ብሬክስ በጥያቄ አፋጠጥኩት 😳 ያልጠበቅኩት አሳዛኝ መልስ 😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 755

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  2 года назад +51

    ከስር ያለው ሊንክ በመጫን
    እህታችን አበረታቷት ⤵↪ruclips.net/channel/UC_jk0JsvWz4z1BLExtIXp-Q

    • @omuakremtube5333
      @omuakremtube5333 2 года назад

      ብሬክስ ሀበሻዊ እኔንም አድ ቀን አስደምረኝ🇪🇹

    • @hiwilove19
      @hiwilove19 2 года назад

      ዉድ ያገሬ ልጆች ሳብስክራይብ እርጉኝ

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 2 года назад +1

      መሲ የፀጉርሺን ቀለም አሣይን

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 2 года назад

      ክክክክክክክ ብሬክ አሳከኝ

    • @seadahussne340
      @seadahussne340 2 года назад

      ክክክ አሳቃችሁን ሮቤል እድግበል

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +155

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 2 года назад +1

      @@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ነይ እንደማምር ውዴ

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 2 года назад +1

      @@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ አመሰግናለሁ ውዴ እኔም ደምሪሻለሁ

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 2 года назад

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ደምሪኝ ውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      @@bazawitkassahun3184 ደምሪኝውዴዋ

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 2 года назад +87

    በጣም ደስ ትላላችሁ፣ፈጣሪ ይባርካችሁ፣ልጅ ሮቤል ዛሬ ፀባይ ገስተዋል 😀

    • @zuzuyoutube7131
      @zuzuyoutube7131 2 года назад

      አወ ትናንት እሱቅ እያለ ግዛ ብሎነበረኮ😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@zuzuyoutube7131 ደምሪኝውዴዋ

    • @ummabdllahtube1555
      @ummabdllahtube1555 2 года назад

      @@fatumawase እኔንም ድምሪኝ

    • @ummabdllahtube1555
      @ummabdllahtube1555 2 года назад

      @@zuzuyoutube7131 ድምሪኝ

    • @ወሎዬዋ-ጰ6መ
      @ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 года назад

      @@ummabdllahtube1555 ደምሩኘ ልደምራችሁ በቅንነት

  • @የድንግልማርያምባሪያወለተ

    መሲየ ሁሉ ነገርሽን በጣም እወድልሻለሁ አሁን የተቀባሽዉ የጸጉርሽ ቀለም ግን እምነትሽ አይፈቅድም እግዚአብሔር የሚያምር ጸጉር ሰጥቶሻል በሰጠሽ ጸጋ ተጠቀሚ ቤተክርስቲያን አዘዉትሪ ልጅሽን አቁርቢ የጸሎት ቤት ይኑራችሁ በተረፈ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 года назад +62

    እኔኮ እናተን ሳይሆን ሮቤልን ነው እማየው ፈገግታው ደስ ይለኛል እድግ በል 😍😍😍

  • @erahmabintebaba6768
    @erahmabintebaba6768 2 года назад +44

    ኧር ኡኡኡኡ ከሚስቱ ፊት ቁጭ ብሎ በጣም ነው የምወዳት አላለም መሲ እግድህ ቻይው እራስሺ ነሺ ያመጣሺው ጥያቄውን 😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋወ

    • @ከሚላወሎየዋ
      @ከሚላወሎየዋ 2 года назад +3

      ተካሜራ ጀርባ ምንእደሚፈጠር ታየኝ እኮክክክክክክ

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 2 года назад

      @@ከሚላወሎየዋ ክክክክክክ

  • @የድንግልማርያምባሪያወለተ

    እናት ሚስት ልጅ የሚለዉ ግን በእናት ድርድር የለም እዉነት ነዉ ከልጀና ከባሌ ግን ፈጣሪ አያምጣዉ ባሌን ነዉ የምመርጠዉ ከልጀ በፊት ባሌን ነዉ ያገኘሁት የግል ሐሳቤ ነዉ❤

  • @ስአዳከወሎ
    @ስአዳከወሎ 2 года назад +14

    ነብያችን ሱለላአለይሂወስለምሚስታቸውን ያግዙ ነበርምንችግርአለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 года назад +5

    መሲዬ በአቤት እርጋታሽ እኮ እደዘመኑ ቅብጠት የለሽ ስወድሽ😍😍😍😍 ሮባየ አላህ ያሳድግህ ብር ክስ ምርጥ ሰው
    ዘና የሚደርግ ቪዶ ነው ዳግም መሲን ጠቃት ብሬክሶ😂

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    መሲ እርጋታሽን እንዴት እንደምወልሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ እስከ ዘለዓለም ያድርግላችሁ ሮባዬን አሳድጎ የሚጠቅማችሁ ይሁን 💚💛❤👌

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

  • @simueyenegnyargiyeliji2636
    @simueyenegnyargiyeliji2636 2 года назад +17

    ብሬክስ በጣም ተሳስተሀል ሚስት ካለች ልጅ ይወለዳል ከባድ ቢሆንም መምረጡ ግን እኔጃ ብቻ አንችኑሪልኝ ማለት ነበረብክ

    • @suzitube6080
      @suzitube6080 2 года назад

      ወልደሽ አልቀሐሽውም ማለትነው ይገርማል ትክክልነው መልሱ ወልዶላላየው ቀላልነው

    • @rabfkr2730
      @rabfkr2730 2 года назад

      ስተት ነው ሚስትም ማግባት ይችላል ልጅ ቢወለድም የሌላውን ቦታ መተካት አይችልም

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 года назад +35

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ

  • @kidistwebet7884
    @kidistwebet7884 2 года назад +4

    መሲየ የኔ ቆጆ ፀጉርሽ ያምራል ግን ቀለሙን አጥፊው ጫፍ ጭልፈን ብቻ ተቀቢው ከፊትሽ ከርን ጋር አልሂደም ካጠፋሁ ይቅርታ🙏🙏

  • @سعيدهسعيده-ش2ي
    @سعيدهسعيده-ش2ي 2 года назад +19

    ሚሲ ግን ፀጉርሺን ጥቁር ነው እማምርብሺ እህት አዊ ምክሬነው ብሬክስ ዴግማ ልጁን ከሳነው ያገኝህውና ሚስትህ ትቀዲማለይ

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 2 года назад +3

    ወላሂ መሴ በጣም ጥሩ ሴት ናት ዝም ብየ ሳያትትመቼኛለች

  • @ፀዳል
    @ፀዳል 2 года назад +16

    መሲ ግን ፀጉርሽን ለምን አበላሸሽዉ. የእዉነት በጣም ነበር የምወድሌት. ቀለም ፈዘዝ ያለ ቢሆን መልካም ነበር

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад +1

      ፀዲ ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋወ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 2 года назад +15

    ሚስትህን እናትህን ምክኒያቶም ልጁን ያገኘህዉ ከመሲ ነዉ ግን ምርጫዉ ከባድ ነዉ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @yohannesabraha5711
      @yohannesabraha5711 2 года назад

      አረ ህጻን ኣፍ የሌለው እንዴት እዛ ኣይኑ እያየ ይተወዋል ለመሲ መስታወሻ ይሆናል በልጅ ኣትጨክኑ ይላል ፈጣሪ

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ

    እኔ እናቴን ከዛ ባሌን ልጁ የተገኘው ከሱ አይደል ስለዚህ መሲን ነበር ማለት ያለብህ😂😂😂😂😂😂

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige mari

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋወ

    • @መድናmedina
      @መድናmedina 2 года назад +2

      ፈርቶ ነው እንጅ ልጅ ነው ሳቁ ያስታውቅበታል😃😃

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 2 года назад

      በጣም

    • @z.d7914
      @z.d7914 2 года назад

      በትክክክክል ልጁ እኮ ይገኛል

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 2 года назад +2

    ልጅ ውበት ነው እዴት እደምታምሩ መሲየ ለሮባ እህት ከች አርጉያ ሬባ ሀይለኛ ነው ያስታውቃል

  • @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ

    ከምንም በላይ እናት ትክክል💐💐💐💐

  • @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን

    መስየ እርጋታሽን በጣም ነው የምወፍልሽ
    ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 2 года назад

      እና ካሜራላይ አትሮጥ ምን ትሁን

    • @ወሎዬዋ-ጰ6መ
      @ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 года назад

      @@lloveethiopa7130 እንደማመር በታማኘነት

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +16

    📚🎧አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ 🕋 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ🌹 በአሏህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ ሰዉ ከቻለ መልክም ይናገር ካልቻለ ዝም ይበል አሉ🕋 መልካም ንግግር ሰደቃነዉና እናም እህቶቸ ኑ ግዜችን ባግባቡ እንጠቀም ኪታብ ተፍሲሮችን እንማር 👉🏼🎧 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ቀልድና ወሬ አይጠቅመንም ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር🌹🌺

    • @toybaseid2845
      @toybaseid2845 2 года назад

      ሱለላህ አለይ ውሰለም

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 2 года назад +15

    መሲ አምሮብሻል የፀጉርሽ ቀለምም ሄዶብሻል❤ጫፍ ጫፉን ግን ተቆረጭው

  • @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
    @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ 2 года назад +16

    ብሬክስ፣ተሳስታሀል. ሮቢልን የስጠችህ ከፍጣሪ በታች፣መሲ ናት እሽ.

    • @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን
      @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን 2 года назад

      ኤ ወላ

    • @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን
      @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን 2 года назад +1

      ግን ጥያቄው ከባድ ነው ጥያቄው

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 года назад

      አስተውሉእህቶቼነገይሄልጅአድጎያየዋልለዛነውልጄንያለውፊቱያስታውቃልመሲንእደመረጠእሶትረዳዋለች

    • @wstube3191
      @wstube3191 2 года назад

      ትክክል ነሽ በናቴ አልደራደርም አለ እና እሱስ በሠው እናት መደራደር አይከብድም እሮቤልን የሠጠችው መሲ አይደለች እዴ ደፋር

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 года назад +9

    የዛሬው ይለያል ፍናን 🙊🙊🙊😂😂😂😂😂😂🖐🖐🖐 ብሬክስ ተልከሰከሰ😂😂🙊 ኡኡኡኡኡኡ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 2 года назад +10

    😀😀😀👍 አሁንኮ የመሲ ፀጉር ቀለም አያምርም የሚል አይጠፍም አዳሜ አስተያየት NO 😜😜😜💃

    • @አዩሽጉራጌዋ
      @አዩሽጉራጌዋ 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣

    • @Brhan480
      @Brhan480 2 года назад +1

      አንቺም እያልሽ ነው😉😂😂

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад +1

      አው አያምረም ግን እሷከተመቻት መብቶነው በጥቁር ቀለምነው የሚምረባት

  • @ጥሩወርቅካሳ
    @ጥሩወርቅካሳ 2 года назад

    መሲዬ የኔ ደርባባ ፈጣሪ ይጥብቻቹህ ሮባዬም እውድሃለሁ😍😍

  • @mulumoltot
    @mulumoltot 2 года назад +7

    በጣምነዉ እምወዳችሁ ጥዶችዬ ሰላማችሁን ብዝትትትት ያድርገዉ

  • @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
    @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 2 года назад +4

    መሲዬ የኔ ደርባባ እራስሽን ጠብቂ ማማዬ እናት እናት ናት እሷን አውጥቸ አብሬ ገደል እገባለሁ እንደሷ ያለ ሚስት የትም አታገኝ የሆንክ እስኪ ልተወው መሲዬ 😘😘😘አንተ ግን😏😏👊👊👊👊

  • @helenhelen9553
    @helenhelen9553 2 года назад +5

    አረ በለው ማን ታገባነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አዲሳለም ለኔም ውስጤናት በጣምነው የምወዳት

  • @የድንግልወዳጅነኝ
    @የድንግልወዳጅነኝ 2 года назад +3

    የኛ ወንዳ ወንዴ ይመቻችህ በእናቴ አልዳራደርም ልክ ነህ።

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 2 года назад +4

    መሲ የፀጉርሽን ቀለም ባትቀይሪው ጥሩ ነበር🤑🙃

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 года назад

    ክክክክክ ወይኔ ዛሬ ሳልጀምረዉ በሳቅ በጣም የምወዳት በጣም የምታምር በጣም የምታምር ተደጋገመ መሲ ቻይዉ ከምር ተመካክራችሁ እደሁ እጂ አስቀድማችሁ መሲ እኔ ብሆን በክሻ ነበር አሩን የማበላዉ 😁😁😁😁😁 ይመቻችሁ የኔዉቦች ሮባ አሏህ ያሳድግህ የኔ ወርቅ እኔ ልጀን ነበር የማተርፈዉ ብሬክስ ምክናቱም ሰዉ ከወለደ ቦሀላ ከልጁ ሌላ የሚሥቀድመዉ ነገር አይኖርም 🥰🥰

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 года назад +3

    እሮቤ እኮ አንደኛ ሆነች ዘናጭ ቆጆ 🍒🍒🍒🍒

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 2 года назад +7

    ዘርዘው እምታምር አይኗ ጎላ ያለው ወዬው መሲ ዛሬ በቅናት 😂😂😂😂

  • @tihtinamuluken5451
    @tihtinamuluken5451 2 года назад

    ልጅህን ያገኘሀው እኮ ከሶአ በኃላ ነው ለማንኛውም ብርቱ 👍

  • @tubehad2721
    @tubehad2721 2 года назад +7

    ኮመት አልወድም ነበር ግን ብሬክስ ተሳስተሀል እውነት ልጁ የተገኝ ከሶ ነው ልጀን ትላለህ ጉድ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад

      አው እሷን ነበር መምረጥ የነበርበት

  • @ትግራይኣምላክየሓልኪ
    @ትግራይኣምላክየሓልኪ 2 года назад +4

    ብሬክስ ተሳስተሀል ልጁ የተገኝ ከሶ ልጀን ትላለህ ጉዱ🙄

  • @sosiethio3240
    @sosiethio3240 2 года назад

    እናትህን ምረጥ በዚች ምድር ላይ ሁሉም ይተካል እናት ግን ምትክ የላትም

  • @اللهاكبر-ح7ف1د
    @اللهاكبر-ح7ف1د 2 года назад +3

    በጣምም ተሣሥተሀል ምክንያቱም መሢ ብትኖር ሌላ ቆጆልጆች ታመጣለች በራሤ ከፍቶኛል 😏😏😏😏😏😏😏😏

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 года назад +6

    ወድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደና መጣቹሁ
    መሲዬ ሮቢልን አቁርቢው
    ቁርባን ጥሩ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 2 года назад

    መተጋገዝ በጣም ጥሩ ነገር ነው የሴት ስራ ነው ኩሽና የሚሉ ወዶች አሉ ታምራላችሁ እሮባዬ

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 2 года назад +1

    ኧረ ብሬክስ ከፈሮጠባቦ አላለም አጥብቀሽ ጠይቂ መሲዬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍ይመቻችሁ

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 2 года назад +1

    መጀመሪያ ያገኘሀት መሲን እንጅ እሮቤልን አይደለም ስለዚህ ከናትህ ቀጥሎ መሲ ነበር ማለት ያለብህ

  • @seadasead2516
    @seadasead2516 2 года назад

    አይይይይ ብሬክሶ ግን እኮ ልጁን ያገኘኸዉ ከመሢ ነዉ ከአሏህ በታች ስለዚህ ሚስትህን ነበር ማስቀደም

  • @hiwi_ti3182
    @hiwi_ti3182 2 года назад +2

    Mejmriya Enathin 👍Kexlo Misthin Esuwa Kalechi Liji Melse Tagenaleki!!! Bene Astesasebi nw ehe🤗
    YENTES??

  • @የአሏህባሬያነኝ
    @የአሏህባሬያነኝ 2 года назад +2

    እኒ መቸሞ አሏህ አያርገው እጅ ከሁነ መጣላት አይሁንብይ እንጅ ባሊን ትቸ ልጀን የማተርፈው

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @ሁለገብይቶብ
      @ሁለገብይቶብ 2 года назад

      😢 ከባድነዉ ልጂሺም አጀትሺ አይችልም

  • @የሂሩእናትሑረል
    @የሂሩእናትሑረል 2 года назад +24

    በርየ ዳዉን ዳዉን ምክንያቱም እሮቤል የተገኜዉ ከናቱ ከመሲ ነዉ መሆን ያለበት እናትህን መሲን ነበር 😥😥😥😥

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 2 года назад

      ትክክል

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 года назад

      ዝም ብሎ የተገኜ መሰለው

  • @z.d7914
    @z.d7914 2 года назад

    ሚስትህ እና እናትህን ነው ምክኒያቱም መጀመሪያ ያገኘሀት ሚስትህን እሰለሆነ ልጅ ይወለዳል

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +2

    ዋው ሰታምሩ ደሰ ትላላችሁ መልካም እለተ ሰንበት🥰

  • @susutube2726
    @susutube2726 2 года назад

    ይቅርታ መስየ ግንፀጉርሽ በጣም ያምራል በስታይል ያዥው

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 года назад +2

    እናትህ፣ሚስትህ፣ልጅህ ገደል ቢገቡ ማንን ታተርፋለህ. እናቴን አትርፌ 😍 አብሬ እገባለሁ። ጥያቄው ከባድ ነው።

  • @habtamfekartube5861
    @habtamfekartube5861 2 года назад

    አንች መሲ ምን ድን ነው የመረልሽው የፀጉር ቀለም ሙሉበሙሉ አይቀባም አስጠለቶብሻል ግማሹን ነው መቀባት ወይም የቀለም ምርጫሽን አስተካክይ

  • @ፀዳል
    @ፀዳል 2 года назад +4

    ማስትህን ነዋ ግዴታ ከሆነ. ልጅ ይተካል እናት መተኪያ የላትም.

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 👏🌹💖ሮባዬ የኔ ማር ውድድድድድ💖🌹

  • @meskramderbow9402
    @meskramderbow9402 2 года назад +2

    እኔ ምመልሰዉ መልስ ሲጀመር ኣንተንም እኮ ሁሉንም ለማትረፍ ገደል ዉስጥ ትገባለክ ኣይደል ??? ስለዚህ ስለዚህ ፈጣሪ ካዳናቸዉ ያድናቸዉ ኣብርያቸዉ እሞታሎህ እንጂ ማንንም ኣልፈልግም

  • @jemilaweloye2595
    @jemilaweloye2595 2 года назад

    አየ ወንድ ሚስቱን ጎኑ አስቀምጦ እከሌን ነበር ይላል እንደ ለስሜቷ ተጠንቀቅ

  • @mestertessema7337
    @mestertessema7337 2 года назад +1

    ምነው መሲ ፀጉርሽን ምን አደረግሽው እባክሽ ወደበፊቱ መልሽው ሌላ ሰው መሰልሽ

  • @hayelomhanis7263
    @hayelomhanis7263 2 года назад

    Icant believe welcome wendime,yechelemachew brhan nek eko kefetari betach,miss u alot

  • @emebet591
    @emebet591 2 года назад +1

    ብርሬክስ እና መሲ እግዚአብሔር አይለያችሁ ደስስ ትለለችሁ

  • @kale4846
    @kale4846 2 года назад

    በጣም ይከብዳል የእውነት ይለፍህ እንዳትመልስ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 года назад +2

    ለማግባት ፍላጎት እንዳለው ሲነግርሽ በጥፊ አትዪውም እኔን አያርገኝና 🙈😂😂😂😂

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 2 года назад

    የኔ ወርቅ ሮቤሌ ስታምር ቆንጆ ሁለተኛ ልጅ ሴት ወይም ወንድም ለሩቤልየ ጨምሩ። ከዚያ በጏላ እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ ትጨምራላችሁ ። ።ልጅ በልጅነት ጉልበታችሁ እያለ በጣም ነው የምታስቀኑት ውድድድድድ👏👏👏👍👍👍❤

  • @ፈቃርእየ
    @ፈቃርእየ 2 года назад

    ብሬክስ እናትህና ልጅህን በጣም ይገርማል 🤔መሲስ እኔ ግን ከእናቴ ቀጥዬ የማልደራደርበት ባሌ ነው የኔ ውድ ከዛ ደሞ ኩሽና ሚገባ ወድ ምንም ችግር የለውም ባሌ ያግዘኛል ምስኪን ነው

  • @bakheetaalmansoori8324
    @bakheetaalmansoori8324 2 года назад

    መሲን እና እናትህን መሆን ያለበት ልጁን ተወልዶ ይተካል አጥፍተሀል

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 года назад

    ፆታ ቢቀየር ኧ🤔🙄🙄ልዩ ናችሁ በጣም ነዉ እምትመቹኝ ግን የመዳም አክተር ስለሆሁ ብዙ ለማዳመጠ ከባድ እየሆነ ብኝ😥 እልቤልየ አተን ሳይ ልጆቸ ትዝ ይልኛን ልጀ እግዚአብሔር በግርማ ሞገሱ ያሳድግህ💒🙏

  • @Hyab_ye_mami
    @Hyab_ye_mami 2 года назад +5

    ልጃቹህ በጣም እንደሚያምር ታውቁ ይሆን🤗

  • @tenate2957
    @tenate2957 2 года назад +1

    መሲየ የኔ ጭዋ የጸጉር ቀለም ሚምርብሽ በጥቁር ነው አስተካክይ በተረፈ ታምራላችሁ ❤️❤️❤️

  • @zabibaali2992
    @zabibaali2992 2 года назад

    ብሬክስ መሲ ሮቤል አህለን ፊኩም እደትይዞችሆል ኢማራት

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    አድስ አለም ጌታነህ ነው ስሟ የ ውሊሶልጂ ናት ሀዋሳአደለችም።

  • @አሴጋልራያአላማጣ
    @አሴጋልራያአላማጣ 2 года назад

    የኔ ዉዶች እምወዳቹህ ስወዳቹህ ስስቶቼ
    እዉነት ለመናገር ይከብዳል እናትም እናት ናት ልጅም የደምህ ክፋል ያካልህ ፍር ስለ ሆነ ገደል እየገባ ዝም አያስብልም
    በምስትህ ላይም አትጨክንም ምክንያቱ 9 ወር አርግዛ አርሳ የሰጠችህ እስዋ ናት
    በዝ ላይ መፍረድ ካባድ ነው በኔ ቦታ ከናቴ ቀጥሎ እጄ ላይ የገባው ማተርፈው እንጅ አስቤ አገሌ ላዉጣ አልልም ።።።።።

  • @susutube2726
    @susutube2726 2 года назад

    ሳህ ትክክልልነህ ባሌ ታልደበደበኝ አይወደኝም እማሉ አሉ😅😅😅😅

  • @samrawitsamri259
    @samrawitsamri259 2 года назад

    መሲ ግን እድሜሽ ስንት ነው ሳይሽ የብሬክስ አያት ነው የምትመስይኝ እርጠኛ ነኝ ብሬክስን በእጥፍ ነው የምትበልጭው ለማንኛውም ዋናው ፍቅር ነው ❤️

    • @YeromMekonen-r2j
      @YeromMekonen-r2j 11 дней назад

      😂😂😂😂😂እችምንአገባሽ ቅደመአቱስብትሆን

  • @saraalsara-d4w
    @saraalsara-d4w 18 дней назад

    ቦታው ላይ ሰትሆን ነው መፍረድ አሚቻለው❤❤❤❤

  • @kerya5102
    @kerya5102 2 года назад +6

    የኔ ምርጦች 🤣🤣አሳቀችሁኝ❤❤

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ 2 года назад

    እሮቢል የወፈረ ግዜ አምሮበታል ዋው

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +22

    *_ኧረ ብሬክስ በደንብ ተመልክተሀታል 😁😂😂 ከንፈሯ ጠበብ የሚል አላለም 😁😂 ፈናን 😁😂መሲ ይሄን ልጅ ተንከባከቢው ጨው አታብዥ ምግቡንም በደንብ ስጭው 😁😁😂 ይመቻችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🤗😊🤗😊 አታጨናንቂው በጥያቄ_*

    • @ኢያሰላምሸይብዛ
      @ኢያሰላምሸይብዛ 2 года назад +2

      አሻንጉሊቶቹ በዙሳ😁😁😁😁

    • @merimoia9195
      @merimoia9195 2 года назад +1

      😂😂😂😂😂🤣🤣

    • @sarahj1999
      @sarahj1999 2 года назад +1

      ብሬክሥ ግልፅነትህን ሥወድልህ።

    • @sarahj1999
      @sarahj1999 2 года назад

      መሤጨካኝነሺ ይሄንን መጠየቅሺ የማይጠየቅነው።

    • @sarahj1999
      @sarahj1999 2 года назад

      ልክመልሠሀል ብሬክሥ ።

  • @sarasara-vm2rs
    @sarasara-vm2rs 2 года назад

    ሕጻኑ የኔጌታ ደስስል
    ከጌታ በታች ሮበልን የሰጣችክ ምስት ናት

  • @imaniman7467
    @imaniman7467 2 года назад +2

    ሠላም ዉዶቸ በመዳም ሥራ ቢዚ ሆኘ ገና አየሁት ቪድወዉን ታምራላችሁ ዶባይ ደግሞ በጣም ተሥማማችሁ መሢ ደግሞ ወፍሪ ነግሬሻለሁ ሥትወፋሪ የበለጥ ያምርብሻል መሢያ በተረፈ ታምራላችሁ ኢማን ከዱባይ

  • @Tuba-xi8ro
    @Tuba-xi8ro 2 года назад

    መኪ ለምድነው ውይግ የምትለብሺው የራሥሺ ፀጉርኮ ቆንጆ ነው መቸም የኔ ፀጉር ነው እዳትይ ከለሩ አያምርም

  • @dyccg5252
    @dyccg5252 2 года назад +14

    ምነዉ አርስቲቱን እሟሽ ማለት አበዛህ አደቃታለሁ ማለትህበቂነዉ መሲታጋሽናት እኔብሆን በጥፊ ቆይ እምልህ

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 2 года назад

    አየ ብሬክሰ በጣም ነወ የምወዳት አለና የማደቃት አላለም

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ 2 года назад

    መሢ ግን ጎበዝ ናት አትቀናም እሟ እወዳታለዊ እያለ ዝም🤨

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 года назад +11

    እረ ይከብዳል እናት ሚስት ልጅ ሆይ

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 года назад

      ግልፅ ነሕ ግን ልጄን ነው የማድነው አልክ

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 2 года назад

    It must be ur mother and ur waif.. Because ur waif still a live u can get other baby .God protect u .

  • @ሙሉ-ሸዋ
    @ሙሉ-ሸዋ 2 года назад +2

    Fb ላይ አይቼ ደንግጬ ነው የመጣሁኝ😊
    አድስ አለም ጌታነህ ነች❤

  • @mnmfortnight
    @mnmfortnight 2 года назад

    መሲየ እኔ ኩፌራነኝ እና የፀጉር ቀለሙን ቀይሪው ካችጋ አይሄድም ይቅርታ አስተያየትነው

  • @hiratube4660
    @hiratube4660 2 года назад

    መሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ መሲየ ጥያቄሽ ይከብዳል🌹🌹

  • @kdeoj1075
    @kdeoj1075 2 года назад

    ማሻላህመሢየውበቱንደፍቶብሻልታምራላችበሁበርቱ

  • @የሂሩእናትሑረል
    @የሂሩእናትሑረል 2 года назад +10

    ወላሂ መሲን ነበር ማለት ያለብህ 😭😭😭😭

  • @አማራነኝከፍኖጎንነኝ
    @አማራነኝከፍኖጎንነኝ 2 года назад +1

    መሲ ነበር ማለት የነበረብህ ከናትህ ቀጥሎ ሮቤል በፊት እኮ ነው ያገኛሀት ሆ

  • @አሊ-ሠ8ረ
    @አሊ-ሠ8ረ 2 года назад +1

    አላህ ሀገራችነን ሰላም አድርጎት ለተቸገሩት ጠያቂ ላጡት ሚስኪኖች ስበብ አንድትሆናቸው ምኞቴ ነው ብሮ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @zd1803
    @zd1803 2 года назад

    እረ መሲ ምን ነው ስት አይነት ቀለም እያለ አላማረብሽም በጣም ያስጠላል

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ

    መሲዬ የኔጨዋ ውይ ደስ ስትል እርጋተዋ ከምር

  • @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
    @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ 2 года назад +5

    ፍቅር ይዞኛል የኔ ልዩ እድግ በል ሩባየ እኔም ረቤልን የሚያክል ልጅ አለኝ ወላሂ አላህ በስላም ያገናኝሽ በሉኝ. ያረብብ

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 2 года назад

    እኔ ላንተ ጥያቄ አለኝ የእውነት ከልጅህ ታበልጣለህ እናትህን እውነት ነው እናት እናት ነች ጥያቄ የለውም❤❤

  • @tube-ce8vg
    @tube-ce8vg 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፈታአደረጋችሁኝ

  • @አዮየማርያምልጅ
    @አዮየማርያምልጅ 2 года назад

    ሮቤል ማርርርር እድግ በል አተን ስል ነው የማያቹህ ሁሌም

  • @winniesalam7626
    @winniesalam7626 2 года назад +13

    ምርጦችየ እኳን ደና መጣችሁ 😍😍😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

    • @AsAs-uq2yk
      @AsAs-uq2yk 2 года назад

      እናትህንና ልጅህን

    • @ወሎዬዋ-ጰ6መ
      @ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 года назад

      @@fatumawase ደምሩኘ ለደምራችሁ በታማኘ ነት

  • @ከሚላወሎየዋ
    @ከሚላወሎየዋ 2 года назад

    አረ ብሬክስ ተው በጣምነውየምወዳት የኔቆጆ
    በዛላይ መሳም ተካሜራጀርባ ጉድህፈላ ክክክክክ