🔴 ያለደመና ሽለቆዬን ሞልተህ "Yaldmena" ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 163

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 3 года назад +16

    አይጠገብም እኮ ዝማሪህ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Год назад +1

      ትክክል አሜን❤❤❤

  • @bezuayehukeberu4618
    @bezuayehukeberu4618 5 месяцев назад +2

    ዝማሬ መለክት ያስማልን በጣም የሙወደዉ ሞዝሙር🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @helenseged
    @helenseged 4 месяца назад +1

    አጅግ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው:: 🙏🙏🙏ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏

  • @HiiHjj-iv2bi
    @HiiHjj-iv2bi Месяц назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
    ጸጋውን ያብዛልኽ እጅግ ድንቅ መዝሙር😢🙏💚

  • @tizazuzewge2894
    @tizazuzewge2894 Год назад +2

    እ/ር ፀጋውን ያብዛልህ ዘማሪ ሊቀ ዲያቆን ነቢዮ
    እንዴት የምትገርም ድንቅ ዘማሪ እንደሆንክ እኮ
    እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ አቦ

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🙏

  • @EdanTeshome-d2r
    @EdanTeshome-d2r 5 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማቺን❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @bezuayehukeberu4618
    @bezuayehukeberu4618 4 месяца назад +1

    ዝማሬ መለክት ያስማልን በጣም የሙወደዉ ሞዝሙር🙏🙏🙏እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ወርቅነሽወለተማርያም
    @ወርቅነሽወለተማርያም 4 года назад +4

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን መዝሙሮችህ ሁሉም ልብን ያሳርፋሉ ቤቱ ያፅናል ወንድማችን

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 года назад +1

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ሁሌም በመዝሙሮችህ ከጠፋውበት እመለሳለው 😢😢😢ግን ምን ሁነን ነው ስንት ላይክ ማግኘት እሚገባውን ትተን ሌላ ጉራንጉር ውስጥ ነን 🙏

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ ፀጋው ጨምሮ ያብዛልህ ወንድማችን!!!

  • @Efrata574
    @Efrata574 6 месяцев назад

    ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @Geni2341
    @Geni2341 3 года назад +4

    ዝማሬ መለክት ያሰማልን በጣም የሙወደው ሞዝሙር 🙏❤️❤️🥰🥰😭😭😭

  • @OppoKalba-l7t
    @OppoKalba-l7t 4 месяца назад

    ዚማረ መላእክት ያሰማሊን ቃለሕወት ያሰማሊን ወንድመ ያገልጊሎት ዘመንሕን ሲላሰወች ይባሩክልሕ በበቱ ያኑርሕ ያጽናሕ

  • @azialex4381
    @azialex4381 4 года назад +9

    በላቤ አይደለም የሞላው ሒወቴ
    የሚያሳድረኝ ፍቅርህ ነው አባቴ
    አሜን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን የእድሜ ዘመንህ በቅዱስ ቤቱ ይለቅ

  • @bezuayehukeberu4618
    @bezuayehukeberu4618 5 месяцев назад +1

    ብስማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 8 месяцев назад

    በስመኣብ 😍 ድንቅ ዝማሬ
    ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤️‍🩹

  • @ፍቅርእግዚአብሔርነውፍቅር

    በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርቱልን የእናተ መበርታት የኛ አርያ ነውና በርቱልን

  • @wezam1000
    @wezam1000 16 дней назад

    አሜን አምላካችን 🙏🙏🙏🙏

  • @yobdarababa636
    @yobdarababa636 4 месяца назад

    Bexam yemewedeu mezmur zemare melaekt yasemalen bebetu yaxnak wedeme ❤❤❤

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 Год назад

    ያኖራል ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekditube8905
    @mekditube8905 2 года назад +1

    😥😥😥ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 2 года назад +1

    🥺🥺🥺😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏ድንቅ ነው ያለ ደመና

  • @BurteeMahadewi
    @BurteeMahadewi 8 дней назад

    Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🥰 Elelelllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllll 🙏🙏🙏🙏 Zamare melaket yasamaln

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 11 месяцев назад

    ዝማረ መልአክት ያሠማልን ወድሜ ግሩም ዝማረ ክብሩን ይውሰድ❤❤❤❤

  • @asdasdff6016
    @asdasdff6016 2 года назад +1

    ዝማሪ መልአክት ያሠማልን 🙏💖🙏

  • @AlsiaAlsia
    @AlsiaAlsia Год назад +1

    አበቃ ስልያኖርከኝ ጌታዪ ክበርልኝ 🙏😢😢😢

  • @ኢትዮጲያትኑርለዘላለ-ፈ4ቀ

    አሜን አሜን አሜን⛪️😭⛪️😭⛪️😭⛪️💔💔💔⛪️💔⛪️💔⛪️💔⛪️🙏⛪️💔⛪️💔💔

  • @makilala4627
    @makilala4627 2 года назад +2

    የማይጠገብ ዝማሬ መላይክት ያስማልን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ

    አሜን አሜን አሜን ዝምሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @danielderse1533
    @danielderse1533 3 года назад +2

    የራሴን ታሪክ ነው የዘመርከው ዝማሪ መልእክት ያሳማልን አሜን

  • @souchou369
    @souchou369 3 года назад +1

    ጸጋዉን ያብዛልሕ ቸሩ መዳሐኔአለም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🌱👏👏👏👏👏👏አልልልልልልልልልልል

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Год назад +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን ሃገራችንን በምህረቱ ይመልከትልን 😭

  • @hailemariamsintayehu1872
    @hailemariamsintayehu1872 Год назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤❤❤

  • @habitamselamsew8710
    @habitamselamsew8710 Год назад

    እግዚአብሔር የልብህን ይሙላልህ ለእኔ የልቤ ነህ........................

  • @አዲሥነኝተሥፈኛዋ
    @አዲሥነኝተሥፈኛዋ 3 года назад +2

    አጥትሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን 👏👏👏

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 9 месяцев назад

    አሜን ክብር ለናዝሪቱ ጌታ እየሱስ ይሁን

  • @alamaddis2502
    @alamaddis2502 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ ወድማችን

  • @ማሂነኝየአፄዎቹ
    @ማሂነኝየአፄዎቹ 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ሁሉም መዝሙሮችህን ሰምቸ አልጠግባቸውም
    "አበቃ ሲባል ያኖርከኝ ጌታዬ
    ነገር ቀያሪው ክበር አለኝታዬ" 👏❤

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 года назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መምህራችን መዝሙሮቹ አጥትን ያለመልማሉ አይጠገቡም በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይሰጥህ❤👏👏👏👏👏

  • @sintayheuejigu5724
    @sintayheuejigu5724 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መምህራችን💚💛🧡

  • @wasebefkadu3723
    @wasebefkadu3723 2 года назад +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን ።

  • @porto536
    @porto536 Год назад

    አሜን አሜን 🙏🙏♥️♥️
    አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️

  • @ነው-ቐ3ኈ
    @ነው-ቐ3ኈ 3 года назад

    ዝማሬ መላክእት ይስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናል

  • @yashiyashi4964
    @yashiyashi4964 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 3 года назад +1

    Amen zimare malyikit yasamalan inamasaganalan wanidimachin 🇨🇬😭🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤💛💚

  • @ቅዱስገብርኤልይላልኣንድበ

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእድሜ በጸጋ በቤቱ ያጽናቹ ወነድሜችን

  • @almaspleto64
    @almaspleto64 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድም ዓለም ❤🙏🙏🙏የማይጠገብ ዝማሬ 😪

  • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
    @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 4 года назад +1

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @digitechcell3078
    @digitechcell3078 3 года назад +2

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @workensh2514
    @workensh2514 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 2 года назад

    አሜንን አሜንን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአሠርታ ፍሬዎች ስላምችሁ ብዙ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ ይባርክህ

  • @temesgen637
    @temesgen637 2 года назад +1

    ልብ የሚለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክት የስማልን ወንድማችን ከምወደው መዝሙሮችህ ማሀል ሰምቼ የልጠግበው መዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልክ በርታልን

  • @imdove7528
    @imdove7528 2 года назад

    እዉነት ነዉ ዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @SenduArage-ho5ip
    @SenduArage-ho5ip 3 месяца назад

    ZEMARE Melahikt Yasemalin!

  • @zinashayalew8704
    @zinashayalew8704 3 года назад

    Amen amen amen zimare melakitin yasemaln

  • @ethioiaethiopia455
    @ethioiaethiopia455 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @GizealewMelese-uk7wj
    @GizealewMelese-uk7wj Год назад

    ደስየሚልመዝሙርተባረክ❤❤❤

  • @AliAli-uc7qk
    @AliAli-uc7qk 2 года назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @ሰላምየድንግልማርያም-ፐ3ሰ

    ያለደመና ሸለቆዬን ሞልተህ ያለ ዝናማት ነፍሴን አለምልመህ አበቃ ሲባል ያኖርከኝ ጌታዬ ነገር ቀያሪው ክበር አለይታዬ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ወድማችን በእውነት በቤቱ ያጽናህ

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 года назад +1

    Eleleleleleleleleelelel 👏👏👏👏👏❤❤❤ Zemare mlaketen yasmalen wondimachin ye agelgelote zamn egezabeher yebareke

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላይክት ያሰማልን ቃለሀይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክይባረክ ተዋህዶው ትኑረ ለዘላላም

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜንንን
    እልልልልልልልልልልል
    ዝምሬ መለክት ያስምልን

  • @saraalemu9416
    @saraalemu9416 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ወድማች በጣም የምደው መዝሙር ነው

  • @sakinalove9314
    @sakinalove9314 3 года назад

    ኡፍፍፍ። ኣይጠገብም። ዝማሬ መላእክት ያስማልን። ወድማችን። ኣሜን

  • @የራያዋወጣት
    @የራያዋወጣት Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን♥🙏

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 3 года назад

    Ameen Ameen Ameen Zemare malakten yasemalen

  • @VipVip-l6q
    @VipVip-l6q 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክትን

  • @AbejuYeMaryamLiji
    @AbejuYeMaryamLiji 3 дня назад

    እሺ እንጠብቃለን 🎉🎉🎉❤

  • @selamethiopia9860
    @selamethiopia9860 4 года назад +1

    Amen amen amen Libi emineka mezemur Be ewunet wenidimachin zemari Deacon Nebiyu zemar melket yasemalen💗💗💗💒🎤👏👏👏👏👏👏💓💓💞💞💞💞

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 года назад

    Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 года назад +1

    *ያለ ደመና ሸልቆዬን ሞልተክ። ያለዘናማን ነፍሰን አለምለህ አበቃ ስባል ሲባል ያኖርከኝ ጌታዬ ነገር ቃያሪው ክብር አሌታዬ አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን*

  • @melatkasa794
    @melatkasa794 4 года назад +2

    ዝማሬ መልእክት ያሰማህ ውዱ ወንድሜ

  • @አልማዝየድንግልልጅ-ፐ5ኀ

    zemary Milakt Yasemaln

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 Год назад

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re Год назад

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 2 года назад

    አሜን አሜንአሜን

  • @mesigent4827
    @mesigent4827 3 года назад

    Amne zamre malke yasamlne
    Eimabirhane yaglgalate zamnhene
    Yabarkalhe🤲🤲🤲

  • @TizetaLema
    @TizetaLema 9 месяцев назад

    Zemare melakten yasemalen❤❤❤😢😢😢😢

  • @simegnsimegn6466
    @simegnsimegn6466 Год назад

    😢በእንባ አይኖቼ ተሞልተው የምሰማው መዝሙር ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏

  • @fastfast4519
    @fastfast4519 3 года назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @emabetaemabeta6254
    @emabetaemabeta6254 3 года назад

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @selamawitmequant4299
    @selamawitmequant4299 3 года назад

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወንድማችን ሊቀ ዳ/ን ነብዩ ሳሙኤል ⛪❤

  • @sanitebadeda8828
    @sanitebadeda8828 2 года назад

    Ameen Ameen Ameen

  • @rebccabefikafu9631
    @rebccabefikafu9631 3 года назад +2

    axint yemilemelim yemelayikit zimare yasemalin .egiziabiher amilik xegawin yabizalih bebetu yaxinah

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ

    እልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @habhabshi8263
    @habhabshi8263 2 года назад

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወድማ

  • @genetgenet9295
    @genetgenet9295 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክ ያሠማልን ታድለኸዋል ያብዛልክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ድንግልማርያምለእኔየህይወ

    አጥንትን የማለመልም የመላእክትን ፃእመ ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ በርታልን ወንድማችን

  • @porto536
    @porto536 Год назад

    Ameen Ameen Ameen zemare melaket yasamalin batam💘💘💘💘 yamewadaw mazmur new

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bezatadele7718
    @bezatadele7718 4 года назад

    ነባ ከልጅነቴ በጣም ምወድህ ዘማሪ ነህ ፈጣሪ ጥበቡን ምስጢሩን ይግለፅልህ

  • @tizitaberhanu7245
    @tizitaberhanu7245 3 года назад

    Egege leb yemnke mezmur Egzaibher amlak xegu yezhalkn wodemechn zemara melakitain yasemalen

  • @ሀናማርያም-ጠ4ኀ
    @ሀናማርያም-ጠ4ኀ 4 года назад

    ያለ ደመና ሸለቆዬን ሞልተህ
    ያለዝናማት ናፍሴን አለምልመህ
    አበቃ ሲባል ያኔርከኝ ጌታዬ
    ነገር ቀያሪው ከበር አለኝታዬ
    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏👏👏👏👏

  • @danielderse1533
    @danielderse1533 3 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የፈጠረን አምላክ በቤቱ ያኑረን
    ከዘመኑ ቁጣ መቅሰፍ ይሰውረን

  • @alexhabitu8418
    @alexhabitu8418 3 года назад

    Nebiyou bwrita ye tewahido eniku bebatu tathinahu tayitachihu enidatitefu

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን!!

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 10 месяцев назад

    Egziabher yimesgen

  • @melesemiretie3185
    @melesemiretie3185 3 года назад

    ኦ አምላኬ ይኸ መዝሙር እጅግ በጣም ይለይብኛል ነባ ምስጋናው በብዙ ይስፋልህ።