በቻይና ውስጥ የቀን ውሎዬ | Daily vlog | life in china| 💕

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 137

  • @diilmedia
    @diilmedia Год назад +48

    ነገሮችን ሁሉ በጸሎት መጀመር + ትክክለኛ ውሳኔ + ፈጣሪ ይርዳሽ :: የቻናልሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ ::

  • @marthasolomon7997
    @marthasolomon7997 Год назад +15

    Gilmore girls is iconic ..perfect for the cold weather season cause it's so cozy

  • @nitsuhgirma5901
    @nitsuhgirma5901 Год назад +13

    I think this is the best Ethiopian vlog. You are amazing.❤

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 Год назад +7

    ቃል በፀሎትሽ በርቺ እሽ ፀሎት ለሁሉም ነገር መሰረት ነው በርም ከፋች ነው ደሞ በጣም እወድሻለሁ 😘😘😘

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 Год назад +2

    masha Allah Habtam Habtam achaweteh Habibtiy Ho aya Habashi yedehalji nen

  • @engilishperimerleaguehighl1605
    @engilishperimerleaguehighl1605 Год назад +10

    i love your voice tone and editing...........and I love your humanity

  • @rekebkitsegaw
    @rekebkitsegaw Год назад +4

    The background music🕊 peaceful 🥺💖..Emahoy Tsige Mariam Gebru

  • @amam5874
    @amam5874 Год назад +8

    ከቻልሽ ከዶርም ውጭ አንዳንድ ነገሮችን ብታሳይን አሪፍ ነው

  • @antenehmesfin7247
    @antenehmesfin7247 Год назад

    Sister please endet lagegnesh fetarin telek advice felgalew

  • @yemisrachbeza6686
    @yemisrachbeza6686 5 месяцев назад +1

    በናትሽ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን

  • @mahletassefa9863
    @mahletassefa9863 Год назад +4

    Yerdash gn netela maregesh tekikil nesh gn ende ehet and neger lechmerelesh seteseleyi kemis argi netelaw endale hono malet new ena demo ke teslot befi weha atechi eshi yasenash🥰

    • @mahletassefa9863
      @mahletassefa9863 Год назад +1

      Betechiyim mata setetyi abatachenn hoy bey endayedeberesh gn ende ehet hasaben new yawerahush eshi ☺️

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 Год назад +3

    Please put a link for your outdoor jacket. It looks good on you

  • @Melik-b2b
    @Melik-b2b Год назад +1

    Wow des yemel vlog berch 😍😍 ayzon gen😥😥 enedw bemot yeshalal China sega lebala.....yemn endhone sasbew yamgal ere tey ye ensun megb atdferi😕😕😕

  • @AlemtsehayGetahun
    @AlemtsehayGetahun Год назад +1

    Gilmore girls is hands down the best show. I've seen it at least 3 times over the years

  • @biniyambefkadubini2022
    @biniyambefkadubini2022 Год назад +7

    እባክሽ ስለቻይና vlog ስሪልን ሩቅ ምስራቅ ማወቅ
    ብንችል ደስ ይለኛል

  • @mafitube
    @mafitube Год назад +4

    የኔ ቆንጆ አትጥፊብን🥰🥰

  • @workalembiazen1227
    @workalembiazen1227 Год назад

    በረዶ የያዘን ስጋ እንዴት ሙቅ ውሀ ውስጥ ትጨምሪያለሽ።ከመስራትሽ ቀደምብለሽ አውጥተሽ በራሱ ግዜ መልቀቅ ነው ያለበት

  • @kt4068
    @kt4068 Год назад +5

    ድምፅሽን ስወደው!!

  • @kidushabesha9580
    @kidushabesha9580 Год назад

    Gragn nesh??

  • @edenmolla1067
    @edenmolla1067 Год назад +4

    Tsegurshin friz stadergi asayn🙏

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    በርቺ እማጎበዝ።💐💐💐

  • @dagiyo720
    @dagiyo720 Год назад

    Ena demol fully funded China kaghen Le bachelor arif nw? Tell me

  • @frehiwetworkneh850
    @frehiwetworkneh850 Год назад +2

    Don’t make your bed immediately it needs some fresh air

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 Год назад +2

    God bless you!!!

  • @yabsiraabeshet6341
    @yabsiraabeshet6341 Год назад +34

    ከ ዶርም ውጭም vlog ስሪልን❤🙏

    • @keakibrom2460
      @keakibrom2460  Год назад +4

      Sureee🤍

    • @tube-nl2zb
      @tube-nl2zb Год назад

      @@keakibrom2460 ena demo living expenses esti negerin le megeb mitawechiw be wer

  • @eyrusalimdamtew4907
    @eyrusalimdamtew4907 Год назад

    ፀሎት ከማድረግ በፊት መታጠብ ግድ ነው ።

  • @brentbeatty4171
    @brentbeatty4171 Год назад

    I ate at Tana Ethiopian restaurant in Pittsburgh recently

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 Год назад +3

    የኔ ቆንጆ ወድሻለው ሁሌም vido ስሪልንንን

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Год назад

    ሂውማን ሄር እንዴት ነው በቻይና ? ወደ አሜሪካ መላክ ከተቻለ ቢዝነስ ስሪበት

  • @injeramedia8803
    @injeramedia8803 Год назад

    Le visit limeta lasebe sew min advise taregiyalesh?

  • @paradiselife8284
    @paradiselife8284 Год назад +1

    seriously i miss chinise new year in guilin city😍

  • @huhuchannel
    @huhuchannel Год назад +1

    ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ሠላም ለሀገራችን እንዲሁም ለህዝባችን ይሁን በተረፈ በርቺ እህቴ

  • @te6635
    @te6635 Год назад +7

    እስኪ ትንሽ ድርቆሽ ላኪልኝ በጣም አምሮኛል እኔም wuhan negn

    • @heybestieeeee
      @heybestieeeee Год назад +1

      ክክክክክክክክክክክ ኮሮናን ሰላም በይልኝ

  • @brentbeatty4171
    @brentbeatty4171 Год назад

    Gluten free food?

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Год назад

    Look nice ene gn meserat alewewem cheguret eko yaleksal ende feker kkk

  • @haileselamawit00
    @haileselamawit00 Год назад

    Yene konjo Egziabher yerdash.

  • @alutech415
    @alutech415 Год назад

    ሳትፆሚ ፀሎቱ ምንዋጋ አለዉ

  • @fifiyeliana7564
    @fifiyeliana7564 Год назад

    Yene konjo endete endemewedeshe eko 😍😍😍

  • @mikalyemanehaddish5225
    @mikalyemanehaddish5225 Год назад

    hair routine plss betam new demo mwedsh :)

  • @WisdomNectar_251
    @WisdomNectar_251 Год назад

    Are you a medical science student?

  • @kalkidanendale5404
    @kalkidanendale5404 Год назад +5

    Swedshhhh 😘😘😘 can't wait for more!!!

  • @kefagnabeqa2348
    @kefagnabeqa2348 Год назад

    ምንድነው ቻይና የወሰደሽ? ምንድነው የምታጠኚው?

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Год назад +3

    ለሁለተኛሸ ሰጋዉን መጀመሪያ ለብቻዉ ጥበሸዉ በጣም ይጣፍጥልሻል

  • @edilaweke9064
    @edilaweke9064 Год назад

    Ender mashed chalish wide
    😍😊🙏

  • @marthaassefa9427
    @marthaassefa9427 Год назад

    U r beautiful atekolatefi be natural ❤

  • @ፍZ
    @ፍZ Год назад +2

    ወንድ ብሆንም ልምከርሽ 🤣 ድርቆሽ መስራት ስትፈልጊ በእቃ ላይ አድርገሽ ለብ ያለ ውሃ ላይ ለሦስት ደቂቃ ዘፍዝፊውና በማጥለያ አሳልፊው። ልክ ያገር ቤት አይነት ለምለም እንጀራ ይሆናል። የሚቆመጥጠውን ነገር ስለሚያስወግደው ለጨጓራ ጥሩ ነው። እንደዚህ እያደረግን ነው ስደትን እያለፍነው ያለነው

  • @hamdiyaneja4558
    @hamdiyaneja4558 Год назад

    Endet hedeshe nw wadaza family noro nw ways

  • @otherstuffs8108
    @otherstuffs8108 Год назад

    She is having 84k but only 7k of them subscribed her! Cmonnn!

  • @mehariwyemaren7559
    @mehariwyemaren7559 Год назад

    Degemt medegemun teteshe Baible endetaneby be Kenneth emekershalw 🙏🏿

  • @ethiopiasource
    @ethiopiasource 7 месяцев назад

    Yene enat you are orthodox wow

  • @Fuad__jemal
    @Fuad__jemal Год назад +1

    Perfect ❤️

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Год назад +2

    ማይክሮ ዌቨ አረ ካንሰር ያመጣል ብለዋል እኛ አንጠቀምም

  • @medid.454
    @medid.454 Год назад

    Yegash kibrom lij dehna nash

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 Год назад

    ጎበዝ ውዴ

  • @salmonael5423
    @salmonael5423 Год назад +2

    እግዚአብሔር እንዲያበረታሽ ምኞቴ ነው

  • @sawomichael7138
    @sawomichael7138 Год назад

    Covid start eiza 😅

  • @heybestieeeee
    @heybestieeeee Год назад +1

    ኮሮና ደህና ነው ?

  • @saronwknani
    @saronwknani Год назад

    berchilin ihitachin

  • @haileselassiemartha
    @haileselassiemartha Год назад

    ሁሉ ነገር መልካም ነው... ግን! (ምግቡን ካበሰልሽ በህዋላ ብትታጠቢ ጥሩ ነበር! ፀጉርሽንም አልሸፈንሽውም) በነጭ ሽንኩርት የሚሰራ ምግብ ምን ያህል እንደሚሸት የታወቀ ነው! " ለነገሩ ቻይና ሃገር ስለሆንሽ ቢሸትም ችግር የለውም"🫣

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg Год назад +1

    ግን ቻይና ምንዲነው ስራዋወይስ ተማሪ ናት አዲስ ተመልካቾ ነኝ

  • @nabii_gm9137
    @nabii_gm9137 Год назад +1

    Wow I like your video 🥰🥰🥰

  • @remora8829
    @remora8829 Год назад +3

    seeing you pray, just subscribed.

  • @yasina63
    @yasina63 Год назад

    Pretty good.

  • @saronaman5247
    @saronaman5247 Год назад +2

    ❤️❤️❤️

  • @heybestieeeee
    @heybestieeeee Год назад +1

    ፀሎት ከሻወር ቦሀላ ነው መሆን ያለበት

    • @amytk6095
      @amytk6095 Год назад

      ለምን?

    • @heybestieeeee
      @heybestieeeee Год назад

      @@amytk6095 እግዚአብሔር ንፁሀ ባህርይ ስለሆነ በንፅህና መቅረብ ስላለብን !
      ገበያ እንኩዋ ሲኬድ ይታጠብ የለእንዴ?

    • @amytk6095
      @amytk6095 Год назад

      @@heybestieeeee ግን ገበያ በየቀኑ አንሄድም። ፀሎት ግን ዘወትር ነው እና ሁልጊዜ ሻወር? ልባችንን ካነፃን ሌላው ...

    • @heybestieeeee
      @heybestieeeee Год назад

      @@amytk6095 መቼም ሰዉ ሥራ ሠርቶ እንደቆሸሸ ቤት ዉሰጥ እንኳ አይቀመጥም ስለዚህ ያልሽዉ/ከዉ እንዳለ ሆኖ በተቻለ መ ጠን እግዚአብሔር ፊት ከመቆማችን አስቀድመን የሚታየዉን እኛ የምናዉቀዉን የምንችለዉን ለማድረግ ፍቃደኛ ሆነን በትህትና መዘጋጀት አለብን ሀሳባችንን በመሰብሰብ መፈጸም አለብን እያልን ከቀጠልን የልባችንን ንጽሕና ለመጠበቅ ቀላል ይሆንልናል ምክንያቱም እርሱን ተከታይ ከሆን ትእዛዛቱን መፈጸም አለብን እኔን ምሰሉ እኔ በልቤ ቅዱስ እንደሆንኩ እናንተም ቅዱሳን ሁኑ ይላልና

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 Год назад +1

    መጽሐፍ ቅዱስም አንብቢ!!

  • @frykhalifa
    @frykhalifa Год назад +1

    በናትሸ ወንድሜ ሊሚጣ ነው ከአንድ ወር በኋላ አድራ

  • @meazaminwuyelet504
    @meazaminwuyelet504 Год назад

    Menalebet belemedeshiw mankiy betamasey 😊

  • @ruthasemamaw5099
    @ruthasemamaw5099 Год назад +2

    I love you 😍😍😍😍😍😍😍

  • @enatyemaryamlj4125
    @enatyemaryamlj4125 Год назад +3

    ቆንጅዬ በርቺ😘 ፀሎት ስታረጊ ቀሚስ ልበሺ ውዴ እንዲሁም በለሊት ልብስሽ አትፀልይ😘

  • @mikialejunior1980
    @mikialejunior1980 9 месяцев назад

    How can I contact you sis?

  • @addisbelayneh9065
    @addisbelayneh9065 Год назад +2

    አዪ ድሮስ እንዲ ተሰርቶ ሊጣፍጥ ነው????

    • @godu4351
      @godu4351 Год назад

      እኮ ሞያ ብሎ ዝም

  • @tegenekefa
    @tegenekefa Год назад

    🥰

  • @seli9091
    @seli9091 Год назад

    Yene konjo

  • @HanuniJimi
    @HanuniJimi 8 месяцев назад

    China wst le ethiopiawiyan mihon sera negerign eski pleas urgent menoriya feqad yelegnim

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 Год назад +1

    ደስትያለሽ ይልመድብሽ

  • @tsed940
    @tsed940 Год назад

    9:44 and 9:48 lay manew yemikertsish...love you tho

    • @keakibrom2460
      @keakibrom2460  Год назад

      Erase, with a mini tripod😅

    • @tsed940
      @tsed940 Год назад

      @@keakibrom2460 OK konjit😁😁 glad you replies. Can you tell us how you get the chance to learn in China. Tuition minamn

  • @samtesfaye9731
    @samtesfaye9731 Год назад

    Lemind new begish yemitachemalqiw

  • @lililakonju5507
    @lililakonju5507 Год назад

    ቻይነ ውስጥ ስጋ አይከብችም

  • @kidy1621
    @kidy1621 Год назад

    Keep it up. Tselot atakwarchi

  • @AlfonsoTsegaye
    @AlfonsoTsegaye 4 месяца назад

    2:13 it is true that they are so raciest

  • @papi7356
    @papi7356 Год назад

    ተለቅ ያለ ቢላ ብትገዢ please። ተሳቀን ሞትን እኮ።

  • @dinmordinmor2799
    @dinmordinmor2799 Год назад

    Amrobishal

  • @mesretgatu1050
    @mesretgatu1050 Год назад

    የ China ስጋ አምኜ አልበላም

  • @dagiyo720
    @dagiyo720 Год назад

    Esti sel China endet nw nuro erkash nw menamn asyenene

  • @qaRree13
    @qaRree13 Год назад

    Hi like ! ❤

  • @rahelrahel467
    @rahelrahel467 Год назад

    ከመፀለይሺ በፊት ተጣጠቢ መጀመሪያ

  • @eskedargashaw3423
    @eskedargashaw3423 Год назад

    Eht ke wehaw tselotu bikedm tru new

  • @mahderbirhanu5835
    @mahderbirhanu5835 Год назад

    Benatshi ke mahi ena ke kid ga tegnage

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ

    ብዙም ማክሮይፍ አትጠቀሚ ካንስር ያመጣል ይባላል ብዙ ጊዜ በመክሮይቭ መጠቀም በቻልሽው አቅም አፍልተሽ ጠኝም ብይም🤣😇

  • @mewdija8299
    @mewdija8299 Год назад

    Tsigureshen bedegami yastekaklelsh hair style yet new

  • @pandanadi4958
    @pandanadi4958 Год назад +1

  • @belentesfaye7572
    @belentesfaye7572 Год назад +2

    Put your frozen meat into the microwave to defrost, in like 3 mins

  • @misrakamtataw1138
    @misrakamtataw1138 Год назад

    እናት ሱሪ ተለብሶ ፀሎት አይደረግም

    • @Martha..234
      @Martha..234 Год назад

      ማን ነው ያለው። የትኛው መጽሃፍ ላይ? ይልቁንስ መበረታታት ናት ያለባት።

  • @tigistjember1420
    @tigistjember1420 Год назад

    መጀመሪያ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ግን ሴት ልጅ ስትጸልይ ቀሚስ መልበስ አለባት ነጠላዋን በመስቀለኛ መልበስ አለባት የጸሎት ልብስ የሌሊት ልብስ መሆን የለበትም መታጠብ አለብሽ ይቅርታ በጣም ስለምወድሽ ነዉ ከአንቺ ተሽዬ አይደለም darling

  • @mimebeza3240
    @mimebeza3240 Год назад

    ጥሩ ውሎ ቢሆንም መጸሀፍ ቅዱስ ከማንበብሽ በፌት ቢያስ ፌትሽና ሴትሽእደመሆንሽ ሽትቤት ግባአቶችን ቀድመሽ ጨርሺ ምክንያቱም ከጸሎትበህዋላ ነው ስታጠቢ ያየሁሽ እግዚአብሔር ንጹህን ምስዋት ይወዳል ጸሎትሽን እደአቤል ይቀበል ዘንድ እርሱ ንጹህ በባህሪው ስለሆነ ቀድመች ንጹሕ ሆነሽ ፌቱ ቅረቢ

  • @hananmohamad9433
    @hananmohamad9433 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🤩🤩💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Год назад +2

    የእኔ እህት ጸሎት ስታደርጊ ታጥበሽ ቀሚስ ለብሰሽ ብጸልይ መልካም ነው

  • @አዲስመልካአሙ
    @አዲስመልካአሙ Год назад

    እኔንም ደምሩብ

  • @mihretendale9128
    @mihretendale9128 Год назад

    Do more tmchtonal