ቤተሰብ ጥየቃ፤ የችግረኞችን ቤት የሚያድሱት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲ ተማሪዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 86

  • @rahimakheder7641
    @rahimakheder7641 5 лет назад +1

    እደው ሰው ሲደሰት እደማየት የሚያሥደሥት ነገር አለ እኳን ደስ አላቹ አላህ ይባርካቹ ተማሪዎች እውቀታቹን ለበጎ ከሚያውሉ ያርጋቹ በርቱ ምርጥ ስራ ነው 👏👏👏👏👏👏👍👍👍

  • @zolfamahammad6269
    @zolfamahammad6269 5 лет назад

    ተባረኩ ተማሪዬቻችን እንጀራቹ የሰፋ ይሁን

  • @አሰቱዩቱብ
    @አሰቱዩቱብ 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተማሪ ማለት እዲንህ ነው መልካም ፉሲካ ይሁንላችሁ ፈጣሪ ትምህርችሁን የገልፅላችሁ

  • @khayriehk1612
    @khayriehk1612 5 лет назад +7

    ለማስጣት ሙስሊም ክርስቲያን አይበልም። አላህ ትልቅ ዳረጃ።ያድርሳቹ ኢዳዚ አይናቱናው ማስማት ያናፋቀኝ

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 5 лет назад +1

    Wonderful this student they come from excellent family
    God bless you

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 лет назад +11

    አቦ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ አሰባችሁበት ድረሱ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity 5 лет назад +1

    ምርጥ ኢትዮጵያ ናቸው ኑሩል

  • @emuemu939
    @emuemu939 5 лет назад +1

    ፈጣሪ የጠብቃችሁ ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ ካሰባችሁት ያድርሳችሁ

  • @khayriehk1612
    @khayriehk1612 5 лет назад +4

    አቦ አላህ ትልቅ ዳረጃ ያድርሳቹ ያጋር ታረከቢ አላህ ያርጋቹ ምርጥ እትዮጲያ ማላት ኢዲህ ናው እኛ ምናውቀው

    • @jekaalssafar3658
      @jekaalssafar3658 5 лет назад

      betaim:airfneu:enide:soen:Nwu:higere:higere:ymihetu::

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 лет назад

    ማሻአላህ እድሜአችሁ ሙሉ ሰላምና ፍቅር ይሁንላችሁ አላህ ርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ

  • @elroitube27
    @elroitube27 5 лет назад +1

    *እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመናችሁን ይባርክ*

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 лет назад

    እንዲ:ነው:ሰባዊነት:ፈጣሪ:ጉልበታችሁን:ይባርከው:ምርጥ:ኢትዬጲያዊ:ናችሁ:እንደ:እናንተ:አይነቱን:በኢትዬጲያ:ምድር:ያብዛልን:በርቱ:በርቱ።

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 лет назад +21

    በዉጤታችሁ ዉጤታማ ሁናችሁ የበለጠ አገር መሪ ትሆኑ ዘንድ እመኝላችሁሗለሁ

  • @hegeriselameshiyibeza4500
    @hegeriselameshiyibeza4500 5 лет назад

    እግዚያአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @ኢትዮኢትዮ-ቐ7ቨ
    @ኢትዮኢትዮ-ቐ7ቨ 5 лет назад

    ተባረኩ መታደል ነው

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    አገር እረባሾች እባካችሁን ከነዚህ ወጣቶች ብትማሩና በመልካም ስራ ነገር ብትጠመዱ ባይ ነኝ

  • @ruthhaile1242
    @ruthhaile1242 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዚ አይነት ወገኖች ስላሉኝ!!

  • @lije4812
    @lije4812 5 лет назад +2

    በጣም የሚደነቅ ትውልድ

  • @እሙቃል7
    @እሙቃል7 5 лет назад +1

    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ በጣም የምትደነቁ ናችሁ

  • @emeitubeemietube8046
    @emeitubeemietube8046 5 лет назад +1

    የኔ እናት ❤❤❤❤ ተባረኩ ወንድሞቻችን

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 лет назад

    ወዋዋዋ ደሲ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @hegeriselameshiyibeza4500
    @hegeriselameshiyibeza4500 5 лет назад

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት

  • @abcbcd5739
    @abcbcd5739 5 лет назад

    ተባረክልንኢግዚአበረዘመነቸየበረከቸዉ

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይባረካችው

  • @محمدنايف-و9ص
    @محمدنايف-و9ص 5 лет назад

    ደስስትሉ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስቻሁ

  • @foziyimre4561
    @foziyimre4561 5 лет назад

    መልካም ማድረግ እንደት ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ

  • @astergeremew3566
    @astergeremew3566 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @zedbar7
    @zedbar7 5 лет назад

    በሂወታችሁ ዘመን ህሉ መከናወን ይሁንላችሁ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 5 лет назад +1

    እውነት ትልቅነገር ነው ያረጋችሁት ውጤታማ ሁኑ አምላክ ይርዳችሁ

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተማሪ ማለት እንዲህ ነው መልካም ፉሲካ ይሁንላችሁ 😘👍👌🙏

  • @tmaniacell890
    @tmaniacell890 5 лет назад

    የተባረከ ልጅ እንዲህ ቤት ይሰራል በርቱ ተባረኩ

  • @hanan7573
    @hanan7573 5 лет назад +1

    አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ6ቸ

    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችው

  • @አሰቱዩቱብ
    @አሰቱዩቱብ 5 лет назад +1

    የእኛ ምርጥች ሠላማችሁ ብዝዝዝዝት ይበል

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    የእኛ ምርጦች እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላ

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 5 лет назад

      እሥት.መጨርሻ.ዉደሥ.ይበለዉት.እማማየ

  • @adamia3883
    @adamia3883 5 лет назад

    God bless you.

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 лет назад

    መልካም ለሚሰራ መልካሙን ነገር ፈጣሪ ይስጣቹሁ

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад

    ለወገን ደራሽ ወገን ነው ፈጣሪ ያሰባችሁን በሙሉ እግዚአብሔር ይሙላላችሁ

  • @hewankidane9711
    @hewankidane9711 5 лет назад

    Egziabher ybarkachu all 👍💝💖🌹

  • @zedbar7
    @zedbar7 5 лет назад

    Wow good job keep shining brother's

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 лет назад

    እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ዬዲረሳችሁ

  • @ሀያትይመር-ኈ1አ
    @ሀያትይመር-ኈ1አ 5 лет назад +2

    አላህ ጥሮ ደረጆ ያድረስችሁ

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 5 лет назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍 God bless you

  • @halasalam4937
    @halasalam4937 5 лет назад +1

    እዲ ነወ ኤቶቤያዌነተ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለሊላወ አራያ ትሆናላችሁ የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይፈጸመላቸሁ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 5 лет назад +4

    ይሄነው፡ጀግንነት ፡ለኔ ፡እግዚአብሔር ፡ይባርካችሁ

    • @swekasa415
      @swekasa415 5 лет назад

      😍😍btam desylale fetare yasebhout yasklahu

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 5 лет назад

    Egzibhir turu dereja yadersachu zemenachune yebarekewu

  • @ለሰዉሞትአነሰዉ
    @ለሰዉሞትአነሰዉ 5 лет назад

    ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ እንዲሰጣችሁ ተመኘሁላችሁ ተባረኩ ካሰባችሁት ድረሱ ዉዶቼ

  • @Megenorthodox
    @Megenorthodox 5 лет назад

    ማሸአላህ፣ከይር፣ስራ፣ለራስነው፣እኔም፣ከናተጋ፣በተቀላቀልኩ፣አገሬ፣ገብቸ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 5 лет назад

    እግዚያብሔር ይስጣችሁ ወንድሞቼ

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 лет назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዎገኖቸ ወገን ለዎገኑ ደራሽ ነዉ ተባረክ

    • @getekidani8465
      @getekidani8465 5 лет назад

      እድሜና ጤናይስጣችው መልካምነት ለራስ ነው

  • @gdgd3857
    @gdgd3857 5 лет назад

    አላህይጨምርላችሁ

  • @Shani-th9qz
    @Shani-th9qz 5 лет назад +1

    እረበኢትጵያጥሩነገር የተደረገነው። እብሄርያስደጋቹ

  • @christyasfaw9741
    @christyasfaw9741 5 лет назад

    Geta yebarekachuh

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube 5 лет назад

    Masha allah allah yichmrlachu allah edrja yarsachu

  • @rekikaweke7309
    @rekikaweke7309 5 лет назад

    egizabiher yibarikachu abizito!

  • @hanamekonen9362
    @hanamekonen9362 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @kamiymftawakamiymiftawa77
    @kamiymftawakamiymiftawa77 5 лет назад +1

    ያረብ ሁሌም እናቶቻችንን አስደስትልን

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 5 лет назад +1

    Geta ybarkachu zmnach ylemlem

  • @አልማዝሐብታሙ
    @አልማዝሐብታሙ 5 лет назад

    በርቱ ሰዉ ማርዳት ሰዉ መውን ብቻ በቅኖ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад

    መልካም መምህር አላችሁ እግዜር መልካም ውጤት ይስጣችሁ ከምር

  • @abebe7017
    @abebe7017 5 лет назад +1

    I appreciate the generosity of the students and Fana TV. I recommend Fana TV to use a better camera.

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 5 лет назад

    ✔ሂይወት ወደወሰደችህ ሳይሆን
    አንተ ወደሄድክበት ይዘሀት ሂድ፡፡
    ✔አስታውስ ልትኖር ነው
    የተወለድከው እንጂ ተወለድክ
    ማለት ኖርክ ማለት አደለም፡፡

  • @mekdesgebeye7389
    @mekdesgebeye7389 5 лет назад

    አወ ልክ እንደዚህ ሁሌ የሃብታም ድግስ ማየት አንፈልግም

  • @ahmufozi6376
    @ahmufozi6376 5 лет назад

    አቦ ትልቅ ደረጃ ላይ ድረሱ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 5 лет назад +1

    Endih new Éthiopiawinet, FETARI endih aynet lewegen asabiwochin yabzaln.

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 5 лет назад +1

    Wawww tebareku

  • @mtagsewgaalweonelove6882
    @mtagsewgaalweonelove6882 5 лет назад

    😍😍👏👏😘

  • @nasimaa4990
    @nasimaa4990 5 лет назад +1

    Wowwwwwww

  • @reemkamil8757
    @reemkamil8757 5 лет назад

    ሚርጦቼዬ

  • @baramsh1352
    @baramsh1352 5 лет назад

    👍👍👍👍

  • @dagachewdessalegn9912
    @dagachewdessalegn9912 5 лет назад

    Betam dese yelal beretulne

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 5 лет назад +1

    ይሄ የብሄር ነገር ስንቱን አስጨንቆአል ስንቱን አሳዝኖአል አረ ዘረኞሽ የሰው እንባ።ጥሩ አይደለው ተው

  • @محمدنايف-و9ص
    @محمدنايف-و9ص 5 лет назад +1

    እናንተን አይቶ ጋጥወጦች ቢማሩበት

  • @ክርሥቶሥሀይወትነውድንግል

    ፐ መማር የሄ ነው አራዳ ይሄ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ የአማረ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @elssaissaissa.gondriwa.7204
    @elssaissaissa.gondriwa.7204 5 лет назад

    egzabir ethiopan endhe be feker yebarkln awy sentesasb eko samrebn

  • @የሚበጀኝንአተታቃለህተወከ

    አራዳ ማለት እናተ ናችሁ ሰውን በማስደሰት ትልቅ ዋጋ ያላችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ

  • @awetkaku6461
    @awetkaku6461 5 лет назад

    Abo tleq dereja

  • @selametioeritrea9667
    @selametioeritrea9667 5 лет назад +1

    ወሬኛች የችግረኛች ቤት እየፈረስ ዝም ብላችሁ እሁን ታስመስላላችሁ ? ያኔ ነበር ሰልፍ መውጣት

  • @asyafaji3098
    @asyafaji3098 5 лет назад

    Ethiopia zarem hager terekabi jagna satana wetatoch aluwat temesgen
    Gizew ye atfiwoch dims bilo misemabet bihonim inkuwan be tegbar bizu deg lijochim alush ina hagere tesfa atikrachi