ከሂና ጋር የተለያዮ ከኬሚካል ነፃ የሆኑ ግባቶችን በመጠቀም ፀጉራችን ወርቃማ ከረል እንዲሆንልን ከፈለግን እሄን እንጠቀም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 32

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 4 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 4 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዉድ ዋዉ ምርጥ ዉህድ ነዉ ያሳየሽን በርች

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 4 дня назад +1

    💕 ክፍት ነበር እናመሰግናለን 💕

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 4 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እምነቴዬ እንኳን ደህና መጣሽ ያወቅሽውን የኛ ሼር ስለሜታረጊልን ከልብ እናመሰግናል ለእኔ ፀጉር ግን ሒና አንድ ጊዜ ተቀብቸ ደረቅ ነው ያረገብኛ እናም ድጋሚ መቀባት አልፈልግም የሚስማማው ሰው ስለሚኖረ ተቀቡ❤

  • @hayatuu
    @hayatuu 4 дня назад +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሸ ዋዉ እምነቴ እናመሰግናለን እህታችን 🙏🙏🙏👍👍👍💪💪

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 4 дня назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኘ እምነትዬ በጣም አሪፍ ነዉ እናሰግናለን እኛንም ራሳችንን እንዳንጥል እንድን ከባከብ ብርታት እየሆንሽን ነዉ ❤❤❤

  • @medihntube
    @medihntube 4 дня назад +1

    እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d 4 дня назад +1

    ሳምሽ ይብዛልኝ በምኒዬ ❤ወይኔ እሄን ከለር ስወደዉ😮😮 ግን በቤታችን ካልሆነ ይከብዳል እናመሰግናለን የኔ ዉድ በርችልኝ ሁሌም ጥሩነገር ስለምትሰሪልን ከፍፍ በይልኝ የኔ ዉድ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊❤❤❤🎉

  • @Fofo-pn8rc
    @Fofo-pn8rc 4 дня назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የኔ ምርጥ ስው ስላምሽ ይብዛ ❤

  • @merry-2121
    @merry-2121 4 дня назад +1

    ሰላምሽ በእግዚአብሔር ይብዛልኝ እምነትዬ 🥰 አሪፍ የፀጉር መዋቢያ ነው ውዴ በርችልኝ 🥰👍

  • @konjonesh
    @konjonesh 4 дня назад +1

    ስላም ስላምሽ ይብዛ እምነቴዬ ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመስግናለን እስኪ እሞክረዋለሁ

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 4 дня назад +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ነው እውነት ❤❤❤❤❤👍👍👌

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 4 дня назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የኔ ቆንጆ ማ ሻአሏህ በጣም አሪፍ ነው ዉዋ ❤❤❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 4 дня назад +1

    እኳን ሠላም መጣሽ እምነቴ ውዴ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋው ኢናው ብዛቱ እኔ ግን ኢና መጠቀም በጣምነው የምፈራው አንድ ጊዜ ፀጉሬ ሙልጭ አረገብኝ😂😂😂ለተሥማማው ሠው ግን ምርጥ ነው❤❤❤

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 4 дня назад +1

    Welcome Emnat wdy wwwww Good job keep up nice❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 4 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh 4 дня назад

    ዎው ታላቄ እጅግ የሜምር የሒና አጠቃቀም ነው ያሣየሽን በርችልኝ ውዴ እንሞክረዋለን ❤❤❤❤❤

  • @muhammedsani4181
    @muhammedsani4181 4 дня назад +1

    ልዩ ነው እንዲህ በራስ የፈጠራ ሥራዎች መምጣት ምነኛ መታደል ነው የውበት ሳሎን ከፈለጉ እምነቴን አልክድም ብለው ጐራ ይበሉ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 дня назад

    ሰላምሽ ይብዛ እምነቴ እኳን ደና መጣሽ የኔዋ በቸልኛ። ፀግርሽን ተከባከቢዉ እኔ አዶ ምን አለቸኛ መሰለሽ ላብ ላይ ፀጉራን ሳበጥር ፀግር እዲለዉ ሰዉ ሚዲያላይ ታበጥሪ አለሽ አላለቸኛም ሰዉ ግን ጤና የለዉም የምር ለማንኛዉም እናመሰግን አለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕

  • @አባይስደተኛዋ
    @አባይስደተኛዋ 3 дня назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እምነት እህቴ ዋውውውው እሞክረዋለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስከመጨረሻው ስላየሁት እሰራዋለሁ ብየ አስባለሁ😂

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    ሰላም 🎉

  • @mbakkayblitartkwdesa
    @mbakkayblitartkwdesa 3 дня назад

    Nice sharing

  • @Msekeremyoutube
    @Msekeremyoutube 4 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤ sellam sellam edetnachu wudoch q

  • @hiwilove19
    @hiwilove19 4 дня назад +1

    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @toybatube
    @toybatube 3 дня назад

    ሠላም እምነቴ እኳን ደና መጣሽ😍አወ ሂለና ለፀጉር ቆጆነዉ የሚያቀላ ከሆነ እጨቀማዋለሁ ከለም መቀባት በልጌ ግን ያበላሽብሻል አሉኚ❤

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 3 дня назад

    Selam edatnashi❤❤❤❤❤❤

  • @seblekasane
    @seblekasane 4 дня назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ይኑርን ፍቅርን አንጣ አሜን ዋውውው አች እውነትም ቆንጆነው ግን የትነው የሚገኜው ይሄነገር ኧረ እደሾርባ አማሰልሽው በድስቱ ሙሉ😅😅😅 ኧረ እደጀማይካወች ሆሽብኝ እኮ እነሱ ለፀጉራቸው የማይቀቡት የለም ግን ፀጉራቸው እረዣዥም ነው እምነትዬ የትላግኜውና እኔም ላተክትከው አይይ ያችማ ፀጉርሽ አደኛ ብዛታለው እምነትዬ ለኛ ለአጫጭር ፀጉራሞቹ ይሆነን ነበር 💚💚😘እናመሰግናለን እህት

  • @mes725
    @mes725 3 дня назад

    ስላም እምንየ ውዴ ዋውውውው ደስ እሚል ውህደት❤❤❤

  • @Channeln-q4k
    @Channeln-q4k 3 дня назад

    በርችልኝ እምነትየ ❤❤❤❤

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 3 дня назад

    ሰላም እምነት እዴት ነሽልይ ውዶ በው ነት ሂና ለፀጉር በጣም ጥቃሚ ነው

  • @አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ

    አምፈልገው ጥያቄ

  • @አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ

    👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹