#መልክአ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024
  • መልክአ ኪዳነ ምሕረት በዜማ...
    📖መልክአ ኪዳነ ምህረት📖
    ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ;ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
    መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኀኒት ዘእምቀዲሙ፤
    ኪየኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡
    ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘአስተማልዎ በኮከብ፤ ሶበ ብርሃኖ ተከድኑ ጽልሙታነ ራእይ ሕዝብ፤ ኪዳነ አምላክ ማርያም ወተስፋ መድኀኒት ዘዐርብ፤ ተናዘዘ ብኪ አኮኑ ሕሊና ቀዳማይ አብ፤
    አመ እምገነቱ ተሰደ በኃዘን ዕፁብ፡፡
    ሰላም ለአእዛንኪ እለ ተበሥራ
    ኪዳነ፤ እም አፈ ፈጣሪ ወልድኪ ዘባሕርየኪ ተከድነ፤አምሕለኪ ማርያም ከመ ኢታርእይኒ ደይነ ፤
    እንበለ ምግባር ባሕቱ እመ ኢይጸድቅ አነ ፤ቦኑ ለከንቱ ኪዳንኪ ኮነ፡፡
    ሰላም ለመዛርዒኪ ወለኵርናዕኪ ምጽንጋዕ፤ እለ ሐቀፋሁ ለክርስቶስ ባሕርየ መለኮት ኅቡእ፤
    ማርያም ኅሪት እምነ መላእክት ወሰብእ፤ ተዝካረኪ ለእመ ገብረ በተአምኖ ጽኑዕ፤ በመንግሥተ ሰማይ ምስሌኪ ይነግሥ ኃጥእ፡፡
    ሰላም ለድንግልናኪ መክብበ ሕዋሳት ሐምስ፤ ወለአቊያጽኪ ክልኤ አዕማደ ነባቢት መቅደስ፤
    ማርያም ታቦት ወጽላተ ኪዳን ሐዲስ፤ ቅብዕኒ ርጢነ ደም እስከ ሰኰና እግር ወርእስ፤ እስመ ደም ትፌውስ ሕማማ ለነፍስ፡፡
    ሰላም ለመልክዕኪ እመልክዐ ሐና ወኤልሳቤጥ፤ ዘብዑድ ሥኑ ወልምላሜሁ ፍሉጥ፤
    ማርያም ቅድስት ድንግልተ አፍአ ወውስጥ፤ ቤዛ ይኩነኒ ኪዳንኪ በገጸ ፈጣሪ ሥሉጥ፤ አመ ወርኀ ነጊድ የሐልቅ ወይጸራዕ ሤጥ

Комментарии • 24

  • @ወይንሸትየማርያምልጅ
    @ወይንሸትየማርያምልጅ 3 года назад +1

    ቃለሂወት ያሠማልን💐💐💐💐

  • @ነገረ-ቃልከያበርህ
    @ነገረ-ቃልከያበርህ 3 года назад +1

    ኪዳነ-ምሕረት ትስጥልን!

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yoditkeflom9587
    @yoditkeflom9587 2 года назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln Abatachn 🙏🙏🙏

  • @ወለተሩፋኤልወይንሸት
    @ወለተሩፋኤልወይንሸት 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @lucygoodman1661
    @lucygoodman1661 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ስብሐትለእግዚአብሔር
    @ስብሐትለእግዚአብሔር 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ወለተሩፋኤልወይንሸት
    @ወለተሩፋኤልወይንሸት 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት

  • @EteneshErdilo
    @EteneshErdilo Год назад

    Amen Amen 🙏

  • @ወለተሩፋኤልወይንሸት
    @ወለተሩፋኤልወይንሸት 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @abonehtilahun4388
    @abonehtilahun4388 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @etaethiomedia9627
    @etaethiomedia9627 2 года назад

    አሜን /ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 3 года назад +2

    እመቤታችንን ኪዳነ ምህረት እድሜና ጸጋ አብዝታ ትስጥልን የኔታ

  • @ኢትዩጲያሐገራችን
    @ኢትዩጲያሐገራችን 3 года назад +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን💐💐💐💐💐

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 3 года назад +4

    ቃለህይወት ያሰማልን የኔታ
    የኔታ ሁለት ሆነ ድምጹ ያስተጋባል ይሰማል ግን ጥርት ሁለት ድምጽ ስለሆነ ለማጣጣም ያስቸግራል

  • @qdstarssiemaq.a439
    @qdstarssiemaq.a439 Год назад

    ኣሜን

  • @ኂሩተሥላሴ
    @ኂሩተሥላሴ 3 года назад +1

    ላይክ ሸር አድርጉ👏👏👏👏👏

  • @ኂሩተሥላሴ
    @ኂሩተሥላሴ 3 года назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏👏👏👏

  • @ወለተሩፋኤልወይንሸት
    @ወለተሩፋኤልወይንሸት 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ክቡር አባታችን!

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን አሜን የምየ የኪዳነ ምህረት ጥበቃ ምልጃዋ አይለየን አሜን፫

    • @qdstarssiemaq.a439
      @qdstarssiemaq.a439 2 года назад

      ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ግበሩዋ

  • @ኂሩተሥላሴ
    @ኂሩተሥላሴ 3 года назад +2

    እመቤቴ ማርያም ለዓመቱ በሰላም ታድስሰን!!
    የኔታ መልከአ ኢየሱስ ወመልከአ ማርያም በዚህ ዜማ መደረስ ይችላል? የኔታ ከተቻለ ከይቅርታ ጋር ቢያወጋጁልን በዚህ ዜማ ይቀላል አረ ከተቻለም ውዳሴ ማርያም አንቀጸ ብርሃን በዚህ ዜማ የሚያዘን ይመስለኛል ከተቻለ

  • @ኂሩተሥላሴ
    @ኂሩተሥላሴ 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን