Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Dr ዬ መግቢያ ሙዚቃውን ማሣጠርህ በጣም አሪፍ ነው
ጠያቂያችን እድሜህ ከፍ ሢል በየሤቱ ሂወት ምታሥቀምጠው ጠባሣ ሠላም እንዳይነሣህ ካሁኑ ለመታረም ቁርጠኛ መሆን ግድ ይላል
እናመሠግናለን ጠያቂያችን ለብዙ ሤቶች መማሪያም ይሆናል
እንኳን ደና መጣህ የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ እናመሠግናለን
አብሮ ይስጥልን Doctor Mehret debebe Thanks so much
Tseley betam Tsebel tetemek Ewunet ehe metefo Sus nwu Egziahber yerdah wandime Berta doctor Mehert Betam Enmesgenalen tsegawun yabzlot❤
ጠያቂዉ ሊመሰገን ይገባዋል! በእኛ ሀብረተሰብ የተቀራኒ ፆታ ግንኙነት የሚጀመረዉ 12ኛ ክፍል ከጨረስን በኃላ ነዉ( ሁሉም አይደለም! አብዛኛዉ የፍቅር ግኑኝነት የምንጀምረዉ በጣም ዘግይተን ነዉ) .የአንተ ችግር ብቻ አይደለም !ግን ከአንድ የ-3 ኛ ዓመት የህግ ተማሪ ይህ ድርጊት አይጠበቅም!!!ምን አልባት ሰለ Inadequate dependent personality disorder ብታንብ ብዙ ሊረዳህ ይችላል!
ሰላም ላንተም ዶክተር ❤❤❤
Dr. Thank you for the advice.Always 👍
Thank you for your great community support contribution.
Thank you for ur advices.❤❤❤
❤ ተባረኹ 😊
Dr god blessed you
ዶክተር ምህረት እናመሰግናለን
God bless you and your family 🙏
Enameseginalen Dr
በጣም እናመሰግናለን
Why do i do that blo erasin kemeteyek yemijemir yimeslegnal
ሰላም🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
ጥያቄ ነበረኝ ዶ/ር በምን ላግኝህ
በራስ አለመተማመን ነው ተደብቆ ይህንን ማድረግ
የረሴን አሳብ ልጅ ተናገርው 😢
ወንዶች በጣም የሚያስቀኝ ባህሪያቸው ተጨባጭ relationship ሳይመሰርቱ ስልክ ከእሱ ጋር ስላወራች ...ስለሳቀችለት ሳይቀር relationship አለኝ ብለው የሚያስቡት ነገር ...ኧረ ሴት ተጨባጭ ነገር ከሌለ እንደ ቁምነገር አትይዘውም 😂
ጥያቄ ሚላከው በዚሁ ነው ወይ
በቴሌግራም ነው ስልክ ቁጥሩን ሌሎች ብታስቀምጡት
ይሄን ሰሞን ፍቅር
Ante bicha adelehim sijemer hulum wendoch nachew yewushet fikir menor asimesayoch
Dr ዬ መግቢያ ሙዚቃውን ማሣጠርህ በጣም አሪፍ ነው
ጠያቂያችን እድሜህ ከፍ ሢል በየሤቱ ሂወት ምታሥቀምጠው ጠባሣ ሠላም እንዳይነሣህ ካሁኑ ለመታረም ቁርጠኛ መሆን ግድ ይላል
እናመሠግናለን ጠያቂያችን ለብዙ ሤቶች መማሪያም ይሆናል
እንኳን ደና መጣህ የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ እናመሠግናለን
አብሮ ይስጥልን Doctor Mehret debebe
Thanks so much
Tseley betam Tsebel tetemek Ewunet ehe metefo Sus nwu Egziahber yerdah wandime Berta doctor Mehert Betam Enmesgenalen tsegawun yabzlot❤
ጠያቂዉ ሊመሰገን ይገባዋል!
በእኛ ሀብረተሰብ የተቀራኒ ፆታ ግንኙነት የሚጀመረዉ 12ኛ ክፍል ከጨረስን በኃላ ነዉ( ሁሉም አይደለም! አብዛኛዉ የፍቅር ግኑኝነት የምንጀምረዉ በጣም ዘግይተን ነዉ) .የአንተ ችግር ብቻ አይደለም !
ግን ከአንድ የ-3 ኛ ዓመት የህግ ተማሪ ይህ ድርጊት አይጠበቅም!!!
ምን አልባት ሰለ Inadequate dependent personality disorder ብታንብ ብዙ ሊረዳህ ይችላል!
ሰላም ላንተም ዶክተር
❤❤❤
Dr. Thank you for the advice.
Always 👍