ቤታችሁ ሆናችሁ በቀን 200 ብር መስራት Make Money Online $50 per day

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024
  • ቤታችሁ ሆናችሁ በቀን 200 ብር መስራት Make Money Online $50 per day
    ዉድ የ Eytaye ( እይታየ ) ተከታታዮች ሁላችሁን፣ ሰላም ብያለሁ በዚህ ቪድዮ ቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ ሞባይላችሁን ብቻ በመጠቀም እንዴት ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ አሳያችለሁ፡፡ ሁላችሁም እንደምትወዱት ምንም ጥርጥር የለኝም ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን እንዳትረሱ፡፡ ጥያቄ አስተያየት ወይም በቀጣይ እንዳቀርብላችሁ የምትፈልጉት ን ኮመንት ላይ ፃፉልኝ፡፡
    Hello guys, welcome to my channel if your new here consider subscribing and hit the bell icon,
    When you subscribe to this channel you can get technology tips and tricks, latest technology news, Make money online tutorial and many more every single day.
    In this video, I will show you how to make money online at home using only mobile phones, using this method you can earn 200 birr or $50 per day.
    Don’t worry about the payment method; it’s available for Ethiopia and other countries.
    ዳዉንሎድ ለማድረግ ከታች ያለዉን ሊንክ ተጠቀሙ
    Click the link below to download app
    play.google.co...
    #how_to_make_money_onlne
    #how_to_make_money_at_home
    #make_money_in_ethiopia
    #how_to_make_$50_per_day
    #how_to_earn_money_using_android
    #ገንዘብ_መስራት #ብር_መስራት #በቀላሉ_የወር_ደሞዝተኛ_መሆን #ኦንላይን_ገንዘብ_መስራት #ቤታችሁ_ሆናችሁ_በቀን_200_ብር_መስራት

Комментарии • 291

  • @eytaye
    @eytaye  4 года назад +46

    ሰብስክራብ , ላይክ እያደረጋችሁ ፈታ በሉልኝ

    • @brukbruk661
      @brukbruk661 4 года назад +1

      ሰለም ነዉ እኔ እምልህ ለ ኢንተርኔት ብቻ ሚያገለግል ሲም አለኝ የ ድርጅት ግን ሳልጨርሰዉ ኤክስፓየርድ ያረጋል ከ ሆትስፖት ዉጭ እንዴት ለሰዉ መስጠት እችላለዉ በ አፕልኬሽን ወይ በሌላ መፍትሄ መስጠት አልችልም እንደሌላ ሲም አካዉንት እንዳላጋራ ምንም አይደዉልም ቁጥሩ

    • @wasonlinetad3580
      @wasonlinetad3580 4 года назад +5

      ያንተን መሳይ app ማትነግረኝ

    • @beletali5293
      @beletali5293 4 года назад +2

      በጥሬው እንደት ነው የሚከፍለን

    • @ሰብሊt
      @ሰብሊt 4 года назад +1

      ጥያቄ ልጠይቅህ መልስልኝ

    • @iamehipia3712
      @iamehipia3712 4 года назад +1

      አረበኛ ሆነብኝ ጥያቄው

  • @EndalkachewSolomon-ib5uj
    @EndalkachewSolomon-ib5uj Год назад +2

    በርታ የኛ ጀግና እንወድሃለን 👌👌 ጥሩ ስራ ነው።

  • @semegneshmulugeta9564
    @semegneshmulugeta9564 4 года назад +18

    ቤት ቁጭ ብለን ምን እንሰራለን ገበያ ሄደህ ፎቶ ማንሳት,ዋጋ ይጠይቃል እና እንዴት ነው የሚሰራው ገበያ ለገበያ ልንዞር ነው እንዴ???

    • @getahunbeschew385
      @getahunbeschew385 2 года назад +1

      ሪፍሽ አርጌው አይስራም ቢሰራም የልተከፍለ ተግባር ነውሚል ችግሩ ምንድን ነው

  • @berkitube3752
    @berkitube3752 3 года назад +21

    በአንድ ሙከራ ነው የሰራው በጣም ነው የማመሰግነው በርታ

    • @alexa2435
      @alexa2435 2 года назад

      Be nedg bank nw!

    • @حسنامام-د5ن
      @حسنامام-د5ن 2 месяца назад

      በናትሽ እጂኝ እህት አራስነኝ መስራት እፈልጋለሁ ማንም የለኝ

  • @bananamedia7090
    @bananamedia7090 2 года назад +2

    ምንም ልልህ አልችልም በጣም ከመጠን በላይ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @tegetube6159
    @tegetube6159 2 года назад +5

    በ online የሚሰራ ሌላ App ካለ እባክህን ንገረኝ

  • @AdeAdeme
    @AdeAdeme Месяц назад

    ገንዘብ ማውጣት ላይ አትችሉም መክፈት ነው እንጅ ማውጣት አትችሉም አትልፉ

  • @سارهسوسوۦٰ
    @سارهسوسوۦٰ 2 года назад +5

    የምጀመሪያ ግዜ ረጋ ብሎ የሚያስተምር አገኘሁ እናመሰግናል ወንድም

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 2 года назад +2

    አረ በታም አሪፍ ፣ ከወረሬ ማምለጫ ( ከ tip talk ) ተገኘ ! ደስ ብሎኛል በሰአቴ ቁምነገር ለመስራት ተነስቻሁ ፣ አእ/ረር ያክብርልኝ ፡፡

  • @hadiyaawell2136
    @hadiyaawell2136 3 года назад

    እኔዴሞ አካዉንቱንየከፈኩበትቁጥርየለም ከሥልኬዉሥጥ እና ብርበማገኚበት ሰኣት በሤሙነዉ እንዴ የሚዴወልልኝ ሴሙ ከሌላሠዉ ጋነዉ ምንማድረግአለብኝ ከቻልክንገረኝ

  • @ademz-habesha6446
    @ademz-habesha6446 3 года назад +2

    ቤት ቁጭ ተብሎ የሚሰራ ስራ አይደለም በየ ቦታው ለዛውም በዚ ጠራራ ፀሀይ ፎቶ ማንሳትን ይጠይቃል

    • @T21-z9f
      @T21-z9f 7 месяцев назад

      ፎቶ ከማንሳት ሌላ ስራ የለውም

  • @ዙዙ-ሠ9ገ
    @ዙዙ-ሠ9ገ 3 года назад

    ወድጀው ነበር ግን ኔትውር አይሰራም እያለ እሽ አላለኝም ግደታ ዋይ ፋይል ያስፈልጋል እንዴ

  • @samuelberhetsegaye314
    @samuelberhetsegaye314 3 года назад +1

    ገንዘብ መቀበሉ ላይ አይሰራም በልላ ቪድዮ አሣይ አንተ ላይ ቢሰራም እኛ ላይ እየሰራ አይደለም

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ምክሬ ከሰራልኝ እመለሳለሁ

    • @alexa2435
      @alexa2435 2 года назад

      Seralesh pls negerigh?

    • @meskeremgebre2021
      @meskeremgebre2021 2 года назад

      samriy seralsh ngerin?😊

    • @samritube645
      @samritube645 2 года назад

      ​@@meskeremgebre2021 ኧረ እሰራም ብዙ ጊዜ ኦንላይን ስራዎች ዝም ብለው ናቸው ይሰራና የሚቆጥረው ጢንጥዬ ሳንቲም ነው ሲቀጥል ከተጠራሸመ በህዋላ እራሱ ማውጫ መንገድ የላቸውም*

  • @Wondim-TechnoTube
    @Wondim-TechnoTube Год назад

    በኢትዮጵያ 4.85ብር ምንም አይሰራም። መቼ ነው የወጣኸው?😂😂😂😂😂😂

  • @biruksisay7225
    @biruksisay7225 2 года назад

    አኘሊኬሽኑ ከ play store ዳዉሎድ አልሆንም አለኝ
    ምን ላድርግ 🙏

  • @KAMilJanber
    @KAMilJanber 4 месяца назад +2

    አንድ አይቻለሁ ግን አልጨመረልኝም

  • @abduyasin1061
    @abduyasin1061 3 года назад

    ሰርቶልኝ የመጀመሪያ ጥያቄ ጠይቆኝ ከዛ ቡሀላ ጥያቄ አላመጣም ?

  • @etsegenetmamo9209
    @etsegenetmamo9209 3 года назад

    ስልክ ቁጥሬን የተሳሳተ እያለ ይመልስብኛ ለምንድን ነወ?

  • @kalante-zf4dk
    @kalante-zf4dk 2 месяца назад

    ያሉበትን,ቦታ,ማወቅ,አልቻልም,እያለ,እቢ,አለኝ

  • @yoseftegene7853
    @yoseftegene7853 2 года назад +1

    primise app ቴሌግራም ላይ ልቀቀው እባክህ

  • @madgatube9597
    @madgatube9597 2 года назад +1

    የጠየቀኝ ጥያቄ ሁሉም አጠራጥሮኛል አፑ የት አገር ነው የተሰራው

  • @haymi2874
    @haymi2874 2 года назад

    ሰለ አከፋፈሉ ግልፅ ማብራሪያ ብታደርግ
    ቅፅል ስም የሚለው ላይ ምንድነው የሚፃፈው

  • @SsSs-mo4gk
    @SsSs-mo4gk 4 года назад +7

    እፍ ግን ለምን ወደገደለው አትገባም ትርኪምርኪ አታብዛ ወንድም

  • @fatemagashu85
    @fatemagashu85 4 года назад +1

    ሰላም አሪፍ ት.ት ነዉ እስከ ሎኬሽኑ ሄድሁ ቦታወችን ያመጣልኛል ከዛ ቡሀላ ምንም ነገር አልመጣልኝ አለ ለምን ይሆን

    • @eytaye
      @eytaye  4 года назад

      Siraw eskimata likoy yichlal

  • @rayarayumatube3934
    @rayarayumatube3934 4 года назад +8

    እናመሰግናለን በርታ ወንድም ግን ክብር አቀባበል ኣልገባኝም ዝም ብየ ከፍቼዋለው

  • @Teacher493
    @Teacher493 7 месяцев назад

    አንተን አምንሀለሁ ትልቁነገር እውነተኛ የሆነ ነገር ስራ መስራት ነው 👍

  • @EnatMerejan
    @EnatMerejan 3 года назад

    ክፍያው ላይ ትኒሽ ጀባ በዪን ብሮ አልከፍልም አለኝ

  • @sadatkemal9010
    @sadatkemal9010 3 года назад

    የበይነ መረብ ትስስርዎን ያጣሩ ይላል ችግሩ ምን ላይ ነው

  • @awketesgaw132
    @awketesgaw132 4 года назад

    ኮድ አስገቡ ከሚለው ላይ የምን ኮድ ነው ምናስገባ

  • @lemagelena8129
    @lemagelena8129 4 года назад

    Endet adrge new you tube lay iyserau lela kfche google lihon ychlal mesrat yemchlw?agzgn

  • @MihretabeSayograde9A
    @MihretabeSayograde9A Год назад

    Coins base በ cash ነው የሚከፍለን ስልህ በባንክ

  • @haymi2874
    @haymi2874 2 года назад

    ቅፅል ስም የሚለው ላይ ምንድነው የምንሞላው

  • @appkehakekayoutouber425
    @appkehakekayoutouber425 4 года назад

    ሳወድ አረብያ ያለነወ በንደዚህ አይነት መስራት እንፈልጋለን ነገር ግን ኢቃማ የለንም በሊላ አካወንት አወጡልን ማለት አንችልም ወይስ እንችላለን ወንዲም

  • @ycGame-je4cr
    @ycGame-je4cr 3 года назад +2

    gps yelalew mobile behones men endaderg bro

  • @wasonlinetad3580
    @wasonlinetad3580 4 года назад +1

    እና እንደዚ አርግተህ የምታቀንብርበት app ሴቲየዋ ስልኩን ይዛው አንተ በይጂህ ሳትነካ እንዴት ነው app የምትከፍተው። ልትነግረኝ ትችላለህ app በcomment

    • @eytaye
      @eytaye  4 года назад +1

      Use screen recorder apps

    • @eytaye
      @eytaye  4 года назад +1

      Mobizen, Du recorder, xrecorder

  • @anemawbishaw2827
    @anemawbishaw2827 3 года назад +3

    Ende 160 birr kalderese eko mawtat aychalm bro

  • @Abuki_Tiktok
    @Abuki_Tiktok 3 года назад

    ኢትዮ ነኝ ገንዘቡን እንዴት በምን መከፈል ችላለሁ እይታየ?

  • @akililuayele3903
    @akililuayele3903 2 года назад

    አካውንት እየካፋትኩላት የትውልድ ዘመኑን ከሞላው በኃለ ይቀጥል የምለውን ከጨንኩ በኃለ እምብ ብሎኛል እበክ ምን ለድርግ

    • @HopeHope-v7q
      @HopeHope-v7q 5 месяцев назад

      እኔም እንቢ አለኝ😮😮

  • @kaleabman4840
    @kaleabman4840 Год назад

    አሪፍ ነው ወንድሜ ግን ብዙ ጊዜ ሞክሬአለሁ ግን ስራ አላመጣልኝም

  • @jelojelo2036
    @jelojelo2036 4 года назад +1

    ምን ውስጥ ገብተን ነው app language ምንቀይረው?

  • @dagimtadele6848
    @dagimtadele6848 4 года назад +3

    what message are you trying to pass on These are surveys that are so important and critical people should answer them correctly for them to be effective. ahune ante yemolahew survey eko sele weha akrebot nw nege anten rashen nw yemogadaw men ashbehe nw? le 50 birr blehe ye senete sew nw weha ena yemesaselu chegeorch weste yemeteketew

  • @OsmanOsmanbey-d6c
    @OsmanOsmanbey-d6c 5 месяцев назад

    ዋው እንዳንተ ትክክል የሆነ የለም

  • @daniteckcstube
    @daniteckcstube Год назад

    arif sira gn ye ewnet yiseral yihe ngr

  • @thomasworku5476
    @thomasworku5476 3 года назад +3

    በቀን 200 ብር አይከፍልም ሌላው ነገር እውነት ነው፡፡ ትልቅ ከተባለ 50 ብር አልፎ አልፎ እሱም ፡፡ ምን ለማለት ነው ስራውና ክፍያው አይገናኝም

  • @Cakerecip
    @Cakerecip Год назад

    Albaba endete maserate yechalale???please

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 4 года назад +1

    እኔ ዉጪ ሁኘ ወደኢትዮጵያ በፈለግሁት ስልክ ቁጥር መላክ እችላለሁ ?

    • @kidanejon510
      @kidanejon510 4 года назад

      ተደለችህ እኔ የት ማረኬት ብጠይቅ ይሸለለ

  • @tufayetufaye6450
    @tufayetufaye6450 Год назад

    Eshi birun wede Ethiopia mastelalef inchilalen... please

    • @HebelomBiniyam
      @HebelomBiniyam 2 месяца назад

      Ere maryamen wedenewal bro bet enamesgenalen fetari yakbrlen🙏🙏🙏🙏

  • @asenmahmud8912
    @asenmahmud8912 3 года назад +1

    ቆይ ግን እንደት ነው የሚከፍለው ብሮ

  • @yordanosmenber9215
    @yordanosmenber9215 2 года назад

    በጣም እፈልግሀለሁ በምን ላግኝህ እባክህ እርዳኝ ጭንቀት ላይ ነኝ

  • @degifedimiru1622
    @degifedimiru1622 2 года назад

    ለምን አላማኖ ? እነሱ የምአገኙት ጥቅም ሚንድኖ? አልገባኝም

  • @joniman85
    @joniman85 3 года назад +2

    ካለ ዋይፋይ የራስ የሆነ ዋይፋይ እንዴት ይሰራል

  • @shimachashwalelign1816
    @shimachashwalelign1816 4 года назад +6

    ልሞክረው እና ኮሜንት አደርጋለሁ

  • @fitsumhaile1883
    @fitsumhaile1883 3 года назад +1

    አሁን ጀምር ብዬው አይጀምርም ምንድነው ችግሩ

  • @tube-sl8qv
    @tube-sl8qv 3 года назад

    የግዴታ ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ አለብን እንዴ

  • @yordanostesfaye9363
    @yordanostesfaye9363 4 года назад

    Ethiopia wst be card becha nw misraw?

  • @esubeyenatulge8069
    @esubeyenatulge8069 3 года назад +3

    የክፍያዉን መንገድ በደንብ ብታብራራዉ ደስ ይለናል ወደነዋል ፕሮግራሙ

  • @zmzmzmzm8076
    @zmzmzmzm8076 7 месяцев назад

    ሊኩን አስቀምጥልን ያፕልኬሽኑን

  • @zablonandinet3813
    @zablonandinet3813 3 года назад +5

    ገና ሀምሳ ሺ ሰብስክራይብ እንገባለን

  • @awketesgaw132
    @awketesgaw132 4 года назад

    cod sigebu sili yemin kod new minasiflegew

  • @TarikuAbriham-k8m
    @TarikuAbriham-k8m 3 месяца назад

    Sira ayisexim

  • @maskremtuluu2822
    @maskremtuluu2822 Год назад

    ለኔ ምንም አይነት ጥያቄ አላመጣልኝ

  • @yahyature8077
    @yahyature8077 2 года назад

    Wandimoche mokiruna aragagtu ewnat kahone riply ARULIGIN

  • @nathanaelzelalem3272
    @nathanaelzelalem3272 3 года назад +1

    2:20

  • @tesfahunkinde358
    @tesfahunkinde358 2 года назад

    በሁሉም የስልክ አይነቶች ይሰራል ወይ

  • @fetamedia4647
    @fetamedia4647 3 года назад +1

    Be pay pal mekebel aychalm

  • @MullerApp
    @MullerApp 4 года назад +3

    Thanks bro

  • @wasonlinetad3580
    @wasonlinetad3580 4 года назад +1

    register location lay embe belogal men laderg

  • @Voteofethiopia
    @Voteofethiopia 2 года назад

    #የሰራነው ብር የሚገባው ወዲያው ግን አይገባም

  • @yonasbokrestion8467
    @yonasbokrestion8467 3 года назад

    ገንዘቡ እንዴት ነው የምናወጣው

  • @thedude4402
    @thedude4402 4 года назад +3

    can i take the chase using PayPal ???

  • @dawitokbagebriel6549
    @dawitokbagebriel6549 3 года назад +2

    ብር የቀኑ 5 ብር ብቻ ንው ይርሰራሁት ፡ ወንድሜ

  • @Lifetube1221
    @Lifetube1221 11 месяцев назад

    ኣሪፍ ነው እናመስግናለን

  • @godisgoodallthetime4209
    @godisgoodallthetime4209 4 года назад +1

    sra serche neber gin birr altelakem lemn😯😯

  • @sadamohammed9918
    @sadamohammed9918 4 года назад +1

    ግን እዉነት ነዉ መረጃዉ መረጃዉስ በአለም ደረጃ ነዉ እሚሰራ

    • @eytaye
      @eytaye  4 года назад

      100% yemisera new

  • @mammamziynu8517
    @mammamziynu8517 Год назад

    ከችግር ማምለጫ ዘዴ

  • @xxxtentaction3953
    @xxxtentaction3953 2 года назад

    be vpn begenzeb mewesed aychalem

  • @abdulazizamdagbe6663
    @abdulazizamdagbe6663 2 года назад

    የፕልኬሽኑን ስም ንጋራኝ

  • @mussiemichael4286
    @mussiemichael4286 4 года назад +1

    payment yelewum brother what's is the problem

  • @BirtukanAbunah
    @BirtukanAbunah 3 месяца назад +1

    ማውጣት አንችልም

  • @selamutubeselsmutube9471
    @selamutubeselsmutube9471 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እሞክራለው በቤሩት ከሰራ

    • @aoudtube7885
      @aoudtube7885 3 года назад

      bante bete beka yalehebeten hager tenagerk

  • @medutube45
    @medutube45 Год назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @kidanejon510
    @kidanejon510 4 года назад

    ኤኔ ግን ሰረተዋል ግን ብርእን ድየት ልው ሰድ ጀማር ነኝ

    • @eytaye
      @eytaye  4 года назад

      Kefeya lemagegnet ke 160 birr belay mesrat alebeh

    • @kidanejon510
      @kidanejon510 4 года назад

      ጥሩ ሰርቸ ነበር ግን ብር ለመውድ ተቸገርኹ

  • @qqywy6829
    @qqywy6829 4 года назад

    እኒአውርጅነበር
    ግንብሩእደትነውእማገኝው

  • @Mansa-f4e
    @Mansa-f4e 4 месяца назад

    ayeseram bro

  • @sisayarega6948
    @sisayarega6948 Год назад

    Card endat minwotw

  • @noahworku7678
    @noahworku7678 4 года назад

    It did not work

  • @mahiibelay4179
    @mahiibelay4179 4 года назад

    ayeseram how can we open it???

    • @eytaye
      @eytaye  4 года назад

      Tell me the problem

    • @yohannesdemissie9064
      @yohannesdemissie9064 4 года назад

      We are working to make premise available to all contributors around the world. please check back
      New yemilew aleserame altne

  • @fisatechniquetips1822
    @fisatechniquetips1822 4 года назад +3

    በጣም ነው የማመሰግነው

  • @neimadem1757
    @neimadem1757 3 года назад

    Batam amsgnalhu wandme lemokraw ena enbi kalgn text adeglhalhu endtagzagn

  • @temesgentukubet7769
    @temesgentukubet7769 4 года назад

    wndema berta yserall kekefoln new

  • @mekidsseyum5349
    @mekidsseyum5349 4 года назад

    Linkun lakilgn

  • @sibantips1084
    @sibantips1084 4 года назад

    160 ብር ሰርቼ 105 ብርር ነው የከፈለኝ

    • @AEMA349
      @AEMA349 4 года назад

      እንዴዴት ተቀበልሽው

    • @AEMA349
      @AEMA349 4 года назад

      እንዴዴት ተቀበልሽው

    • @samritube645
      @samritube645 2 года назад

      እንዴት ተቀበልሽ ውዴ የከፈለሽም በቂ ነው ምንአውተሽበታል

  • @lakarout1029
    @lakarout1029 3 года назад

    Dagemo.kifiya.lemaqebal.sim.yasifaligale.malet.kuxir.isu.yelangem.ye.internet nicha.new.yaleng.tadi.endet.kifiyawun.maqabel.ichilalew.damo.Ethiopia adelewum.lagizew.bicha.esik.mafite.sixeng.min.mareg.endalebing

  • @zeynebzeyneb2069
    @zeynebzeyneb2069 4 года назад

    ke Ethiopia wuchi yale sew endet new kfyaw miyagenew algebanim

    • @eytaye
      @eytaye  4 года назад

      Bezu payment method amarachoch alu

  • @abdekamal486
    @abdekamal486 3 года назад +1

    thank you katelebat wandema

  • @zeyedegetiye9442
    @zeyedegetiye9442 3 года назад +3

    Thank you so much

  • @tufayetufaye6450
    @tufayetufaye6450 Год назад

    Waww betam tnxu

  • @Tilahunasefa2016
    @Tilahunasefa2016 2 года назад +1

    Algebagnm bedeb abraralin

  • @MohammedMohammed-pr6dx
    @MohammedMohammed-pr6dx 3 года назад

    ሌላ የሚስራ አፕ ላክልኝ