📌 ቤታችሁ መግቢያ ላይ የምታደርጉት የ IKEA ጫማ ማስቀመጫና, አዲስ ምንጣፍ || IKEA SHOE CABINET HACKS
HTML-код
- Опубликовано: 14 окт 2024
- || PRODUCTS MENTIONED ||
White ceramic vase amzn.to/3oGrlgd
Marble decorative item www.target.com...
Matisse art print amzn.to/42rn4uS
Black photo frame amzn.to/3qwYICM
Flameless candles amzn.to/43qWZgA
Black candles holder amzn.to/3MSayyD
Black round mirror amzn.to/3IVslDO
Runner Rug amzn.to/3MVBoWM
Pole wrap rstyle.me/+_Zb...
Wood stain rstyle.me/+m5t...
Ikea shoe rack www.ikea.com/u...
||Where I get my music||🎵
Epidemic Sound www.epidemicso...
#kea #ikeashoehack
Follow me on Instagram 👉 instagram.com/tina__habeshawit/?hl=en
ቲናዬ ሰላም ነሽ ጥሩ መረጃ ነው በርቺ የጸጉርሽን ፍሪዝ ሁሌም እወደዋለው እምትጠቀሚውን ፕሮዳክት ንገሪን🙏
እሺ ቪዲዮ እሰራለሁ
ቲናዬ እንዴት ነሽ ያንቺን ቪዲዮዎች ማየት ያስደስተኛል አርአያ የሆንሽ ሴት ነሽ መልካም ሚስት መልካም እናት ነሽ የሴት መለኪያ❤️❤️❤️❤️
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏
ወይኔ እንዴት ዐይነት ጎበዝ ነሽ ስወድሽ ለሱ የተፈጠርሽ ነዉ የሚመስለኝ እናመሰግናለን
እንኮን ደህና መጣሽ ቲናዬ በጣም ያስፈልገን ነበር እባክሽን ትንንሾቹን ንጥቅል ጎምን አሳያችሀለው ብለሽን ነበር ስሪልን
እሺ እሰራለሁ 😊
ቲናዬ የኔ ጎበዝ በጣም ያምራል ባለቤትሽ በዚህ የተካነ ነው እድለኛ ነሽ እጆቹ ይባረኩ
አንድ አስቲያየት ልስጥሽ ኮሪደርሽ ቦታ ካለው ከጎኑ ሌላ አንድ ጨምሪበት እና ትልቅ መስታወት እና የአበባ ባዝ ጎኑ ሰፋ ያለ አድርጊበት በጣም ያምራል ጫማ ማስቀመጫ አይመስልም።
አውሮፓ ነው የምኖረው ሼድ እና ስቶሬጅ ስለሌለኝ የቦታ ችግር ስላለብን ኮሪደሬ ረጅም ስለሆነ 3 ከአኪያ ገዝቼ የልጆቼን ጫማ ችሏል በጣም ያምራል ።
የኔ ቦታ ትንሽ ስለሆነ ነው አንድ ይተጠቀምኩት ልክ ነሽ ቦታ ስልማይዝ በጣም አሪፍ ነው ለጫማ እንዲሁም ዲኮር ለማድረግ ስለያሽኝ አመሰግናለሁ 😊
@@TinaHabeshawit እሺ የኔ ውድ 💕
በጣም የሚያምር ሥራ ነው የሰራችሁት 🥰🥰
Great idea, just what I was looking for. Good job, family
Thank you 😊
I'm so irritated with shoes in home i was going to making shelf my own but this is great idea thank you for sharing!!
Thank you for watching 🙏
Einey yanchen video minim yameletegn yelem anchem balebeteshem betam Gobez nachu yezarew demo eindat eidemiyamer yemechachu
Thank you yene konjo 😍
My all time fav Tinaye ❤
Thank you 😊
Thank you Tinaye for your tip as always
Thank you for watching 😊
ere pls usa vlog serilen
C'est pas mal mais je trouve ça trop chargé la Table de arrangement des 👟🥿👞 le TABLEAU DE MATISSE ça va pas être la donc il faut accroche... ou pas . Pasque votre entrée c'est trop petit .
አንች ለዲኳር የተፈጠርሽ ነሽ ያምራል
Thank you 😊
Mulu betshen asayn❤
ምን ሁነሽ የጠፍሽው😢😢🤔🙄🤨 ግን አይጠፍምok
🎉🎉🎉🎉 You did a great job
Thank you 🥰
እኔ ምለው የአሜሪካ ቤቶች በቡልኬት እና ሲሚንቶ አይደለም እንዴ እሚሰራው ሌላ ሰውም ሲል ሰማሁ
The inside is not but depends of your choice
Wde ere yet tftesh nw nafekshn
Www betam yamral
ባልሽም መደነቅ አለበት
Ye minorebet ebitu aydel endi mednew ymidnkew???🤔🤔🤔
እና ሚት ቦልም ብለሽናል
እሺ እሰራለሁኝ .
❤❤❤❤
Waw ❤
❤
Will done
ኧረ አዲስ ልቀቂልን እንዴ ምን ሁነሽ 🤔🤔🤔🤨🤨🤨
ቲናዬ እንዴት ነሽ ያንቺን ቪዲዮዎች ማየት ያስደስተኛል አርአያ የሆንሽ ሴት ነሽ መልካም ሚስት መልካም እናት ነሽ የሴት መለኪያ❤️❤️❤️❤️
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🥰
waw❤
❤