Ethiopia | Ethiopian News ምሽቱን አሰቸኳ ስብሰባ ተጠራ II ተጨማሪ መረጃ ዶላር በአዲስ አበባ II ሲዳማ ባንክ ምንዛሬውን ሰቀለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ምሽቱን አሰቸኳ ስብሰባ ተጠራ II ተጨማሪ መረጃ ዶላር በአዲስ አበባ II ሲዳማ ባንክ ምንዛሬውን ሰቀለው
    Welcome to the official Addis Media RUclips channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Комментарии • 35

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo Месяц назад +7

    ገና ጉድ ይፈላል

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Месяц назад +2

    OK ፈረንጅ የሚያሸረግዱት እኮ አለምን ያከሰሩበት ዘዴ ስለሆነም ነው እኮ ቢገባችሁ ዉጪ ኖራችሁ ብታዉቋቸዉ ጥሩ ነበር ስንት ሀብታም ሀገሮች ሽባ የሆኑበት አሰራር ነው እነ ኢራን አርጀቲና አንጎላ ግብጽ በእነሱ ብድር መዳከሮ ብቻ ነው አደገኛና መጥፎ ነው ሀገር ማነቂያ ዉሳኔ ስለሆነም ደስ አላቸው የእነሱ ሁሉ ነገሮች በፈለጉት የዉጪ ምንዛሪ ይዘርፉሀል የሰለጠነ ሰው ስለሌን ነው ጨዋታውን የሚያዉቅ የለንም።

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Месяц назад +3

    ሀገር በእዉቀትና በአዋጭ ስትራቴጅ ካልተመራች ምስቅልቅሎአ ይውጣል፣ ብዙሀኑም ይጎዳል፣

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 Месяц назад +3

    ዩናይትድ ኪንግደም ያለችው እውነት ነው ምክንያቱም የኮሌኒዎች መደጋገፍ የሕዝብን የኑሮ ፈተና ማሰፈን ሰለሆነ ነውና

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Месяц назад

      ሴራቸው ሰራ እራሳችንን ተበተብንላቸዉ።ደንቆሮ ገዢዎች

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Месяц назад

    የሲዳማ ባንክ ጥሶ ማለት ምን ማለት ነው? አዲሱን መመሪያ አንብ መጀመሪያ አትቀባጥር

  • @mengistuteshom286
    @mengistuteshom286 Месяц назад

    ወይ ዘንድሮሮሮሮሮ

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 Месяц назад +1

    ከቁልቁለትም ቁልቁለት

  • @tsgheredaokubalidet8791
    @tsgheredaokubalidet8791 Месяц назад

    Yihn agegnen yemitlut ke Ertrawyanoch yebezeezachut new leboch.

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs Месяц назад

    እስክ በጎ በጎ እናዉራ በጎ እንድሆንለን

  • @yonasaraya2402
    @yonasaraya2402 Месяц назад +1

    😂😂😂 wede enteretos 😂😂😂

  • @habteabgabriel1700
    @habteabgabriel1700 Месяц назад

    Beggars don’t have choice but to do what their masters tell them them. Remember Kenya Ruto? Ethiopia has always lived with austerity, it has come to a point that it’s great great grandkids can’t pay its debt.

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 Месяц назад

    ቀጣይ ግዜያት የፈተና ግዜያት ናቸዉ😂😂😂

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Месяц назад

    ነዚህ ካህዲ. ባለስልጣኖች እ/ር ካልቀነጠስ ኢትዮጵያ ሰላም አትሆነም እ/ር የሰማይ ተነስቷል ?

  • @JLBr-z4z
    @JLBr-z4z Месяц назад

    አንቴም ምክር ቤቱም ያው የተነገራችሁን ከማስተገባት በስተቀር ሌላ ምንም ማድረግ አትችሉም

  • @alemayehum.mellese1257
    @alemayehum.mellese1257 Месяц назад +1

    USD 7 billion is 2023/2024 gross revenue for Ethiopian Airlines. It is not profit. Profit and revenue are quite different concepts. Pls be careful when you talk about numbers.

    • @yonasaraya2402
      @yonasaraya2402 Месяц назад

      He is just tultula youtuber😂😂😂

  • @tsbrodemnet5024
    @tsbrodemnet5024 Месяц назад

    ወገኛ

  • @meb153
    @meb153 Месяц назад

    ሲዳማ ባንክ ከፈለገ አንዷን ዶላር 115 መግዛት በፈለገው ዋጋ መሸጥ ይችላል።ሲዳማ ባንክ በአጭር ተወዳዳሪ ባንክ ሊሆን ይችላል።ሲጀመር ከ115 ብር በታች የሚሸጥ ሰው የለም።

    • @redatadiyos3907
      @redatadiyos3907 Месяц назад

      Sidama bank the weakest bank in Ethiopia

  • @tsgheredaokubalidet8791
    @tsgheredaokubalidet8791 Месяц назад

    Shanta mezegyet bicha aydelem lebnetim chimir new.

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 Месяц назад

    በትክክለኛው የተሰጠው ቀነገደብ ለተሳፋሪው መጉላላት እንዳገጥመው ነው የአየር መንገዱ በቀጥታ የተፈጸመውን ጉድለት አርሞ ንብረታቸው ለጠፋባቸው በአየር መንገድ ህግ ተክሰው ንብረታቸውን ማግኝት ሲችሉ የበረራው ዋጋ እደርቀት ጉዞው ተመጣጣኝ መሆኑ ሲስተካከል የሚቀጥለው ይከተላል የተሳፋሪው በተሰጠው ቀነገደብ የራሱን ምርጫ ማስተካከል ይችላል ጉዳዩን በሸያጭና ገዠይ ስናየው ተጎጂውን መለየት ቀላል ነው በተጨማሪ ጉዳዩን ርእሱን ለማስለቀቅ ባይሞከር በጣም የተሻለ ነው ተከታይ ችግሮችን እዳያስከትል ሲባል አስበን ለሰላም ለመልካም ጉርብትና እንስራ ።

  • @LeulsegedTilahun
    @LeulsegedTilahun Месяц назад

    እባካችሁ እውነት ተናገሩ

  • @mulugeta-li4lp
    @mulugeta-li4lp Месяц назад +1

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @hailehabesha
    @hailehabesha Месяц назад +1

    የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ያልገባቸው እና የፋኖን ትግል ለመጥለፍ የሚሰሩ ሴረኞችን የማጋለጥ ስራ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል። እኔ እስካሁን መረጃዎች ስለሌሉኝ እስክንድር እንዲተችና እንዲወቀስ አልፈልግም ነበር።
    አሁን እንደተረዳሁት ግን እየሄደበት ያለው መንገድ የፋኖን ትግል በጣም የሚጎዳና አደገኛ አካሄድ እየተከተለ ነው። ታላቁ እስክንድር ተብሎ እንዳልተሞካሸ በአማራ ህዝብና በፋኖ ላይ እንዴት እንዲህ አይነት ተንኮል ያስባል። እንዴት ለራሱ ስልጣን ሲል ፋኖን በገንዘብ የመከፋፈል ስራ ይሰራል?!
    እስክንድር አውቆም ይሁን ሳያውቅ የዲያስፖራ ተወካይ ብሎ የሾማቸው ሰዎችን እንኳን ብናይ የአማራ የህልውና ትግል ያልገባቸው በአማራ ህዝብ ሞት ለራሳቸው ስልጣን የሚሰሩ ናቸው። ለምሳሌ የነገስታት ዘር ነኝ ብሎ የሚያስበው ልጅ ተድላ መላኩ በፋኖ ትግል የንጉሳዊ ስርዓትን መልሶ እራሱን ንጉሥ አርጎ ለመሾም የሚያስብ ደፋር ግለሰብ ነው።
    ይሄ ማለት እንደ ህወሓትና ኦነግ የሀገራችንን የቀድሞ የነገስታት ታሪክ ከመጥላት ጋር የሚገናኝ አይደለም። አሁን ባለንበት ዘመን የዘር ግንድ እየቆጠሩ የሀገር መሪ መሆን የሚቻልበት ጊዜ አይደለም። የታላቋን የሮማ ኢምፓየር የቄሳር አስተዳደር ወይም የግብፅ ፈርዖኖችን ስርዓት በዚህ ዘመን መተግበር እንደማይቻለው ሁሉ፤ በእግዚአብሔር የተቀባው ነኝ እያሉ ዘር እየቆጠሩ ንጉሰ ነገስት ተብሎ ሀገር የሚመራበት ጊዜ አልፏል።
    በዚህ ረገድ በእስክንድር የተወከሉት ሻለቃ ዳዊትም የልጅ ተድላ አይነት አስተሳሰብ እንዳላቸው በማስረጃ ማቅረብ ይቻላል። ለምሳሌ በእስክንድር ተወክለው ገና ስራ እንደጀመሩ በዙሪያቸው (በኮሚቴ ውስጥ) ሲያሰባስቡ የነበሩት እንደ ልዑል አስፋወሰን አይነት የድሮ የነገስታት እና የመሳፍንት ዘር ናቸው የተባሉ በዕድሜም በአስተሳሰብም የጃጁ ሽማግሌ ግለሰቦችን ነው።
    ከውጭ ሀገራት ጋር በትብብር መስራትን በተመለከተ አንድም የረባ ተግባር አላከናወኑም። አንድ ያነጋገሩት የውጭ ሀገር ቢኖር እስራኤል ብቻ ስትሆን እሱም ቢሆን የሰለሞን ስርወ መንግስት ንጉሳዊ አስተዳደርን ለመመለስ ስለምንሰራ የእስራኤል መንግስት እርዳታ ያድርግልን ብለው እንደሄዱ መገመት ይቻላል።
    እንዴት ቢያስቡ ነው በዚህ ዘመን ሊታሰብ የማይችል በአማራ ህዝብ ደም በዘር የሚተላለፍ ንጉሳዊ አገዛዝ ለመመለስ የሚያስቡት?! አማራው ብቻ ሳይሆን ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብስ እንዴት ይቀበለናል ብለው ነው የሚያስቡት?! ስለዚህ እስክንድር ከጀሌዎቹ ጋር የአማራን ትግል እየጎዳ ስለሆነ ወይ ገለል ይበል አለዛ በፋኖ አመራሮች ስር ሆኖ የማስተባበር ስራ ብቻ ይስራ።

  • @AhmedAli-fn1vs
    @AhmedAli-fn1vs Месяц назад

    ኢትዮጵያ በአለም ባንክ እሥክዛሬ አልናረችም ራሳንና ብራን አሥክብራ ነው የናረችው ካንድ አመት ቡሐላ የዚህ መንግሥት ውድቀት ነው የሚሆነው ኬንያ ውሥጥ ክሆነው በላይ የህዝብ ቁጣ የሆናል ኢትዮጽያን የመሩት አንዳችውም ብርን አልጣሉም

  • @dcghetto
    @dcghetto Месяц назад

    Ethiopian airlines we don't need you we have so many choices with respect, fair price, with those airlines like Turkish, Emirates, Egypt, fly Dubai, Saudi, Italian ::

  • @dcghetto
    @dcghetto Месяц назад

    Kedada be tigray wegiyalay wetader ,asafruwal , be amhara tornet lay wetader assfruwal evidence ale Eritrean nachew yemigodut lalkew don't worry about Eritrean passengers next step Eritrea air spacewan le Ethiopia airlines tezagabetalech wede Europe and America middle east berera lay techemari seat yewesrdebetal yamalet more nedage yetekemalu kisaraw le Ethiopian airlines new lela bezu shanta lalkew dollars keflen new yeminchenew 99.9 percent ke Europe, America, middle east yemimetu passengers nachew Addis Ababa transit adergew Asmara yemihedut we don't need you we have so many choices by felisha😂😂😂😂😂😂