Aster Aweke - 06 Chewa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 642

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 5 лет назад +560

    #ጨዋ♥
    አማላይ ጨዋ ሲገኝ የሚበጅ
    እንስሳም ይለምዳል እንኳን የሰው ልጅ
    መውደድ ሸማኔ ፍቅር አዋቂ
    ዘንድሮ አገኘሁ ቃሉን ጠባቂ
    💕
    እንቋጨው እንጀምር እንሄድ መንገዱን
    የመዋደዳችን እንይ ማደሪያውን መጨረሻውን
    የሰማይ ከዋክብት ጨረቃ ኮከቤ
    #የደስታዬ ምክንያት የማፍቀር #ሰበቤ
    💕
    ይውለብለብ ቅጠሉ ይተራመስ አምባው
    ይክተልተል አራዊት ያጎንብስ ተራራው
    የፀሀይ የጨረቃ የሰማዩ ድምቀት
    የቀስተ ደመና የሰማይ መቀነት
    💕
    እልወራረድም ከእንግዲህ በመልኩ
    ጨዋነቱ እንጂ የወንድ ልጅ ልኩ
    ወድጄህ ወደኸኝ እንዳትቀር አውቃለሁ
    መሽቶ ከጨለመ ስትቆይ እፈራለሁ
    💕
    አማላይ ጨዋ ሲገኝ የሚበጅ
    እንስሳም ይለምዳል እንኳን የሰው ልጅ
    መውደድ ሸማኔ ፍቅር አዋቂ
    ዘንድሮ አገኘሁ ቃሉን ጠባቂ
    💕
    ልናገር ማማርክን ቃላት ልምረጥና
    ለሰው ልጅ ላውራው ይቅር
    ለሰማዩ ደመና ደመና
    ከብዙሀን አምባ የሌለው ምጣኔ
    ምድር ያበቀለው አላየሁም እኔ
    💕
    ይውለብለብ ቅጠሉ ይተራመስ አምባው
    ይክተልተል አራዊት ያጎንብስ ተራራው
    የፀሀይ የጨረቃ የሰማዩ ድምቀት
    የቀስተ ደመና የሰማይ መቀነት
    💕
    አልወራረድም ከንግዲህ በመልኩ
    ጨዋነቱ እንጂ የወንድ ልጅ ልኩ
    ወድጄህ ወደኸኝ እንዳትቀር አውቃለሁ
    መሽቶ ከጨለም ስትቆይ እፈራለሁ
    እፋራለሁ ♥♥

  • @akalutadesse2729
    @akalutadesse2729 6 месяцев назад +3

    Aster I am worried if we ever could find a female Ethiopian singer like you. I have been enjoying your music since the 70s. God bless you sis for complementing my life.

  • @ttidcoys2310
    @ttidcoys2310 3 года назад +180

    I dont speak or understand amharic but Aster's voice takes me to another place in another time. I feel like I'm a shepherd on top of the simien mountains a 1000 years ago when I listen to her. One love from London

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 года назад +6

      Feel free to feel anything because music is one tool of escapism, when I listen to her music I feel to find my long last love which didn’t exist in reality

    • @kerrya2128
      @kerrya2128 3 года назад +3

      The same here never get enough of her songs 👍

    • @abdalla1061
      @abdalla1061 3 года назад +2

      @@Black-lioness llllloppo

    • @hanona8823
      @hanona8823 3 года назад +2

      Describe your feelings as a poet. Beautiful feeling

    • @Fashion_OK
      @Fashion_OK 3 года назад +1

      That is exactly what I feel too

  • @african3568
    @african3568 3 года назад +10

    አመለ ጨዋ ሲገኝ የሚበጅ
    እንስሳም ይለምዳል እንኳን የሰው ልጅ
    መውደድ ሸማኔ ፍቅር አዋቂ
    ዘንድሮ አገኘሁ ቃሉን ጠባቂ
    ቃሉን ጠባቂ
    እንቋጨው እንጀምር እንሂድ መንገዱን
    የመዋደዳችንን እንይ ማደሪያውን
    መጨረሻውን
    የሰማይ ከዋክብት ጨረቃ ኮከቤ
    የደስታዬ ምክኒያት የማፍቀር ሰበቤ
    ሰበቤ
    ይውለብለብ ቅጠሉ ይተራመስ አምባው
    ይግተልተል አራዊት ያጉረምርም ተራራው
    የፀሐይ የጨረቃ የሰማዩ ድምቀት
    የቀስተ ዳመና የሰላም መቀነት
    የሰላም መቀነት
    አልወራረድም ከእንግዲህ በመልኩ
    ጨዋነቱ እንጂ የወንድ ልጅ ልኩ
    ወድጄህ ወደኸኝ እንዳትቀር አውቃለሁ
    መሽቶ ከጨለመ ስትቆይ እፈራለሁ
    እፈራለሁ
    እፈራለሁ
    እፈራለሁ
    እፈራለሁ
    አመለ ጨዋ ሲገኝ የሚበጅ
    እንስሳም ይለምዳል እንኳን የሰው ልጅ
    መውደድ ሸማኔ ፍቅር አዋቂ
    ዘንድሮ አገኘሁ ቃሉን ጠባቂ
    ቃሉን ጠባቂ
    ልናገር ማማርክን ቃላት ልምረጥና
    ለሰው ልጅ ለአራዊት ለሠማይ ደመና
    ደመና
    ከብዙኃን አምባ የሌለው ምጣኔ
    ምድር ያበቀለው አላየሁም እኔ
    እኔ
    ይውለብለብ ቅጠሉ ይተራመስ አምባው
    ይግተልተል አራዊት ያጉረምርም ተራራው
    የፀሐይ የጨረቃ የሰማዩ ድምቀት
    የቀስተ ዳመና የሰላም መቀነት
    አልወራረድም ከእንግዲህ በመልኩ
    ጨዋነቱ እንጂ የወንድ ልጅ ልኩ
    ወድጄህ ወደኸኝ እንዳትቀር አውቃለሁ
    መሽቶ ከጨለመ ስትቆይ እፈራለሁ
    እፈራለሁ
    እፈራለሁ
    እፈራለሁ
    እፈራለሁ
    እፈራለሁ
    እፈራለሁ
    ሰቆጣው (ከበርሊን Görlitzer Park, )

    • @mussaron-vs6wq
      @mussaron-vs6wq 23 дня назад

      ❤❤❤❤❤ Thanks. much love & respect!

  • @samig1932
    @samig1932 2 года назад +48

    I'm from Eritrea almost all Eritreans love their songs aster & EFREM

    • @Haile-s2s
      @Haile-s2s 8 месяцев назад +2

      Best one

    • @adeym3481
      @adeym3481 3 дня назад +1

      Me too🇪🇷❤️💚💛❤️

  • @mekonnenbisrat7823
    @mekonnenbisrat7823 Год назад +11

    Aster is always my number 1. A great artist. I am from Tigray.

  • @ethioweekly1280
    @ethioweekly1280 5 лет назад +20

    የ1990ዎቹ ትውልድን እና የ20ኛው ትውልድ ያግባባ ምርጥ ስራ

    • @zarrsar6372
      @zarrsar6372 5 лет назад

      እውነት ነው፤ ትውልድ ተሻጋሪ አንደበት ነው የምንሰማው ከርሷ። የ1970ቹንም አይርሱ

    • @fazufuze7005
      @fazufuze7005 8 месяцев назад

      😂😂😂​@@zarrsar6372 አይደል

  • @aaidriss2012
    @aaidriss2012 3 года назад +43

    As African Ethiopia is blessed by many beautiful culture.God gifts the country with many singer you never stop listening to them even I don't understand the language but the wave and beautiful voice..please stick together your country is beautiful people are nice God bless you all peace ✌️🕊️✌️ Achek Idriss of Chad

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 5 лет назад +45

    ዐመለ-ጨዋ ሲቀኝ የሚበጅ
    እንስሳም ያለምዳል እንኳን የሰው-ልጅ
    የመውደድ ሸማኔ ፍቅርን አዋቂ
    ዘንድሮስ አገኘሁ ቃሉን ጠባቂ
    እንቋጨው ጀምረን እንሂድ መንገዱን
    የመዋደዳችን እንይ ማደሪያውን መጨረሻውን
    የሠማይ ከዋክብት ጨረቃ ኮከቤ
    ያከሳኝ ምክንያት ለማፍቀር ሰበቤ
    ይውለብለብ ቅጠሉ ይተራመስ አምባው
    ይግተልተል አራዊት ያጉረምርም ተራራው
    የፀሐይ ጨረቃ የሠማዩ ድምቀት
    ያ ቀስተዳመና የሰላም መቀነት
    አልወራረድም እንግዲህ በመልኩ
    ጨዋነቱ እንጂ የወንድልጅ ልኩ
    ወድጄህ ወደኸኝ አትቀርም አውቃለሁ
    መሽቶ ከጨለመ ስትቆይ እፈራለሁ
    ዐመለ-ጨዋ ሲቀኝ የሚበጅ
    እንስሳም ያለምዳል እንኳን የሰው-ልጅ
    የመውደድ ሸማኔ ፍቅርን አዋቂ
    ዘንድሮስ አገኘሁ ቃሉን ጠባቂ
    ልናገር ማማርክን ቃላት ልምረጥና
    የሰውልጅ ኧረ አይጥል የሠማይ ደመና
    የብዙሃን አምባ የሌለው ምጣኔ
    ምድር ያበቀለው አላየሁም እኔ
    ይውለብለብ ቅጠሉ ይተራመሥ አምባው
    ይግተልተል አራዊት ያጉረምርም ተራራው
    የፀሐይ ጨረቃ የሠማዩ ድምቀት
    ያ ቀስተዳመና የሰላም መቀነት

    • @samkohn6306
      @samkohn6306 5 лет назад +1

      @zinegnaw
      Thanks for the lyrics we appreciate it but pls u need to double check .??? And correct it because some of the lyrics that u wrote is wrong...
      ....Thank you....

  • @missweyine5739
    @missweyine5739 5 лет назад +67

    አልወራረድም ከእንግዲህ በመልኩ ጨዋነቱ እንጂ የወንድ ልጅ መልኩ👌❤️❤️❤️❤️❤️ አስቱዬ ፍቅር ነሽ

  • @merizysem4035
    @merizysem4035 4 месяца назад +3

    Astu you're one of the G.o.a.t .....you made us mad with your sensational jazz songs....🇪🇷🇪🇹

  • @simonkohn6100
    @simonkohn6100 2 года назад +11

    No one is speaking about the the composition, specially the
    intro.? It is simply a master piece! What a genius!!!

  • @ermiyasyehirut6054
    @ermiyasyehirut6054 5 лет назад +8

    ፍቅር የሚለው ቃል አስቴር በሚለው ይቀይርልን ።
    አመሰግናለሁ 😍❤

  • @raymondhartman6918
    @raymondhartman6918 Год назад +18

    I am from india I love her music I don't understand very soothing awsome

  • @tarig8521
    @tarig8521 3 года назад +14

    From Sudan with love for all ethiopian people,music and the beautiful Aster awake.Thank you for your amazing song its my favourite 💕

  • @moses3400
    @moses3400 5 лет назад +4

    ኣስቴር አወቀ :
    በጣምም ም ም ነው የምወድሽ : የማፈቅርሽም ::
    You have undescribably voice and power on your way of singing.
    May God bless you and keep you save!!
    አድናቂሽ ኤርትራዊ !

  • @zekariasgebretnsae989
    @zekariasgebretnsae989 3 года назад +22

    So talented,
    I love your lovely voice and song 🎵
    Is me frome Eritrea 🇪🇷

    • @berihuhadish2729
      @berihuhadish2729 3 года назад

      ውሽጠይ ይጽሞቕ ኣሎ ከይተረደኣኒ!!!!

  • @tamratdemis7238
    @tamratdemis7238 5 лет назад +21

    አስቱዬ ሰላምሽን ፈጣሪ ያብዛልን እንቺ እኮ የቃላት ጋጋታ የማይገልፅሽ እጅግ ድንቅ ነሽ

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 4 года назад +5

    አስቴርዬ ታማኙ አድናቂሽ ነኝ ከእስራኤል |🇮🇱

  • @jemalfarah1770
    @jemalfarah1770 3 года назад +13

    I’m sorry Ethiopia, you should be proud of this culture. Everything of you is love please come together Ann’s enjoy this life.

  • @sudansafarigeographic7787
    @sudansafarigeographic7787 4 года назад +9

    من السودان احب بلدي الثاني اثيوبيا..
    اسيتر صوت دافئ وجميل وهادي... ما اعرف ايه كلمات الاغنية بس احسها من داخلي جزء مني. تحيا اثيوبيا تحيا استير 🌹🌹🌹

  • @rezenewoldegebrel7767
    @rezenewoldegebrel7767 5 лет назад +13

    ጥዑም ድምጺ
    Great Song Aster
    Thank You ውደ

  • @msfifi8669
    @msfifi8669 3 года назад +30

    I grew up listening my older brothers and sister playing Aster Aweke tracks - her voice is in bloodstream.Legend 😍

  • @abuzermohammed3919
    @abuzermohammed3919 Месяц назад

    ምን እንደምልሺ አላውቅም....ብቻ በአካል ባገኝሺ የምለው ነበረኝ.,.... ባለሺበት እድሜ እና ጤና ይስጥሺ!

  • @tamaratmarakos6117
    @tamaratmarakos6117 8 месяцев назад +1

    South Africa nabarikugn. 2013 walyawochu banayijeriya tashanifo ka world cup sisanabati baxam alksikugn. Union building. Never forget

  • @tesfayeephrem1953
    @tesfayeephrem1953 4 года назад +6

    Last time I saw you was 1984 New York train to Washington DC with my Dad

  • @elyaselu4746
    @elyaselu4746 5 лет назад +6

    የኔ ህይወት እና የአስቱካ ድምፅ መቼም አይቀየርም ❤

  • @nellieboma3238
    @nellieboma3238 Год назад +6

    I am addicted to this music

  • @habshaevents9822
    @habshaevents9822 5 лет назад +10

    Aster is the best simua ginune new ena Ager 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😘

  • @ኢትዮጵያዉዴ
    @ኢትዮጵያዉዴ 5 лет назад +5

    አስቱየ አንችን ምን ብሎ ማወደስ እንደሚቻል ቃላት ያጥራል ።ንግስት ፣ ፍቅር ፣ ደስታ ሁሉንም ነሽ ። ለአንች ድምጽ ብቻ የተሰራው ዜማ ክድምሽ ቅላጼ ጋር እየተንቆረቆረ ሲወርድ ሰውን ከተቀመጠበት ኩርሳ ሳይንቀሳቀስ በትዝታ ከማያውቀው ህገር አድርሶ ፣በፍቅር ባህር አስጥሞ ፣በሃዘን ሆድን አላውሶ ፣ የትም ከየትም አድርሶ፣ የሚመልስ የድሃም፣ የሃብታምም የእኩል ንብረት ፣እግዚአብሄር ይጠብቅሽ። እንኩዋን ደህና መጣሽ ። እወድሻለሁ💖💖😘😘 በይ እንግዲህ ጨዋየን ይዜ ያባይ ፏፏቴን እያሰብኩ እኔም ልንቆርቆር..

  • @mohanedabdo8795
    @mohanedabdo8795 5 лет назад +11

    Wonderful really I like Ethiopian music ....harmony voice aster ...from Sudan Salam

  • @artistictebeb
    @artistictebeb 3 года назад +4

    እንኳን ሰዉ ሰዉ እንስሳም ይለምዳል
    አስቱዬን አዳምጦ መንፈሱን ያድሳል 😍

  • @ameinajama8674
    @ameinajama8674 4 года назад +14

    i am somali girl and i really like this song .

  • @yosefnegusse2837
    @yosefnegusse2837 Год назад +3

    This is all time what we call one of our time !!

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer 3 месяца назад +1

    ይሄን ደጋግሞ አለማድነቅ ንፉግነት ነው።
    Here we come back again on july 2024! Who is here listening this song like me???
    Chewa! incomparable song for me. When talent meets passion is defined with Aster Aweke.

  • @solomongebreamlak4488
    @solomongebreamlak4488 3 года назад +7

    Am from eritea and am huge fun of your precious songs wish u long life quen astr

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 5 лет назад +21

    አስቱ ሆዴ ውድድድድ ነው ማርግሽ💖 እንኳንም መጣሽ የኔ ተናፋቂ💝💝

  • @mekonenredaalemayehu9101
    @mekonenredaalemayehu9101 5 лет назад +7

    Aster Awoke is a well known musician in Ethiopia and Africa.
    I am happy and give me moral for my life

  • @kanartech
    @kanartech 4 года назад +11

    Cool Song= Cool Moment
    Soft Hamoney= Soft Mind
    Sweet Voice= Sad Memory
    My Soul Still In Ethipoa, ASTER AWEKE You Are the Best.

  • @amutube1047
    @amutube1047 5 лет назад +16

    ❤ፍቅሬን በዘፈኖችሽ ትራኮች ስተነትነው❤
    01 በጣም ናፍቀሽን ነበርሽና
    02 ወደ ፈጣሪ ሀሎ ሀሎ ብለን
    03 ባለፉት ሙዚቃዎችሽ በትውስታ ከንፈን
    04 ስንወድሽ ስንወድሽ ኖረን
    05 አይንሽን ያሳየን ብለን ስንፀልይ
    06 በጨዋነትሽ በጨዋ አልበም ከች ብለሽ
    07 እንደዚ የወደደሽን ልባችንን
    08 በኢትየጵያዊት ለዛ ሙዚቄሽ
    09 እፎይ አሰኝተሽናል እና
    10 ፋሲለደስን ጎብኝተነዋልና
    11 ልብሽ የወለደውን የልባችን ወዶታል እና
    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው
    እ.ወ.ድ.ሻ.ለ.ሁ❤❤❤❤❤❤😙😙😙😙😙😙😙

  • @mikigeremew2023
    @mikigeremew2023 5 лет назад +17

    Killing me softly with her soothing voice.. Aster, my medicine.

  • @solomon4782
    @solomon4782 5 лет назад +236

    I really like it this song. Guys please if u like this song give the thumbs up 👍🏽

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 5 лет назад +8

    Aster your amazing voice and incredible talent for next generation to you're a great legend of Ethiopian music history. Thanks for your consistancy Aster you're a great talented entertainer for us.

  • @abebegezahegne1394
    @abebegezahegne1394 5 лет назад +25

    What can I say! Breathtaking!!

  • @betelhemfissehaye4318
    @betelhemfissehaye4318 5 лет назад +16

    Absolutely u r a queen of Ethiopia musican❤❤❤👌👌👌

  • @lenalight8374
    @lenalight8374 5 лет назад +15

    I just can’t get over it..OBSESSED!!! Thank you Astuka, the queen of queen, the best of best🙏🏽♥️♥️

  • @alemshetdamte4587
    @alemshetdamte4587 5 лет назад +2

    ተትላንት ወለል አርጋ
    የምታሳይ ኢትዮጵያዊ ንግስት ዛሬን የምታኖር ነገን የምታሻግር ከልቤ አመሰግናሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ያድልሽ፡፡

  • @modatheribrahim566
    @modatheribrahim566 3 года назад +7

    wow that's amazing sound I like it so much 🇪🇹🇸🇩

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 4 года назад +7

    ዘንድሮ ጠፍቶ ነበር ቃሉን ጠባቂ አስቱካዬ እንኳንም ተሳካልሽ ውዴ

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 4 года назад +4

    አስቱ አንቺ ድንቅ ነሽ ውድድድድ ነው 💕❣️💚💛❤️

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 5 лет назад +6

    ዋው አስቱ ድምፆሽ እንዳለ ነው so Amazing 💚💚💚

  • @tigsttolosa9925
    @tigsttolosa9925 5 лет назад +3

    እስትኮ እነት ላንች ያለኝ ፍቅር በምንም መመዘኛ ልገልፀው አልችልም ብቻ እግዚአብሄርን ዕድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 5 лет назад +10

    My love Aster and one of the main ingredients for my meaningful life. I so so so love you very much Astu!!!

    • @samkohn6306
      @samkohn6306 5 лет назад

      @yelbie
      What A nice and unique expression
      """"The main Ingredient for my meaningful life """""

  • @محمدالجعلي-ذ1ع
    @محمدالجعلي-ذ1ع 5 лет назад +16

    Aster I love you so much Mohammed from Sudan

  • @helenasam4682
    @helenasam4682 5 лет назад +25

    አሰቱካዬ ልዩ አኮ ነሽ 😘❤️

  • @selam5738
    @selam5738 3 года назад +2

    ቃላቶች ባቺ አደበት ሲሆኑ እዴት ያምራሉ!!!! ውድድድድ አረግሻለሁ! የምድራችን እቁ።

  • @sisayteshagermelaku1455
    @sisayteshagermelaku1455 Год назад

    Aster's Aweke ALL Musics must be sell in PHARMACY Shop.

  • @ናብልብናንመለስ
    @ናብልብናንመለስ 5 лет назад +21

    የኔዋ ተወዳጅ በጣም ነው ምወድሽ የትዝታ ንግሲቲቱ 🎷🎻

  • @እህቴንናፋቂስደተኛዋ

    አማላይ ጨዋ ስገኝ የሚበጅ
    እስሳም ይለምዳል እንኳን የሰው ልጅ
    መውደድ ሸማኔ ፍቅር አዋቂ
    ዘንድሮ አገኝሁ ቃሉን ጠባቂ👌

  • @Gabrila967
    @Gabrila967 5 лет назад +8

    Welcome back astuye my queen 👸👑
    All ur songs are..it’s breathtaking so sweet
    Looooooved it 💗👌👌👍🏻💋💋💋🙏🙏

  • @jaruman9516
    @jaruman9516 5 лет назад +14

    Your words are so true in your whole song such talent and your beautiful

  • @yemebekele5072
    @yemebekele5072 Год назад +1

    መቸም የማትጠገቢ, Astery i love your song THANK YOU FOR GIVING US BEAUTIFULL MUSIC WE LOVE YOU :)

  • @mekdiyedengellej2868
    @mekdiyedengellej2868 5 лет назад +41

    የጥንቷ የጠዋቷ አስቱ ሺ አመት ኑሪልን የሙዚቃ ንግስት❤💙❤❤💖

  • @mickeyvevo2000
    @mickeyvevo2000 4 месяца назад +2

    Queen 👑 of Ethiopian🇪🇹 Music 🎵🎶

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    እኔም በሰውሀገር ላይ የጨዋ ጨዋ ቃሉን ጠባቂ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፍቅረኛ ባል ወንድም ስላለኝ እኮራብሃለሁ ሆድ የኔ ፍቅር 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @jonahlover
    @jonahlover 4 года назад +5

    Simply Astu Chewa 😘🇪🇹🇪🇷 one ❤️

  • @የኔለኔየኔለኔ
    @የኔለኔየኔለኔ 5 лет назад +2

    የፍቅር የትዝታ የሀገር ፍቅር ለሁሉ ነገር ትምሳሌት ነሽ የኔ ንግስት አስቱዬ

  • @teddyabebe2540
    @teddyabebe2540 3 года назад +11

    Aster Aweke is the lovely woman not only in appearance and also a gorgeous musician from my childhood. I can't express my feelings when I am listening.

  • @salvesalvi9425
    @salvesalvi9425 5 лет назад +1

    Asti Tey teye Tey Gen metashebegn demo well komme gen ahunes emotebeshalehu.. Uheee nurilegn lehulem hulusewe eneiem ewedeshalehu... G. B. U....

  • @marxabawangarty9138
    @marxabawangarty9138 3 года назад +3

    I seen her in person she's gorgeous and good personality she stop to say hi every one who was there

  • @natnaelfantahun1994
    @natnaelfantahun1994 5 лет назад +8

    sweet #ጨዋ♥ I LIKE IT SO MUCH. LONG LIVE ASTU we love you.

  • @teardrop6525
    @teardrop6525 5 лет назад +2

    The greatest female entertienener in Ethiopian history

    • @samkohn6306
      @samkohn6306 5 лет назад

      @Tear drop
      What u said is
      100% true

  • @davoosm7087
    @davoosm7087 4 года назад +5

    Lovely Aster we Love you so much. you are the pride of Ethiopia we all Ethiopian proud to have you .......💚💛❤️

  • @emojijentene6692
    @emojijentene6692 5 лет назад +4

    I love you astuka ❤❤❤❤❤❤❤ i am from Norway

  • @oceanicherry
    @oceanicherry 4 месяца назад +1

    aster>>>

  • @damaeast6551
    @damaeast6551 Год назад

    I would hope aster would sing in Asmara Medina! Eritrean people would be great full and thrilled to hear her voice!

  • @saratadesse8060
    @saratadesse8060 5 лет назад +1

    እኔ ብቻ ነኝ የዚህችን የፍቅር ዜማ አቀንቃኝ ማር ሙዚቃ ስሰማ ልቤም መንፈሴም ደስ የሚል መረበሽ ውስጥ የሚገባው ጉአደኞቼ ? አስቱዬ ውደድድድ ሺ ዓመት ኑሪልኝ

  • @tizibettizibet4909
    @tizibettizibet4909 5 лет назад +4

    Woye metadel! so relaxed and effortless yet genius and original too.

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 5 лет назад +256

    አስቱዬ ፍቅር ነገር ነሽ ያንቺ ሙዚቃዎች መሸጥ ያለበት ፈርማሲ ነበር እውነት

    • @freyfeked9001
      @freyfeked9001 5 лет назад +3

      ማራናታ love kkkkkk you’re funny

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 5 лет назад +6

      kkkkkkkkkkበትክክል የወጣቶች ጉልኮስ እኮናት

    • @bhesiamkmal1055
      @bhesiamkmal1055 5 лет назад +3

      በትክክል ብለሀል 😭😭😭

    • @natnaelworku1731
      @natnaelworku1731 5 лет назад +1

      ayeshaleshem hensha mesarya

    • @woyini2675
      @woyini2675 5 лет назад +1

      Kkkkk

  • @MA-vj2tg
    @MA-vj2tg 4 года назад +1

    Eree yene chewa yete new megnew. .....am still looking for this guy.very nice song!!

  • @leobest7151
    @leobest7151 Год назад +1

    Arrangement 🤝 melody 🤝 Lyrics

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 3 месяца назад

    Lebela aswetulegh kulahen bela kashun lema paster kikikikikakaka

  • @teejanhameed5430
    @teejanhameed5430 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ማነውእንደኔየሚወዳት

  • @whatabouttomorrow1990
    @whatabouttomorrow1990 4 года назад +17

    I'm from Eritrea I love amharic music 😍

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 5 лет назад +7

    አስቱየ የወጣቶች ጉልኮስ እኮነሽ የኔ ስርቅርቅ

  • @mikeweldu8116
    @mikeweldu8116 5 лет назад +9

    ኣስቱኳ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ፣
    ኣዲስ ኣልብሙ እንደ ድሮ ምያምር ተስፋ ኣድረጋለው!!

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj Год назад

    Sweetheart nesh

  • @Aziz27-p8n
    @Aziz27-p8n 7 месяцев назад

    ማድነቅ ከምችለዉ በላይ ነሽ ሁሌም❤❤❤

  • @lebealanetenjelelealayelew1556
    @lebealanetenjelelealayelew1556 5 лет назад +1

    ውቧ ኢተዮፕያዊ መቸም የመትቀየሪ ነፁህ ሤት ስወድሽ ከልቤ ሽ አመት ኑሪልኝ ውስጤ ነሽ የትኛውም ሙዚቃሽ ማራኪ ነው

    • @lebealanetenjelelealayelew1556
      @lebealanetenjelelealayelew1556 5 лет назад

      መውደድ ሸማየ ፍቅር አዋቂ
      ዘንድሮ አገኘው ቃሉን ጠባቂ
      በትክክል የኔም ዘንድሮ ነው ገና ያገኘው

  • @mollagetnet-kr9dj
    @mollagetnet-kr9dj 4 месяца назад

    Aster aweke 2023/2024 music

  • @michaelberha5036
    @michaelberha5036 5 лет назад +2

    Your voice have authority to change the situation.

    • @zarrsar6372
      @zarrsar6372 5 лет назад

      አንደበትሽ ሁኔታዎችን የመቀየር ግርማ አለው።

  • @menani649
    @menani649 2 года назад +1

    guys i seriously cant stop singing this song that why am listing woow germi zefen new kemer

  • @yakobwakjera2102
    @yakobwakjera2102 5 лет назад

    Aster eko chewa nesh yena nat
    Wededed

  • @jordana7775
    @jordana7775 3 года назад +3

    Wow astuka am busy enjoying my Gym by your beautiful music

  • @tinsaefikre3907
    @tinsaefikre3907 5 лет назад +1

    27gna album nafkogn ere 11 track anesebegn demo uffa nuriline negestachin 😍😍😍😍😍❤❤❤

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 4 месяца назад

    ወዉድ ዘነና እያለልኾን ነው የኔ ወድ

  • @tsehaytube6198
    @tsehaytube6198 5 лет назад +4

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽላኝ ድምፅሽ ስልብ አረገኝ 💚💚💚💚💚ውድድድድድድድድ 😍😍😍😘😘😗😗😗

  • @mehariwoldoyohannes8542
    @mehariwoldoyohannes8542 2 года назад

    THIS SONG IS SPRIT ASTER-WA.....GOOD NIGT I SLEEP WITH SO NICE ....SOUL A-STER INDICATES THE NAME......ATMUTBGN....MECHES MOT AYKERM YE ALEM K-FU....MEN LIVES IN HISTORY...THANKS ASTER AWEKE...AWKOW NEW YEWELEDUCH Y-MESLEGNAL....

  • @rashidotundo495
    @rashidotundo495 3 года назад +1

    I'll visit ET again.

  • @solobrand100
    @solobrand100 Год назад

    እንኳን በእኔ ዘመን ተወለድሺልኝ