ቢሊሴ መዘመር እስኪያቅጣት Amazing Worship With singer Bilisee Farfaattuu Bilisee Karrasaa
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- Thank You For Visiting Our You tube Channel and Please subscribe bit.ly/35bE2kI To get New Videos. contact us 0909-563434 or 0909-563435
Facebook: HolySpiritTVShow
Telegram: t.me/holyspirittv
Telegram group t.me/prophet_t...
የዘውትር ፕሮግራሞቻችን አርብ ጠዋት ከ12፡00 አስከ 8፡00 እና እሁድ ከ12፡00 እስከ 7፡30 አዲስ አበባ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት የቃል ነፃ
የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው -አዲስ አበባ መሪ የባቡር ትኬት መቁረጫው አጠገብ
አዳማ ዘወትር እሁድ ከ9፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 እና ሰኞ ከ12፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት አዳማ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት
የቃል ነፃ የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው አዳማ 09 ቀበሌ ኪዳነ ምህረት ስጋ ቤት 50 ሜትር ገባ ብሎ
#ProphetTamratDemsis
#HolySpiritTV
#HolySpiritChurch
#BethelTv
#CJTV
#ApostelYedidia
#ProphetIsraelDansa
#JWTV
#ProphetYonatanAklilu
#ProphetBirhanuDana
#ProphetHenokGirma
#ProphetEskinder
#ProphetMessay
#ApostleJAPI
#ProphetNatnaelMolalegn
#Prophet Belay
#ProphetYesiakChuko
#FanaTelevision
#NahooTV
#KanaTV
#Kanadrama
#KanaTelevision
#EBSTVWorldWide
#JTVEthiopia
#LTVEthiopia
#ENNTelevision
#NewEthiopianMezemur
#NewEthiopianMovie
#HopeMezemurEthiopia
#GurshaTube
#EntewawekalenWey
#ZemenDrama
#Danadrama
#Welafendrama
#BetochComedy
#MinewShewaTube
#SodereTV
#Aradamovies1
#EthioAddis
#OfficialTeddyAfro
#ESATTV
#Ethiopia
#AddisNeger
#EthioTimes
#AddisInfo
#AddisOut
#AddisTimes
#CNN
#BBC
#Ethiopia
#Senseletdrama
#Helenbodilytube
#NewAmharicDrama
#VOAAmharic
#DWAmharic
#Tenaadam
#EthioTimes
#EthioNow
#Zehabesha
#HiberRadio
#BBNRadio
#AdmasRadio
#YoniMagna
#DireTube
#Mogachoch
#EthioTube
#DanaDrama
#DersoMelsDrama
#AyerBayerDrama
#AmenDrama
#MeleketDrama
#HabeshaMovies
#HabeshaComedy
#AradaCinema
#GuragegnaMezemur
#OromignaMezemur
#TigrignaMezemur
#AmharicMezemur
#EthiopianMezemur
#DireTube
#MinLitazez
#EthiopianComedy
#EthiopianDrama
#EthiopianMovies
#EthiopianMezemur
#BBNRadio
#AdmasRadio
#YoniMagna
#DireTube
#Mogachoch
#EthioTube
#DanaDrama
#DersoMelsDrama
#AyerBayerDrama
#AmenDrama
#MeleketDrama
#HabeshaMovies
#HabeshaComedy
#AradaCinema
#GuragegnaMezemur
#OromignaMezemur
#TigrignaMezemur
#AmharicMezemur
#EthiopianMezemur
#DireTube
#MinLitazez
#EthiopianComedy
#JossyInTheHouseShow
#WongelTube
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።gf
Geta yibarek inda anchi ayinetun zemari silasnes.
Amen
Enwedishalen
awo geta kenate belay keabat belaye new
Bilise🥰getani salaki banchi mezimuri alekisi nebar betam nwu miwodeshi yene konjo ahuni geni yegeta bicha negni 🥰🥰🥰🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒🙌🏽🙌🏽🙌🏽
ጌታ ይባርክሽ በሌ
Woooow Ebbiffamii Ebbiffamii bilookoo yeroo baayy'ee seenaa kee isaa atii mana namaa birrii 50 hojechaa turtee dhageeffadheen baayy'een jabaadhaa anii yeroo baayy'ee seenaa bilisee kan jijjiree waqayyoo kan koos ni jijjiraa🙏🙏🙏😭😭
ትሁት የእግዚአብሔር ሰው ተአምራት
ድንቅ መንፈስ ያለባት ዘማሪ ❤❤❤
Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ebifama 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ቅዱሳን እስት እርስ በእርሳችን ሰብስክራይብ እንደራረግ እስት እህት ወንድሞቼ አበርቱኝ ሀገር ስገባ ጥሩ መልካም ስራዎችን እሰራለዉ
Ameen Ameen ❤ Ameen Ameen ❤ Ameen Ameen ❤ Ameen Ameen ❤
Bikoo koo eebbifamii bareedukoo ♥️🤲🙏
Ebbifami jalatamtuu mucaa waqayyoo bilo koo🥰🥰😘😘👏👏💞💞💞💞💟💟💕💕💖💖💝💝
Be strong my daughter, God bless you.
I am a witness too, Jesus is Life 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
God bless you ❤️❤️❤️
Tebareki yene ehete ebiifemi biliseko
I am blessed with your angelic songs. Amen
ስተነቢይ ስትፀልይ የነበረችበትን ለምን ኮመንት መስጫዉን ዘጋቹት በጣም ደስ የምል ጊዜ ነበር ይብዛልሽ ብልሰ
Uuuuiuuuuufeeeeeee ameeeeni ameeeeni ameeeeni ameeeeni ameeeeni ameeeeni ameeeeni ameeeeni ameeeeni aleluuya Hulfadhu iyeesuseekoo 👏👏👏
እግዚአብሔር ይባርክሽህ በጣም ነው እምዎድሽ
ሰይጣኖች
በጣም ነዉ ይምዉድሺ አንድኛክ ተባረክ👍❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Baayee sirraa deemaa biloo
Amen Amen hallelujah God bless you sister
ጌታ ይባርክሽ የኔ ውድ
GOD BLESS YOU
God bless you bilisekoo❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭
ጌታ እየሱስ ይባረክሽ
Gooftaan bara Kee haa eebbisu
አዎ አዎ አዎ ከማንም ይበልጣል ኢየሱስ እኔ ከእናትም በላይ ምስክር ነኝ
Amazing worship ! God bless you 🙏
Amennn yetebareksh nesh ewedsh alew❤❤❤❤❤❤
Ebbifami Billoko❤📖📖📖📖❤❤❤❤❤❤❤❤
Ebbifamii Biloo jeknakooo Ameeeeen gargaraan dhugaan isaadha
Ayyaani gooftaan sifi haa bayatuu dhugaa
Amennnnnmnmn
Yetebarekech Set Nesh
Betammmmmmm
Tebarkenal
እስይ ዘመንሽ ይባርክ❤️🙌
Ameeeni Ameeeni Ameeeni Ebbifam Ebifamaa Ebifamaa Ebifamaa Ebifamaa Ebifamaa 🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️
በበጣም ነው የምወድሽ በልሴ
😲😲😲😲 wow 😳 እወድሻለሁ የነ እናቴ ቴባሬከ
let god bless you forever.
Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa halelyuaa
Ameeen Ameeen Ameeen eebbiifami biloo koo tiruu koo ❤️❤️❤️
Eebbiifama dachaadhan ijoollee kakuu koo 📖❤️💞💞💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
እኔም ምስክር ነኝ ወንድም ጋሼ መከታ እናት አባት እህት ሁሉ ነገሬ አባቴ
Yessssss jeujes is better❤❤❤❤😢😢😢😊🎉
Uuuuuuuufffffeeeeee ameeeeeen ameeeeeeeeeen hebbifamii
Ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ebifamii ebifamii ebifamii bilsee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Uuuuuuuuuuuuufffeeeeee Yesuus koo hulfaadhuu Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ebifaamii Ebifaamii Ebifaamii Ebifaamii Ebifaamtuu mucaa Yesuus Bilu koo Ayyaani IYESUS KRISTOS Sif haa baay'atuu Ebifaama Saba Waaqayyoo hundumtii keessan☝📖🙏🙏🙏🛐🛐🛐🧎♀️🧎♀️🧎♂️🧎♂️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🥰🥰🥰❤❤❤❤
Amen amen god bl bl
Ulfadhu biloo 👍
be eyesus sem yeseytan awag ygelbet
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen ebifamii ebifamatuu kooo
Ameen Ameen tebereki❤❤!
Amen eyesus yebltel ke hulum😭😭🙏😘
Uffeeeeeee uffffffeeeeee uffffffeeeeee uffffffeeeeee ammen ammen amme amme Ebifma maqayesuniii darba demaa
Amen yetebareksh nesh swedsh yetenesashbetn yemareshi hulem tmesekriyalesh bruk nesh
AMEEEN AMEEEN EEBBIFFAMA
Ameeeeeeen❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
AMEEN AMEEN
God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen Ebbiifaamaa
Ameeeèee ameeeèee ameeeèee tabrkiiiiiii
Ameeen Ameeen Ameeen Elelelel Elelelel ilove 💖 ❤ ♥ 💕 💓 💗 💖 ❤ you ❤ 💖 ♥ you ❤ ♥ 💖 😘 💓
Ameeeeeenebbifaamaadachaa
Enem endanchi tegfich nuber ersu edfter abat hongne ezh adersgne.
ዕልልልልልልልታና ጭብጨባ ለጌታ ይሁን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ
Ameeeeeen uuuuffffuuuufffeeeyy ebbifami
Ciao akami fayyadha nukadhadhu nofisi mallo o bilibila ke anche
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama 💔😭💔😭💔🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔🙏🙏❤️🙏❤️📖❤️📖🙏🙌 Eebbifama Eebbifama
Ebifami ebifami ebifami ebbafi ta,ii biloo
Amen Amen Amen ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
Ameen Ameen Ameen
Ameee Ameen Ameen😭🙏🙏🙏
Ameeeeen.tbirk
Ameeeeeee Ameeeeeee
ቅባት አለ በላይሽ ላይ ነብይት እንወድሻለን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
AMEN !!!
Amen amen 🙏🏽
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen amen!!
አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
❤❤
Mataa ke hagugy hufaataa nafaa mudu inahufatin
Ameeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏
Amen
Amen
Amen
🙏💯🧎♀️👏❤
Ameeeeeeeeeeeen
Ameeeèeeen
Amen
Amen amen
Ameeeen Ameeen Ameee Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ebbifamaa Ebbifamaa Ebbifamaa
Halleluja
💘💘💘💘🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Why they are crying 😭
የእግዚኣብሄር ምህረት ስለ በዛላቸዉ እና ፍቅሩ ስለ ገባቸዉ በዚ ምድር እንደ እየሱስ ያለ ወዳጅ የለም
Q
Nail 💅 polish why? Waqqayyoo sii yaa ebbisuu dachaa
Ebifamii
Instead of looking to her nail why don’t you focus on the Word of God
Because frist you have to know how is to be glory to God not just jumping
Amen amen
👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen
amen amen amen
Amen amen amen