ደረጀ ከበደ፡ የሚመጣ የሚከብር። Dereje Kebede yemimeTa yemikebr

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 16

  • @genetmoges3521
    @genetmoges3521 10 месяцев назад +3

    አሜንንን ይምጣልን

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад +5

    የደረጀና የሊሊ ዝማሬወች በሚገርም ሁኔታ ብዙ ዝማሬወቻቸው ለጥያቄየ መልስ እየሆኑኝ ነው የደንቃል የእግዚአብሔር ስራ ሆኖም ዘማሪወቻችን በሙሉ በያላችሁበት ዘመናችሁ ይባረክ የስማችሁን ዝርዝር ብናገር ብዛቱ ትገረሙ ነበር አይቀርም አንድ ቀን
    የጌታ ውለታ መመስከሬ 🙏🙏🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏የሚመጣ የሚከብር የሚነግስ እየሱስ 🙏🙏🙏

  • @alemneshadgeh
    @alemneshadgeh 7 месяцев назад +1

    ብሩክ ሁን ዘርህ ይባረክ፡፡

  • @ShitayeMekonen-h8l
    @ShitayeMekonen-h8l Год назад +1

    አንድ አሜን

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Год назад +2

    የሚመጣ የሚከብር የሚነግስ ኢየሱስ
    ተቀናቃኝ የለው ወይም ባለጋራ
    ፊትለፊት የሚቆም ግጥሚያ ከርሱ ጋራ/፪
    በአህዛብ ፊት ሊከብር በድንቅ ይገለጣል
    ብንወድም ባንወድም ኢየሱስ ይነግሳል
    ኢየሱስ ይነግሳል
    የሚመጣ.....
    እንግዲህ ለውርደት ለሞት አይሰጠንም
    አንድ ጊዜ በመስቀል ፈፅሟል ሁሉንም
    ፈፅሟል ሁሉንም
    የሚመጣ....
    ከደመና መሃል ግርማው የሚያስፈራ በመላእክት ታጅቦ ካገልጋዮች ጋራ ካገልጋዮች ጋራ
    የቅዱሳን አባት ስሙም አማኑኤል
    ከክዋክብት ደምቆ አሜን ከተፍ ይላል
    አሜን ከተፍ ይላል።
    የሚመጣ የሚከብር የሚነግስ ኢየሱስ

  • @tesfaytsegay336
    @tesfaytsegay336 2 года назад +1

    Hallelujah glory glory to Jesus .Amen

  • @sime8080
    @sime8080 Год назад +1

    I have been listning to this gosple music since 2010❤

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 2 года назад +1

    We love u DERY WE GREW WITH YOUR SING. LET GOD BLESS YOU

  • @genetmoges3521
    @genetmoges3521 Год назад +1

    አሜን

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 2 года назад +1

    Dery the oll time a man of God Now God is working through him about Ethiopian distraction

  • @audkilian669
    @audkilian669 Год назад +1

    amen

  • @amatteroftime2034
    @amatteroftime2034 2 года назад +1

    AMEN AMEN

  • @ruthbekele6352
    @ruthbekele6352 2 года назад +1

    Amnnn Amnnn

  • @Dan-bm4mv
    @Dan-bm4mv 2 года назад +1

    You seems the man of God why do you enter in to world politics Bante hymirena leave it .

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 месяца назад

    Dansaa

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 года назад +1

    አሜን