የአምላክን ድምፅ የናፈቀወቀ| samuel asras |yehelina tslot | Mezmuer | tselot |Gospel tewahedo|መዝሙር|Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ሁልጊዜ በምንም ሁኔታ ሊሰማን ደግሞ ሊመልስልን በሚችል በአምላካችን ፊት የምናወራበትና የአምላካችንን ፈቃድ የምንሰማበት ነው።
    የፀሎታችን መልስም እኛ እንደፈለገነው ሳይሆን ትላንታናችንን ፣ ዛሬአችንን ፣ ነገአችንን እንዲሁም ዘላለማችንን በሚያውቅ በአምላካችንን ፈቃድ ነው፡ ፡
    #EthiopianProtestant #ChristianMedia #GospelMessages #EthiopianChurch #ProtestantFaith #BibleTeaching #ChurchWorship #ChristianInspiration #FaithInAction #PraiseAndWorship #BibleVerseOfTheDay #GospelTruth #GodsLove #ChurchCommunity #ReligiousContent #HopeAndFaith #SundaySermons #ChristianValues #WorshipTogether #PraiseTheLord #ChurchFamily #FaithJourney #BiblicalWisdom #ChristianMinistry #SpiritualGrowth #GraceAndMercy #HeavenlyMessage #SaviorOfTheWorld #KingdomOfGod #ChristianWalk #PrayerWarriors #HolyScriptures #ChristIsRisen #SalvationMessage #PentecostalChurch #ServingGod #MinistryLeaders #SoulfulWorship #ChristianLiving #JesusIsLord #ChurchFellowship #GospelPreaching #HealingAndMiracles #FaithInJesus #BibleStudyGroup #WorshipExperience #HymnsOfPraise #BlessedSunday #GodsPlan #FaithfulServants #GoodNewsShare #ProtestantWorship #SeekingGod #EternalLife #WordOfGod #ChristianHarmony #ChristianTestimony #GospelMusic #SpiritualUpliftment #ChristCentered #GraceUponGrace #DailyDevotions #GodsPromises #InspirationalMessage #SoulfulPraises #WorshipTogether #ChristLikeLove #ChurchMinistry #PraiseAndPrayer #TheGospelTruth #RenewedFaith #GospelMinistry #SalvationInChrist #ProclaimingHope #HymnsOfFaith #BibleTruths #FaithCommunity #WorshipingHim #ChristianFellowship #ScriptureInspiration #LivingInFaith #ChristianMediaOutlet #GodsWord #WorshipLeaders #SharingGodsLove #TestimonyOfFaith #ProtestantTeaching #ChurchServices #GodsPlanForYou #DailyScripture #WalkingInFaith #GospelOfGrace #ChristianValues #FaithWalk #ScriptureStudy #WorshipSongs #InspirationalWorship #BibleQuotes #LivingForChrist #TheWordOfLife #BiblicalWisdom #PentecostalWorship #HeIsRisen #FaithInService #ChurchMessage #BlessedSunday #GraceOfGod #SaviorAndLord #ChristianLiving #GrowingInFaith #ScripturalTruths #WorshipTogether #RedeemedByGrace #ChurchMinistry #RenewedSpirit #ProclaimingTheGospel #HealingMinistries #HopeAndRenewal #GuidedByFaith #GospelRevelation #ProtestantFaith
    #EthiopianChurch #OrthodoxTewahedo #EthiopianOrthodox #EOTC #EthiopianChristianity #EthiopianFaith #OrthodoxChristianity #OrthodoxChurch #EthiopianReligion #EthiopianHeritage #ReligiousMedia #ChurchServices #HolyScriptures #SpiritualJourney #DivineWorship #FaithCommunity #SacredTraditions #ReligiousHeritage #EthiopianCulture #GospelTeachings #ReligiousDevotion #ChurchDoctrine #FaithfulCommunity #ChristianWorship #EthiopianTradition #OrthodoxFaith #OrthodoxTeachings #SpiritualGrowth #ReligiousLeaders #EthiopianRituals #OrthodoxSpirituality #DivineWord #ChurchFellowship #OrthodoxLiturgy #ReligiousEducation #ChristianHeritage #EthiopianChurchMusic #FaithInAction #OrthodoxWorship #ReligiousArt #ChurchCommunity #SpiritualLife #GospelMessage #ReligiousCeremonies #OrthodoxBeliefs #FaithfulWorship #OrthodoxRituals #DivineGrace #ChurchHistory #EthiopianOrthodoxMusic #ReligiousEthiopia #ChristianEthiopia #SpiritualLeaders #ChurchDoctrine #EthiopianTradition #OrthodoxScriptures #FaithInCommunity #OrthodoxDevotion #ReligiousTeachings #ChristianWorshipers #EthiopianChurchLife #ReligiousHeritage #OrthodoxPrayers #DivineInspiration #ChurchFestivals #OrthodoxCulture #SpiritualWellness #GospelWisdom #ReligiousHarmony #OrthodoxFellowship #FaithAndBelief #ChurchBlessings #OrthodoxTradition #ReligiousStudies #ChristianEthics #EthiopianChristianity #OrthodoxIcons #DivineGuidance #ChurchService #OrthodoxFaithful #ReligiousCommunity #EthiopianSaints #OrthodoxSpiritualJourney #FaithInGod #EthiopianPilgrimage #ChurchArt #OrthodoxMeditation #ReligiousUnity #ChristianDevotion #SpiritualBlessings #GospelTruth #ReligiousTraditions #OrthodoxRituals #DivineMercy #ChurchInspiration #OrthodoxEthiopia #FaithInChrist #EthiopianFaithCommunity #OrthodoxSacraments #ReligiousDiversity
    ኑ አብረን እንፀልይ
    Subscribe Like Comment Share
    በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያዎች ቤተሰብ ይሁኑን 👍
    join us
    FacebookAccount
    www.facebook.c...
    TelegramChannel
    t.me/tslotlehulu
    RUclips channel
    / @tslot-1027
    InstagramAccount
    ...
    Tiktok Account
    tiktok.com/@tselotlehulu

Комментарии • 959

  • @girmaasfaw4410
    @girmaasfaw4410 26 дней назад +3

    አሜን! አምላካችን የሱስ አብዝቶ ይባርችሁ! ለሚሰማዉም ሁሉ በረከት ሁኑ
    አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገገር
    ♥♥♥

  • @tegestasras6768
    @tegestasras6768 2 месяца назад +14

    አሜን ሀሌሉያ አሜን ተመስገን ክበር ለዘለአለም በክርስቶሰ እየሱስ ስም አሜን 🙏🏼

  • @user-ni5zi1bq9y
    @user-ni5zi1bq9y 8 часов назад

    አሜንንን 🛐 አሜንን 😭 አሜንንን 🤲 አሜንንንንን 🤲 በኢየሱሰ ክርስቶስ ስም ተባረኩ ሁለችሁም 🌽🫛💯🥰🥰🥰🥰🫶🫶

  • @AlemNimani
    @AlemNimani 27 дней назад +4

    በጌታ በየኢሱስም ዘመናት የተበረከ ይሁን አሜን ሃሌሉያ

  • @user-xx4ou7kv1k
    @user-xx4ou7kv1k 3 месяца назад +5

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ ያባቴ ብሩካን ፀሎታቹ ምልጃቹ ከፀባሆት ይድረስ❤❤❤❤

  • @girmaasfaw4410
    @girmaasfaw4410 2 месяца назад +1

    አሜን የሱስ ክርስቶስ አምላካችን አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @workeerkalo5971
    @workeerkalo5971 6 дней назад +1

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ❤

  • @girmaasfaw4410
    @girmaasfaw4410 Месяц назад +5

    አሜን! አምላካችን የሱስ አብዝቶ ይባርችሁ! ለሰሚማው ሁሉ በረከት ሁኑ♥♥♥

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 7 дней назад +2

    እንደ እግዚአብሄር ማንም የለም

  • @lamrimekonen4069
    @lamrimekonen4069 Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ጸሎትን አብዝቶ ይስጣችሁ ✝️🙏🙏🙏

  • @girmaasfaw4410
    @girmaasfaw4410 2 месяца назад +7

    አሜን የሱስ ክርስቶስ አምላካችን አብዝቶ ይባርችሁ! ከጀርርካመን አገር♥♥♥

  • @girmaasfaw4410
    @girmaasfaw4410 2 месяца назад +4

    አሜን የሱስ ክርስቶስ አምላካችን አብዝቶ ይባርካችሁ!ከጀርርመን

  • @workeerkalo5971
    @workeerkalo5971 6 дней назад +1

    እግ/ር አምላክ አብዝቶ ዘመናችሁን ይባርካችሁ❤ ወርቄ ኤርቀሎ ከሆለንድ /ኔዜርለአንድ።እንደ እግዚአብሄር ማንም የለም።❤❤❤❤

  • @AskuMindaye
    @AskuMindaye 27 дней назад +3

    አሜን ጌታ ይባርካችሁ በእውነት ሰንት የደከመ ይህንን ሲሰሙ መነቃቃት ይሆናልና ተባረኩ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ

  • @lamrimekonen4069
    @lamrimekonen4069 Месяц назад +3

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 26 дней назад +3

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይእኔን ለመዳን ስትል ለሞትክልኝ አመግንህ ዘንድ እናመሠግንሀለን❤❤❤

  • @SamuelTilahune
    @SamuelTilahune 25 дней назад +3

    እግ/አምላክ አብዝቶ ዘራቹን ሁሉ ይባርክ።

  • @girmaasfaw4410
    @girmaasfaw4410 2 месяца назад +3

    አሜን የሱስ ክርስቶስ አምላካችን አብዝቶ ይባርካችሁ! ከጀርርመን አገር

  • @KokanaGeneti
    @KokanaGeneti 2 месяца назад +4

    Tebarekuln geta esk mechershawew be betu yasenachu

  • @martazeleke6899
    @martazeleke6899 Месяц назад +1

    ጌታ ዘመናቸው የተባረከ ይሁን

  • @girmaasfaw4410
    @girmaasfaw4410 Месяц назад +6

    አሜን! አምላካችን የሱስ አብዝቶ ይባርችሁ! ለሰሚሰማው ሁሉ በረከት ሁኑ
    አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገገር♥♥♥
    Tselot official

  • @user-tr5sk6xc2v
    @user-tr5sk6xc2v Месяц назад +1

    Amen Amen Amen God bless you Jesus 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @user-xs5qo7cq4c
    @user-xs5qo7cq4c 5 месяцев назад +9

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ሁል ግዜም አንተን እንድነፍቅና ወደ አንተ መያት ይሁንልኝ እግዚአብሔር ይበርከቹ ፀገ ይብዘለችሁ ብርከን ነቹ ወደቹሀለሁ❤ በርቱ!!!!!

  • @AeeAzz-ce7cq
    @AeeAzz-ce7cq 27 дней назад +1

    በጌታ ተባረኩልኝ❤❤❤❤

  • @joga9863
    @joga9863 7 месяцев назад +25

    ስለ እየሱስ መስማት ምንኛ ደስ ይላል። ስሙ በአፍ ለይ እንደ ማር በጆሮ ላይ እንደ ጣፋጭ ሙዚቃ ነው። እየሱስ ከአብ ዘን የተሰጠን ውድ ወደር የሌለው ድንቅ ስጦታችን ነው። ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስ አንድ አምላክ ይሁን።

  • @meazaeshetu713
    @meazaeshetu713 7 месяцев назад +12

    የፀሎት ፀጋ አስፈላጊ ነው ጌታሆይ እባክህ ፀጋ ይስጠን በፊት እደፋለው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ማራናታ

  • @MeseretSara-e7c
    @MeseretSara-e7c 2 месяца назад +5

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asterashamoasterashamo
    @Asterashamoasterashamo 10 месяцев назад +12

    አሜንንን አሜንንን ታበርኩ በእያሱስም 🤲🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤️❤️

    • @tslot-1027
      @tslot-1027  10 месяцев назад +1

      ውድ ተመልካቾች
      የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጉልን ከልብ እናመሰግናለን! የእርስዎ ድጋፍ ጠንክረን እንድንቀጥል ያበረታናል። የፀሎት ህብረታችን ከእርስዎ ጋር ለመጸለይ ያለውን መልካም ፍቃድ እያሳወቀን ያልዎትን የጸሎት ጥያቄዎች ከዚህ በታች ባለው የአስተያየት መስጫ ክፍል ውስጥ ቢያጋሩን ለእርሶ እና ከእርሶ ጋር አብረን እንፀልያለን።
      እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!
      ከሰላምታ ጋር
      TSELOT Official

    • @taititaiti6453
      @taititaiti6453 8 месяцев назад

      ፀልዩልኝ ፤ በቃሉና በፀሎት መበርታት እፈልጋለሁ።

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 8 месяцев назад +14

    አሜን በጣም ተባርኬበታለሁ ዘመናችሁ በኢየሱስ ስም ይለምልም

  • @askale9230
    @askale9230 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርካችሁ

  • @its38bby62
    @its38bby62 8 месяцев назад +11

    አሜን ፡ አሜንአይኔ ፡ ሁልጊዜ ፡ ወደ ፡ አባቴ ፡ እግዚብሔር ፡ ይሁን ፡ ሃሌሉያ ፡ አሜን ፡

  • @yewbdarzewdie7400
    @yewbdarzewdie7400 Месяц назад +1

    Amen Amen Amen in the name of Jesus

  • @user-hy1sz3ok3f
    @user-hy1sz3ok3f 8 месяцев назад +20

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ እኔን ለመዳን ስትል ለሞትክልኝ አመሠግንህ ዘንድ ተመሥገን

  • @GhalaAli-o4n
    @GhalaAli-o4n 17 дней назад +1

    አምላኬኬኬኬ ሆይይይ ፆሎትን አድለኝ

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግናለን🙏🙏ሰለ ወደድከን እናመሰግናለን❤❤ አሜሜሜሜሜሜሜንንንንን❤❤❤❤

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn 22 дня назад +1

    አሜን እናንተም ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gv1wt9mx1k
    @user-gv1wt9mx1k 5 месяцев назад +3

    እግዚያብሄር ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደምህረትህ ይቅር በለን አሜን አቤቱ ማረን😢🙏አተ ይቅር ባይ አበቴ ክበርልኝ አሜን አምላኬ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @SerawityegetalijSerawit-fq5dd
    @SerawityegetalijSerawit-fq5dd 8 месяцев назад +2

    Amen amen zemenachewu geetaa yibaree kachu tebarekuu beyesusim

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 8 месяцев назад +9

    አሜሜንንን አሜሜንንንንን✝️📖❤️😌🤲🙇‍♀️🙏ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ስም ብሩክ ይሁንለት ለኔ ሞተሃልነ ለኔ ህይወት ሰጥተሃልነ እወድሃለሁ ለዘላለም ንገስልኝ በእኔ ላይ🙇‍♀️✝️እግዚአብሔር አምላክህ አብዝቶ ፀጋውን ይባርካችሁ ተባርኩልኝ በብዙ ፀጋ📖❤️🔥😌🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marthayohannes7309
    @marthayohannes7309 Месяц назад +1

    Hallelujah 🙏 amen amen amen amen 🙏💕🙏

  • @MuluHawitibo
    @MuluHawitibo 6 месяцев назад +7

    አሜን ሁሌም አንቴን መናፈቅ መፈለግ መራብ ይሁንልኝ በየሱ ስም ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ጸጋ ይጨመርላችሁ❤❤❤❤😢😢😢😢🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @MuleWende-qg3xx
    @MuleWende-qg3xx 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen tabarakih

  • @ayaltilahun843
    @ayaltilahun843 7 месяцев назад +16

    ጌታ ዘመናችሁ በብዙ ይባረክ ይብዛላችሁ በብዙ ትጋት ለትውልድ የምትደርሱ ያድርጋችሁ አሜን።

  • @AdanechGetie
    @AdanechGetie Месяц назад +1

    Amen kibir kibir lersu yihun

  • @tirhashagos26
    @tirhashagos26 8 месяцев назад +4

    ደሰ የማል የእግዚአብሔር ቃል ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @Meri-fg5ge
    @Meri-fg5ge 20 дней назад +2

    አሜን አሜን 🙏🥰

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 8 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባርኩ!!! ነፍስ እና ስጋን ያርሰሪሳል ፀሎቱ🙏🙏🙏🙏💘💘💘

  • @ShammaUae-ne4in
    @ShammaUae-ne4in 2 дня назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙇‍♀️💁‍♀️🥰🥰

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 7 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን አምላካችንነ የምንናፍቅበት አቅም ስጠኝ
    ጥማት ስጠን

  • @AlulaFisehaKidane
    @AlulaFisehaKidane 23 дня назад +1

    Amen! In the name of Jesus

  • @fuadtalafha9767
    @fuadtalafha9767 8 месяцев назад +7

    ዘመነ,ይባረክህ አሜን የኔ ጌታ ትልቅ ነዉ🙏🙏🙏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥

  • @muzuhashim7782
    @muzuhashim7782 8 месяцев назад +9

    አሜን ጌታ ዘመናችሁን ጌታ ይባርክ!!!🎉🎉🎉

  • @netsanetmikore
    @netsanetmikore Месяц назад

    ❤❤❤አሜንንንንአሜንንንን ታበራኩ❤❤❤❤❤

  • @tigstkasa391
    @tigstkasa391 10 месяцев назад +10

    አሜን ለትውልድ የምትተርፉ ሁኑ ፀጋው ይብዛላችሁ

    • @tslot-1027
      @tslot-1027  10 месяцев назад +3

      ውድ ተመልካቾች
      የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጉልን ከልብ እናመሰግናለን! የእርስዎ ድጋፍ ጠንክረን እንድንቀጥል ያበረታናል። የፀሎት ህብረታችን ከእርስዎ ጋር ለመጸለይ ያለውን መልካም ፍቃድ እያሳወቀን ያልዎትን የጸሎት ጥያቄዎች ከዚህ በታች ባለው የአስተያየት መስጫ ክፍል ውስጥ ቢያጋሩን ለእርሶ እና ከእርሶ ጋር አብረን እንፀልያለን።
      እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!
      ከሰላምታ ጋር
      TSELOT Official

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 8 месяцев назад

      ​@@tslot-1027Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @birkistayegannat4554
      @birkistayegannat4554 7 месяцев назад

      amenn ichn comnete yemtanbiu hulu egzbre ba hali bagulbte yerdana

  • @EnatAlen
    @EnatAlen 8 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @SaronGirum-ny2jd
    @SaronGirum-ny2jd 13 дней назад +1

    amene amenee eyasuse tabarekelen Enwadehalen gatahoye hulu nagerachen yahonaw banat banta fekad bech nawe::

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 8 месяцев назад +4

    Amen Amen Halleluiah Thank you God lord Jesus Christ ❤️🙏❤️🙏🙏🙏❤️😭🙏😭😭

  • @meazatadesse2067
    @meazatadesse2067 8 месяцев назад +4

    ብርክ በሉልኝ መልካምን ነገር የዘላለም እርስት መያዣ ን ሰለመረጣችሁና መንገዱን ሰላሳያችሁን በበረከቱ ተሞሉ ይህ ፀጋ ይብዛላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @ሕይወቴ
    @ሕይወቴ 2 месяца назад +2

    አሜንንን አሜንንን በጌታ በእየሱስ ስም ታባራኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ✝️😭🛐🙏

  • @AbdlifataErbalo-ij7ch
    @AbdlifataErbalo-ij7ch 8 месяцев назад +4

    አሜን ተባረክህ ❤❤❤❤❤❤

  • @desalegndemise835
    @desalegndemise835 8 месяцев назад +6

    ጌታ ይባረካችሁ

  • @tybrbbb9541
    @tybrbbb9541 8 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @abbkiya
    @abbkiya 29 дней назад +1

    ❤❤Amen Amen Amen haleluya ❤❤

  • @estergigo811
    @estergigo811 8 месяцев назад +5

    Amen amen amen tebarekutebareku🤲🤲❤❤

  • @SmilingAquariumFish-uy6cj
    @SmilingAquariumFish-uy6cj Месяц назад +1

    Ameen ameen 🤲 ❤❤❤❤

  • @KedestDesu-yt2vz
    @KedestDesu-yt2vz 8 месяцев назад +7

    አሜን አሜን ተባረኩ❤❤

  • @biruktawitgashaw4649
    @biruktawitgashaw4649 Месяц назад +1

    Amenn❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 10 месяцев назад +4

    አሜን ፀጋ የብዛላቸሁ

  • @BothBoth-c6w
    @BothBoth-c6w Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @retaabiyerahel7708
    @retaabiyerahel7708 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ የመንፈስ ቅድስ ሃይል ይሙላባችሁ።

  • @HimanotAndargea
    @HimanotAndargea 8 месяцев назад +6

    AMEN HALLELUJAH brothers and sisters God bless you more 🙏 🙌

  • @girmamekonnen8294
    @girmamekonnen8294 2 месяца назад +1

    Amneeeeeeeeeeee Amneeeeeeeeeeee Be Belessd

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 10 месяцев назад +4

    አሜንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን በእየሱሰ ሰም ተባረኩ❤❤❤❤

    • @tslot-1027
      @tslot-1027  10 месяцев назад +1

      ውድ ተመልካቾች
      የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጉልን ከልብ እናመሰግናለን! የእርስዎ ድጋፍ ጠንክረን እንድንቀጥል ያበረታናል። የፀሎት ህብረታችን ከእርስዎ ጋር ለመጸለይ ያለውን መልካም ፍቃድ እያሳወቀን ያልዎትን የጸሎት ጥያቄዎች ከዚህ በታች ባለው የአስተያየት መስጫ ክፍል ውስጥ ቢያጋሩን ለእርሶ እና ከእርሶ ጋር አብረን እንፀልያለን።
      እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!
      ከሰላምታ ጋር
      TSELOT Official

  • @MahmoudAlquraan
    @MahmoudAlquraan 28 дней назад +2

    Ameeen ameeen ameeen

  • @YeshiGebre
    @YeshiGebre 8 месяцев назад +3

    አሜን አሜን እ፡ግ ይመስገን ተባረኩ

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 23 дня назад +1

    Ameeennnnn❤❤❤❤❤Ameeennn ❤❤❤❤

  • @AlemituDegele
    @AlemituDegele 4 месяца назад +4

    አሜንንንንን 😥😥😥

  • @leulkassaye
    @leulkassaye 8 месяцев назад +4

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-rw6mm7bx4w
    @user-rw6mm7bx4w Месяц назад +1

    Amen Amen iyesuse tebarek

  • @user-fy4cv5gz4h
    @user-fy4cv5gz4h 4 месяца назад +3

    እኔም እንደ እናንተ እንደፀል ፀልዩልኝ በፀሎት አስቡልኝ ደክሞኛል 😢እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ❤

  • @zenazena3127
    @zenazena3127 19 дней назад +1

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen 😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mimiayle7001
    @mimiayle7001 9 месяцев назад +8

    በጽሎት አስቡን ክህአጣት ምውጣት ፍልጋልው ትልየቺ መኖር ፍልጋልው ግን አቃትኝ 😢😭

    • @tslot-1027
      @tslot-1027  9 месяцев назад +1

      ውድ ተመልካቾች
      የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጉልን ከልብ እናመሰግናለን! የእርስዎ ድጋፍ ጠንክረን እንድንቀጥል ያበረታናል። የፀሎት ህብረታችን ከእርስዎ ጋር ለመጸለይ ያለውን መልካም ፍቃድ እያሳወቀን ያልዎትን የጸሎት ጥያቄዎች ከዚህ በታች ባለው የአስተያየት መስጫ ክፍል ውስጥ ቢያጋሩን ለእርሶ እና ከእርሶ ጋር አብረን እንፀልያለን።
      እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!
      ከሰላምታ ጋር
      TSELOT Official

    • @ap.eshetuoycha.
      @ap.eshetuoycha. 8 месяцев назад +3

      የፈለገ ቢያቅትህ ኃይልን በሚሰጥ በክርስቶስ እግር ስር አትታጣ ሲሄዱም ነጹ ተብሎ እንደተጻፈው ክፉ ካንተ እንዴት እንደራቀ ሳታውቅ ብን ብሎ ሲጠፋ ታያለህ ከኢየሱስ አትራቅ ከእርሱ ጋር ተጣበቅ ከጸጋው ዙፋን ስር አትታጣ። ያኔ 1_ያለፈውን ኃጢአት የሚያስወግድ የልጁ ደም 2-ምህረት 3- በመጪው የሕይወት ዘመን ያቃተህን ኃጢአት እምቢ የምትልበትን ጸጋ ይሰጥሃል። መቼም መቼም ቢሆን ለእኔስ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል የሚል የቃሉን መሪህ ተከተል ኃጢአተኛ ነህና ከእግዚአብሔር ራቅ የሚልህን ከቅዱሳን ኅብረት ተወገድ የሚልህን የጠላትን ድምጽ አትስማ። የቆሸሸ ልብስ ወደ 💦ውሃ ይቀርባል እንጂ ከውሃ አይርቅም። በርታ ወንድሜ ኢየሱስ አይጥልህም።

    • @mimiayle7001
      @mimiayle7001 8 месяцев назад

      @@ap.eshetuoycha. esh gin set nen

    • @mimiayle7001
      @mimiayle7001 8 месяцев назад

      @@ap.eshetuoycha. awn geta ymsgn eybrtaw nen

  • @Kebron-w4r
    @Kebron-w4r 16 дней назад +1

    Ameen!!!

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 8 месяцев назад +7

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @senaitsahlu1984
    @senaitsahlu1984 2 месяца назад +1

    AmenAmenAmen
    Tebarklgne 🙏🙏🙏

  • @getnetabate3244
    @getnetabate3244 8 месяцев назад +3

    Amen.Amene xagawe yechmerelachu❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Metshet-l9q
    @Metshet-l9q 4 дня назад +1

    amen egizabher abezto yebarkachu

  • @mesereterbkobiltbo4675
    @mesereterbkobiltbo4675 5 месяцев назад +3

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @mesiasha563
    @mesiasha563 2 месяца назад +1

    Amen tebareku betesenoch

  • @kassuedae4961
    @kassuedae4961 8 месяцев назад +5

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretSara-e7c
    @MeseretSara-e7c 2 месяца назад +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AliJan-yw9zh
    @AliJan-yw9zh 8 месяцев назад +3

    Amen god is good🇪🇹🇪🇹🇿🇦🇿🇦👐👐

  • @user-tk9qx4wm1b
    @user-tk9qx4wm1b 8 месяцев назад +2

    ye zalalem amilaki egiziyabiher yibarkachu tebareku bartu geta eyesusi yirdachu bebuzu tsaga tebareku 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲ameeen🙏🙏🤲🤲

  • @DegenetMekebo
    @DegenetMekebo 8 месяцев назад +12

    AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tigstsebsba4264
    @tigstsebsba4264 21 день назад +1

    አሜንን አሜንንን

  • @user-sg2iz2vp6r
    @user-sg2iz2vp6r 8 месяцев назад +4

    አምላኬ ሆይ ወዴ አንቴ መልሴኝ ለኔ ከአንቴ ሌለ ተስፋ ዬሌኝም እና አበ ሆይ ሐደራ 🙏🙏🙏🙏 በአለም ያሌ ሁሉም ካንቱ ነዉ

    • @tirsitbekele
      @tirsitbekele 7 месяцев назад

      እግዚአብሄር ይባርካችሁ!

  • @BirkneshBekele
    @BirkneshBekele 24 дня назад +1

    አሜን❤

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 7 месяцев назад +5

    እግዛብሄር አምላካችን ሆይ የምንጸልይበት
    ጸጋ ስጠን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tinabelete7085
    @tinabelete7085 10 месяцев назад +4

    አሜንንን ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

    • @tslot-1027
      @tslot-1027  10 месяцев назад

      ውድ ተመልካቾች
      የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጉልን ከልብ እናመሰግናለን! የእርስዎ ድጋፍ ጠንክረን እንድንቀጥል ያበረታናል። የፀሎት ህብረታችን ከእርስዎ ጋር ለመጸለይ ያለውን መልካም ፍቃድ እያሳወቀን ያልዎትን የጸሎት ጥያቄዎች ከዚህ በታች ባለው የአስተያየት መስጫ ክፍል ውስጥ ቢያጋሩን ለእርሶ እና ከእርሶ ጋር አብረን እንፀልያለን።
      እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!
      ከሰላምታ ጋር
      TSELOT Official

  • @MuleWende-qg3xx
    @MuleWende-qg3xx 4 месяца назад +2

    Amen 🙏 tabaraki