Hallo, hallo, Adon, mein Lieber. Friede sei mit dir. Friede sei mit dir, wo immer du bist. Wow, mein Lieber, das ist ein beliebtes Nigit-Rezept. Die Kinder, die du gemacht hast, lieben es. Es ist die beste Lösung, die wir machen können es zu Hause auf so saubere Art und Weise. Mögen Ihre Hände von meinem talentierten Schöpfer gesegnet sein. 👌👌
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ አዶዬ ዋዉ በጣም አሪፍ የሆነ የኔግት አሰራረ ነው ኒጊት ለካ እንሰዚህ ቀለል ነው በጣም እኮነው የሚያምርው ከሱቅ የሚገዛውን ያስንቃል ዋዉ እንኳንም ሼር አርግሽልን ❤❤
ዋውው ሞያማ አለ 👌ገራሚ የደንች ኒጊት በሸሜል ነው ድንቹ እራሱ ከዘይቱ ላይ ስታጠነፍፊው እንዴት ያስጎመጃላ ቆንጆ አርገሽ ነው የጠበስሽው ከዛ ደሞ ቺዙ እላዩላይ ያለው ፓርት በቃ ምራቅ ነው እሚያስውጠው በጠቃላይ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን
ሰላም አዶኒ እህቴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ዋውውው ከለሩ ልዩ ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ የሚል ምርጥ ጊኒት በድንች ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሙያ ❤🎉🎉🎉🎉
ሰላም ላቺ ይሁን አዶናዬ እህቴ እንዴት ነሽልኝ አቤ ሞያ ብሎ ዝም ቆንጆ የሚገርም የምግብ አሰራር ያጋራሽን ልጅ አዋቂ ሊመገበዉ የሚችል ጣፋጭ አሪፍ ምግብ ዋዉ እጅሽ ይባረክ 👍👌❤🙏
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አዶዮኒ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባርክ በጣም ልዬና ቆንጅ ምግብ ነዉ አስራሽልን ኒጊት በድንች እንደዚህ ኒጊት በድንች ልዬ ነዉ እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው
ዋው በጣም ቆንጆ የመኮረኒ በሽመል ነው የሰራሽው ድንቹን ጠብሰሽ ሽንኩርት አቁላልተሽ ቆንጆ እና ጤናማ ቅመሞች ጨማምረሽ አሪፍ ምግብ ነው የሰራሽው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤
ሠላም ሠላም እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ዋው ያሚ የሚያምር አሠራር ነው❤
ስላምሽ ይብዛልኘ ንጋትዬ ውዴ ዋውው በጣም አሪፍነው ጎበዝ በርች እማ🎉❤
ሰላም ላንቺ ይሀን እህቴ አዶኒ ዋውውው ምርጥ የሆነ ንጊት በድን ነው ሰርተሽ ይጋራሽን ቢሻሜሉም ደስ ይላል አዋሀድሽ በርቺ ጎበዝ ቀጣይ በሌላ እንጠብቅሻለን ❤❤❤
ሰላም አዶና እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ኒጊት በድንች በሸሜል አሰራር ልዩ ነው ውዴ ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን የኔ መልካም ሼርርር
ሰላም ሰላም አዶን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሁሉ ዋው ዋው ውዴ ተወዳጅ የሆነ የኒጊት አሰራር ነው የሰራሽው ልጆች በጣም ይወዱታል እንደዚህ በፅዳት በቤት ውስጥ እንድንሰራው ምርጥ መላ ነው የኔ ጎበዝ ፈጣሪ እጆችሽን ይባርክልን 🙏❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ብሰላም መጣሽ የኔ ውድ እህት መልካም ቆይታ ነበር በርችልኝ አመስግናለዉ
ዋውውው እጂሽ ይባርክ በጣም ጎበዝ ነሽ አቤት ሙያ ሁሉነገርሽ የተለየ ነው👌👌👌
አዶናዬ እንኩውን ሰላምመጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ዋው ብያለሁ በጣም ቆንጆ ኒጌት በሽሜል አሰራር ነው ሼር ያረግሽን እንደሚጣፍጥ ምንም ጥርጥር የለኝም ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🙏👍
ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ ቆንጆ 🙏🙏
ዋውውውው ነው ለየት አርገሽ ነው የሰራሽው ዎድጀዋሐሁ እሞክረዋለሁ ችግናጌት በድንች በወት 👍እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን እጅሽ ይባረክ🙏🙏💖
ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ኒጊት በድንች ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ጤናማ የሆነ የምግብ አሰራር በጣም ነው የሚያምረው ብሉኝ ብሉኝ ይላል ፈጣን አሰራር ነው እጅሽን ይባርከው
ዋው አዶናዬ በጣም የሚጣፍጥ ምርጥ የድንች ሶዬ አሰራር እጅሽ የሚያስቆረጥም ምርጥ ምግብ ያሚሚሚሚሚ❤
አዶናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
በጣም ምርጥ የሆነ የድንች መሸሜል አሰራር ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ በአጠቃለይ የተጠቀምሻቸዉ ግብአቶች ቅመማቅመሞች ልዩ የሆነ ጣዕም ይሰጠዋል የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏❤
አዶናዬ የእኔ ዉድ በጣም ቆንጆ የመኮረኒ የድንች የመኮረኒ መሸሜል አሰራር ነው ሰርተሽ ይዘሽን የመጣሽዉ ያዉም ፅድት ካለ ሙያ ጋር እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤🙏
የኔዋ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ግሩም እና ጤናማ የሆነ እንዲሁም በጥንቃቄ እንደተሰራ እሚያስታውቅ ሲታይ የሚያስጎመጅ የምግብ አይነት ወይም የኒጊት በድንች በሸሜል አዘጋጅተሽ ለኛም ስላሳየሽን እናመሰግናለን በእውነቱ በጣም ነው እሚያምረው እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሞያ።
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደና መጣሽ አዶናይ ዋውው የኔ ባለሙያአሰራርሽ አቀራረብሽ ሲያዬት ብሉኝ ብሉን የሚያስብል ነው እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ👌👌
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እህት አዴሚዬ የኔ ልዬ እንዴት ቆንጆ አርገሽ ነዉ የስራሽው ያዘጋጅሽ ው እክሽ ይብልርክ የኔ ባለሞያ በጣም እናመስግናለን❤❤
ሰላምሽ ብዝት ይበል አዶናዬ በጣም ቆንጆ የሆነ ድንች ጠብሰሽ እና ካሮት ፣ቀሪያ ቅመሞችን ጨምራሽ ከወተት ጋር አደባልቀሽ ልዩ የሆነ ልክ ላዛኛ የሚመስል ምግብ ነው የሰራሽው ወድጀዋለው እንደሚጣፍጥ ጥርጥር የለኝም ልዩ ነው
አዱዬ የእኔ ውድ ! ወይኔ እንዴት ያምራል የዛሬው ደግሞ ! ጣፍጦ የሚበላ እና ለየት ያለ ምግብ ነው የሰራሽው። የምትጠቀሚያቸው ቅመሞች እራሱ ይለያሉ። የሚገርም ምግብ በድንች በናጌት በሽመል አድርገሽ ሼር አድርገሽናል በጣም እናመሰግናለን።
ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እጅሽን ይባርከው እናመስግናለን WOWWWWWW thanks
ماشاء الله تسلم ايدك 🎉🎉
አዶናዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው ንጊት በድንች ባሽሜለን አሰራር በመጀመሪያ ድንቹ አጠባበስሽ ከለሩም ያምራል ከዛም ወተቱን ጨምረሽ ሌሎችንም ግብአት ጨምረሽ ቆንጆ የድንች ባሽሜለን ነው ሰርተሽ ሼር ያረግሽን ።❤❤❤
ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ🙏🙏
በጣም ቆንጆለየት ያለ ለአይን የሚስብ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ለልጆም ላዋቂ መሆን የሚችል የምግብአይነት ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረኩ 🙏🙏
አዶዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት የዛሬው ደሞ ለየት ያለ የነጊት አሰራረ ነው ያሳየሽን በጣም ቆንጆ የሆነ ጤናማ ምግብ ነው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ አዲናዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ መኮረኒ በሸመል ነው የሰራሽልን ለየት ባለ መልኩ ነው የሰራሽልን ሲያዬት ያስጎመጃል የጨመርሻቸው ቅመሞች ሁላ ቆንጆ ጣዕም ይሰጠዋል የሰሩ እጆች ይባረኩ❤
ሰለም አዶናዬ አህለን እንዴትነሽ ውዷ እንኳን ደና መጠሽ በጠም ያምራል ያኔ በለሙያ ቀጥይበት👌👌👏👏😘😘ሰለም ፍቅር አንድናት ይስጠን🌷🌷🌷
ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን ማማዬ እጅሽ ይባርክ ምርጥ ቆይታነው ያደርግሽልን ሞያ አለሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነትነው በሌላ ባድስ ቢድዮ እጠብቅሻለን ሰላም ቆይልን ሰላም ለምዬ ሀገራችን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
Eline sağlık arkadaşım full izlendin👍🌷
ሰላም አዶናየ የኔውድ እንካን በሰላም መጣሸ ዋውውውውውሰያምር እጅሸ ይባረክ በርቺውዴ ተባረኪልኝ❤
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህቴ
💚💛💒😍😍👍👍
ሰላም አዱዬ ! ሲታይ በጣም የሚያምር እና ለዓይን የሚያምር ምርጥ ምግብ ነው የሰራሽው። ቀምመሽ በጥሩ ሁኔታ ነው የሰራሽው። ቀለል ያለ ግን ያሚሚ የሆነ ምግብ ነው ያስታውቃል።
Excellent video my friend thanks for sharing
Salm salm wde lazi beti mashaallah wawawa arifi koytaa nabrani barachi wde❤❤❤🎉
Adonaye Enkuan dehna metash selam lanchi yehun ye migrarimu ye migb aserar new yemetasayen yezarew degmo leyu new Betam konjo ke dinch yetesera migib ejish yebarek ❤
Selam lanchi Adonaye Betam konjo yehon ke dinch yetesera migb kimemochu hulum betam tafach migb endihon yemiyaderg it nachew ejish yebarek ❤
Yummy che buono questo cibo adoro mi è piaciuto come hai preparato ottimo 💯
Adoye yena wud eht endat neshlgn yena batam yemiyamr aserar new enamesegnalen
ባለሙያ እና ቆንጆ ልብ ያላት ሴት ማለት አንች ነሽ👌👌👌🥰🥰
መሰግናለሁ አስቱዬ😘
እንኩዋን ስላም መታሽ በታም ቆንጆ ነው
Selam Adone btam arif nawu megetu ena dinshu,naice
ሰላም አዶንዬ እንካን ደና መጣሽ ለየት ያለ የምግብ ድንች በአትክልት ጥብስአርገሽ ነው የስራሽው ብሉኝ ብሉኝ የሚል ነው የስሩት እጆች ይባረኩ🙏💕
የጥንቷ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤ዋውው
Hallo, hallo, Adon, mein Lieber. Friede sei mit dir. Friede sei mit dir, wo immer du bist. Wow, mein Lieber, das ist ein beliebtes Nigit-Rezept. Die Kinder, die du gemacht hast, lieben es. Es ist die beste Lösung, die wir machen können es zu Hause auf so saubere Art und Weise. Mögen Ihre Hände von meinem talentierten Schöpfer gesegnet sein. 👌👌
watching
እንኳን ደህና መጣሽ አዶናዬ ላዛኛ ይሚመስል ግን ልዩ የሆነ በድንች የሚሰራ ምግብ ነው ሽሜል ምትሉት የምግቡ ስም ነው ስጠብቅ ስጠብቅ ቪዲዮ አለቀ ከዚህ በፊትም ስምቻለው ስሙን ብዬ የተጠቀምሻቸው ግባቶችን አውቃቸዋለው ግን ልዩ ነው ድንችን ጠብሶ ከአትክልትና ችክናጌት ተጨምሮ ከቺዝ ጋር በጣም ጥሩ ጠአም ይኖረዋል ብዬ አስባለው በርቺ አዶናዬ
Selame Selame Adonaye Selameshe yebeza Enkuwane Dehena metashe wow Betame Yemiyasetemere new gebatochu Hulu yeserashebete menegede konjo new selakafeleshen Betame Enamesegenalen ❤❤❤
ሰላም አዶናዬ የድንች በሸሚል አሰራር
ድንቹን ጠበሽው የተለያዩ ቅመምና ካሮት ቃሪያ ነጭ ሽንኩርቱን የተፈጨ ጠባበሽው ከዛ ካሮት ቅመም እና ማጅ ክሬም ከድንቹ በፊት ያደረግሽው ምንድን ነው ሁብዝ ነው ፃፊው በድምፅ ካልተናገርሽ አሰራርሽ ምርጥ ነው
ምርጥ በሸሚል ልክ እንደመኮረኒ በሸሚል አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ከላይ ችዝ ዋውውው እጂሽ ይባረክ በብርድ ስአት ጥሩ ነው ትንሽ ክብደትም ቢኖረውም ቀን ላሉት ምርጥ ነው ለወፍራም በመጠኑ ይመገቡ ❤❤❤
Wow....Perfectly prepared I really like the way you presented so beautifully👌👌 Have a good day and stay connected with me🌹🌹
Adonaye konjo Huli gizi yemitseriyachew migboch egi yemiyaskoretimu yemitafitu mirt aserar konjo liyu yehone migb
Selame Selame Adonaye Selameshe bezete yebele Enkuwane Dehena metashe zaten degemo leu megebe new yeserashew konjo new Emokerewalehu Betame Enamesegenalen Slakafeleshen❤❤❤❤
endezh endemisera zare gena ayehu arif nw enm nege eserawlew
selam selam adonayeya enkan dehna metash leyet yale yemamer yemegb aserare new yezshlen yemtashew yena balemuya egesh yebarke belala sera beguget entbkalen berhe
azeb
hi my friend
Welcome bro