Комментарии •

  • @Itisnot2late
    @Itisnot2late 5 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰገናለን::

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam Месяц назад +5

    ልጅ ተድላ በርታልን
    የአማራ ምሁራኖች ለወገናቸው እንዲቆሙ ጥሪ ይደረግልን !!

  • @fekadululie6424
    @fekadululie6424 5 месяцев назад +9

    Thank you Our great brother & future leader ,Lij Tedla Melaku for your brief explanation that has been confused us.

  • @SeleshiTelahun
    @SeleshiTelahun 5 месяцев назад +15

    መኤሶን የኢትዮጵያ ወጣቶችንና ምሁራኖችን በስፋት ያስጨረሰ ድርጅት ነው። ልጅ ተድላ ያቀረቡት ታሪካዊ ትንታኔ በሙሉ ትክክል ለመሆኑ በወቅቱ የነበርን ወገኖች ምስክር ነን። እኝህ ግለሰብ ለፍርድ መቅረብ ሲገባቸው አይናቸውን በጨው እጥበው የተሳሳተ ታሪክ በማቅረባቸው ወደፊት መጠየቅ ይኖርባቸዋል። ረጅም እድሜ ለልጅ ተድላ።

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 5 месяцев назад +5

    Thanks, Lij, Tedela !!!

  • @dawitamare4623
    @dawitamare4623 5 месяцев назад +18

    ግሩም ትንታኔ ነው ልጂ ተድላ ሺ ዓመት ኑርልን ፠

  • @hamgf1951
    @hamgf1951 5 месяцев назад +10

    እናመሰግናልን ልጅ ተድላ መላኩ እናመሰግናለን የተማረ አይጥፋ

  • @AmharaLove
    @AmharaLove 5 месяцев назад +20

    ❤❤❤❤በርታ ጀግናው ወንድማችን❤❤❤

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 5 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰገናለን ልጅ ተድላ

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 5 месяцев назад +4

    Thank you our great brother Lij Tedela Melaku

  • @mulugetemoch8079
    @mulugetemoch8079 5 месяцев назад +6

    አናመሰግናለን ልጅ ተድላ ለዚህ ትውልድ የምታስተላለፈው ታሪክ አጅጉን ሳይደነቅ አያልፍም በርታ...60/70ቹ የ ኢትዮጵያ ታሪክ አና አዝብ ያመሳቀሉ ናቸው... አነሱ የዘሩትን ነው በቅሎ ፍሬ አፍርቶ አሁን ኢትዮጵያ መከራዋን የምትበላው 😭

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 5 месяцев назад +15

    ክቡር ልጅ ተድላ መላኩ,
    እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በአል አደረሰህ !!!!
    ከ100% በላይ ትክክል ነህ !!!!
    መኢሶን የኦነግ ትክክለኛ ሽፋን ነው !!!!
    የኢማሌድህን አመሰራረት በደንብ የምናውቅ ሰዎች ታሪካቸውን በሙሉ እናውቃለን !!!!
    ኢማሌድህ በአዋጅ ፣ በመንግስት ፈቃድ/ፕላን መሰረት ነው ደርግ የማርክሲዝም ሌኒኒዝምን ፍልስፍና ለመማር/ለማወቅ የመሰረተው ድርጅት ነበር (ከዚህ ፕላን በፊት ደርግ ስለማርክሲዝም ሌኒኒዝም ፍልስፍና አእምሮው በፍፁም የተደፈነ) ነበር !!!!
    1)ሰደድ መሪው መንግስቱ ኃይለማርያም (የሸዋ ኦሮሞ)
    2) ወዝ ሊግ መሪው ሰናይ ልኬ (የወለጋ ኦሮሞ)
    3) ማሌሪድ መሪው ዲማ ነገዎ (የደቡብ ኦሮሞ)
    4) መኢሶን መሪው ሀይሌ ፊዳ (የወለጋ ኦሮሞ)
    5) ኢጭአት መሪው ባሮ ቱምሳ (የባሌ ኦሮሞ)
    በሙሉ ለደርግ ካድሬ ሆነው አገልግለዋል ፣ ግን በደርግ ከመበላት አልዳኑም !!!!
    በሙሉ ኦሮሞ ናቸው !!!!!
    ይኸው ዛሬ ላይ እነዚህ በህይወት ያሉት አቀንቃኞቻቸው እና ሌሎቹም ደጋፊዎቻቸው ከየጉድጓዳቸው ተሰባስበው አብዛኞቹ ስልጣንን ተቆጣጥረው (የኢትዮጵያ ሀገራችንን ፣ የአማራን ፣ የኦርቶዶክስን እና የነቢዩ መሀመድ ትክክለኛ ሀይማኖቶችን አኩሪ ታሪካችንን ጭምር ጀኖሳይድ በማድረግ እያጠፉ ናቸው ያሉት !!!!
    እነዚህ የደርግ ካድሬዎች ናቸው ከደርግ ጋር ሆነው በግልፅ በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ የኢትዮጵያ አቀንቃኝ የሆነውን ኢህአፓን ጨፍጭፈው ያጠፉት !!!!
    ኦነግ ፣ ቲፒኤልኤፍ ፣ ሻእቢያ (የኢትዮጵያ ሀገራችን ፣ የአማራ ፣ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት እና የነቢዩ መሀመድ ተከታዮች እምነት) ጠላቶች ናቸው !!!!
    ድል ለመላው የአማራ ፋኖዎቻችን !!!!
    ድል በግፍ ሰቆቃ እየተሰቃየ ለሚኖረው ለመላው የአማራ ሕዝባችን በሙሉ !!!!
    ክቡር ልጅ ተድላ መላኩ,
    ለምታደርገው ትክክለኛ አስተምህሮት እጅግ በጣም እናመሰግናለን !!!!!!!

    • @Israelxox
      @Israelxox 5 месяцев назад +3

      Amazing info! Much appreciated 🙏

  • @estas2834
    @estas2834 5 месяцев назад +11

    የልጅ ተድላን ንግግር እና የሰውዬው ንግግር ላዳመጠ ሰውዬው ይሄንን ሁሉ እድሜ ይዘው እንኳን ከእውቀት የራቀ ግምት ያዘለ ተራ ንግግር ነው ያደረጉት ልጅ ተድላ ደሞ በማስረጃ በስርዓት በግብረገብ በእውቀት የተሞላ ንግግር ታዲያ እኝ የክፋት ምንጭ ኃይል የሆኑ ሰው ሳያፋሩ ሳያፈሩ ወጥተው መናገራቸው እራሱ የሚያሳየን ነገር አለ ኢትዮጵያ ውስጥ ተጠያቂነት በስዓት አለመኖሩ ባፈሰሱት ደም አለመጠየቃቸው እንደ ንጹሕ ሰው እንዲናገሩ የልብ ልብ አገኙ ስንቱ ነው በዙ ሁኔታ ውስጥ ያለው ይህ ሁኔታ መቀየር አለበት ይህንን የሚያደርገው ደሞ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ጥርሱን ነክሶ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዚ ከ60ዎቹ እስካሁን ያሉትን ዎንጀለኞች ለፍርድ መቅረብ መቻል ይህ እንዲሆን ከልቤ እመኛለሁ ፋኖ ይህንን ያደርግ ዘን ፋጣሪ በሁሉም መልኩ ይርዳው

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 5 месяцев назад +5

    ልጅ ተደላ በጣም እናመሰግናለን በደንብ ነው እውነቱን ያብራራህው 🙏🙏🙏

  • @stefe9521
    @stefe9521 5 месяцев назад +24

    እንወድሀለን በርታ

  • @yewbdarchekole4775
    @yewbdarchekole4775 5 месяцев назад +21

    ልጅ ተድላ በትክክል መኢሶን የኦነግ ሽፋን ነበር thank you the smart one proud of you 💚💛❤💪💪💪👌👌👌👌💯💯💯😍😍😍

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 месяцев назад

      ግን ብዙ አዉሮፓ ተማሪዎች የነበሩ አማራዎችም ነበሩበት እኮ!

    • @yewbdarchekole4775
      @yewbdarchekole4775 5 месяцев назад

      @@abuhaile6517 true ነገደ ጎበዜ ሰናይ ልኬ ከላይ ያሉት በትንሹ ኃይሌ ፊዳ

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 Месяц назад +1

      ​@@abuhaile6517...Lij Tedla said so: there were Amharas; they might think at the time, to participate with their contemporaries with the idea to bring about better administration for the whole country (without a way of knowing the hidden 14/15 century genocidal agenda of the feeble minded bunch)...feast on this and PREPARE TO DEFEND YOURSELF AND YOUR PEOPLE...😏😎😎🙂🙂

  • @estas2834
    @estas2834 5 месяцев назад +5

    ውዮ እነዚ የ60ዎቹ ጸረ ኃይማኖት ጸረ አማራ ጸረ ኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ አሉ ፈጣሪ እነዚህን ሰዎች በጥበቡ እስከመጨረሻው ያስወግድልን የሚገርመው አንድ ልዩ ችሎታ አላቸው እንደ አሜባ ቅርጻቸውን እየቀየሩ ትግልን የመጥለፍ የማኮላሸት ተሰህጦ አሁን ግን ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲያውቅ እየተደረገ ስለሆነ ከነዚ እርኩሳኖች መራቅ እነዚህን በማጋለጥ ለትውልዱ እውነቱን ማስተማር እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ ተላን የመሳሰሉ ሰዎች በደንብ አድርገው ለከሸፈው ለተጣመመው ለትበላሸው ትውልድ እያስትማሩት ነው

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 5 месяцев назад +3

    ጤናይስጥልኝ ልጅ ተድላ ተትንተናህ ይደነቃል።እድሜ ይስጥህ።ሥነ ምግባርንም አስተምረሀቸዋል።የሰዉየዉ ንግግር በጣም የወረደ ነዉ ፣ምን አለበት ይህንን ህዝብ ልቡን ባትሰብሩት አላልቅ አላችሁ?ንሰሀ በምትገቡበት እድሜ አግኝታችሁ ንሰሀ እንደመግባት ስንት ሰዉ ያስጨረሰዉን ስብስብ ሰማእት አርጎ ማቅረብ በእዉነት ያሳዝናል ።በነገራችን ላይ ሰዉየዉ የቅናት ንግግር ነዉ የተናገሩት ፣ልጅ የሚለዉ ቃል ተወዳጅነትን፣ አዋቂነትን፣ይገለፃል፣ዐማራዊም ነዉ ።ሌላው በኮፍያዉም ቀንተዋል ፋገግ ነዉ ያረጉኝ ።

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 5 месяцев назад +3

    thsnk you lig tedela

  • @mak.stif.g3672
    @mak.stif.g3672 5 месяцев назад +7

    ልጅ ተድላ
    ፕሮግራሙን በጥሞና ነው የተከታተልኩት። ባልነበርክበት ወቅት የነበረው ታሪክ፡ በውቅቱ ከነበርነው በበለጥ በትክክል ማቅረብህ፡ በታሪክ ዕውቀት ሊቅ መሆንህን ይመሰክራል።
    አንድ የተጋነነ ነገር ነው በማለት ትኩረት እንድታደርግበት የምጠቁምህ፡ የቀይ ሽብር ሰለባዎች ቁጥር ነው። ግማሽ ሚሊዮን የሚለው እጅግ በጣም የተጋነነ ነው። በወቅቱ የአዲስ አበባ ሕዝብ ቁጥር አንድ ሚሊዮን አካባቢ ይሆናል። በዚህ ስሌት ግማሹ የአዲስ ህዝብ ተገደል ማለት ነው።
    ደርግ ከተመሰረተ እስከ ተደመሰሰበት ግዜ ድረስ ግድያ የነበረ ቢሆንም፡ ነጻ እርምጃ የሚባለው የቀይ ሽብር ዘመቻ የተካሄደው ለሶስት ወራት ብቻ ነበር። ቀይ ሽብር በአብዛኛው የተፋፋመው በከተሞች ውስጥ ሲሆን ከአዲስ አበባ ውጭ በሌሎቹ በተሞች የተፈጸመው በዝቅተኛ ደረጃ እንደሆነ ይታመናል። በክፍለ ሃገር ከተሞች ከነጻ እርምጃው ይልቅ ከእሥር ቤት እያወጡ የረሸኗቸው ይበልጣሉ። አዲስ አበባ ውስጥ ግን ቁጥሩ በውል ባይታውቅም፡ በሁለቱም ወገን የተገደለው 50 ሺ መድረሱም ያጠራጥራል። ለዚህ እንደ አንድ መገመቻ የምቆጥረው፡ ህወሓት አዲስ አበባ ሲቆጣጠር የቀይ ሽብር ሰለባ ቤተሰቦች በየመቃብሩ ሄደን የውዶቻችንን አስከሬን በክብር ለመቅበር ከተቀበረበት አስወጥነን መታዘብ መቻላችንን ነው። ኢሕአፓ እርምጃ የወሰደባቸው የደርግ ደጋፊዎች ቁጥር በመላ ሃገሪቱ በጠቅላላ ተደምሮ 3 ሺ መድረሳቸውን እጠራጠራለሁ።
    ለማንኛውም፡ ደርጎች የተከሰሱበት ፋይልና ተያያዥ ሰነዶች በጉዳዩ የበለጥ መረጃ ይኖራቸዋል።
    Babile dot wordpress dot com

    • @bengared2281
      @bengared2281 5 месяцев назад

      መኢሶን የኦሮሞ ድርጅት ነበር ማለት ቆርጦ ቀጥልነት ነው። በዘመኑ የኢትዮጵያ ወጣቶች ፀረ ፊውዳል የትግል አቋም ይዘው ተነሱ እንጂ በቋንቋ አልተከፋፈሉም ። በኢጭአት ( የኢትዮጵያ ጭቁኖች አብዮታዊ ትግል) ስም ተሰባስበው የነበሩትና፡ በኋላም ወደ ኦነግ የተቀላቀሉትና አመራሩን የጨበጡት ግለሰቦችም፣ የመኢሶን አባላት አልነበሩም። የመኢሶንም የኢህእፓም፡ ደጋፊ የነበሩ፤ በኋላ የኦነግ ደጋፊ ወይም አባላት የሆኑ ብዙዎች ናቸው፣ ።በሠፈር የመደራጀቱ ፡ ወረርሽኝ፣ ያልተናወተው አልነበረም። የ"ልጅ" ተድላ፡ ትንተና ግርድፍ ነው። ትኩረቱም ታሪክን እንደታሪክነቱ ማቅረብ ሳይሆን ፡ በዘርና በቋንቋ ላይ የተመሠረተ የጎጠኝነት ፕሮፓጋንዳ ነው። አብይ አሕመድ ዶር ሠናይ ልኬንና፡ ኅይሌ ፊዳን፣ በለደደ ምላሱ፡ የኦሮሞ ጎጠኞች ፣ለማድረግ እንደሚጥረው ። በዚህ ረገድ ዕድልን አብይ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽ ናቸው። ርካሽ ጎጠኞች።

  • @danielwoldeslasie2212
    @danielwoldeslasie2212 5 месяцев назад +4

    ለጉድ የፈጠረህ የደፈረስውን የምታጠራ ዘሩባቤል more power to you

  • @Fikerteselasie
    @Fikerteselasie 5 месяцев назад +3

    በርታ ልጅ ተድላ!!

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 5 месяцев назад +3

    አሪፍ ትንታኔ

  • @sinshawabay6208
    @sinshawabay6208 5 месяцев назад +2

    Good clarification

  • @አባድፈን5483
    @አባድፈን5483 5 месяцев назад +1

    The way you view is amaizing brother . History is basic.we have to know the game who play todays poletics at the background .

  • @mekonnendamtetemesgen6267
    @mekonnendamtetemesgen6267 5 месяцев назад +3

    ትክክለ ነዉ ኦነግ በወቅቱ በሚኦሶን ጭንብል እንደሚሰራ አዉቃለሁ

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 5 месяцев назад +3

    ልጅ፣ተድላ፣መላኩ፣ማለት
    እውነተኛ፣የሰከነ፣የቅድም፣አያቶቹን፣ስነምግባር፣የዘሩን፣ግርማ፣
    ሞገስና፣ትህትና፣ልዕልና፣የተላበሰ፣
    ነው።
    ምድረ፣ድኩማን፣ምቀኛ፣አይናችሁን፣ከቅኑ፣የልጅ፣አዋቂው፣ልጃችን፣ወራሻችን፣ላይ፣አንሱ፣እንላችኋለን።
    እንደ፣ተድላ፣ብዙ፣ስለሌለን፣
    እናዝናለን።
    እንዲበዛልን፣እንመኛለን።
    በርታልን፣የኛ፣ኩሩ፣ቆፍጣና፣ልጅ።
    (ራስ ወርቅ ) ብለው፣ስም፣አወጡለት፣ወላጆች፣ይህንን፣ማፈሪያ፣ድውይ፣አስተሳሰብ፣ያለው። በንግግሩ፣ሀራምባና፣ቆቦ፣
    የሚረግጥ።
    አማራ፣ስም፣የሚሰጠው፣ከግብሩ፣
    ጋር፣፣የሚዛመድ፣አድርጎ፣
    ነበር።
    ዛሬ፣ግን፣ስምና፣ግብራቸው፣የማይገጥም፣ ድውያንን፣እየተመለከትን፣ነው።
    የአማራ፣ስም፣ይዘው፣የአማራ፣
    ጠላቶች፣ከዋና፣ጠላቶች፣ በላይ፣እንደዚህ፣ያለ፣ፈርሳም፣ነው፣
    የአማራ፣እፍረትና፣መርገምት።
    ልጃችን፣ተድላ፣የነገስታት፣ዘር፣ በመሆንህ፣ ድኩማኖች፣ሊወዱህ፣ሊያከብሩህ፣ሊያደንቁህ፣ አይጠበቅም።
    ስለቀኑብህ፣አንተን፣ዝቅ፣ለማድረግ፣ብዙ፣ርቀት፣እየሄዱ፣እየተጋጋጡ፣
    እየተቃጠሉ፣ነው።
    አቶ፣ምቀኛ፣ምቀኝነቱንና፣ለተድላችን፣ያለውን፣ጥላቻ፣በተቻለው፣
    ለማንቋሸሽ፣ብዙ፣ርቀት፣ሄዷል።
    ተድላን፣ባርኔጣ፣ያረጋል፣አለ- ያዋረደው መስሎት።
    ባርኔጣ፣ከጥንት፣ጀምሮ፣ከአያት፣
    ቅድም፣አያቶቻችን፣ባርኔጣ፣
    ያደርጋሉ። የክብር፣መገለጫና፣ከሀሩርና፣ብርድ፣ከአደጋም፣የሚከላከል፣መከላከያ፣ጠቃሚ፣አልባሳት፣ነው።
    ምቀኞች፣ያላችሁ፣ዕድል፣ተቃጥሎ፣መቅረት፣ነው፣ቻሉት፣እንላለን።
    የነገስታት፣ዘር፣መሆናችን፣
    ከእግዚአብሔር፣ነው።
    የኛን፣ቅድም፣አያቶች፣እነ፣ማቱሳላን፣አብርሀም፣ኖህ፣ኩሽ፣ናምሩድ፣ሙሴ፣ኢያሱ፣ አስቴር፣የሳባ፣ነገስታት፣ንግስት ማክዳ፣ኪሊዮፓትራ፣ወዘተ
    በየዘመኑ፣በካህን፣እየተቀቡ፣
    የነገሱት፣ የተመረጡት፣
    የ""ያህዌህ" ወይም የእግዚአብሔርን ህዝብ፣በፍትህ፣በእኩልነት፣በትህትና፣እንዲያገለግሉ፣ ነበር።
    በየዘመናቸው፣በጎም፣መጥፎም፣ ያደረጉትን፣ አድርገው፣አልፈዋል።
    ይህም፣በፈጣሪያቸው፣ዘንድ፣የተመዘገበ፣መሆኑን፣ቅዱስ፣ቃሉ፣ይናገራል።
    የእያንዳንዳችን፣ስራ፣በእርግጥ፣በፈጣሪ፣መዝገብ፣የተመዘገበ፣ነውና።
    ልጅ፣ተድላ፣የሚለው፣እውነት፣ነው።
    የነዚያ፣ህዝብ፣እንዲያገለግሉ፣መንጋውን፣እንዲጠብቁ፣ከመረጣቸው፣
    ዘር፣የወጣሁ፣ነኝ፣አለ፣እውነት፣
    ተናገረ።
    ምን፣ይጠበስላችሁ? ሀቅን፣መቀየር፣አይቻልም።
    የፈጠራችሁት፣የምቀኝነትና፣
    የጥላቻ፣ርኩስ፣መንፈስ፣እንዳረገ፣ያርጋችሁ።
    *[ቪቫ/viva ልጅ፣ተድላ፣መላኩ]*
    Sis Areg🎉🎉🎉
    ዛሬ፣የተጀመረ፣ፋሽን፣አይደለም።

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 5 месяцев назад +2

    አሁን ኮንፊውዥን የነበረ ነገር ግልፅ ያደረክልን ልጅ ተድላ በጣም ነው የምናመሰግንህ። የኦኔግ አመጣጡና ለህዝብ የቆመ በማስመሰል መሰል ስም እየሰጡ መኤሶን ኢማሌድ ኢጫት ወዘተ ምናምኖችን አወቅን በግልፅ ግን ምን ያህል የወረደ አስተሳሰብ ለውጥ የለሽ ዕድሜ ልኩን በጫካ የሚኖር እንደ ጎሬላ በጫካ ጨካኝ ህፃናትን የሚበሉ መኤሶን ኤማሌድ ኦኔግ የአመጣቸው ጉድ አወቅናቸው thank you brother lig tedela!

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 5 месяцев назад +1

    😢😢😢በርታ

  • @Israelxox
    @Israelxox 5 месяцев назад

    Thank you 🙏 Kingo ❤️

  • @Nezbir
    @Nezbir 5 месяцев назад +4

    ለዚህ አረመኔ ደም አፍሳሽ ሚኤሶን የተባለ ቡድን ተቆርቋሪ መሆን ማለት የዶክተር የራሰወርቅ ማንነትና ከ obsolete information ያልወጣ መሆኑን የሚያስረዳ ነው::

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 5 месяцев назад +1

    Lij Tedla Melaku is absolutely right. Oromo members of Meison were preaching hate against other ethnic groups in Nekemt, Diredawa, and Gimbi. It has no use denying the fact. There used to be a song, too. Politicians of the 1970's have made denial and lies their second nature.

  • @tsegayesea7344
    @tsegayesea7344 5 месяцев назад

    Lik Yedela,
    Egizeabher yebarkehe

  • @አባድፈን5483
    @አባድፈን5483 5 месяцев назад +2

    Amhara hero

  • @ኦርቶዶክስየኔ
    @ኦርቶዶክስየኔ 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ Hateta Channel

  • @amaretegbaru1200
    @amaretegbaru1200 5 месяцев назад +2

    እውነትም "ልጅ"

  • @GobnaSolomon-if8zi
    @GobnaSolomon-if8zi 5 месяцев назад +2

    LijTedla Selam
    I can provide you with additional information about this topic and about and Haile Fida's advocacy for writing the Oromo language in Latin if you
    get in touch with me. On Senaye Leke,
    Baro Tomsa, Asfa Chebo, and so
    forth, I have more.

  • @Thunder-l9x
    @Thunder-l9x 5 месяцев назад +2

    Brother! Tell it like it is.

  • @kidusshitaye1734
    @kidusshitaye1734 5 месяцев назад +1

    ልጅ:ተደላ:ተባረክ:እንዲሁም:ቀይ:ሽብር:በአሁኑ:አጠራር:ኢፍትሃዊ:እና:ህገ:ወጥ:ግዛት:ኦሮምያ:ክልል:ግልፅ:ባልሆነ:ምክንያት(የደርግ፣መኢሶን:እና:ኢሀፓ ፀረ:አሐቲ:ርትዕት:አማናዊት:ቤተ:ክርስቲያን፣ፀረ:ዘውድ:እና:ፀረ:ለፍትሐ:ነገሥ:የሚስማማ:ህዝብ፤ህቡዕ:ዓላማ):የሚባል:አሉባልታ:ሰምቻለሁ። እውነት:ነወን?

  • @אסתרפרפרה
    @אסתרפרפרה Месяц назад

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 28 дней назад +1

    ዞሮ ዞሮ መዝጊያው ጭራሮ አለቃቸው ሻቢያ እና መሥራች ይሁን መሪ ሀይሌ ፊዳ ሆኖ አደየ ፈረጠጠ አንደየ እራሱን አጋለጠ ተባለ ኢጫትስ ቢሆን እለቃቸው እንደተጠብቀ ሆኖ ኢጫትን ማን መሰረተው ኢህአፓን ምናምንን ጨምሮ ጥንትም አሁንም የሚቆሰቁሱት ይሄው የአሁኖቹ አዛውቶች መስለውኝ ዞሮ ዞሮ አያሰሩ የውጭ እጅም አለበት ደሞ አላለቁም እንዴ በስማም ሁሉም መላም የላቸው ዘረኞች ናቸው መንሻቸውም መድርሻቸውም የብሔር ፖለቲካና መገንጠል ነው አሁን ስናስተውለው ተኮላቸው ተገልጧል ኢትዮጵያን ክማን ነው ነጻ የምትወጣው ሁሉም ገዢዎች የአገራችን ልጆችና በአሁኑ አባባል የኦሮሞ ዝርያ የሌለበት ሀላፊ ማን ነበር። ውብ ቢሉ ገብርየ አለ አዝማሪ ትክክለኛ የአማራ ዘር ያለባቸው መልካቸውም ቢሆን ሲታይ ካለ አጼ ቴዎድሮስና አሁን ደሞ አብቹ ነው አማራ የሚመስሉት ከየት የመጣ ጭቆና እንደሁ እኔ ሊገባኝ አልቻለም ቋንቋው እና ይሄ የፈረደበት ኦርቶዶክስ ካልሆነ በቀር ። የራሳችሁ ጉዳይ እስኪ ግለጡት አላየንም መማር በእድሜአችን ያየነውና ያለፍነውን እናውቀዋለን ይሄ ሁሉ ከበታችነት ስሜት ወይም ክቅናት የመነጨ ትግል ነው ለምን ይዋሻል ማሪያምን አንድ ስው ሲነግረኝ ወያኔ ኢትዮጵያን ስትቆጣጠር ታጋይ ነበረ በጎንደር ነው የገባው ታዳያ የጎንደርን ህዝብ ልክ ሲያይ ልክ እንደትግራይ ህዝብ የተበሳቆለና አመድ መስሎ ያየዋል እስካሁን ገና ክትግራይ ክልል እልወጣንም እንዴ ብየ ስጥይቅ አለ ሂድ ጅል እማራ አገር ጎንደር ነው ያለኽው ሲሉኝ አለ እንዴ ህዝቡ የኛን ተጋሩን ነው የሚመስለው እሳ ምንድነው ይሄ ጉዳይ ሱፍ ለብሰው ነው የሚቀባረሩት አልተባለም ነብር እንዴ እውነት ይሄ አገር የአማራ ነው አልን ብዞዎቻችን አለ ከዚያ ተሳቀብን አለ በትግርኛ ሲሆን ደሞ በሳቅ ነው የምትሞተው እና ሀሰት ትርክክት ጥሩ አደለም

  • @andud9200
    @andud9200 5 месяцев назад +1

    የነሱ ጦስ ነዉ ዛሬ ኢትዮጵያን የሚያምሰዉ

  • @Usaaid
    @Usaaid 5 месяцев назад +3

    Be Derege gezea yeneberutene sebesebo masere new.. Be hezebu seme ahunem yemenegedu,, nursing home or mental health hospital in excluded places so they don't poison the youth mind.

  • @dayanberhe4485
    @dayanberhe4485 Месяц назад

    የኢትዮጵያ ማርክሲስት ሌንኒስት ድርጅቶች ህብረት

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 5 месяцев назад +4

    ልጅ ተድላ ሰላም ለአንተ ይሁን! ትክክለኛና ተገቢ መልስ ነው የሰጠሀቸው። መኢሶን በአብዛኛው በኦሮሞ ፖለቲከኞች inflitrated የሆኑ ሰዎች የታጀለ ድርጅት ነበር። የአማራ ምሁራን እንደእነ ነገደ ጎበዜ - ከበደ መንገሻ -ዳንኤል ታደሰ ቢኖሩም ውስጥ ለውስጥ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ሰለባ ነበር። የዶ/ር ራስወርቅ አስተያየት ተገቢ ያልሆነና ጨዋነት የጎደለው የአንተን ስበዕናና ማንነት የማይመጥን ነው።ጨዋነትህን አደንቃለሁ! Lij Tedla!! Stay sweet and humble as usual!!!

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 5 месяцев назад +1

    wendime Tedla Tikikil belehal ! Mehison andu Hager gentay Akrari Banda party new! Ahun yalut yare jut ye Oneg Abaloch mehison wust yeneberu nachew ! mehison Oneg new ,minim liyunet yelachewum ! Gin Anbesaw ye Amaraw Hezb bemene satu hulachin nim lenikora yegebal ,Amaraw Ethiopiawiw kusha Sha wun Asidito Hager yeme gen bat Hile Alew ! Dil Lefano 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍

  • @birhaneazazh6109
    @birhaneazazh6109 5 месяцев назад

    የሐሠት ትርክት መዶሻ

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 5 месяцев назад

    👍❤🙏

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat 5 месяцев назад

    አዎን ትክክል የደርግ ጊዜ የህዝብ ድርጅ ነበር የቀይ ሸብር ያከናወኑ ነበር

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 месяцев назад +1

      ትክክል መኤሶኖች ከደርግ ጋር ሆነው በየሰፈሩ የጠሉትን ሰው ሳይቀር እየጠቆሙ በቀይ ሽብር የብዙ ወጣቶችን ህይወት አስቀጥፈዋል።

  • @teshomegezahagn8774
    @teshomegezahagn8774 6 дней назад

    ,እነዚህ ሰዎች አማራውን ሳይገባቸው አሳልፈው ሰጥተው አሁንም ስተታቸውን በለማመን ማደናገር ይፈልጋሉ።

  • @Tewodros899
    @Tewodros899 5 месяцев назад

    Melaku atla

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 5 месяцев назад

    Very controversial analysis

  • @biradoroobe9159
    @biradoroobe9159 5 месяцев назад +2

    Yih Ye Ar Kimir new!

  • @Usaaid
    @Usaaid 5 месяцев назад +2

    Selam Lege Tedela,, I can't address this Guy as Dr,, because he talks non sense regarding the issue as well as, about Lege Tedela. Please someone sudgest to the so called Dr, to do research Atleast regarding Lege Tedela background. Lege Tedela doesn't have to justify his background regarding why he was called Lege Tedela. There is Grace, Respect, Assertivenes, his PRESENCE, naturally demands and Deserves Respect.. The so called Dr is a Mafia ((Werada)) disrespect to himself and and his Family. So called Dr ought to be in Nursing Home or in secluded prison so he doesn't poison through his words the Youth

  • @dayanberhe4485
    @dayanberhe4485 Месяц назад

    ኢማሌድህ

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 20 дней назад

    ይህ ሰዉዬ ሰለማያዉቀዉ ነገር እዘባረቀ ነዉ።በአካል የነበሩባቸዉና ድርጅቶቹን የመሠረቱ ሰዎች በሕይወት መኖራቸዉን አያዉቅም ወይ?

  • @120Mil
    @120Mil 5 месяцев назад +1

    Can we then say Mengistu’s regime worked for Oromo liberation rather than fighting against OLF?

    • @Nezbir
      @Nezbir 5 месяцев назад

      Absolutely. The whole system was built on massacring Amharas and creating division between the Oromos and Amharas in the name of the haves ( the few, educated Amharas ) and have-nots (the mass uneducated Oromos). The vast majority of massacreed people were Amhara. The war fields of Mengistu were Wello, Gojjam, and Begemeder. Of course, some Oromo have been killed for working in the government because they were perceived as enemies for serving their country.

  • @tameremenzew7578
    @tameremenzew7578 5 месяцев назад

    Great guys you are quite right Meason is killer and cruel ,I am live witness. The person named Kejela was killed Sengatera youths.

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 5 месяцев назад

    In my opinion number one ONG is Mengestu Hailemariam, second ONG is Abbey Ahemed, TPLF is banda always enemy door, God help us to dismissed all of them peace for Ethiopia.

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 5 месяцев назад

    Wndime, Mehisonoch kekebele Esir bet wust ye tasere wun wetat Eyawetu yiged lu neber !

  • @tube-xv2dv
    @tube-xv2dv 5 месяцев назад

    ለዚህ ሁሉ ውጥቅጥ የ60ዎቹ ትውልዶች ተጠያቂ ናቸው።

  • @tefaraabayu9421
    @tefaraabayu9421 5 месяцев назад

    ወንድሜ ልጅ ተድላ መላኩ ወረደ ከነዚህ ከሀዲ እና ተረት እያወሩ (እየጻፉ) ከሚሸቅጡ ሸቃጭ ሸባዎች ጋር አትጨቃጨቅ፣ አይመጥኑህም ተዋቸዉ።
    እኛ የተራ ዜጎች ልጆች አይደለንም።
    በበታችነት በሽታ ከሚሰቃይ የጭሰኛ ልጅ ጋር አፍ-መካፈት አያስፈልግም።

    • @ቱቱጎዳና
      @ቱቱጎዳና Месяц назад

      ለነገሩ የኸም የታወቁ የታላላቅ ሰዎች ለጅ ነበር ዘር አሰዳ ቢ እራስ ወዳድና ተለጣፊ በመሆኑ እንጅ

  • @ambaneshgebeyehu
    @ambaneshgebeyehu 5 месяцев назад

    😭😭 እውነት ነው ልጅ ተድላ

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 5 месяцев назад +1

    Yederege zemene azawentoche hagerachen endezehe yadersute yenesu kefate new endehe yaderesune matata ploticegoche keserute setete enkane kesheshe emayelachew asfarewoche

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 5 месяцев назад

    I Hate Derd I hate Weyana I hate Pelsgna or other all of them Ethiopia problem. Now we need good leader. Please Allah give us good leader.🤲🏽💚💛❤️

  • @MkaAyw
    @MkaAyw Месяц назад

    ሜዬሶን አባሎች ኦሮሞች አይደሉም ነው የሚለው?

  • @belaynehabate7832
    @belaynehabate7832 5 месяцев назад

    Do you mean all left movements were against Amhara?

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 5 месяцев назад

    እርምት=
    "ያህዌህ" ለማለት፣ነው

  • @AbinetGirma-ji5vv
    @AbinetGirma-ji5vv Месяц назад

    ኢ,ህ,አ,ፓ አመራሮች ብርሃነመስቀል ረዳ ዶ/ር ተስፋዬ ደበሳይ ዘሩ ክህሽን

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc7941 5 месяцев назад

    መኢሶን ደግሞ ትውልዱን ሲያስፈጅ አልነበረም እንዴ የኖረው፤ የሚገርመው የድርጅቱ ባህሪ ኦሮሞ ሲን እንደነ ነገዴ ጎበዜ ያሉ ደግሞ አማራዎች ነበሩበት፤ የተረገመ ቡድን ነው፤ ሳንበቀለው ጊዜ ማለፉ ግን ያስቆጫል!

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 5 месяцев назад

    በቃ የ1966 ዉሉ የጠፋው ገመድ ዝም ብሎ ቢጎለጎልም እስካሁንም መፍትሔ ዉሉ አይታወቅም!!!

  • @dayanberhe4485
    @dayanberhe4485 Месяц назад

    እራሱ መናጆ መሆኑ አልገባውም አንተ የምትለውን ሊረዳ የሚችል አይመስለኝም ማለቴ አሁንም ተሸውዷል

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 4 месяца назад

    ልጅ ተድላ ለዚህ ሰው ወጥተህ መልስ መስጠትህ የሰውየውን የውሸት ትንታኔ አጋልጠሃል ወደፊትም ሊመጡ የሚችሉ ግለሰቦችን የውሸት መረጃ እንዳይሰጡ ማስጠንቀቂያ ነው 🙏

  • @Fikerteselasie
    @Fikerteselasie 5 месяцев назад

    ትክክል!!

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 5 месяцев назад

    ልጅ ተድላ ቀይ ሽብር ያለቁት ወገኖቻችን ለኔ ሰማእት ናቸው ፣አንተ ግን የገለጽክበት መንገድ ትክክል አይደልም፣

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 5 месяцев назад

    😂😂😂አየ ይሄ ሽመግሌ 😢

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc7941 5 месяцев назад

    ልጅ ተድላ ማን እንደሆነ የማያውቁ የ60ዎቹ እብሪትያልለቀቃቸው ከጥፋታቸው ያልተጸጸቱ ሰው ናቸው፤ ሰውየው፤ ያትውልድ አሁንም ልክነኝ ብሎ ነው የሚያምነው፤ አሁን ከሞላ ጎደል ርዕዮተዓለሙን እርግፍ አርገው ሊበራሎች ሁነዋል፤ ያንን እንኩዋን አስበው የመጸጸት ስሜት የላቸውም፤ አጥፊ ትውልድ፤ ትንሽ ኖሮ ብዙ ያጠፋ ትውልድ!

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 5 месяцев назад

    አብይ ስለሚከታተል ልኮት ነው

  • @sanchomola766
    @sanchomola766 5 месяцев назад

    Raswerk gena yewah new😂

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w 5 месяцев назад

    የሞተሻማግሌ አድርባይ ለማነውየሚያጨበጭቡት ? ቀባጣሪ ከርሶውሸት የአብይ አሸከርከመሆን ዩቱብላይ ጥሩሰራሰርቶመኖር ይመረጣላ💚💛❤️👍

  • @solomon7899
    @solomon7899 5 месяцев назад

    who is the colonizer oromo or Amhara? the truth is Oromo is colonizer ! they should be sued for genocide ! all the current oromo land was ocupied by Hadias Amharas gafats...untill the oromo invaded and extinct them ! Arisi was land of hadias , Wolega for gafats and Amharas....

  • @MohammedAhmed-v1j
    @MohammedAhmed-v1j Месяц назад

    ይሄ ሁላ መሽከርከር የአማራ ጭቆና እምትለውን ለማጣመም ነው

  • @Aklilemaryam-ge7fg
    @Aklilemaryam-ge7fg 5 месяцев назад

    መኢሶን ዘረባንዳ ነው

  • @tsedeniabelete5739
    @tsedeniabelete5739 5 месяцев назад

    ዶክተር የራስዎርቅ ጥርት ያሉ አማራ ናቸው አባክሀ መጀመሪያ አጣራ ከማውራትህ በፊት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 месяцев назад

      ትክክል ዶር የራስወርቅ የዘር ሃረጋቸው ከመኳንንቱ የሚመዘዝ ጥርት ያሉ አማራ ናቸው።

  • @tsedeniabelete5739
    @tsedeniabelete5739 5 месяцев назад

    ዶክተር የራስዎርቅ አድማሴ የተከበሩ ሰወ ናቸው በወሬ ሳይሆን ዋጋ የከፈለ በመሆኑ በ ስማ በለው አደለም እና ዝም ማለት ባቺል ባነበበ ብቻ ሳይሆን ኖሮት ሰለሆነ አዳማጭ ለማግኘት ብለህ ዝም ማለት ባችል ከ ዶክተር ላይ ዞር በል የሚባሉት አያልክ አታወራ ተዋቸው ::

    • @ewnetuyineger491
      @ewnetuyineger491 5 месяцев назад

      ወንድሜ! ዶ/ር የራስወርቅን አስተያየት በደንብ አልሰማህም? በዚህ ልክ መዝለፍ ያልተማረ ገንዘብ በ youtube ለመለቃቀም ብለው የማያውቁትን ስው መሳደብ ውርደት ነው። በጨዋነት ቢናገሩ እኮ ብዙም ሰው ትኩረት አይሰጠውም ነበር። እሳቸው ግን ለምን ከነከናቸው? የተድላን አስተያየት ብዙ ሰዎች ይጋራሉ ግን ለምን ያን ያህል ወረዱ?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 месяцев назад

      ኢትዮጵያ ያሉ በተለይ በድሜ የገፉት ሰዎች ትልቁ ችግር ዉጭ የሚኖረው ሁሉ ጠራራጊና የረባ ስራ ያለው አይመስላቸውም።

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 5 месяцев назад

    Haile Fida was never Oromo nationalist.

    • @ewnetuyineger491
      @ewnetuyineger491 5 месяцев назад

      ውስጥ ለውሰጥ ብዙ ነገሮችን ይሰሩ ነበርኮ! ቁቤን የፈጻፈው ማን ሆነና!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 месяцев назад

      Haile Fida did not create qubbe. He was an opportunist who closely worked with the DERG.

    • @mekuriagize7514
      @mekuriagize7514 5 месяцев назад

      ቁቤን ያስተዋወቀው ማን ሆኖ? ቀጣፊ!!!

    • @mekuriagize7514
      @mekuriagize7514 5 месяцев назад

      ​@@abuhaile6517
      ስለ ቁቤና ሀይሌ ፊዳ ግንኙነት ለማወቅ ከፈለግህ የፊዳን ፈረንሳዊ ሚስቱን ቃለመጠይቅ ጸልገህ አዳምጥ።

    • @TummeeTujuuba
      @TummeeTujuuba 5 месяцев назад

      @@mekuriagize7514 ቀጣፊስ ያልተጣራ ወሬ የሚያሠራጨዉ ነዉ።

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 2 месяца назад

    ሁሉም አንድ ናቸው ማለትህ ተገቢ አይደለም። ለህዝብ የቆምፕውንና ህዝብ የጨፈጨፉትን ባንድ ላይ መጨፍለቅ ኃጢያት ነው። ስለዚህ ኢህአፓን ለቀቅ።

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 5 месяцев назад

    The concept = Socialism is anti amhara very wrong

  • @bengared2281
    @bengared2281 5 месяцев назад

    ንግግርህ ዕውቀት አልባና ስሜታዊ ነው።

  • @bengared2281
    @bengared2281 5 месяцев назад

    "ልጅ" ተድላ ፡ በጥልቅ ባልተረዳኸው፡ የታሪክ፡ሂደት፡ ባትዘባርቅ፡ ጥሩ ነው።

    • @Usaaid
      @Usaaid 5 месяцев назад

      Are you kidding me, just because you can speak it doesn't mean you can. Your mindset is so disrupted and distracted and poisoned. You will never be educated even to Analyse. Because you haven't got the base

    • @mulugetahaile8999
      @mulugetahaile8999 5 месяцев назад

      የተምታተባቸው አማራ። ምንአልባት አባታቸው ለጣሊያን ያደሩ የባንድ ልጅ ይሆናሉ። የአርበኛ ልጅ እንዳልሆኑ የታወቀ ነው። አ

    • @bengared2281
      @bengared2281 4 месяца назад

      @@mulugetahaile8999 መደነቋቆር የትም አያደርስም :: እቡዮች ሁሉ፡ በብሔር ሥም ሊቃውንት የሆኑባት አገር ብትኖር ኢትዮጵያ ብቻ ናት :: በማንነት ሥም የሚነዛን ውሸት፡ ሃቅ አርጎ የሚቀበል፡ በጎጠኝነት የታሰረ ገልቱ ብቻ ነው። ከመፃፍ አገኘሁት ከሚል፡ ተመራማሪ ነኝ ባይ ኩፍስ ፤ በጊዜው የነበረው፥ ያየውና በትግሉ ሂደት የተካፈለው ግለሰብ ተዓማኒነት አለው። ከዚያ ውጭ ያለው የስድብ ጋጋታ ዋልጌነት ነው። ራሱን "ልጅ" ብሎ የሚጠራው ግለሰብ ፤ ለዶር ራስወርቅ አድማሴ የሰጠው መልስ ከኩፍስነትና ከማናለብኝነት የመነጨ የአብይ አህመድ መልስ ነው ።ውሸትና ግልብ፡ ዘመንንና ሂደትን ያላገናዘበ፤