Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

EMS Eletawi አላየሁም አልሰማሁም ፖለቲካ Sat 13 July 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 июл 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/me...
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Комментарии • 170

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 Месяц назад +12

    ኢኤምኤሶች! ብሔርን ከብሔር የሚያጋጭ ንግግርን አንቀበልመፈ ስትሉ እሰማለሁ፣ ፍኖ=አማራ ወደ አዲስ አበባ ልግበሰ ቢል የኦሮሞ ሕዝብ … ዝም አይልም እያለ ሲቀባዥር ዝም ማለታችሁ እራሳችሁ ያስቀመጣችሁትን መስፈርት እራሳችሁ ጥሳችሁታል። ይታሰብበት!!!

  • @twdrskss
    @twdrskss Месяц назад +4

    EMS ምርጥ media የEMS ሰራተኞች ምርጥ ኢትዮጵያውያን❤❤❤

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake Месяц назад +6

    ወቅቱን ዬሚመጥን ሙዚቃ አቡሽ ዬሠው ልጅ እናመሠግናለን

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Месяц назад +12

    በኮሬ ነጌኛ ገዳይ ቡድን የታገቱ ተማሪዎች ጉዳይ ተድበስብሶ እዳይቀር ሁላችንም ድምፅ እናሰማላቸው

    • @hibreworkbogale4370
      @hibreworkbogale4370 Месяц назад +2

      Fano is feeling because no one trusts because no one is a leader and one commands with a clear manifest. They can't represent all Ethiopian.

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v Месяц назад +4

    ጋዜጠኛ ጀግኖች ጀግኖች አወነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @piealpha795
    @piealpha795 Месяц назад +17

    እኔ ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ፣ ዓላማቸው ትክክል ይሁን ኣይሁን ትግራዮች ተደራጅተው ላመኑበት ሲዋጉ የጦርነት ወኔያቸው ኣይተናል እስከ ደብረ ብርሃን ኣካባቢም ደርሰው ነበር ፣ ኣማራ ደግሞ በኣጭር ግዜ በፋኖ ተደራጅቶ ፣ መከላከያ የሚገዳደር ሃይል ሁነዋል ፣ ቦታዎችንም ነጻ እያወጣ ፣ ህዝብ እያነቃ ፣ እይደራጀ ተኣምር እያሳየን ነው ፣፣ ኣነግ በለው ፣ ሸኔ በለው ለ'ኦሮሞ ሕዝብ ነጻ ለማውጣት ነው የምንታገለው ይላሉ ፣ ጥሩ ይሁን ፣ ታድያ ለምንድነው በሃምሳ ዓመት ትግላቸው ቀበሌ እንኳን ነጻ ኣውጥተው የማያውቁት? ሰላማዊ ሰው መግደል ፣ባንክ መዝረፍ ፣ ሰላማዊ ሰዎች ማገት ፣ ሹሩባ እየተሰራ በየፈይስቡኩ መለጠፍ ለኦሮሞ ሕዝብ ምን ያረግለታል ? ኦሮም ኣሁን ይዞት ያለው ስልጣን ታግሎ ሳይሆን በወርቅ ሳህን የተበረከተለት ነው ፣ ሆኖም ሁሉም ኦሮሞ ደስተኛ ኣይደለም ፣ የሓረር እና የባሌ ኣሮሞ ፣ ከወለጋ ኣሮም እሳትና ጭድ ነው ፣ የወለጋ ከኣሩሲው ኣይግባባም ፣ የሰሜኑ ኣሮሞ ከምዕራብ እና ደቡብ ኢትዮጵያ ካሉት ጋር ኣይግባባም ፣ ሃይማኖት ፣ ትራይባሊዝም ፣ ከባብያዊናት ፣ የሃብት ስስት ወዘተ ዋና ዋና ምክንያቶች ናቸው ፣ ሁሉም ኣሮሞ መወከል የሚችል ሃይል የለም ፣ እንድያውም በኣሮሞዎች መሃከል ሲቪል ዎር እንደሚነሳ የሚታዩ ኣንድ ኣንድ ምልክቶች ኣሉ ፣ ይኸ እንዳይሆን ነው ብልጽግና ከውጭ ጠላት እየፈጠሩ ጦርነት ውስጥየሚማግዱት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад +5

      ሰዎቹ እንኳን ሃገር በረት አያስተዳደሩም።ቅጥ ያጣ ጭካኔና ስርአት አልበኝነት ከጥንት ጀምሮ መለያቸው እንደሆነ ታሪክ ይናገራል።

    • @kkhhaa419
      @kkhhaa419 Месяц назад

      እስኪ መጀመሪያ ደምበጫ 1 ቀን ተቆጣጥረህ አሳየን ምድረ ቀዳዳ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад +1

      @@kkhhaa419 አንተ ስአጭብረብረህ የተቆጣጠርከው ስልጣን ተዋግተህ ያመጣው መሰለህ ወይ? በ50 አመት ትግል እርጉዝ ከመዘንጠል አልፈህ አንድ የተቆጣጠርከዉን ከተማ ካለ እስቲ ንገረን!

    • @thaile9751
      @thaile9751 Месяц назад

      @@kkhhaa419ደምበጫ የት እንደሆነ ታውቃለህ? ለምን ትግላችሁ ሃምሳ አመት ፈጀ ነው ጥያቄው? ይህንን መልስ:: ከላይ የተጠቀሰው ሁሉ እውነት ነው:: ወለጋ ከሌላው ኦሮሞ የተለዩ ናቸው የተማሩ ናቸው ጥራት ያላቸው ናቸው::

    • @chalaalemu6710
      @chalaalemu6710 Месяц назад

      ልዩነትን ሁላችንንም አስማምቶ ሊያኖረን የሚችለው ለእኩልነት ለወንድማማችነትለመከባበር ለምን አንሰራም ለምን ወደ ውጭ አንመልከት ህንድን ኬንያን ናይጄሪያን ...?

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v Месяц назад +2

    ደል ፋኖ ጀግኖች ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiogechman
    @ethiogechman Месяц назад +3

    በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Месяц назад

      ኤርትራን ሌኤርትራ ስለኛ ምን አገባቹ በጀመሪያ እርስ በርስ ተግባቡ ከኛ ደግሞ ምን ፈለጋቹ የኦሮሞ ደም ደሜ ብላቹ ቀመሳቹ በናተ መር የለሽ መንጋ 200ሺ የሻብያ ወታደር ሞተ ቁስለኛ ቢኖርም አይጠቅምም ተብሎ ተረሸነ እናተ የማታመጡት ችግር የለም ኦር አማራ ብላቹ ሀገር አፈረሳቹ እዛው እራሳቹን ቻሉ

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v Месяц назад +2

    ከብር ፋኖ ጀግኖች ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gracecare1099
    @gracecare1099 Месяц назад +3

    የእናን ነገር ከላይ ወደታች ሆነብን ያሰዝናል

  • @solomongirma8767
    @solomongirma8767 Месяц назад +3

    እውነት ታሸንፋለች

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Месяц назад +3

    ራሳችሁን መከላከል ካልቻላችሁ ለምንድን ነዉ ጠሎች በአየር ላይ እንዲፈነጩባችሁ የምትፈቅዱት። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 Месяц назад +3

    Thank you fasel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤100%tekekle neke berta

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 Месяц назад +2

    እናተ ግን ይሄን የማንም ክላጫም እያስገባችሁ ሰውን ሰላም ባትነሱ ጥሩ ሰውም እንዲረዳችሁ ማለቴ ነው ይሄን ምድረ ከብት አታጨማልቁብን ኤጭ 😷

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Месяц назад +3

    ድል ለአማራ ህዝብ❤

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 Месяц назад +3

    ምርጦች እናመሰግናለን በተለይ መፍትሔው ከጣሊያን የደወሉት የተናገሩት ነው

  • @09op
    @09op Месяц назад +3

    ምነው እነ ወዩ ምነው ተንጫጩ? ጦርነት ባህላዊ ጨዋታ እያሉ ፎክረው ሂሳባቸውን ሲሰጣቸው ጋዘጤኞቹን እንድአበደ ውሻ መለካከፍ ምን ይባላል?

  • @addiswoldu3865
    @addiswoldu3865 Месяц назад +1

    🤔🤔🤔 ከዛሬው አስተያየት እንደተረዳሁት ፋሲሎ ጀግናው የጠላትን ስስ ብልት አግኝተህዋል ማለት ነው።💪💪💪💪

  • @terefeachiso1134
    @terefeachiso1134 Месяц назад +1

    ይቅርታ ፋስል ባለፈው ጊዜ ስላቀረብከው ሪፖርት አንድ ነገር መሰንዘር ፈልጌ ነው።
    ስለ ዶንጋ ጐሣ ብሔር እያልክ ሰትጠራ ነበር ልክ እንደ ጠለምት እና ፀለምት እንደ ማለት፤
    ሌላው ይዘውት የተነሱት ጥያቄ ነው።
    በመሰረቱ ዶንጋ አንዱ ከምባታ ውስጥ ከሚገኙ ጎሣዎች መካከል አንዱ ጎሳ እንጂ ብሔር አልነበረም ልሆንም አይትችልማ ወያኔ በቀመመው መርዝ ተመርዘው እየፈጠሩት ያሉበት ጎጠኝነት፤ ጠባብነት ፅንፈኝነት እና ሐላፋነት የማይሰማቸው ፀረ አንድነት፤ፀረ ኢትዮጵያ ቡድን ፈጥረው አብሮ ከሚኖረ፤ አንድ ቋንቋ ከሚናገረው፤አንድ ዓይነት መስተገብር ፤ ባሕል እና ስነልቦና ካለው ሕዝብ ተለይተው ሌሎች ሕዝቦች ኮሮጆ ውስጥ እንጠቀለላን ብለው የጊዜውን ፋሽን እኛም እንበለው ብለው የመረጡት የአንድነት፤ የሰላም እና የአብሮነት ፀር የሆነ ሀሳብ ነው።
    ጥቂት ዘረኞች፤ የሥልጠን ጥመኞቾ አብሮ የኖረን ሕዝብ በመከፋፈል የሥልጣን ቁንጮ ለይ ወጥቶ የተመኙትን ሁሉ ለመከወን ባላቸው ቅዟት ነው።
    ስለዝህ ፋስል እኔ ሳውቅህ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያዊነት ዋጋ እየከፈልክ ያለህ ልጅ ነው ብየ ነበር የማምነው። ኢትዮጵያችን ውስጥ ከጫፈ እስከ ጫፈ እየሆነ ያለውን ፀረ አንድነት ፀረ ኢትዮጵያዊት እያወክ ዶንጋ ብሔር እያልክ አትጥራ።
    ይዘውት የመጡትን ነቀርሳ የሆነ ሀሳብ እንለይ፤ Please:revise your idea!!
    thanks.

  • @mulugetatesfaye6186
    @mulugetatesfaye6186 Месяц назад +1

    ይሄን ሰውዬ አታዳምጡት ካድሬ ነው በ ESAN እንደዚሁ እየመጣ የሚበጠብጥ ነው

  • @seidoseid
    @seidoseid Месяц назад +3

    አይ መፐሰት ለቲካ አንዴ ትግል ጀምረናል እንዴት አድርጌ ልመለስ ይመስለኛል የቸገራቹ ተዉ ተዉ አገር አታፍርሱ በተለይ ፈሲል እባክህን ቆም ብለህ አስብ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      ተማሪዎች እየታገቱ መሪ ተብዬ ስለዘንባባ የየያወራበት ሃገር already ፈርሷል።

  • @twdrskss
    @twdrskss Месяц назад

    የአቶ መስፍን አስተያት አረካኝ God bless you sir ❤❤❤

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v Месяц назад

    ጋዜጠኛ ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfaye927
    @tesfaye927 Месяц назад +2

    እና አዘጋበትም ከምታሰድብ ማህበረሰቡን ዝም ብለህ ከምትሰማ

  • @aynoderar4148
    @aynoderar4148 Месяц назад +2

    ወድም አገኝ ለምን እደዚህ አይነት ቆሻሸ ሰዉ አታቅርቡ

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 Месяц назад

      Any body telling the truth is koshasha, because denakurt like you where we are now

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 Месяц назад +1

    የታገቱ ልጆች 167_161=6ብቻ ናቸው ያልተለቀቁት እኔ ከተለቀቁት አንድ ነኝ ያልተለቁትን ስም ዝርዝር
    1.ምናላቸው አበበ
    2.ፋሲል ሀኬተኛ
    3.ወንድማገኝ ወሬኛ
    4.ጴጥሮስ ጎፈሬ
    5.ሀብተወልድ አጋሰስ እና
    6.መሳይ መከረኛ

    • @NowIstheTime581
      @NowIstheTime581 Месяц назад

      ውሸትህ የመከራ ሽልማት ይዞልህ መምጣቱ አይቀርምና ሁሌም ተዘጋጅ።

  • @habtamusime4650
    @habtamusime4650 Месяц назад +1

    ቆይ እኔ ያልገባኝ ነገር ለአቶ ተድላ ከሚዲያው ቀጥታ ሀሳብ እንዲሰጡ ይደወልላቸዋል ወይስ የሳቸው ስልክ ይለያል ሁሌም በቀላሉ መስመሩን የሚያገኙት??

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6f Месяц назад +3

    ድል ለአማራ ህዝብ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @meselemesfin9644
    @meselemesfin9644 Месяц назад +1

    12ቁጥር ሚስማር ሲገባልሽ 😂😂 ብልፅግና ...ብልፅግና ማለት 😢😢

  • @user-tc4kh4dx1o
    @user-tc4kh4dx1o Месяц назад +1

    Fasil wolaway

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 Месяц назад

    ለምንድነው ካድሬዎች ወጥተው የዘር ጭፍጨፋ ሲያውጁ ስልክ የማትዘጉት ምክንያቱም ኢቲቪ ዋልታ እና ፋና 24 ሰዐት ክፍት ነው ይህ ግን የህዝብ ሚድያ ነው

  • @elsabethe
    @elsabethe Месяц назад

    ፋሲል ሁላችሁም በርቱ አይዞአችሁ

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Месяц назад +2

    ሰላም
    ❤❤❤❤

  • @aberutamrat6859
    @aberutamrat6859 Месяц назад +1

    Let all air out and allow discussion logically. Please never get obsessed as long as anyone is not questionning wrong. Be consistent and firm

  • @tedted8833
    @tedted8833 Месяц назад

    ከሀገር ቤት የሚደውሉት ተከፋይ የብልጽግና የጭን ገረዶች ናቸው

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 Месяц назад +1

    The caller Well said and Well explained brother

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Месяц назад

    ፋኖ ተጋድሎ እያደረገ ያለዉ ምድራዊ ነዉረኝችን አራጆችን አሳዳጆችን ኪሰ አዉላቂ ባንዳ ወዘተ ወዘተዋችን ነዉ በዉነም ያቸንፋሉ ::

  • @BiniGetachew-sx7jy
    @BiniGetachew-sx7jy Месяц назад

    ፋሲል የኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊት እያልክ አው የምርህን ነው ወይስ አምልጦክ ነው

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 Месяц назад

    ርዕሱ -የአላየሁም የአልሰማሁም ፖሊቲካ ቢባል አይሻልም ነበር ?

  • @WorkuGeremew-pw2pi
    @WorkuGeremew-pw2pi Месяц назад

    የብልፅግና እና የህወሃትአባላት ጊዜችሁንለማባከን አጥብቀው አጀነዳ ለማሰቀየር አየሰሩ ሰለሆነ እናንተ ግን ስራችሁን ስነሩ

  • @twdrskss
    @twdrskss Месяц назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከነፃነት ይልቅ መከራውን ተንተራሶ ተኝቷል🤔🤔🤔

  • @berhandejene968
    @berhandejene968 Месяц назад

    ብሩክ ብሎ የደወለው ከኢትዮጵያ ብሎ የገባው ሰው ሁለቴም እንድ ሰው ነው ስልኩን እየቀያየረ እየገባ ስለ እማራ ህዝብ ጥላቻና ዛቻ እናንተን ጭምር የሚዘልፍ የኦዲድ የብልፅግና ካድሬ ነው

  • @jemalshehim3563
    @jemalshehim3563 Месяц назад

    ልዑል እና ተድላ 😂😂😂 ፋሲል የኔዓለም ወንድምአገኝ እና በጣም አስጠላብህ ኢኤምስ

    • @user-jt1zk2rk5f
      @user-jt1zk2rk5f Месяц назад

      ታብዳላችሁጅ ems አይሠሙም ዎዳጄ እውነትን ብቻ

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 Месяц назад

    እርስ በርስ መወቃቀስ አርእስት ካነሳችሁ የዘመነ ካሴ እና የእስክንድር መወቃቀስ እንዴት አላነሳችሁም?
    ለኤርሚያስ ለገሰ ፈጣን ምላሽ ስጡ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Месяц назад

    ወያኔዋች አማራ ጠል ስርአት አገሪቱ ዉስጥ ተክለዉ አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ምን ለመሆን ነዉ፤

  • @danielergogoofficial4368
    @danielergogoofficial4368 Месяц назад +1

    እናንተን ከልደገፈ መዝጋት ነው ?

  • @09op
    @09op Месяц назад

    መብራት ስለፈቀህ አብይ ያበራልህን እያደነቅህ ተጃጃል

  • @minebelgirumgeremew2057
    @minebelgirumgeremew2057 Месяц назад

    Fasioli. Is truth

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Месяц назад

    By connecting the dots ነጥቦች ሲገናኙ ኢትዮጵያ ዉስጥ ቁጥር አንድ አሸባሪ አብይ አህመድና ስብስቦቹ ናቸው። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 28 дней назад

    Welcome Jegnoch

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 Месяц назад

    እነዚህ የአብይ ካድሬወች ነቸው እያነሳቹህላቸው ያሉት በጉሩብ ተማክረውነው የሚደውሉት😊

  • @abdurahmankedir9214
    @abdurahmankedir9214 Месяц назад

    How can i get married (u ) fasilo. I love u.

  • @elsabethe
    @elsabethe Месяц назад

    Fano God help Fano

  • @aliamin2669
    @aliamin2669 Месяц назад

    ደሬ አቡሽ ዘለቀ ታስራል የተባለው ትክክል ነው?

  • @user-cz3kd8uc1w
    @user-cz3kd8uc1w Месяц назад +1

    Emsአቨባሪቡድን

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Месяц назад

    በብሄር ስም ተደሬጅተዉ ባንኩንም ታንኩንም ተቆጣጥረዉ ንፁሀንን በድርን ጭምር መጨፍጨፋቸዉ ታሪክም ይቅር አይላቸዉም።

  • @kkhhaa419
    @kkhhaa419 Месяц назад

    ፋንዶ አብቅቶለታል

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v Месяц назад

    አሮም ሁሉም ዘረኛ ጥላቻ ጭፋጨፋ ህዝቡ ገደለ

  • @danielergogoofficial4368
    @danielergogoofficial4368 Месяц назад

    ወጎ ፋኖ ኢትዮጵያን ይመራል ?

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Месяц назад +1

    :ዘገምተኛ ሁላ አሁን ነው የገባህ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      🤣😂የኢትዮጵያ ህዝብ በብዛት ዘገምተኛ እንደሆነ ሳይንቲስቶች ለተናገሩ ቆይቷል።

    • @FreeEthiopia14
      @FreeEthiopia14 Месяц назад

      @@gebmeb1193 ከትግራይ ፖለቲከኝ በላይ ዘገምተኝ ያለም ይህ ሁሉ እልቂት በእናተህ ባዶ ጉራና ድንቁረና የመጣ ነው፥፥

  • @alemayehuadane5264
    @alemayehuadane5264 Месяц назад +1

    ቃቁሽን ማንም አይወደውም ኦሮሚያ ውስጥ ያደጌ ቆምጩ ስለሆኔ

  • @elsabethe
    @elsabethe Месяц назад

    ውይ አንዳንዱ ስው እንዴት አድር ባይ ነው የሚያወሪውን አያውቅም

    • @elsabethe
      @elsabethe Месяц назад

      ፋኖ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል God help Fano

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v Месяц назад

    ብርኬ ከፍ ዘረኛ ጥላቻ አፈር ብላ ህዝቡ ገደለ

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v Месяц назад

    አሮም ሁሉም ዘረኛ ጥላቻ ጭፋጨፋ ወሸት አንት አፈር ብላ

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 Месяц назад

    Ethiopian dictators are so impressive. The citizens life’s 40k while if you damage a street plant you’ll be charged 300k.
    This great Oromo’s extremists method must be sold to the rest of the continent. It’s very impressive uh…. how on earth this street thugs could mistreat Ethiopians. How could he manipulate millions of Ethiopians?
    Gobez we need to learn from our neighbors kenya to stand up for our rights dignity. Today the Nigerians gen z said we need to learn from keny and recall the Nigerian president. So can Ethiopians. Abyi want to destroy Amharas infrastructures but he misunderstood he’s next!

  • @yebeltalFerede
    @yebeltalFerede Месяц назад

    የኢትዮጵያ ሰራዊት አትበሉ ያሳፉራል ፋሲል አልሸባብ እራሱ በዚህ ልክ አይጨክንም

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v Месяц назад

    ብርኬ ሁሉም ቤተሰብ ምት ዘረኛ ጥላቻ

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 Месяц назад

    ብሩክ የምትባል የደወልከው የጋማ ከብት ነህ ::

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v Месяц назад

    አሮም ህዝቡ ገደለ ዘረኛ ጥላቻ አፈር ብላ

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v Месяц назад

    አሮም ባለጊዜዎች ጥላቻ ዘረኛ ጭፍጨፋ ገደለ ወሸት ዘመን

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 Месяц назад

    Ke Enante ZAF 100 GIZE YISHALAL😂😂😂😂

  • @user-ik5xk7jf1m
    @user-ik5xk7jf1m Месяц назад

    ❤️❤️🙏🙏

  • @reflection9636
    @reflection9636 Месяц назад +1

    Fassile how do you know those people support or are PP

    • @NowIstheTime581
      @NowIstheTime581 Месяц назад

      እናንተ 1+1 መረጃ የምትፈልጉ፣ ፋሲል ግን ከነባራዊው የፖለቲካ ሁኔታ ተነስቶ ነው። ለመሆኑ ኮሬ ነጌኛ የተሰኘ የኦሕዴድ ገዳይና አፋኝ ቡድን ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለ አታውቅም?

    • @NowIstheTime581
      @NowIstheTime581 Месяц назад

      እነፋሲል! ኮሬነጌኛው ኦሕዴድ በሁሉም ሚዲያዎቹ እያካሄደ ያለውን ፀረ-አማራ ዘመቻዎችን እያሰባሰባችሁ በመረጃነት አቅርቡ። የኦሕዴድን ፀረ አማራ ዘመቻ መረጃና ማስረጃው ቁልፍን ቁልፍን ነክቶ የማቅረብ ያህል አጠገባችሁ ይሁን። ፀረ አማራነቱ ከአብይ አህመድ ጀምሮ እስከ ተራው የኦሕዴድ ካድሬ የታየበት ነው።

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg Месяц назад

    ይህን ካድሬ አትቀበለው

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Месяц назад

    ስለ ኢትዮጵያ አገራዊ ፖለቲካ በየሚዲያው የዜጎች ውይይት መካሄድ በጣም ተገቢ ነው። ተገቢነቱ ግን ቅንነትና ሰብአዊነትን የተላበሰ ከሆነ ነው። ማለትም በውግንና ገሃድ ዕውነታዎችን በማድበስበስ ወይም በመካድ ከሆነ ለማናችንም የሚፈይደው ቁምነገር አይኖርም። ተራ የፖለቲካ ውግንና በየትም አገር ዕድሜው ውስን ስለሆነ የአገር ፖለቲካዊ ሁኔታ ሲቀየር ያኔ ያሳፍራል፣ በታሪክም ረገድ ያስወቅሳል፤ በሕግም ያስጠይቃል።
    ስለዚህ ከ8 ሚሊዮን የሚበዙ ወጣት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ በተቋረጡበት፣
    ከ5 ሺህ የሚበልጡ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከአገልግሎት መስጠት ባቆሙበት፤
    የረዥም ርቀት የምድር ትራንስፖርት በታወከበት፤ ሰዎች በሚታገቱበት አገር የአንዳንድ ሰዎች ጭፍን "የብልጽግና ፓርቲ እና መንግሥት" ደጋፊነት እጅግ ከሰብዓዊ አስተሳሰብ የራቀ የሕሊና መታወር ነው። ሰው ማለት ስለ ሰዎች ሰብአዊና ሕገ መንግሥታዊ መብቶች መከበር መወገን፣ መታገል፣ መሥራት ነው። ነገር ግን ከዚህ ውጪ የሚደረገው ፖለቲካዊ፣ ዘውግአዊ፣ ኃይማኖታዊ፣ ወዘተርፈ ውገናዎች የሚያስገኙት ሰላምና አብሮነት የለም። ስለዚህ ውድ ኢትዮጵያውያን በመገፋፋት፣ በጥላቻ፤ በማፈናቀል፣ በመገዳደል ... ከቀጠልን ተያይዘን ከመጠፋፋትና የዓለም ሕዝብ መሣለቂያ ከምንሆን በቀር አንዳችን በዘለቄታ የምናገኘው ጥቅም ወይም ሰላም አይኖርም። ይህንን አመክንዮ መረዳት ብልሕነት ነው። 🙏

  • @user-mu7ek3so3b
    @user-mu7ek3so3b Месяц назад

    Dear Fasil Fando and Wende Borcho, please revert your agendas from the projects we have been supporting with our life and money. Whatever you suggest, the project moves on

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 Месяц назад

    Wendmgig jegna neke berta Del le jegnohu amhara fano demoha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 Месяц назад

    ብሩክ የምትባል ደዋይ ዥልጥ ነህ በጣም ::

  • @AbdiNuriye-jn8yt
    @AbdiNuriye-jn8yt Месяц назад

    sirat alebagnenat nagsowal..there is government in ethiopia

  • @TageMathe
    @TageMathe Месяц назад

    Fasil ante dadab ,gil ,bada, 😅

  • @shobgshobhaa7964
    @shobgshobhaa7964 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ءالله يردان يارب❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6f Месяц назад +1

    ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v Месяц назад

    አሮም መንግስት መሪ 6አመት ጦረኝነትና ሚሊዮን ህዝቡ ገደለ ጭፋጨፋ ዘመን ዘረኛ ጥላቻ ዉሸት ብቃ

  • @reflection9636
    @reflection9636 Месяц назад

    The observation on Wendem Agegne is an item I have noted. I and others can hear more between the lines.

  • @user-io4yy4kn1k
    @user-io4yy4kn1k Месяц назад

    ትግሬ ሁል ጊዜ ለፍዳዳ ነው

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Месяц назад

    አጋቹ ብል*ግና ፓርቲ ያገታቸው እራሱ ነው ለማደባበስ አጀዳ እየሰጠ ነው ሁላችንም በየቤታችን እስከሚመጣ መጠበቅ የለብንም ድምፃችንን እናሰማ

  • @reflection9636
    @reflection9636 Месяц назад

    Unfortunately your media is the NO MORE Amhara media.

  • @abeldaniel7656
    @abeldaniel7656 Месяц назад

    Shameless is Tiinb Boti new

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Месяц назад

    መንግሰት ተብዬው ሲለቀቁ የሚሳይ ቪዲዮና ተማሪዎቹን ኢንተርቪው አድረገው ለምን አያሳየንም?

  • @Metadelb13
    @Metadelb13 Месяц назад

    Criminal government

  • @reflection9636
    @reflection9636 Месяц назад

    Who is the organizer?

  • @user-tc4kh4dx1o
    @user-tc4kh4dx1o Месяц назад

    Maneh

  • @nebyatkasa5341
    @nebyatkasa5341 Месяц назад

    enat chefen amlkakte nwe ylachu lmen wra tawralk egna slam nwe ymnflgwe at becha amra yonke ymslkal fano wfe ylme egna edemlk ytem adrsum abeyi egna ymnwdwe enat eylkschu ersu eysra ysyal wra fno eskune khgojm alwtam ega ethiopiayw nhne alne 💚💚💚💚💚💚enja mneme tyka ylwem fno men flgo endmewaga aywekwem📟🖊️❤️💛💚

  • @alemayehuadane5264
    @alemayehuadane5264 Месяц назад +1

    የአህያ ስብስብ ዕምሶች

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo Месяц назад

      አንተ ከብት ወሽላ ጥንብ

    • @user-rh6wo3te5n
      @user-rh6wo3te5n Месяц назад

      ደነዝ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      አህያማ አያትህ ተከሎት መጥቶ ባለመሬት ያደረገህ የክብርህ እነሳሳ ነው። እበታም💩💩💩

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Месяц назад

    Congratulation Congratulation Congratulation gena gena 😅

  • @reflection9636
    @reflection9636 Месяц назад

    The amount of money floating around is substantial. The money should be visible in banks and people spending over what his occupation can justify are trackable. If the desire is security it should be possible to find the culprits.

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 Месяц назад

    Mert Gazetenjoch Faselem Wendmagenj.!!!!

  • @HawaFi-ks9qn
    @HawaFi-ks9qn Месяц назад

    Yeqbele likebebri new

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 Месяц назад

    Yehe Tegray ahun yetnagerew
    Ke Eritrea medfe tetokese yelal
    Tplf-misael wede Eritrea yelakewn resaw Tegrayen yewegaw Meklakian Semun alansam yehe Banda-wendemagengen yeweksal.
    Wendmageng Mert Gazetenja new.

  • @reflection9636
    @reflection9636 Месяц назад

    Why are you so sensitive. You're rude you could have been more curious.