Excellent presentation,! The most vital values that the Ethiopian, in unison, proved to the invaders in the battle of Aduwa, are : Moral worthiness, trust in almighty God that is the defender of just causes, sacrifice in defending honor, human: equality, dignity, and liberty and the preeminence of the power of legitimacy.
አምላኬ ሆይ የድሮ ኢትዮጵያዬ መልስልን ጌታ ሆይ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
1:58
2:26
muzeki
It is Amazing that Ethiopians we don't still know about Adwa. We need to read a lot.
የአድዋ ጀግንነትን የውጪዎቹ የታሪክ ፀሐፊዎቹ አትየጵያኑ የጀግኖች አባቶቻችንን በደንብ አድርገው በፁሑፍ ሠንደው የጣልያንን የአድዋ ሽንፈት ከፃፉት የኛዎቹ የአሁኖቹ መሪዎች ምነው አፄ ሚኒሊክ ስነሳ ያማቸዋን ???ግን ታሪክ ምንግዜም እውነቷን ጠብቃ ለትውልድ ትሸጋገራለች!!ክብር በደም በአጥንታቸው እንዲሁም ለህይወታቸው ሳይሰስቱ ዋጋ ለከፈሉ ጀግኖቻችን !!!
ጀግኖቻችን !!!!
እንኳን ለአድዋ የድል በዓል አደረሳቹ አደረሰን🙏🙏🙏💚💛❤️👈እናቶች አባቶቻችን ውድ ህይወታቸውን ከፍለው !!!💚💛❤️💪የውጭ ወራሪ ጠላትን አሳፍረው ቅጥሯ ሳያስደፍሩ በጀግንነት በክብር እማማ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰለሰጡን ሁሌም ክብርና ምስጋና ይገባቸዋ!!! 🙏🙏🙏💚💛❤️ይድረስ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብና በተለይ ለኢትዮጵያ ሰራዊት 👈 አባቶቻችን የአደዋን ድል ያሸነፍት በመላው. የኢትዮጵያ ልጆች ክንድ ጥምር ነበር 💚💛❤️💪👈👉ደማቸው የፍሰው አጥንቻቸው የተከሰከሰው የሁሉ ብሔር የጀግኖች አባቶቻችን የድል ውጤትነው:: 👈👉ታድያ በእኛ ዘመን ከውጭ ጠለት ይልቅ የእርስ በእርስ ጦርነት👉 ከአንድ መቶ ሚሊዮን በላይ የሚኖርባትን ሀገር👈👉 መሪዎችና ፖለቲከኞች. የራሳቸውን ቤት እንደሚመሩባት ሁሉ አንዱን ህዝብ ዝቅ አንዱን ህዝብ ከፍ እያረጉ ህዝብን ከህዝብ ያጫርሳሉ 👈የኢትዮጵያ ህዝብም ወንድም ከወንድሙ ጋር ይጫረሳል :: በዝምታ የወንድሞቻችሁን የሀገራችሁን ችግር አያገባኝም👈 ብላቹ ለምን ዝምታን መረጣቹ?? 👈ህዝብ ላይ የሚደርሰውን ጭፍጨፋና በሀገር ውስጥ ያለውን ችግር ጦርነት በዝምታ መመልከት ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይጠበቃል??? ተው ትክክል አይደለም የሚሉ በጣም ጥቂቶች ብቻ ናቸው👈👉 ያሉትም እስር ቤት ይገኛሉ👈 ይህ በሀገራችን ውስጥ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ላይ በአማራና በአንዳንድ አካባቢ ላይ የሚደርሰው ግድያና ግፍ መከራ የአማራ ህዝብ ላይ የሚደሮርሰውን መገፍት, መገለልና መገደል ዝም ብዮ አላይም ብሎ የተነሳው ፋኖና የመከላከያ ጦርነት👈👉 የምንመለከተው ?የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ይህን ለመቃወም የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ መሆን አይጠበቅም!!!👈👉 ወይም አማራ መሆን አይጠበቅም!!!👈👉 እንደ ሰው!!! የአገራችንና የህዝባችን. ጉዳትና ችግር ሊስማን ይገባል!!!👈 ብዙ መገፋት መገደል በቃኝ ብሎ መሳሪያ ያስነሳል👈 ይህ የዛሬ ጦርነትና ችግር ለነገው ትውልድ አብሮ ለመኖር ችግር አያመጣም???!!👈 ከትውልድ ትውል ጦርነቱ ይቀጥል ???👉 አባቶቻችን ሳይለያዩ ሳያስደፍሩ ያስረከብንን ሀገር እኛስ ለልጆቻችን እንዴት ነው የምናስረክበው??? ህንፄ መገንባት ህዝብን ከህዝብ ይስተሳስራል!!!👈ለሚመጣው ትውልድ የምናስረክባቸው በዚህ ዘመን የሚደርሰው ግፍንና መከራን ነው ??? ንፁሃንን መግደል , የሃይማኖት አባቶችን መግደልና የሃይማኖት ቤቶችን ማቃጠል, እርስ በራሳችን መገዳደላችንን የቱን ታሪክ ነው??? የተበላሸውን የኢትዮጵያ ህዝብ ተከባብሮ በአንድነት መኖርን ??? ለስም ብቻ የአድዋ የድል በዓልን ማክበርን ታሪክን እና ጀግኖችን ሳናከብር??👈 ይህን ነው ??👉ለልጀ ልጆቻችን የምናስረክበው ??? የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እውነቱን ካልተነጋገርን 👈👉ዛሬ እኛ ተሽንፈን ታሪካችንን ካላስተካከልን ለነገ ትውልድ እዳ ትተን እናልፍለን !!!👈
🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️
Thanks Wondime 🙏🙏 Egziabher Ethiopian Selam Yergillen 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 HAA HUU ETHIOPIA TIKEDAM 🏋️♀️🏋️♂️🏋️♀️🏋️♂️😎💪💪💪✊✊✊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወይኔ ሀገሬ አሁን እንደዚህ ልትሁን
ዋው ❤
Inamesegnalen 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
♥️♥️♥️♥️♥️♥️ውድ ልጅ ነ እናመሰግናለን
❤
ለዝግጅቱ በተለይ የአድዋ ድል የስለላ ክፍል ጀግኖችን ከፍተኛ የድል አስተዋጽኦ ላዘጋጃችሁት ምስጋና ይገባችኋል።
❤❤❤❤❤
እኔ እምልህ አደዎ በርግጥ 128 አመቱ ተጣላያን የበለጠ ገዳይ መሬትን ለኢርትራ ለሱዳን የሰጠ መግስት አድዎን ሲያከብር ይፈር እጂ
የድሮዎቹማ እንዲህ የማይጠገብ ታሬክ ሰርተው አልፈዋል የአሁኖቹ ደግሞ የገዛ ልጆጃቸውን ወንድሞቻቸውን እናቶቻቸውን ይጨፈጭፋል የገዛ ሀገሩን አውድሞ ሴጣኑ አብይ ምን ተቤሎ ይፃፍለት ይሆን የአማራ አመራሮችስ የተሾሙት ለህዝቡ ሆኖ ለአንድ ሆዳም ተደርበው ሀላፊነት የተሰጣቸውን ዜጋ እንደቅጠል ሲያስጨፈጭፉት ምን አይነት የአውሬ ስም ተሰቷቸው ታሬክ ያነሳቸው ይሆን እነ አገኘሁ አነገጣቤ
ቆይ ለምንድነው የጉራዕ, የመቀሌ, ጉንደት, ሳሕቲ, ዶግዓሊ, እምባ ኣለጀ የነበረ ጦርነት ለምን አይነሳም አድዋ የመጨረሻ ድል ነው ግን ከዛ በፊት የነበሩም ኃላ ጣልያን ሲመለስም ለምን ያ ታሪክ አይነገርም የመጀመሪያው ከአድዋ በፊት በጉንደት የነበረ ጦርነት ለምን አትናገሩም ለምን ይደበቃል በጉራዕ የነበረ ለምን ይደበቃል😢😢
ክክክክ ከፈለከው በአረበኛ አለኝ ኣደዋ እንዳልከው መደምደሚያ ነው ብገርምህ የሚኒልክ ጦር ተሸንፎ ነበር ባሻይ አዋአሎም ባይኖር እና አበራ ሓይሉ ሁለቱም ኤርትራውያኖች ነበሩ ሚኒልክ ከሽ አማራ ይሻላል አንድ አበራ ለአድዋ ድል የጠቀመው ኤርትራውያን ለሁለት ተከፍለው ነበር ከሚኒልክና ከጣልያን ጋር በአንድ ላይ አልነበሩም እንደሊብያው እና ይህን ሁሉ ዝርዝር ሊዘረዝሩህ አይችሉም የኢት ብቸኛው ድል ነው ምኒልክ አሳምኖ ድል አደረገ ሚንልክ ባይስማማ ከኤርትራውያንጋር ምኒልክ በችሎታው ተግባብቶ ያመጣው ድል ነው ።
@@skking3686 ንገረኝ እስኪ በመቀሌ በጉንደት በሳሕቲ በእምባአለጀ በዶግዓሊ ጣልያን ተሸንፈዋል እና በዚ ሚኒሊክ ተሳትፈዋል እንዴ ወዳጄ በጣም ሀያል ጦርነት የነበረ እኮ በአድዋ ብቻ አደለም ሌላው ባሻይ አውዓሎም ከማን ስር ነበሩ በአድዋ ጣልያን ድል የተደረገው በራስ አሉላ ሰራዊት ነው ወዳጄ
@skking3686 ንገረኝ እስኪ በመቀሌ በጉንደት በሳሕቲ በእምባአለጀ በዶግዓሊ ጣልያን ተሸንፈዋል እና በዚ ሚኒሊክ ተሳትፈዋል እንዴ ወዳጄ በጣም ሀያል ጦርነት የነበረ እኮ በአድዋ ብቻ አደለም ሌላው ባሻይ አውዓሎም ከማን ስር ነበሩ በአድዋ ጣልያን ድል የተደረገው በራስ አሉላ ሰራዊት ነው ወዳጄ
የኣድዋ ድል ዋሳኛ የስለላ ሰው ኣውዓሎም የተባለ ኤሪትራዊ ነበር።ኣቶ ኣውዓለም ብልጥና ጣልያን ቋንቋ ኣርብ ትግራኛ የሚችል ለስለላ የተፈጠሩ ሰው ነበሩ። ሰለዚህና ሰለ ኣበራ( ከሺ ኣማራ ኣንድ ኣበራ) የሚናገር ሰው የለም።
ኤርትራ ላይ የሚኖሩ ትግራዋይ ናቸው
Tadey
Excellent presentation,! The most vital values that the Ethiopian, in unison, proved to the invaders in the battle of Aduwa, are : Moral worthiness, trust in almighty God that is the defender of just causes, sacrifice in defending honor, human: equality, dignity, and liberty and the preeminence of the power of legitimacy.
Ye haddiya jagna gejagaribboo ye aduwa jagna new
ድል ለአማራ ፋኖ
የዛሬ 128 አመት በአድዋ ላይ ፋኖ ነጭ ኢጣሊያንን ድል አድርጓል።
ጥቁር ኢጣልያ ይቀረዋል ጥቁር ኢጣሊያንንም ድል እያደረገ ይገኛል።
አዎ የምትሉ ድለ ለፋኖ በማለት ሚዲያዎችን አጨናንቋቸው።
ፈሳም ባንዳ ይሄ ቅዠት ብላው😅
Jile Egna Debuboch Fano Anfalgim Gadel Gibu Zeragnoch 🤧🤮🤧🤮
ፋኖ ለጣልያን ድል አድርገዋል ነው ያልከው የተኛው መፅሐፍ ላይ ነው ያገኘሀው
በዚ ዝተጸለለ ደር/ኣብዪ ትምራሕ ዘላ ኢትዮጵያ፡ ምስ ሻዕብያን ምስ ህዝቢ ኤርትራን ብዘይግቦኦ ብወደብ ኣመኽንዩ ክባኣስ ዝፍትኖ ዘሎ ፍጹም ከምዘየዋጽኦ ክፈልጥ እዩ ዝግቦኦ ነይሩ። ግን ተጸሊሉ እዩ እምበር፡ ንህዝቢ ኢትዮጵያ ኣብ ነንሓድሕዱ እንዳኣጨፋጭፎ ከሎን መሊሱ ካኣ ምስ ኤርትራን ምስ ሶማልያን ግብጽን ወዘተ እዩ ዝፋጠጥ ዘሎን። ሻዕብያን ህዝቢ ኤርትራን ግን፡ ናይ ኢትዮጵያ ሓድነትን ሰላምን ስለዘገድሶ፡ ሕጂ'ውን ነዚ እዩ ዝጽዕርን፡ ንዝሕገዝ ክሕግዝ ዝኽእልን። ነዚ ከምዚ ካኣ፡ ብሓፈሻ ሰውራ ኤርትራ ብፍላይ ካኣ ሻዕብያ ካብ ግዜ ቃልሲ {ግዜ ገድሊ} ጀሚሩ እዩ ዝቃለሰሉ ነይሩን፡ ሕጂ'ውን ክቃለሰሉ እዩን። ነዚ ካኣ ህዝቢ ኢትዮጵያ ክፈልጦ እዩ ዘለዎን። እምበር ምስ ኤርትራስ ይትረፍ፡ ነዚ ኣብ ውሽጢ ኢትዮጵያ ወሊዕዎ ዘሎ ኲናት'ኳ ክፈትሖ ዘይካኣለስ ምስ ሻዕብያን ህዝባን ተዋጊኡን ስዒሩን ወደብ ክሕዝ ምሕሳቡስ ዝገርም እዩ።
Ab zeysemaka debri aytemahelel...eziom aysemun eyom
ያልተዘፈነላቸው ኤርትራዊ ሰለሆኑ ነው
እናንተ ባሻ አውአሎም የምትሉት ባሻ አወሉ ነው፣ ሰውየው ትግሬ ሳይሆን ኦሮሞ ነው። ይሄውል እንግዲህ እናንተ አማራን የጎዳችሁ መስሏችሁ ታሪክን ስታበላሹ የኖራችሁት እንደዚህ እያደረጋችሁ ነው። ይሁን እንጂ ያንን የስለላ ታሪክ የሰሩት አዉአሎም ናቸው!
ሁሉ ኬኛ
ኣውዓሎም የሚባል ኦሮሞ ኣለ እንዴ አረ ፈጣሪ ፍሩ ምንድነው ሁሉ ኬኛ ብቻ ባሻይ ኣውዓሎም እና ራስ ኣሉላ ትግራይ ናቸው
ባሻይ አወሉ😂😂😂ክክክ ሁሉ ኬኛ ክክክ ጣሊያን ኦሮምያ ነበረ አደል ሁሉ ኬኛ ክክክ ትግራይና ኦሮሞ ሁልግዜ ኬኛ ናችሁ ባሻይ አዋአሎም ነው ትግርዋይ አደለም ኦሮሞም አደለም ኤርትራዊ ነው ኣብደሳዓጋ መስሎህ ነው 😂😂
@@skking3686 እናንተ አሁን ነው የሰማችሁት በትግራይ ግን ሁሌም በአድዋ በዓል ነው የሚታወስው የሚዘከረው እና በማታውቂው ነገር አትዘባርቂ
1111111111111111
😏😏😏 ምኒሊክ ምንም የሰራው ጀግንነት የለም ተደብቆ ነበር:: የዉሸት ትርክት ኣይደብራችሁም????
ደደቦ
Ante zefenelacehw KERFAFA FARA