"ትንሽ ቀን ጠብቁን"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • "ጨርሰናል

Комментарии • 44

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 9 дней назад +7

    😂😂😂😂 ወይ ጤና ማጣት እናንተ እኔ ብቻዬን አዲስ አበባ ብጥመጡ አባርራችኋለሁ በግሌ ይሄን ያህል ነዉ እኔ በግሌ የናቋችሁ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 8 дней назад +1

    አረረረረረ ብር እንላካ እንግዲያውስ.

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 9 дней назад +4

    ሟች ከመሞቱ በፊት ይህን ተናዝዞ ነበር።
    😂😂😂😂
    ሺህ ፈሳም ጅላንፎ አንድ ኳስ አይነፋም።
    ነፍስ ይማር ብለናል።
    😅😅😅😅

  • @Mariam-e8o9y
    @Mariam-e8o9y 10 дней назад +11

    ቂቂቂቂ በአጭር ጊዜ 4ኪሎ ቅዠታም ሁሉ

  • @qe3biየኔ
    @qe3biየኔ 8 дней назад +1

    ከናንተ4 ኪሎ ሽንኩርት ይጠቅማል ኸልመኛ የፊታውራሪ መሸሻ ጭንቅላት የተሸከማችሁ
    ከዚህ ሁሉ ጅል አንድ ጉዱካሳ ጠፋ!!!!!!

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 9 дней назад +2

    አማራ ነን ብለው እንደዚህ "ትንሽ ታገሱን ለአማራ ጥሩ ነገር ይዘን እንመጣለን" እያሉ የሚቀባጥሩ ተስፋ ቢሱች ላይ ተስፋ ስላደረጉት ሳስብ፤ ተስፋ ጠባቂዎቹ ምን ያህል ጨለማ ውስጥ እንዳሉ ለመገመት አያዳግተኛም።
    ከዚህ ቅዠታቸው ቶሎ ቢነቁ የሚሻላቸው ይመስለኛል።

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 9 дней назад +2

    ትንሽ ዓመታትም አይደል ፣ትንሽ ወራትም አይደል ፣ትንሽ መምታትም አይደል ግን ቀናት።ወንፊት!!

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 10 дней назад +4

    ድንቄም

  • @gdr668
    @gdr668 10 дней назад +3

    እስከ 20 30 ግንቦት እንጠብቃቹ ? እንዳትቆዩብን

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 9 дней назад +1

    አይ እናተ መገዳደል ሃላ ቀር አሳፋሪ ።
    በዚህ ልክ መሃይማን አትመስልኝም ነበር
    ከእናተ ሸኔ በጣም የተሻለ ነው
    እናተ ማርተኛ ናችሁ

  • @ababu3972
    @ababu3972 9 дней назад +1

    You are to late . Things are not in place. Be Positive and respect the difference . Cheers

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 10 дней назад +8

    እነ አስረስ ማረ ለጎጃም አማራ ፋኖ አንድ አለመሆን ተጠያቂ ናችሁ ።የአማራን ደም ወደጎርፍነት እየለወጣችሁ ነው ።ይሰማችሁ ።

    • @AberaYenew-x1o
      @AberaYenew-x1o 9 дней назад

      ተቀምጠህ አስረስን ወይም የፋኖን መሪዎች እዲህ አታድርጉ እንደዚህ አድርጉ ብለኻቸው አይደለም የሚያደርጉት ወይም የሚሰሩት በደብ የሚያደርጉትን እራሳቸው ጠንቅቀው ያቃሉ ።

    • @skyhighalexander8516
      @skyhighalexander8516 9 дней назад

      እነሱ ሥራ ላይ ናቸው የከፋፋዩ የእስክንድር ጀሌዎች ግን መልክ እየቀትያዩራችሁ ትመጣላችሁ::

    • @MuhamedWorku-h7c
      @MuhamedWorku-h7c 9 дней назад

      እና ምን አገባሕ

    • @mariamenate21
      @mariamenate21 9 дней назад

      ንፍጣም አንጎላም አስረስ ይለያል ማንም ፋኖ በአስረስ ልክ የተረዳ የለም ጀዝባው አማራ ከሆንክ ተንከባከበው

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 9 дней назад

    ሁሉም አዋቂ ነኝ መሪ ነኝ ከጥንት ጀምሮ የኢትዮጵያ መንግስት እህል በልመና ለትግራይ ለአማራ ይላመናል እነሱ አገር መፍረስ ባንዳ መሆን በአገሪቱ ሀብት በድሃ ገንዘብ ዶክተር ሆኖ በአገሪቱ አይኖሩም በወጪ ሆኖ በሕይወት መኖራቸውን በፖለቲካ ስዓት ድምፅ ይሰማል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MoannaaAl
    @MoannaaAl 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Asteraye-h4y
    @Asteraye-h4y 9 дней назад +1

    አንተ የተረገምክ ፈጣሪ ይቅር አይበልህ አንተ ምላሳም እርኩስነትህን አማራ ተረድቶሀል እማትረባ ቀማኛ ነህ አፈር ግባ

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl 9 дней назад

    የአፋናችሁትን ያሰራችሁትን ፍቱ

  • @MatiwosAzene
    @MatiwosAzene 9 дней назад +1

    Weshetam mechem ande atehonum gotegnoch nachehu

  • @SolomonGebremedhin-uo4kb
    @SolomonGebremedhin-uo4kb 10 дней назад +1

    Menem atemetume

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 8 дней назад

    ከንቱ አረመኔ መምህራንን የምትገድልና የምታስገድል ጨካኝ።

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 10 дней назад

    Fano groups should have a plan for building one military command chain and strong political party hereafter!

  • @WondwosenTadesse-v8b
    @WondwosenTadesse-v8b 9 дней назад

    አስመሳይ ሾተላይ።ከዚህ ጥፍ

  • @Cripto244
    @Cripto244 9 дней назад +1

    አማራ : አማራ አማራ ዝንተ አለም አማራ:: ድል ለጀግናው አርበኛው ድል አድራጊው የአማራ ፋኖ

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 9 дней назад +1

    የስልጣን ጥማት ከሌለባችሁ ለምን አንድ አትሆኑም ? የጀግና ፉኖዎቻችን ደም ይፋረዳችሃል! በአጭር ጊዜ የምትለው ነገር ሰልችቶናል

  • @كمال-ب8ف
    @كمال-ب8ف 10 дней назад

    ሦሥትኛውጂልሠኝ ሁለተኛው የበግ ለምድ የለበሰውነው ጠብቀ በርግጠኝነት

  • @SileshiDechassa
    @SileshiDechassa 8 дней назад

    ለቀብራቹነው

  • @tomasfaf3147
    @tomasfaf3147 10 дней назад

    Kchalechihu 1 hunu unless permanant slave thonaleh

  • @KaluKidane
    @KaluKidane 10 дней назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ቆይ ችግራችሁ 4 ኪሎ ነው እንደ ሰማይ የራቃችሁ

  • @SolomonGebremedhin-uo4kb
    @SolomonGebremedhin-uo4kb 10 дней назад

    Leboch nacheu setsetelu

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 9 дней назад

    24ሰዓት ሳይሞላ ወደ 4 ኪሎ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 9 дней назад

    ዘመዴ እንዳይሠማ

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 10 дней назад

    እጅግ በጣም ጥሩ ፍላጎት ነው ጠበቃ አስረስ ስለዚህ እስኪ ችግሩን ሁሉ ቻል አድርጋችሁ ቶሎ እውን አድርጉት ፈጣሪም የዚህ ተሳዳጅ ሕዝብ አምላክም ይርዳችሁ እስኪ!!!

    • @KaluKidane
      @KaluKidane 10 дней назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂 ቆርቆሮ

  • @AbabaGetaw
    @AbabaGetaw 9 дней назад

    Do not fight each other.Be smart and united Amhara people freedom fighters.

  • @Auiopui
    @Auiopui 9 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @Melkamumulat-q8k
    @Melkamumulat-q8k 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤