Shewit Efrem we were one once... we always will be one in heart.. we eat the same food, worship the same God, One love... it's all politics in my opinion...
Temesgen Wondimagegnehu theme it is more than that please search the true history of eritria I still love Ethiopian music food people I can speak Amharic 100 % hear you go
Omg 😮 I remember I was very young I’m taking about 29 years ago I haven’t go back to Addis 🇪🇷🇪🇷🇬🇳🇬🇳 I miss my hometown really pray for me I won’t go back one ☝️
You brought all Kennedy's(RIP) memories. Your voice is just a photocopy of the Original. He would be proud of you, if he was alive. Who is proud of this this talented guy, like me??
I actually love listening covers like this. I have seen your own taste and color in this great song by Kennedy. I have read some of the comments, however, for me this is how you would sing it. So I love this version as well and keep it up.
I like to take this moment to praise you because you are so talented in your own right. The reason I am here is because I love Kennedy but you did him justice.
Be continued the same is with kaindy mengsh coler and voice because we have been missed his songs. Atlist we will have you onther kaindy. Thanks for your great voice.
i have no idea how to start my comment. realy nice voice and top of the top voice imitation and music composition. heart touching song. keep it up bro. BRAVISSIMO !!
አስለቀስከኝ ገራሚ ዘፈን ነው እኔ በኬኔዲ ዘመን ተወልጃለሁ ግን ነብስ አላውቅም ዛሬ ግን ስሰማው ዘፈኖቹን የመጨረሻ ነው ምደሰተው ወንድሜ ዳግም በሌላ ዘፈን ተመለስ በተረፈ የደጉን ዜሜኛ ነብስ ይማር ❤
የሃያዎቹ እድሜየንና ያሳለፍኩትን ግዜ ያስታውሰኛል ነብስ ይማር ኬኔዲ መንገሻ
Wowwww እንዲህ የሞቱትን የሚያስታውስ ስራ ሲሰራ ደስ ይላል
ደሞ በጣም የሚያስደስተው የሱንም
ቪዲዮ ስላሳይኸን ብቻ ጥሩ ሰው ነህ ሰላምህ ይብዛልኝ
ሚስቴንዳርካት
Amen
An Eritrean singing and honoring an Ethiopian song is a sign of love. Love and peace.
ኬነዲ መንገሻ አምላክ ነፍስህን በገነት ያኑራት!ኬኒ በስጋ ከእኛ ከዝች አለም ብትሰናበትም ሁሌም በልባችን ትኖራለህ❤
የኬኔዲን ዘፈን ተወዳዳሪዎች አልደፈሩትም ጎበዝነህ
አበበ መለስ የኬኔዲን ድምፅ ያለው ሠው ለማግኘት ብዙ ጥረሃል በጣም እናመሰግንሃለን እድሜ ግን ይስጥልን
ኤርትራዊ ነኝ ኣማርኛ ዘፈን ውስጤ ነው።
waw new demsu
በሱ ዘመን ሳልፈጠር በፍቅሩ የወደኩት እኔ ብቻ ነኝ ኬኔዲ❤❤❤❤❤
😢😔#መቼ_ደላኝ_ብለህ_ነው_ወዳጄ
#ብቻ_ይሁን_ስለሆነውም_እየሆነ_ስላለውም_በሂወቴ_እግዚአብሄር_ይመስገን_እላለሁ🙌🙏🙏🙏💚💛❤😔
Tita Ya Bini 999 አይዞሽ አንድ ቀን ይደላናል
Hayat Mohammed አሜን ማሬ የሁላችንንም ሀሳብ #ፈጣሪ_ይስማን🙌🙏❤💛💚
Tita Ya Bini 999 አሜን ማር
Hayat Mohammed
Tita Ya Bini 999 amen
ኬኔዲን ልክ እንደእናቴ ልጅ ነው እምወደው ነፍሱን ይማር.በርታ አስታወስከን ።
እኔም አደናቴ ልጂ ነው የምወደው ሥሠማው ውየ ባድር አልጠግበውም በጣም ያሣዝነኛል ለምን ሞተ ብየ አዳድ ግዜ በፈጣሪ ሥራ እገባለሁ
Wowwwww good job keep it up bro I'm from Eritrean but I love Ethiopian people & song 😘😘😘❤❤❤👏👏👏👌👌👌🌷🌷🌷
Shewit Efrem we were one once... we always will be one in heart.. we eat the same food, worship the same God, One love... it's all politics in my opinion...
y stil ethiopian
We loves you too 😘😘😘
Temesgen Wondimagegnehu theme it is more than that please search the true history of eritria I still love Ethiopian music food people I can speak Amharic 100 % hear you go
Shewiteyyyy yahoooo l Love them too as you know we have a lot of memories my Love and we Love them always ❤❤🇪🇷🇪🇷 always peace!!!!
Omg 😮 I remember I was very young I’m taking about 29 years ago I haven’t go back to Addis 🇪🇷🇪🇷🇬🇳🇬🇳 I miss my hometown really pray for me I won’t go back one ☝️
frehiwet mirache i wish you to be back home. This song is remembering me us the same too.
በጣም ያምራ ኬኔዲ መንገሻን እንዳንረሳው ሁሌም እንድናስታውሰው አድርገሀል ጎበዝ ነህ አሪፍ አድርገህ ተጫውተከዋል
ገርሞኛል ቁጭ ኬኔዲን
You brought all Kennedy's(RIP) memories. Your voice is just a photocopy of the Original. He would be proud of you, if he was alive. Who is proud of this this talented guy, like me??
አይ ዘመን ዘመን ዘመን Rip......ዘመን ሆድ አስባስከኝ ልጅነቴን አስታውሳለሁኝ አብሮደጎቼን ሁሌም ወዳችዋለሁኝ ከሚሴ ደዌሰፈሮች ሳምቴ፣ኬላ፣ሱዳን ሰፈር፣ገበያው ዳር ሁሌ ትዝታዎቼ ናቸው እምዬ ከሚሴ እመጣልሻለሁኝ ናፉቀሺኛል ከሚሴ ኩራቴ ክብሬ ሁሉነገሬነሽ ልቤ ሁሌም አንቺጋነው ናፋቂው ልጅሽ M.A.k................
ኡፍ በጣም አንጀቴን በላው ነብስ ይማር በደንብ ነው የተጫወትከው ቀጥልበት ቆንጆ ድምፅ አለህ
ዋው ቀጥልበት ተመችቶኛል ከቻልክ ሙሉ አልበሙን እጠብቃለን
.
ወንድም የለኝም ግን ወንድሜ ነው የምትመስለኝ
የእናቴ ልጅ 🤷🏾♂️😢😍 ምችት ይበልህ ባለህበት 🙌🏾✌🏾✌🏾
ሊዩ አቀራረብ ክሊፑ ላይ ኬኔዲ በመኖሩ የዳሬክተሩን ብቃትና ያንተን ትልቅነት ያመለክታል በጣም ተመችቶኛል
W. O. W
thank you so much for singing this great song i always i love his song god bless him and thank you for your lovely voice
Me too!
I actually love listening covers like this. I have seen your own taste and color in this great song by Kennedy. I have read some of the comments, however, for me this is how you would sing it. So I love this version as well and keep it up.
መታወቅ እያለበት ተደብቆ ያለ remix. ፈጣሪ ያክብርህ ዘፋኙን ስለጠቀስክ።
Thank you
💪💪💪
👏👏👏👏👌👌
ዘፈኑን
ብታበላሸው ኖሮ ጉድህን ነበር የማፈላው
ለምን መሰለህ የእኛንም የዛን ዘመን ትውዶች ታሪክ አብረህ አብረህ እንዳበላሸህው ነበር የምቆጥረው ።
የኔም ዘመን ነው
የአማርኛ መዚቃን እንዳልጠላ ያረገኝ የኬኔዲ ሙዚቃ i remember i met Kennedy at finfine Abenet hotel when i am child
he is very intelligent vocalist, he has made me to remind kenedy mengesha.
ወይ እዳዬ ለራሴ ሆድ ብሶኛል የሰው ሀገር ግራ አጋብቶኛል ለማልቀስ ሰበብ ነው የምፈልገው ሁፍፍፍፍ ሀገሬ የናቴ ቤት ጠረኑ ትዝታው እር ስንቱ ትቼው አልገባ ነገር ምን ይዤ እያልኩኝ ናፍቆቴን በእንባ እያጠብኩት አለው አውን ደሞ በዚ ምርጥ ሙዚቃ ልቤን አሳመምከኝ ለማንኛውም ምርጥ ስራ ነው በርታ ካኔዲ እንድናስበው ነው ያደርከን እናመሰግንሃለን ጥሩ ድምጽ አለ በርታ እናመሰግናለን
Hena Beyen እደኔ ና የሁሉም ስደተኛ ይሄው ነው ሀኒ ምን ንም አይሞላም የሀገሬ ልጂ ውቢቱ እርግፍ አድርገሽ ሀገር ግቢ
Hena Beyen ayzosh ehte
ምርጥ ያራዳ ልጅ
አስፍቅደህ ከሆነ አሪፍ ስራ ነው ማለቴ በተሰቦቹን
omg i was listening and itought he realy was Kenedy Mengesha
I Remember When I Was A Kid Everyone In Asmara Was Crazy With Kennedy. RIP.
Asemera menu ga 🤭
Peace❤❤🇪🇷🇪🇷
I like to take this moment to praise you because you are so talented in your own right. The reason I am here is because I love Kennedy but you did him justice.
አቦ ይመቸህ በጣም ደስ ይላል።
የወጣትን ግዜን ነው ያስታወስከኝ።
You have an amazing voice. Listening to this masterpiece after years, its one of the greatest.
በጣም ይደላል ለጆሮ የማይሰለች ደጋግመው ቢሰሙት የሚይጥም እና ኬኔዲን እድናስታውስ ያድርገሀል በዚሁ ቀጥል በርታ በመቀጥል አዲስ ስራ ወይም አልበም እጠብቅ ሀለን በርታ
ኬኔዲየ ነፍስህ ይማረው ሀሪፍ አድርገህ ተጫውተሀል በራስህ እንጠብቃለን 😘😘👌
My eyes are filled with tears. Remembers me my childhood times
ኬኔዲ መንገሻ ነፍስን ይማረው
ጥሩ አድርገህ ነው የተጫወትከው !
Yemareshat goseya ውይ ኬንዲ ሞተ እንዴ አልሞተም ይህን የመሰለ ሰው ተክቶል
ወይ ደላሺወይ ምን ይደላናል ትዝታ ና ናፍቆት እያቦሳቀለን
ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም J
አረ አልደላኚም ስደት አድክሞኛል 😥😥😥
በቃ ኬነዲ መንገሻ አልሞተም 🥰🥰ትችላለህ
እድሜ ይስጥክ እራሱን ኬኔዲ መንገሻ ወንድሜ በርታ
በይደላም አይቆረቁርም ዘመዴ አሪፍ ነው በርታልን😘😍
እንዴ ኬኔዲ አልሞተማ ዋው ድምፅ ሲያምር ቀጥልበት ።
ዋው ድምፅ ብሎ ዝም ነው። በርታ ብዙ እንጠብቃለን
Grate work of arts imitated genuine voice of Kennedy truly appreciated good job buddy.
Wow great ! Thank you for bringing up the great old music 🎶.
አልደላኝም ደሞ ፈጣሬ ከዜህ የባሰ እደያመጣ እጅ ስለሁሉም ነገር እግዛቤሔር ይመስጌን ግን የናት የባቴ ናፍቆት በዛብኝ እጅ ሌላ ደግ ነኝ
ወይኔ ድምፁ ቁጭ ኬኔዲ ደስ ሲል ♥♥♥
በጣም ደስ ይላል አቤት የድሮ ዘፈን ስወድ በርቱ ምርጥ መስታወሻ ነው
ላጥንቴ ፍላዝጭ ጋብዤካለው እስኪ ዘፈኑን እንኳን ሰምተክ ና እረ ፍላጬን እኮ አጣውት ገና አልተወለደም ወይስ ምንድነው ጉዱ ካለክ እስኪ ላይክ ግጨኝ ያዝጥንቴ ፍላጭ
ወይኔ ምንይደላል ብለክነው ትዝታ እያለ እኔስ ከስራው ይልቅ ናፍቆቱን አልቻልኩትም
Telefiበጣምደሰይላል Shemales የኔ ቢጤ ነሽ
Aishakonjo Konjo ወይ ሆድየ ተራርቆ ፍቅር የልብ ህመም ሆኖብኛል ይባስ ብሎ የኢትዮ መግስት ኔቱን ዘጋው አወይ ፈታናይ ዘድሮስ
በእውነት ጎበዝ ነህ በራስ ስራ ደሞ ከች በል
ዋውውውው.ብጣም.ምርጥ.ድምጽ.ነው.ያለህ.ቀጥልበት.
Wawwww ❤abo adnakih negn tesfshe joroyen feweskew ayzoh Berta Hulem naw yemadamtih kenediye nebshn ymarew fetari uffffff
Bro totally slay it! Always thought about Kennedy and wonder no one bother to remix it!!!! You did good!!!
Woow yemiyamer demse yamral bro
wow Amizng muzik
igzabehar yeseteh mendema teru sera new yeserahew igzabehar yebarekeh hasabehen yasakaleh
Amen !!!
Amen
አረ ወይ መድላት አረ እንደውም ብሶብኛል uffff አይ ሥደት😭😭😭
ስላስታወስከን እናመሰግናለን
በርታ ወንድም አለም !!♥
Wowwwww great Best Great Music I Teach For You About Soccer And About Music
wowww yaminawu sayirsa yalefewu yeliba abesa demo le tizita eeehhh... tebarki abo
ይሄን ቪዲዮ ስንት እና ስንት ግዜ እንዳየሁት አጠይቁኝ ኬኔዲ መንገሻ የልጅነቴ ማስታወሻ
ኦቦ ምርጥ ነው
abo betam new yemiyamireu
😢😢😢 awey old music
Can't get enough its been on reply for the last two weeks🥰🥰🥰
ድልት ይበልህ ወድሜ እናመሰግናለን
Be continued the same is with kaindy mengsh coler and voice because we have been missed his songs. Atlist we will have you onther kaindy. Thanks for your great voice.
Still my favorite song 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔️💯 etyopia..... Tekedam....lazzalalem
Weyine ehe 🎶 ❤❤
Hod yefgew hulunm sew ke hageru serk bezu new gudu
ደሥ ሚል ሥራ ነው ተባረክ ንጉሡ
ይገርማል ኬኔዲ አልሞተም ተመችተህኛል
Kennedy Mengesha is one of my favorite singers! He is truly a legend for ever and ever!
I LOVE THIS SONG, GREAT COVER BRO
እረ ምን ይደላል ፍቅር በጭካኔ የተሞላበት ዘመን እዳፈቀርኩት እያወቀ ተለየኝ ከፈቶኛል ሲበዛ ምን ደላኝ
እስቴ አይዞን እኔም እደምወደው ሲያውቅ ሂደ
Like it was good music
i have no idea how to start my comment. realy nice voice and top of the top voice imitation and music composition. heart touching song. keep it up bro. BRAVISSIMO !!
24 Hour I Am Ready You Know 24 Hour
No comment it’s perfect
Ewnett betam aref aregehe new yeserahew merte new betam bro
Yerasehen sira sira bro
ባለሽበት ጋብዤሻለሁ የኔዋ ሄዋን
ቴዲ ኃይሉ እያደመጥኩት ነው አዳሜ ♥
ቴዲ ኃይሉ eshi😊
ቴዲ ኃይሉ kkkk ደርሶኛል
Er felgulge yenawen adam
Miss U moor
ayyyy ye duro zefinen yemyakel min ale ayyyy echi alem meche temolalechi ayyy medelat endew hodyefjew eski💚💛❤👌👌👌🙏🙏🙏
Good job for remembering #kenedy wow i like this music too much
Keep it up............
በጣም ደሥየሚልነው ቀጣይ ካለ ❤❤❤❤
ያንተ በጣም ይሻላል ግን አሁንም እኩል የሱንም ቀረፃ ብታሳይ መልካም ነው ምክንያቱም እሄን ሙዚቃ ተጨንቆ የሰራው እሱ ስለሆነ የቤተሰቡንም ይሁንታ እንደተጠበቀ ቢሆን መልካም ነው
Wow nekA tesfu endi gobeze neh ‘ good job 👏 bro keep up the good work 😍
HELI "" thanks my sister
ኬኔዲ ምንግዜም በልባች ትኖራለህ በአካል ብትለየንም ስራዎችህ እያው ናቸው ነብስህ ይማር ወንድሜ ።
Tesfu delta makes it nice and it was kenedi song olso amaizing lyric by yelma gebreab thanks keep the good work
ኑርልኝ ኬኔዲን የመሰለ ፍቅር ሰው ብናጣም በናንተ ይታወሳል
በናትህ ሆዴ ቡጭ ቡጭ አለ ወይ መድላት ድምጽህ ቁርጥ የኬኔዲን በርታ በራስህ ስራ እንጠብቅሀለን
Acid
Such great work. I can't stop watching
you are great, been listen the song many times now
The best cover music I ever heard by far
Wow nice voice በርታ.
Oh my God .it reminded me of my bro who loved him so much .
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ።
በኬኒዲ ሥራ አትቀልድ!!! የኬኔዲን |ሙዚቃዎች በትክክልና በብቃት መስራት የሚችለውና መልሶ እንዲሰራቸው በግጥምና ዜማ ደራሲ አበበ መለሰ የተፈቀደለት ሙዚቀኛ እንዳለ አበተ ብቻ ነው !!!
ወይ መድላት በሠው አገር ምን ተገኝቶ ወዳጄ
🤣😂😂😂🤣🤣🤣
እድሜ ለስደት ደልቶኝ ይኖራል አታስብ የኔ ባል
jegnanegh1 አዎ ገርድ ነኝ ምን ታመጣለህ ስራ ክቡር ነው አንተም ከረቫት አድረገህ እምትሰረው ለሆድህ እኔም ሳህን አጥቤ እምሰረው ለሆዴ ደሞ የሰው ልጅ በጉልበቱ ሰርቶ ለበላ ገርድ አይባልም እሽ እሱን ዶሞ ጭቅላትክን አስበህ ተናገርበት የሆንክ ጦሽ እኔ በስረየ አላፍርም ገርድ ገርድ ገርድ ምን ታመጣለህ ቡሽቲ ደሞ እኔ ካንተ ሙሉ በሙሉ ሳልሻል አልቀርም ደነዝ ነህ ማሰቢያ ቢስ
Mesri sha Mesri እረ ማር ለደዚህ አይነት የአስየሳሰብ ድሀ ለሆኑ ወዳጆች ቦታ አትስጫቸው ማሬ እኛ ገረድም ብንሆን በጉልበታችን ነው እምንሰራው እማ አትስሚያቸው ማሬ ውድድድድድድድ ስደት ላይ ያላችሁ እህቶቸ አይዟችሁ ሰላማችሁን ያብዛልኝ ማሮቸ
jegnanegh1 ይች ገረድ ያልካት ልጅ ወንድሜ ስንት ቤተሰብ እንደምታስተዳድር ብታይ እንዲህ አትልም ነበር ላንተም እግዚያብሄር ይማርክ
jegnanegh1 ከአንተና ከደ አንተ መሰሎቹ ተቀጥሮ ከመስራት እድሜየን ሙሉ አረብ ጋር ብሰራ ይሻለኛል ምክንያቱም እናንተ ሀብታም ተብየ ሰው ሰው መስሎ አይታያችሁም ሲጀመር አንተ እራስህ በጉልበታቸው የሰሩትን ማጭበርበር እንጅ መች ስራ ታውቃለህ አንተ ሙሉ በሙሉ ድሃ ነህ ያውም የአእምሮ ደሃ ነህ ሰው በሰውነቱ እንጅ እሚከበርው በሚሰርው ስራ አልያም በሃብቱ ወይም በአለባበሱ አደለም ለነገሩ ካንተ ጋር ምን አስዎራኝ ከአእምሮ ደሃ ነህ ምረቱን ያምጣልህ
jegnanegh1 እውነት ለመናገር ለሴት ክብር የሌለክ የወንድ ግማሽ ነክ አይገርምም እንዳንተ ወንድ ከሚኖር እራሱን ማጥፍት ሳይሻለው አይቀርም ለማንኛውም መሳደብ አልፈልግም እግዚያብሄር ልቦና ይስጥክ የኔ ወንድም እርግጠኛ ነኝ ከልብ አይደለም እምትሳደበው የሆነ ችግር እማ አለ ለማንኛውም የፈለከውን ተናገር እሚሰማክ ካለ እኔ ግን ማንንም አልሰማም መስሚያየ ጥጥ ነው
Woww bro thank you