የባጃጅ ዋጋ በኢትዮጵያ አዲሱ ሞዴል በጣም ጨመረ የግድ ማየት አለባችሁ እንዳትሸወዱ | price of 2022 model Bajaj in Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 15 сен 2024
- የባጃጅ ዋጋ በኢትዮጵያ አዲሱ ሞዴል በጣም ጨመረ የግድ ማየት አለባችሁ እንዳትሸወዱ | price of 2022 model Bajaj in Ethiop
#fuade
#seadialitube
#የባጃጅ ዋጋ በኢትዮጵያ
#ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ ዋጋ በኢትዮጵያ
#የባጃጅ ዋጋ በኢትዮጵያ,የባጃጅ ዋጋ በአዲስ አበባ,ባጃጅ,ኢቮላ ባጃጅ,የባጃጅ ዲኮር,የባጃጅ አነዳድ,የባጃጅ መለዋወጫ,የባጃጅ ስራ,የባጃጅ መሸጫ,
ባጃጅ ጨመረ,ባጃጅ እረከሰ,Tvs ባጃጅ,የጭነት ባጃጅ,ባለ አራት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ ዋጋ,ባሶስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ ዋጋ
❤️ ዘላለም አትኖርም / አትኖሪም
ሞት አለ ወዳጄ ❤️
አንዳንዴ ጉዳይ አለኝ ብለህ እየተጣደፍክ ምትሄድበት ቦታ ላይ የሞት ቀጠሮህ እዛ ልሆን ይችላል ።
📌《عن أبي عزة يسار بن عبد الله الهذلي، عن النبي ﷺ قال: إن الله إذا أراد قبض عبد بأرض، جعل له بها، أو فيها حاجة》
የአላህ መልእክተኛ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁንና እንዲህ አሉ ፦
{{አላህ ሱብሀነሁወተአላ ለአንድ ባሪያ የሆነ ቦታ ላይ ሩሁ እንዲወጣ ሲፈልግ እዛ ቦታ ወይም በዛ ቦታ ውስጥ የሆነ ጉዳይ ያደርግለታል።}}
📓 أخرجه أحمد، والترمذي، وابن حبان
ሀቂቃ እውነታው በጣም ይገርማል
👉ስንቱ ነው እዛ ቦታ ላይ ጉዳዬን ፈፅሜ መጣሁ ብሎ በሰላም ይወጣል ከትንሽ ሰአት በኋላ የሞት መርዶው ይሰማል
👉ስንቱ ነው ሀጃውን ፈፅሞ ልክ እቤቱ ጫፍ ሲደርስ ባላሰበው አደጋ ህይወቱ የሚቀጨው
👉 ስንቱ ነው ተውቦ ተጊጦ ለጉዳዩ ሲጣደፍ ቀጠሮው ደርሶ ባላሰበው አደጋ በደም ተነክሮ ሚመለሰው
ይህም የሆነበት ምክንያት ማንኛውም ሰው የሚሞትበት ቦታና ሰአት ስለማያውቅ ነው። አላህ እንዳናውቀው ከሩቅ ሚስጥር ካደረጋቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ስለሆነ ነው። ለምን ከተባለ፦
🔺ገና ወጣት ነኝ አሁን አልሞትም
🔺ሙሉ ጤነኛ ነኝ ሞት አያገኘኝም ሳንል በሁሉም ሰአትና ቦታ ሆነን ሞት በድንገት ባላሰብነው ሰአትና ሁኔታ ሊመጣ ስለሚችል በዝግጅት ላይ ሆነን እንድንጠብቀው ነው።
👉ስንቱ ወጣት ነው ገና በለጋ እድሜው ዱንያን የተሰናበተው
👉ስንቱ ጀግና ነኝ ማን አለብኝ ሲል የነበረው ሁሉ ሳያስበው በድንገት ቀብር የገባው
👉ስንቱ ተመራቂ በምረቃው ቀን፣ ስንቱ ወጣት በሚሞሸርበት ቀን፣ ስንቱ ተስፈኛ ተስፋው በሚሳካበት ቀን ሳያስቡት አፈር ስር የገቡት
✅ አስተውል ሌላው ቢቀር ወይ እናት፣ ወይ አባት፣ ወይ አጎት፣ ወይ ልጅ፣ ወይ እህት፣ ወይ አያት ሳትቀብር አትቀርምና በነሱ ትምህርት ውሰድ
🔺እነሱም እንዳንተው ገና አግብተው ወልደው፣ ሀብታም ሆነው፣ ከብረው ተከብረው፣ ወግ ማእረግ አይተው፣ ደና ቤት መኪና ገዝተው የመኖር ህልም ነበራቸው። ኑሮን አሸንፈው ስኬታማ መሆን ይፈልጉ ነበር። ነገር ግን አልሆነም ቀጠሮው ደርሶ ወደ ማይቀረው አለም ሄዱ። ነገ ያንተም ተራ እንደሚደርስ አትዘንጋ።
✅ ግን በጣም ሚገርመው እነሱ ጥለውት በሄዱት በዚህ ዱንያ ተታለን ሞትን መርሳታችን ነው። ለዱንያ ብለው ከፊሉን ከፊሉን መግደሉንና መጨካከናችን ነው። የሸይጧንና የነፍስያችን ባሪያ መሆናችንን ነው። በወንጀል ባህር ሰምጠን ያለ እስቲግፋርና ያለፀፀት በዚሁ አመፅ ላይ ህይወታችን መግፋታችን ነው። ሀቂቃ የብዙዎቻችን ሁኔታ ሲታይ ሞት የለም ዘላለም ነው ምትኖረው የተባልን ወይም አብሽር ጀነት ላይ ቦታ ተይዞልሀልና ዘና በል የተባልን ነው ሚመስለው
🔺🔺ወዳጄ🔺🔺
የቀብር ጨለማ እንዳያገኝህ፣ የሲራጥ ሜንጦ እንዳይቧጥጥህ፣ ኪታብ በቀኝ እጅ እንዲሰጥህ፣ ጀነት በሰላም ግባ አትጨነቅ አትፍራ ትባል ዘንድ በመልካም ስራ በመበርታትና ከመጥፎ ስራ በመቶበት ወደፊት ቀጥል
ሳህ
እብሮ ስራህ አሪፍ ነው በርታ እከነ ሙሉ ወጪው ነው ሁለት ስልሳ። የመቀነስስ ነገር አለው ብሮ።
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ በጣም እናመሰግናል ስፈልገው ነበር
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
በርታልን ማሻአላህ
Waw arif eka new👍👍
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
በርታ ሰብ ላይክ🇪🇹👍
በዚህ አሠራር tvs የሌም?
ዋውው
ሥንት
Hora bajaj feligalew
👍👍
ባጃጁ ቀረቱበኝ የጀመረኩትን ቤት መጨረስ አቅታኛል የኢ ያ ኑሮ ዉድነት
እቁብግቢእነት
አይዞሽ እኅቴ
አይዛን እማ 😭👈
አሁን አለ 13/7/2014
አድራሻ የት ነው ባአላህ?እኔ ፈልጋለሁ።ግንኮ እኛ ሁሉም ጋር ጠይቀን የለም ብለውናል አንተ የቀረፅከው የበፊት ቪደወንደሁ አላቅም
ከሚሤ
እኔ መግዛት እፈልጋለሁው አላህ ካሳካው ባለ አራት እግር ቢሆን
የሰፍሪ ቤተሰብ እንሁን😍👈
@@stube3784 እሽ ያአገሪ ልጂ
ስመጣ ቪደወ የለም ቦሩ የት ነዉ አመሰግናለሁ 😍👈
አሁን ስንት ሆነ ዋጋው
ቦታ የት ነው
ወሎ ከሚሴ
@@Fuade buttjjira telekalechu kegezahugn??
ባለ አራት እግር ጠይቅልን
የትነው ቦታው እኔ እገዛለሁ
👍👍👍🌷🌷🌷🌷
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ወንድም ቁጥርህን እፈልጋለሁ
0965077569
አራት እግር አቅርብልን
ዘመዴ የጭነቶን መኪና ስኪ መረጃ
ሰላም ማማ ዴምረኝ አድስ ነኝ
ዋጋውን. ንገረን. እኔ ልገዛ ነው
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት። ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ዳማስ አሳየን
ስንት ናቸዉ ዋጋቸዉ
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ቪዲዎውን እስከመጨረሻው አትሰሚም 260 ሺ
በአላህ ፎአድ መልስልኝ 260ሺ በታች የለም ወይ
አዎ
ቆይ ኢቮላ ሚባለው አር ኢ ሚባለው ነውንዴ?
አዎ
ኦኬ ግን ቪደወ 260ስትል ሰምቼ መልሰህ ኮሜትላይ300ሺ አልክሳ?
ከበፊቱ የተለየ ነገር አለዉ በሚገርም ሁኔታ
ትለያለህ የምንለው በምክንያት ነው እስኪ ላይክ ሼር ሰብስክራብ አድርጉት
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ዋጋ ንገረን እስኪ ወንድሜ ገዝቸ ልሙት ብሏል
300ሺ ብር ነው
ሁለመቶ ስልሳ እኮ ነው ያልከው
@@Fuade በደቂቃ ልዩነት ምን ያስቀባጥርሀል 260 አደል ያልከዉ
@@Fuade 😂😂260ብለህ ኧረ ሼ
እኔ ወላሂ ፈልጌ ነበር ልገዛ
የት,ነዉ
260ሺ ያወይሊ ተወዳለች እሷም
ጁንታ ሳይመጣ በፌት 150ሺነበረ
እደው ጁንታ ለዘረህም አትትረፈ እቦ