ስራቺሁን አላህየ ይዉደዲላቺሁ

  • @ahamadmohammad6801
    @ahamadmohammad6801 5 лет назад

    ሀጂየኢትዪጲያ. ንብረቶች ሀየትና እድሜ ይስጥልን

  • @HaHa-xt7yo
    @HaHa-xt7yo 5 лет назад

    የኛ ምርጡቺ ብርቅየዎቺ

  • @saidmohemmed5596
    @saidmohemmed5596 5 лет назад

    MashaAlah

  • @HaHa-xt7yo
    @HaHa-xt7yo 5 лет назад

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ

  • @ዙዙነኝየኡዝሀቢቢኑርተማሪ

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @ሀበሺይ
    @ሀበሺይ 4 года назад

    ተመልከቱሱፍዮችደስሲሉ

  • @juharhamza7533
    @juharhamza7533 5 лет назад

    مشاء الله

  • @Rak-lu7cx
    @Rak-lu7cx 5 лет назад

    Masha allah

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 лет назад

    በጣም እናመስግናለን ሸሀችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እንወደወታለን ሀሽም🥰 ሀሊድየ አየውህ😂

  • @halemahalema1945
    @halemahalema1945 4 года назад

    ማሻአላህተባርከላአላህእዲሚይሥጥልንለሞቱትምአላህበጀነትያርግልንያርብብብብማሻአላአባቶቸአችንበርቱ

  • @HaHa-xt7yo
    @HaHa-xt7yo 5 лет назад +1

    የሞቱትን አላህየ ረሂመሁላህ ያሉትን ሀፊዘሁላህ