I grew up listening to Kennedy's lovely songs. I vividly remember the day (that Saturday afternoon) when Ethiopian Radio announced his tragic death! My girlfriend (now my wife) were together when this sad news was announced. RIP
I will help you he is passed away By E.c 1986 he's age 29 years old kibuir Ethiopian artist kiros Alemayehu they are passed in December the year was 1986.
አቀራረብሽ ጥሩ ነው!!ኬኔዲ ነፍስ ይማር!!
ኧረ ፈጣሪሆይ በእነኬነዲ ዘመንያለውን የመዋደድ ለዛ አላህ የወፍቀን በዛን ዘመን ሠው በጣም አዛኝና እርሥበርሥ ተከባባሪነበረ ወገኖቼ እባካችሁን ሠላም ናፈቀን ወዴትይሆን መገኛው 😭😭😭
የደግነት የቅንነት ጥግን ነው ያየሁበት አግዚያብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት!!
ኬኔዲ መንገሻ አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት.....
ደግ ሰው አይበረክትም የኔ የዋህ ሲያሳዝን እኮ ብቻ ሞት አይቀርም 😢😢😢😢😢😢😢
መልካም ስራው በልባችን እና በተግባር ይኖርል ነብሱን ይማርልን እግዚአብሔር❤
❤
ነብስህን በገነት ያኑርልን
አይነኬ ልዩ ፍጥረት ደግነትህ አይነው በጊዜ የወሰደህ ሁሌም ትችላለህ
ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ::
እግዚአብሄር;ነፍሱን:በአጸደ:ስማይያኑርልንመልካሙን:ደጉን:ወንድማችን:አሜን::
እኔ ደግሞ ከቤተሰቦቼ ጋር ሆነን ነበር ዜነውን የሰማነው በ29 አመቱ ነበር የሉት አጎቴ ደንግጠው ዉይይ ልጄን ብሎ በጣም አዘና ዛሬ ግን አጎቴም ወደ እና እሱ ሄዶወል
He was 26, not 29.
Yetewledew 1955 newe simot 29 ametu nebere
R. I. P. Kenedy mengesha my favorite musician
I grew up listening to Kennedy's lovely songs. I vividly remember the day (that Saturday afternoon) when Ethiopian Radio announced his tragic death! My girlfriend (now my wife) were together when this sad news was announced. RIP
I have the same memory ,,its amazing.
I was grade 6 student.
ልክ ነሽ በጣም የዋህ ነበር. He was my best friend when I was in high school.
Good job Metti!
Plss keep on working on such a good program
ነፍሱን: በአፀደ ገነት ያኑራት
ሚያሳዝን ነዉ ኬኔዲ
የተሳሳተ መረጃ ለህዝብ አታድርሺ፡፡ ኬኔዲ መንገሻ የሞተው በ26 ሳይሆን፣ 29 ዓመቱ ነው፡፡
You are right,,,some are saying 26 however I still remember the news in my ear he was 29.
ኣብረን ነው የተማርነው ሲሞት የ 26 ኣመት ወጣት ነበረ. I knew you got wrong information from media.
ነፍሱ በአፀደ ገነት በሰላም ትረፍ
ድንቅ ልጅ ብዙ መስራት ይችል ነበር ነፍስህን በገነት ትረፍ
ኬኔዲ ሳየው አባቴ ትዝ ይለኛል😢
በ 26 አመቱ ሳይሆ በ30 አመቱ ነው ያረፈው ይስተካከል
85 aydelm yemotew yestekakel
29ነው😢😢
He was 29
@@abay2723 Who told you he was 29. you got the wrong information. He was 26
@@fisehahmariam6307 if he was born when President Kennedy died, then he was 29, not 26.
I remember the time when He passed
I like the journalist
አኔ ሙሉውን ለመሰማት ጆሮዬም ግዜ የለውም ግን እኔ በአጠቃላይ ይሄን የቆየውን ታሪክ አንስተሽ ከማውራት አታደርጊውም እንጂ አሁን በዚች ደቂቃ መልካም ስራ የምንሰራበትን ብታስተላልፊ አይሻልም። በተለያየ ምክንያት የተናቆርነው አንሶ ለገንዘቦብ ሰትሉ ያውም የተሳሳተ መሰጃ ይዞ መመምጣት /የሰራችሁን ይስጣችሁ /ነፈፍሱን ይማረው።/
በኣንድ ቀን የሬዲዮ ዜና እንዴት ነው የተለያየ ሰው የተለያየ ዜና ሰማሁ የሚለው ? 😂
Bnefeshen yimar melekam sew enkan honek
ነፍሱን ይማረው😂❤
Berchi
እረ በ29አመቱ ነዉ የሞተዉ የተባለዉ
He was my best friend. He was 26 when he RIP
@@fisehahmariam6307 He was 29, about 4 months shy of his 30th birthday.
ተክሌዬነብስበገትያኑረ
ውይወጣትነቱነውየሞተው😢😢😢😢😢
Wunet enem salawukew ynafkegnal welahi😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Awwwww sewodew 😢😢❤❤❤
የማታውቂውን አታውሪ ኬኔዳ የሞተው በ29 አመቱ ነው ፣
😢😢😢😢😢 ጥሩ ሰዉ አይበረክትም
1984 ሀምሌ 19
Kennedy yemotew be 29 ametu newe RIP😢
Nebs yimar 😢😢
Nebs ymar yene deg😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
What was the cause of his sudden death?
I will help you he is passed away By E.c 1986 he's age 29 years old kibuir Ethiopian artist kiros Alemayehu they are passed in December the year was 1986.
😢😢😢
ውሽት አትጨምሪ በእለቱ የተሰራጨውን ዜና አስታውሰዋለሁ በ 28 ዓመቱ ነው የሞተው
ሁሉም እኔ አውቃለሁ አሉ አድሜውን በኮመንት 26፣27፣28፣29፣30 እያሉን ነው የማንን እንቀበል
@@genetnegash3152 i remeber kenedy had just been died at the age of 28
eyanbebsh sayhon eyalkesish new
Rip 🙏
hi
ምድሐኒት አብልተውት ነው የገደሉት!!!!
Correct the story Kennedy died with chronic disease he didn’t died suddenly.
R I P
Almost missing One year.1986 this happened.again correction 1986.esuin yatanew 1986E.c.