Eyewlh mejemeria quran lay mels kemsteth befit yerashn bible bedenb eyew kesmete weym le wshet bye sayhon endewm bible tekotrew yemayalku stotoch yeyaze new emenegn ahunun gebteh biblhn be sraat ena be mastewal temelketw!!! Betekaraniw gin quran gin ke stotoch yetra ye antem yenem geta kehonew allah yetewerede new
ኡስታዝ የአላህ ሠላም እና እዝነት ይውረድቦት። እባኮዎት ስልኮትን አግቼ ቢያዋሩኝ እና ወደ ኃይማኖቴ እንድመለስ ሰበብ ቢሆኑኝ ብዬ ነው።
እኔ ደግሞ በተቃራኒው ከእስልምና ኃይማኖት ወደ ኮርቶዶክስ ኃይማኖት ባለቤቴ እና የባለቤቴ ቤተሰቦቹ ባደረሱብኝ የግፍ ጣሪያ ምክንያት ስለ ኮርቶዶክስ ኃይማኖት ምንም አይነት ግንዛቤ ሳይኖረኝ የነበርኩበትን እና ያደኩበትን ኃይማኖት /እስልምናን/ በሚያሳዝን ሁኔታ ለመቀየር ተገድጃለሁ። አስተማሪም ታሪክ ስለሆነ ለማህበረሰቡም አስተማሪ ይሆናል ብዬ አምናለሁ።
ስልኬን ማታ ላይቭ ስገባ አስቀምጣለሁኝ።
አሰላማሌኩም እኔ ምልሽ ህህቴ ምን ደረጃ ላይ ደረስሽ አላህ ይርዳሽ እኔ ዛሬ ገና ነው ያዳመጥኩት
Ere be allah ye zich lij mecheresha mn endehone ngern بيلله علىكوم
አላህ ያግዝሽ
አላህዋየ በእስላም አኑረህ በሻህዳ ግደለኝ የድኔን ነገር አደራ
አላህ ይጨምርለሸክ ኡሥታዝ
ሱብሀነላ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ
very nice rememberance , may Allah beautify your life here & the hereafter
Allahmdulilah Islam Salam. 🤲🏿🌺🌺🌺
አቦ፣ከውሰር፣ፈገግታውብቻ፣ይበቃል፣
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ይደረግን አልሃምዱሊላህ
ሱባህን አሏህ ኢዝታዝ አሏህ ይጠብቅህ
ማሻኣላህ ኡስታዝየ ኣላሁ አክባር ኣላሁ ኣክባር
😭አላህይማረንኡሥታዝእኛአላወቅንም
አላህ.የወደደውን.ከጭለማ.ያወጣዋል.ሱብሀን.አላህ
ሱበሀነ አሏህ
ወአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ
Yarabbi.birhanihin.atqamman yarabbi.ajib
ኢነላሀ የህዲ መየሻ
ወአለይኩምአሠላምኡሥታዝ
ሡበሀንአላሕ
የአለማትጌታጥራትይገባው
ከምንጉድነውየወጠሀውአልሐምዱሊላሕሡምአልሀምዱሊላሕ
በዚሕአጋጣሚ፣ትምሕረትሕንበጣምእወደዋለሑበረታ
ማሻ አላህ ኡስታዝ ዱአው ተሰምት አይገብም ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛ
ሱብሀነላህ ሚን አዙሉማት ኢለ ኑር
አላህ የህዲና ያ ረብ ለከል ሀምድ ወ ሹኩር አላ ኒዕመትል ኢስላም ።🙏
የመጨረሻውን ክፍል በመፈለግ ደከምኩኝ
ምንኛ መታደል ነው ከኩፍርና ወደቀጥተኛው መንገድ መምጣት ትልቅ የአላህ ውደታ ያረቢ በጣም ያስቀናል
አህሌንን ማሜ
ዋ ወ ወ ((ስለላሁ)) ((አለይሂም )) ((ወሰለም))
ወአሊኩም ሠላም ወራልመቱላሂ ወበረካትሁ
Asllmallkum
ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል
ኡሥታዝየሒሁሉነገረ፣እያለ፣ለምን
ለሠወቺ።በሺረክየሚሠራን፣ነገረሁሉ፣እያወክ፣ለሠወቺአታሥተምረም
Masha Allah
Allahu Akbar☝
AlhamduIillah
ሱበሀን አላህ እኔ ግን ለሰፈሮቸ ክርስቲያኖች ማሰማት እፈልጋለሁ
Waleykum asallam Warhamatullah Wabarakkatu
❤❤❤❤mashalh
ሱብሀን አሏህ
ሱበሀን አላህ😢😢😢😢😢😢
Masallah Masallah Allah give to you Lonig Life we Love you so much
አህለንሱበሀንአላህ
👍👍👍👍👍👍👍👍👈
❤❤❤ማሻአላህ
ሱብሀን አላህ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞💞💞💞💞💞
ማሻአላህ
ያአላሕ ኡኡኡኡሐ
አህለን ላድክ👍👍👍👍 ሼር በማድረግ አል ኢማን መድረሳችን እናሳድግ
Mashaallah eztaz abdurahman
መሸ እልህ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
Caalaa keysan nii beeyta kaa mhmhd abbad
ጥራትይገባሕየአለማትጌታአንዱአላሕምንምኮተትየለለሕ፣ጌታየጥራትይገባሕሡበሀንአላሕ
ቁረአን ማዳመጥ መቅራት ለምፈልጉ ፕሮፋይሉን በመጫን ተቀላቀሉ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
እሺ አሚንንንንንንንንንንንንን
❤❤❤❤
አሏህ ይጠብቅህ
አሰለም አለይኩም ጀሚአን እንዴት ነቹ ሀበይቢ
የኔ ውድድድድድድድ
ማአሻአላህ
ስብሀን አላህ ሂደያ ይወፍቀን
ማሜ
Masha allah
ከዚህሁሉወቅጥአውጥቶለዚህያበቃህያዳነህጌታችንአላህንኧናመሠግነዋለንአልኸምድሊላህከነበተሠቦችህአላህይጠበቅህ
Saubhani allahi
Allhamdulilah
ሱብሃነላህ
Allahe akebre
ሡብሀን አላህ
As Wr Wb
ruclips.net/video/ihNQg6mjR58/видео.html የ አቡበከር አህመድ መሀይምነት ሲገለጥ
👍👍👍👍👍👍👍👈👈
❤❤❤❤❤💯☝️
🌹🌹🌹🌹👍👍👍👌👌
ሡብሀን አላህ ማሻ አላህ
👍👍👍👍👍🍒🍒🍒
ማሻ አላህ ይጠብቅህ
👍👍👍
👍👍👍👍👍
mashiii alllahaa👍👍👍
አንተን እኔ አውቅሀለሁ ጎበዝ ተማሪ ነኝ ትላለህ ትላህ እንዴ ደግሞ 8ክፍል ሚኒስ ትሪ 2 አመት ደግመህ እኛ የደረስንብክ ስምህ ምትኩ አይደለም ለም ትዋሻለህ
ወይኔ፣አገራቺን፣ያለጉድ
ለእፍኝ ዱቄት ትከዱኛላችሁ የሚለውን እውነተኛ ምሣሌ ማለት ያንተ ቢጤዎች ናቸው ዳሩ መንፈሥ ቅዱሰ የሌለው መንገዱ አይገለጥለትም። እንደናንተ አይነቱ ተደምሮ ከመብዛት ክርትና ባትኖር ይመረጣል። የክፋት ዘር የጥፉት ምንጭ ነው።
Besmet weym be ndet kemtawera sle christianity tkklnet masreja amta mngizem islam tkklegnaw din new
ጀመው በዱአ አትርሱኝ ምረብሽ ከላ እቦልከለው😎😜
አውዙቢላሂ
😄😄😄😄😄
ገጠ
እኔ እምለው ግለሰቡ ኦርቶዶክስ እያለ ያነበበው መፅሐፍ ቅዱስን ሳይሆን አፄ ዘሪያቆብ በጉልበት ያስተረተውን ተረቶች ገድለ ተክለሐይማኖት ታምረ ማሪያም ሌሎች ብዙ የመፅሐፍ ቅዱስ ተቃዋሚ መፅሐፍቶችን በኦርቶዶክስውስጥ ከ14 ክፍለዘመን አካባቢ የነገሰው ዘሪያቆብ የተባለ ፀረ ክርስቶስ የሆነ ሰወ ኦርትዶክስን አበላሽቷል መፅሐፍ ቅዱስ ጥርት ያለ እውነትን ይነግርሃል እኔ በዚህ ሰው አልፈርድም ቁራንን ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር ያላቸው ግንኙነት እና ልዩነትን አንብብና ፈትሽ ቁራን ከ70% በላይ ከመፅሐፍ ቅዱስ የተቀዳ መፅሐፍ ቅዱስን ለመቃወም ሰይጣን ያፃፈው ነው ልክ እንደ ገድላትና ድርሳናት
ምስኪን እሱ ጥሎ ወጥቷል ሌሎችም ጥሎ እንዳይወጡ ዘማሪዎችን አስተምራቸው። ስለቁርዓን የማታውቀውን አትቀባጥር አያምርብህም።
@@alemantube ስለቁራን ደሞ ምንችግር አለው እራስህ አንብበህ ካልፈራህ ነፃ ትወጣለህ!
በሐጢያት የተጨማለቀው መሐመድ ህፃናትን የ7 ልጅ የሚደፍር ሴሰኛን ነብይ ነው ከፈጣሪ ነው ብለህ ገደል አትግባ ይልቅ ታዋቂው የኢራኑን ጋዜጠኛ ኡስማንን የተናገረውን ካልሰማህ ስማው ሸሪያው ሞት የፈረደበት ያ ትልቅ ሰው ቁራንን አንብቦ እሱም እስላም የነበረ ከእስላም ቤተሰብ የተገኘ ነው መማር ይጠቅማልና መፅሐፍ ቅዱስን ከቁራን እያስተያየ ተማረ አነበበ ገባው እናም በይፋ አውጆ ነፃ ሆነ ቁራን ሰይጣን የፃፈው መፅሐፍ ነው እስልምና የጨለማ ጉዞ ነው ብሎ ነው የሞት ፍርድ የተፈረደበት ቁራንን ማን ፃፈው ? ከላይ ወረደ ትላላቹ " ከላይ ከወረደ በእድሜው ከስድስት መቶ አመታት በላይ የሚበልጠውን የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ ከላይ ሆኖ ሲኮርጅ ነበረ የከረመው?
ከዛ የሚፈልገውን እያጣመመ ከፊሉን እንዳለ እያስቀመጠ ቅጥፈቱን በጉልበት ትውልዱ ላይ ጫነ በጦርነት በቴረር አስፋፍቶ ዛሬ አንተንና ሌሎቹንም ግራ እንዳጋቤ አለልህ ነፍስ ይማር
Eyewlh mejemeria quran lay mels kemsteth befit yerashn bible bedenb eyew kesmete weym le wshet bye sayhon endewm bible tekotrew yemayalku stotoch yeyaze new emenegn ahunun gebteh biblhn be sraat ena be mastewal temelketw!!! Betekaraniw gin quran gin ke stotoch yetra ye antem yenem geta kehonew allah yetewerede new
ስለማታውቀዉ ነገር ሀሳብ ከመስጠትህ በፊት በንፁህ ልቦና ፈጣሪ እውነተኛውን መንገድ እንዲመራህ ፀልየህ መፅሀፉን አንብብ
በእስላም ጠል ከሀዲያን ሰባኪዎች: እራሳቸው ጠምመው ሰዎችን አጥማሚዎች ሰበካ ስለእስልምና እና ስለ ነቢያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያለህን ሸውራራ አመለካከት እውነተኛውን ምንጭ በማንበብ አርቀው
ያንተ አይነት በጣም የተሳሳተ አመለካከት ያላቸው እጅግ ብዙ ክርስትያኖች እያነበቡ እየተማሩ እየመረመሩ በብዛት እየስለሙ ነው
መፅሀፍ ቅዱስን በትክክል ብታነብ እንደዚህ አይነት ኮሜንት መፃፍ ታፍር ነበር....ለማንኛውም አላህ ለተሳሳቱት መመራትን እውነትን ለያዝነው ፅናትን ይስጠን! አሚን!
ruclips.net/video/5cmzGaKx_rw/видео.html
ruclips.net/video/qyclZX-rdkE/видео.html
ruclips.net/video/BfltH6YpBDw/видео.html
ጊዜው ሳይረፍድ እውነቱን ተገንዝበህ ንሰሃ ግባ
ማሻአላህ
❤❤❤❤❤❤
ሱበሀነላህ
👍👍👍
👍👍👍👍